እናቴ በእኔ ምክንያት ትመታልኛለች መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 авг 2023
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 169

  • @mhsenailmhsenail2098

    የተባረከ ወንድ ም ሽ ያንቺ ሂወት ግድ ብሎት አስመዘገበሽ 😘😘😘😘አንቺን ም ጌታ ረድቶሽ ለቁ ም ነገር ያብቃሽ ዮኒ 1ኛ የ 1ኞች 1ኛ ❤️❤️

  • @kinjit-sn2bx

    በ16አመቱ የ38 ዓመት ሰው ልታገባ ህዎቱሃን ልታበለሽ ነበር ጌታ ግን ደርሳለት. ምን አለ በዚህ እድሜሺ በስነስራት ብትማረው እኛ ግን ለትምህርት በቃ ነገር አጥታን ዎዴ ስደት የመራንዎ

  • @firwotgadabo1586

    ዮኒዮ አንተ አንደኛ ነክ እግዚአብሔር ይባረክ 😊❤

  • @user-gg2oo4qb6o

    ክብሩን ጌታ ይውሰደው ትውልዱን እየታደገ ያለው ዮንዬ ስወድክ ተባረክ

  • @tigistedosa5990

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ ሴጣን ክፋቱ የማይመጥነን ቦታ ያውለናል

  • @engudaymengiste9683

    የኔ ጌታ ልባም ወንድም ❤ይሄ መልካምነትህ አይወሰድብህ❤ዮኒዬ በብዙ ለምልም ብዛ ፍካ❤

  • @rb2782
    @rb2782  +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው ወንድምሽ በእውነት አስተዋይ ወንድም ነው ያለሽ. የኔ ቆንጆ እባክሽ በዚህ እድሜሽ ጓደኛ ምናምን ይቅርብሽ ከጌታሽ ጋር እና ቤተሰቦችሽ ሌላው አንቺ ልጅ ስለሆንሽ እድሜሽን ውበትሽን ለመጨረስ ካልሆነ በስተቀር ለቁምነገር እንዳይመስልሽ. ባንቺ እድሜ ትልቁ እይቀር ትነሹ ነበር የሚስቆመኝ በእኔ ምክንያት ጓዶኞቼ ሳይቀር በእግራችን ሄደን አናውቅም ግን ከእግዚአብሔር ፍቃድ ካወጡሽ በኋላ አላማሽን አበለሽቶ ውበትሽን እንዳልነበረ ነው የሚያደርጉሽ. ተረጋጊ ትልቅ ቦታ እንድትደርሽ የኔ ቆንጆ. ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ልጆችህ ትልቅ በጥበብ እና በሞጎስ ያሳድግልህ ❤

  • @konjitdsta6260

    አስተዋይ ወንድም ነው ያለት የምር 😢😢 ዮኒዬ ዉድድ ተባረክ ❤

  • @temesgenpaulos6516

    በእንባ ነው የሰሁት ጌታ ይመስጌን አሁን ተፈተሃሌች እህቴ ተረገግታሽ ኑሪ ከቤተሳቦች ጋር ወንድምዮ ተባረክ ጎባዝ ነህ ዮኒ በአንተ ጌታ ለብዙዎች ደርሶሃል ገናም ይደረሳል አንተን ለእኛ ትውልድ የሰጣን ጌታ ይክባር

  • @thutthut4051

    አይዞሽ ሳይረፍድ ጌታ ደርሶልሻል ደስ ይበልሽ በጌታ ቤት በርች ለብዙ ትሆኝያለሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ ጀግና ወንድም አላት እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ ዮንንንን እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ተባረክ ምን ልበል እሽ ❤️❤️ክብር ለእግዛብሔር እልልልልልል እልልልልልል

  • @kiyaweb4312

    #ዮኒዬ_ተባርክልን_ብዙ_ወጣቶች_ከታሰሩበት_መጥፎ_እስራታችው_እንዲፈቱ_ምክንያት

  • @PauloseLoba

    ዮኒዬ አንተ ለኢትዮጵያ ልዩ ስጦታ ነህ! እግዚአብሔር ራዥም እድሜና ጤና ይስጥ።

  • @tgteka1416

    በክርስቶስ በኤየሱስ ስም ፀጋው ቅባት ይጨመርልክ ከዚህ በላይ ተባረክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @israelasfau1919

    ዘረ። ቆንጆ የኒ ጌታ እግዚአብሒር ይባርክህ የልጁ አሰተዋይ ጊታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ

  • @user-uz2ot3cm6v

    ስታምር በጣም ቆንጆ ነሽ እረገ በሂ ታደር ዬትም አሄዲም ማለዎጥ ማለዎጥ ይሁንልሽ ወንድሜ አንቴ ደግሞ በዛ ቃጥል ጎቦዚ ነክ ታባራኩ ፀጋ ይጨማሪለቹ ❤❤

  • @samsue5353

    የኔ ቆንጆ ወንድምሽ የሚልሽ ስሚ እግዚአብሔር ጠንካራ ወንድም ሰጥቶሻል ❤

  • @messikarem2989

    ዮን ቆንጆ ❤❤

  • @Talk-about-Life

    Hello, Marsil Worldwide employees!❤

  • @genetdbrumley7111

    ዮኒ የምትገርም ሰው ነህ ልቤን ነው የነካህው የምለው ቃል የለኝም ብዙ ዘመን ኑር

  • @hanitamratyoutube5402

    ዮኒ መቼ ነው አንተ ጋ የሚመጣው ከመዳም ኩሺና ወጥቼ ያቀን ናፈቀኝ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ያብዛ ልክ 😢❤