Samri kushina Show (ሳምሪ ኩሽና ሾው)
Samri kushina Show (ሳምሪ ኩሽና ሾው)
  • Видео 157
  • Просмотров 32 287

Видео

የሚያምር የትዕዛዝ እንጀራ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ።
Просмотров 914 часа назад
የሚያምር የትዕዛዝ እንጀራ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ።
በጾመ ጽጌ የድንግል ማርያምን ስደት ምክንያት በማድረግ የእግር ጉዞ አደረግን አብረን ንጓዝ
Просмотров 619 часов назад
በጾመ ጽጌ የድንግል ማርያምን ስደት ምክንያት በማድረግ የእግር ጉዞ አደረግን አብረን ንጓዝ
እናንተ የጾም ፒዛ እንደዚህ ይጥማል እንዴ ሁለት አይነት የጾምና ፍስክ lecker Pizza 🍕😋
Просмотров 4312 часов назад
እናንተ የጾም ፒዛ እንደዚህ ይጥማል እንዴ ሁለት አይነት የጾምና ፍስክ lecker Pizza 🍕😋
ቆንጆ የፆምና የፍስክ ኬክ አሰራር lecker Kuchen 🍰🎂
Просмотров 5719 часов назад
ቆንጆ የፆምና የፍስክ ኬክ አሰራር lecker Kuchen 🍰🎂
ቆንጆ ቁርስ የበሶ ፍርፍር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
Просмотров 118День назад
ቆንጆ ቁርስ የበሶ ፍርፍር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
ቆንጆ ካተኛ እንቁረስ ከምርጥ እንጀራ ጋር አይብ አሰራር ላሳያችሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉኝ
Просмотров 201Месяц назад
ቆንጆ ካተኛ እንቁረስ ከምርጥ እንጀራ ጋር አይብ አሰራር ላሳያችሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉኝ
ለመጀመሪያ ጊዜ አውሮፓ ከመጣን ጤፍ እንጀራ ሞከርን አሰራሩን አብረን እንይ
Просмотров 272Месяц назад
ለመጀመሪያ ጊዜ አውሮፓ ከመጣን ጤፍ እንጀራ ሞከርን አሰራሩን አብረን እንይ
ጭጨብሳ ወይስ የቂጣ ክትፎ በጣም የሚያምር የሚጣፍጥ ቁርስ አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
Просмотров 52Месяц назад
ጭጨብሳ ወይስ የቂጣ ክትፎ በጣም የሚያምር የሚጣፍጥ ቁርስ አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
ጥፍጥ ያለች ዶሮ እስከ እንቁላሉ በቀዩ አሰራር ቅልል ያለ ፈጣን አሰራር ነው ትወዱታላችሁ ሁላችሁም ሞክሩት
Просмотров 95Месяц назад
ጥፍጥ ያለች ዶሮ እስከ እንቁላሉ በቀዩ አሰራር ቅልል ያለ ፈጣን አሰራር ነው ትወዱታላችሁ ሁላችሁም ሞክሩት
ቆንጆ የቤት ከሻይ ጋር የሚበላ ኬክ 🍰 አሰራር ነው ሞክሩት
Просмотров 120Месяц назад
ቆንጆ የቤት ከሻይ ጋር የሚበላ ኬክ 🍰 አሰራር ነው ሞክሩት
በጣም የሚያምር ላዛኛና ቆንጆ ጥብስ ላሳያችሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉኝ
Просмотров 125Месяц назад
በጣም የሚያምር ላዛኛና ቆንጆ ጥብስ ላሳያችሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉኝ
በጣም ፈጣን ለጉዞ ወይም ለመዝናኛ የሚሆን ምግብ አዘጋጅተን እንቋጥር
Просмотров 89Месяц назад
በጣም ፈጣን ለጉዞ ወይም ለመዝናኛ የሚሆን ምግብ አዘጋጅተን እንቋጥር
በጣም ጠፋች እንቁላል ሰንደውች አሰራር ነዉ ሞክሩት እላችኋለሁ
Просмотров 77Месяц назад
በጣም ጠፋች እንቁላል ሰንደውች አሰራር ነዉ ሞክሩት እላችኋለሁ
ከባለፈው የቀጠለ ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር እና የጾም ቁርስ full ፉል አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ
Просмотров 66Месяц назад
ከባለፈው የቀጠለ ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር እና የጾም ቁርስ full ፉል አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ
የሚያምር እንጀራና ወጥ ቀይ ስጋ ወጥ እስከ አጥንቱ እና የሚያምር እንጀራ የትዛዝ አብረን እንስራ ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ
Просмотров 3812 месяца назад
የሚያምር እንጀራና ወጥ ቀይ ስጋ ወጥ እስከ አጥንቱ እና የሚያምር እንጀራ የትዛዝ አብረን እንስራ ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ
full sudani ፉል ሱዳኒ አሪፍ የቅዳሜ ቁርስ አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት በጣም ቆንጆ ነው።
Просмотров 1102 месяца назад
full sudani ፉል ሱዳኒ አሪፍ የቅዳሜ ቁርስ አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት በጣም ቆንጆ ነው።
ቆንጆ የትዛዝ ወጥ እና እንጀራ አሰራር የበሬ ስጋ ቀይ ውጥ እና የመጥበሻ እንጄራ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
Просмотров 712 месяца назад
ቆንጆ የትዛዝ ወጥ እና እንጀራ አሰራር የበሬ ስጋ ቀይ ውጥ እና የመጥበሻ እንጄራ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
ቆንጆ የመዝናኛ ቦታ ለልጆች በረፍት ሰዓታቸው ከእንደዚህ አይነት ቦታ ውሰዱዋቸው በጣም ዘና ይሉበታል እስከመጨረሻው ተመልከቱ ተመሰግናለው
Просмотров 122 месяца назад
ቆንጆ የመዝናኛ ቦታ ለልጆች በረፍት ሰዓታቸው ከእንደዚህ አይነት ቦታ ውሰዱዋቸው በጣም ዘና ይሉበታል እስከመጨረሻው ተመልከቱ ተመሰግናለው
የሚያምር አምባሻ ድንች🥔 ችብስ እና ቆንጆ ፒዛ አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ
Просмотров 1072 месяца назад
የሚያምር አምባሻ ድንች🥔 ችብስ እና ቆንጆ ፒዛ አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ
ቆንጆ ፓስቲ ወይም ቆቆር ጮርናቄ በጣም የሚጣፍጥ ለግብዣ የሚሆን አሰራሩን ተመልከቱ
Просмотров 1122 месяца назад
ቆንጆ ፓስቲ ወይም ቆቆር ጮርናቄ በጣም የሚጣፍጥ ለግብዣ የሚሆን አሰራሩን ተመልከቱ
ፈጥኖ ደራሽ ለልጅ ላዋቂ የሚሆን በቅቤ የራሰ የሚጣፍጥ ቁርስ አሰራር
Просмотров 5792 месяца назад
ፈጥ ደራሽ ለልጅ ላዋቂ የሚሆን በቅቤ የራሰ የሚጣፍጥ ቁርስ አሰራር
በጣም አሪፍ የቅቤ አነጓጎርና አነጣጠር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ እስከመጨረሻው ተመልከቱት
Просмотров 912 месяца назад
በጣም አሪፍ የቅቤ አነጓጎርና አነጣጠር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ እስከመጨረሻው ተመልከቱት
ምርጥ የድልህ ወይም ቆንጆ አዋዜና ድልህ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ በጣም ጥሩ ሥራ ነው ሞክሩት በአንድ ግባት ሁለት አይነት አሰራር ነው።
Просмотров 812 месяца назад
ምርጥ የድልህ ወይም ቆንጆ አዋዜና ድልህ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ በጣም ጥሩ ሥራ ነው ሞክሩት በአንድ ግባት ሁለት አይነት አሰራር ነው።
ከልጄ ጋ የሰራሁትን ቆንጆ Cookies schöne Kekseወይም ቆንጆ ብስኩት ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ በጣም ጣፋጭ ነው Kekse 🍪🍩🍪
Просмотров 592 месяца назад
ከልጄ ጋ የሰራሁትን ቆንጆ Cookies schöne Kekseወይም ቆንጆ ብስኩት ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ በጣም ጣፋጭ ነው Kekse 🍪🍩🍪
ቆንጆ የመጥበሻ እንጀራ በፉርኖ ዱቄት እንደዚህ ያምራል እንዴ ሁላችሁም ሞክሩት ትወዱታላችሁ።
Просмотров 1132 месяца назад
ቆንጆ የመጥበሻ እንጀራ በፉር ዱቄት እንደዚህ ያምራል እንዴ ሁላችሁም ሞክሩት ትወዱታላችሁ።
አመታዊ ክብረ በዓል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሙኒክ እስከ ዝግጅቱ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ እስከ መጨረሻው ተመልከቱ።
Просмотров 1022 месяца назад
አመታዊ ክብረ በዓል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሙኒክ እስከ ዝግጅቱ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ እስከ መጨረሻው ተመልከቱ።
ለጾም ለፍስክ የሚሆንቆንጆ ሳንቡሳ በአትክልትና በደሮ በምስርና ባአትክልት lecker sambusa mit Gemüse und Huhn
Просмотров 1072 месяца назад
ለጾም ለፍስክ የሚሆንቆንጆ ሳንቡሳ በአትክልትና በደሮ በምስርና ባአትክልት lecker sambusa mit Gemüse und Huhn
በጣም አሪፍ አምስት ቢዛ ባንድ ጊዜ አሠራር ላሳያችሁ በጣም ትወዱታላችሁ ጣፋጭ ነው schöne lecker Pizza 🍕😋🍕
Просмотров 1522 месяца назад
በጣም አሪፍ አምስት ቢዛ ባንድ ጊዜ አሠራር ላሳያችሁ በጣም ትወዱታላችሁ ጣፋጭ ነው schöne lecker Pizza 🍕😋🍕
የሚያምር አይብና ጥብስ ስላሳያችሁ ethiopians food አጭር ቪደዮ ናት እስከመጨረሻው ተከታተሉ
Просмотров 1362 месяца назад
የሚያምር አይብና ጥብስ ስላሳያችሁ ethiopians food አጭር ቪደዮ ናት እስከመጨረሻው ተከታተሉ

Комментарии

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ

    ሰላም ሰላም ወገኖቼ ማሩ የሚገኘው በኛ አካባቢ ነው እኔ ምኖረው ጀርመን Augsburg አካባቢ Zusmarshausen የሚባል ቦታ ነው በዛ አካባቢ ከሆናችሁ ልናቀብል እንችላለን አመሰግናለው ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ

  • @asratfeyisa9377
    @asratfeyisa9377 День назад

    ሰሰላም ላቼይሁን ማሩን እፈልግነበር እዴት እደማገኝ ከቻልሽ አሳውቄኝ አመሰግናለሁ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ

    ጀርመን አውግስበርግ አካባቢ ነኝ

  • @aichaaicha6608
    @aichaaicha6608 2 дня назад

    Mitadu keyet New yemigeza?wagawus min jahil new😊

  • @aichaaicha6608
    @aichaaicha6608 2 дня назад

    Berchi yene kongo❤

  • @Layla123-gp6tl
    @Layla123-gp6tl 2 дня назад

    የት ነሽ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ

    ሃሳብ አስተያየታችሁን ስጡበት ወገኖቼ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ

    ሰላም ወገኖቼ ሀሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት አስቀምጡልኝ like እያረጋችሁ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ

    ፈጣሪ ይርዳን እህቴ ወይም ወንድሜ ሎበል አላወኩም ከስደት ወደ ስደት አይመከርም ለማንኛውም በህጋዊ ከሆነ መልካም ነው።

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ

    እርሶ የት አገር ነው ያሉት አውሮፓ ለመሄድ ብዙ ድካምና ስቃይ አለው የልፋታችን ያክል የምናገኝበት አገር አይደለም እናም ኢትዮጵያን ድንገባ ፀሎት ያደርጉልን ለሰብስክራይቡ በጣም አመሰግናለሁ።

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ Месяц назад

      @@SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ ሳዉድ ነዉ ያለሁት ግን ሀገር ገብቸ ወደ አዉረፓ መሔድ እፈልጋለሁ

  • @samyy3559
    @samyy3559 Месяц назад

    Good job my south ethiopia

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ

    አዉሮፓ እደት እደሚከድ ንገሪኝ እዳታልፊኝ እመለሳለሁ ሰብስክራይብ አድርግሻለሁ በናትሽ😢😢😢

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ

    ወገኖቼ ሃሳብ አስተያየታችሁን ስጡበት ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ እኛ አመሰግናለሁ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ

    ግማሽ ብርጭቆ ወይም 6 የሾርባ ማንካ ስኳር ግማሽ ኪሎ ድቄት ትንሽ ቅቤና ዘይት አንድ ፓኪንግpowder vaniliaስኳር vanilla ፈሳሽ ሶስት እንቁላል እና ወተት እንዳስፈላጊነቱ❤❤ አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ

  • @Tsionlema1267
    @Tsionlema1267 Месяц назад

    ስኳሩንም በደንብ አሳይን

  • @Tsionlema1267
    @Tsionlema1267 Месяц назад

    ስንትኪሎነዉ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ

    ወገነቼ አሰብ አስተያየታችሁን ልግሱኝ ላይክ እያደረጋቸው አበረታቱኝ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ ወገኖቼ አስተያየታችሁን በኮሜንት አስቀምጡልኝ ያልገባችሁ ካለ ጠይቁኝ አመሰግናለሁ ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ

  • @aronasmelash2862
    @aronasmelash2862 Месяц назад

    Ja das ist schöne leckere Pizza 🍕 on the shoe lakar sauce danke schön samrawit

  • @aronasmelash2862
    @aronasmelash2862 Месяц назад

    Brchi samrawit ኣሮን

  • @fitwibirhana9999
    @fitwibirhana9999 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ ኮመንት እየጻፋችሁ አስተያየታችሁልኝ ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቱ አመሰግናለሁ❤❤

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ስለምታዩልኝ አመሰግናለሁ በኮመንት አስተያየታችሁን ፃፉልኝ ያበረታኛልና❤❤❤ ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    አስተያየታችሁ በኮሜንት ጻፉልኝ ወገኖቼ የሚያምር የቋንጣ ፍርፍር አሰራር ነው

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ወገኖቼ እንደምን ዋላችሁ አደራችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ በኮመንት ሀሳብ አስተያየታቸውን አስቀምጡልኝ ያስተምረኛል አመሰግናለሁ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    ሰላም ወገኖቼ እንደምን ናችሁ አስተያየታችሁን በኮመንት ጻፉልኝ ቤት ያለውን ድምጽ silent ሳላደርግ ስለ ለለቀኩት ይቅርታ እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 месяца назад

    ዋው በጣም ያምራል ያንችን ሞራል በሰጠኝ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ወገኖቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሃሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት አስቀምጡልኝ ያስተምረኛል አመሰግናለሁ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    video ስላስቸኮልኩባችሁ ይቅርታ የተረሳቅመም ካለ ከ video ሁሉንም ታገኛላችሁ አመሰግናለው ላይክ እያደረጋችሁ ሀበረታቱኝ እኔም አዲስ ነኝ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    ይቅርታ የ ረሳሁት ሁለት ማንካ ኮረሪማ ጨምሬያለሁ የመጀመሪያው ቅቤ አነጣጠር ነው ሁለተኛው ደሞ ተመሳሳይ የተረፈውን ተመሳሳይ አድርገን ቀመማለን ማለት ነው🎉 ማለት ነው

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    እሺ አስተካክላለሁ ቅቤው የገባበት ቅመም ሁለት ማንካ ነጭ አዝሙድ አንድ መንካ ጥቁር አዝሙድ አንድ ማንካ በሶ ብላ አንድ ራስ የሚሆን ቀይ ሽንኩርት አነስ ያለች ፍሬሽ ዝንጅብል ሁለት ማንካ የሚሆን በግምት ኮሰረት አነስ ያለ ግማሽ ማንካ የተፈጨ አብሽ በጣም ትንሽ እርድ ከዛ እርጥብ ቅመሞች እንደበሶ ብላ እንደጨናዳም ያሉ እርጥብ ቅመሞች ጨምሬአለሁ ስለ አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @luulaaraia529
    @luulaaraia529 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ነገር ግን በጣም ትጆክልያለሽ የቀመሙ አስማት ብትጽፍልን እንማራን ሙዝቃው ይረብሻል ከቡዙ ይቅርታ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ።❤❤ማንኛውም ኮሜንት አስተያየታችሁን አስቀምጡልኝ ወገኖቼ አመሰግናለሁ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤ሀሳብ አስተያየታቸውን በኮመንት ጻፉልኝ ወገኖቼ❤

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    ሰላም ወገኖቼ አሰብስተያየታችሁን በኮሜንት አስቀምጡልኝ አመሰግናለሁ ላይ ላይክ እያረጋችሁ❤❤❤ ያበረታቱ

  • @rahmetworku6145
    @rahmetworku6145 2 месяца назад

    Ok yene wud guadegna berchi betam arif new 👌❤

  • @rahmetworku6145
    @rahmetworku6145 2 месяца назад

    Mashallah sosi yene konjo edig beilgni betam konjo new yeserachihut mashallah ❤

  • @rahmetworku6145
    @rahmetworku6145 2 месяца назад

    Yene wud guadegna anchi balemoya silehonsh new ene alsaka bilognal anchi gin berchilin ❤

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወገኖቼ ሃሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት አስቀምጦልኝ አመሰግናለሁ❤❤😊

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 месяца назад

    እንዳው እጅሽ ይባርክ እናቴ ቅመም ነገር ነሽ ምነው ጎረቤስሽ ብሆን

  • @rahmetworku6145
    @rahmetworku6145 2 месяца назад

    Mashallah guadegnaye betam arif new ❤

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    ሰላም ቤተሰብ እንደምን ዋላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ subscribe like comment እያረጋችሁ ያበረታቱኝ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 месяца назад

    ስታሳዝኚ ማቡኪያ ግዢ ከጋዜ ብዛት ወገብሽን ትጎጃለሽ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 месяца назад

    ጫንቃ አትበይ ሰበከት ነው የሚባለው ቆንጆ እንጀራ ጋገርሽ ኧረ ጤፍ እያሉ የሚሸጡልንም የእውነት ጤፍ አይመስለኝም

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    😂😂❤❤ like እያረጋችሁ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 2 месяца назад

    ሰላም ያገር ልጆች ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ አስተያየታችሁን በኮመንት ፃፉልኝ አመሰግናለሁ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤ እደጉ የልጆቼ

  • @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
    @SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ 3 месяца назад

    ወገኖቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሀሳባ አስተያየታችሁን በኮመንት ጻፉልኝ አመሰግናለው❤❤❤❤

  • @aronasmelash2862
    @aronasmelash2862 3 месяца назад

    በጣም አሪፍ ነው ምራቅ ያስውጣል በርቼ ሳምሪዬ