የሿሿ ኤጀንሲ ነኝ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 145

  • @astedeasrede5582
    @astedeasrede5582 Год назад +43

    ዮናታ በጣም ነዉ የማደንቅህ በጣም አከብርሀለዉ አኔ ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ የዚህትዉልድን ከሴጣን አስራት እና ከሱስ አአስራት አያላቀክ ስለሆነ በጣም እዚሐቤር ዘመነህ ልጆችህ ባለቤትህ ተባረኩልኝ እወድሀለዉ ተባረክ

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Год назад +62

    እኔ በጣም የሚጌርመኝ የጌታ ጥበቃ ነው ምክኛቱም በዚህ እድሜያቸው ይሄ ሁላ ምናምንቴ እየወሰዱ አለሞሞታቸው ፊታቸው ሁሉ ማማሩ እንዴት የማይሰለች የማይታክት አባት እንዳለን በጣም በጣም በጣምምምምምም ነው የበራልኝ አሁን ነው ጌታየ ምን ልበልህ ክበር እንዳልልህ ከብረሃል ንገስ እንዳልልህ ነግስሃል ልስጥህ እንዳልልህ ሁሉ ነገር አለህ ታድያ ምን ልበልህ ፟ብቻ ይክበር ስምህህህህ😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tsehaydamte9366
      @tsehaydamte9366 Год назад

      እውነት ነው ጌታ የተባረከ ይሁን

    • @dagmawitdag5420
      @dagmawitdag5420 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mahderaddisu
      @mahderaddisu Год назад

      Ooooo haleluja ililililili

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj Год назад

      እኔ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ምህረት አቤት የዘንድሮው ጉድ ነው ዮንዬ ሞን ልበልህ ቃል አጣውልህኮ

    • @fraoltolosa-zu2bh
      @fraoltolosa-zu2bh Год назад

      እውነት ነው

  • @elijahroots1164
    @elijahroots1164 Год назад +14

    #ለ ዮናታን አክሊሉ @አድርሱልኝ ያንተ ትምርት ነው የለወጠኝ እግዚአብሔር ባንተ አልፎ ከ ሱስ ብቻ አይደለም ጌታ በ ብዙ ነገር የለወጠኝ.... ዮንዬ ማሃድሴ ነክ!

    • @Rose-vw4gw
      @Rose-vw4gw Год назад +3

      ዋው።።።።❤ጌታይባረክ❤

  • @genetdbrumley7111
    @genetdbrumley7111 Год назад +9

    ልፈርድብሽ አይደለም በእድሜም ልጅ እንደሆንሽ ግምት ውስጥ አስገብቼ ነው ግን ስንት ሰው ገፈሽ ራቁት አስቀርተሽ አንቺ ትስቂያለሽ ? በአንቺ ምክንያት ስንት ሰው በጭንቀት በሽታ ተያዘ ?የስንት ሰው ሒወት ተበላሸ ?ስንቶች ህፃናት የሚበሉትን አጡ ? ትምህታቸውን እዳይማሩ አደረግሻቸው ? ፀፀት የሚባል feelings, አልታየብሽም አቺ ትንሽ ተጨማሪ መማር አለብሽ ዬኒዬ አትልቀቃት ስንቱን ሀብታም አሳርፈሀል ተባረክ

    • @hirutbaka152
      @hirutbaka152 Год назад

      @genetdb eswa sathon mdrachinn Linares hzbachinn liyatefa yeweta kifu menfes ale yhema sletegelese newu yaltegelesewun geta yyewu

  • @danieltemamo
    @danieltemamo Год назад +11

    የሺሻ መንፈስ የተወጋ ይሁን

  • @wasihunmulisa2030
    @wasihunmulisa2030 Год назад +8

    ደግሞ ስታምር እኮ ጊዜዋን እድሜዋን ሰይጣን ሊጨርስባት ነበር

  • @sinte335
    @sinte335 Год назад +14

    ዮኒ ለኢትዮጵያ ወጣቶች በረከት ስለሆንክ እግዚአብሔርን አመሰግንሀለው

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 Год назад +2

    ዮኒ አንተ የተቀበልከው ራዕይ ለኢትዮጵያ ወጣት መፍትሄ ስላደርገክ ክብር ለኢየሱስ ይሆን ቀኙ ትደግፍክ የዘመንክን ቁጥር ይሞላው ዘርክ ይባርክ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልክ!!!

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Год назад +10

    የሚያስታርቅ የእግዚአብሔር እጅ💞💞💞💕ዮን ተባረክ ጌታ ከአንተ ጋር ነው።

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 Год назад +13

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚህ ሁሉ እስራት ስለፈታሀቸው ተመስገን 🙏🙏

  • @moviegallery4757
    @moviegallery4757 7 месяцев назад +1

    እግዚኦ በዚህ እድሜ በኢየሱስ ስም ብቻ ወጣቱን እግዚያብሔር በዮናታን በኩል ስለሚያስመልጥ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @meseretmala2194
    @meseretmala2194 Год назад +4

    ሿሿ ምንድነው ውይ ጉድ አላቅም😢😢😢ዮን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤

  • @user-hr3he1ln7f
    @user-hr3he1ln7f Год назад +8

    እግዚያብሄር ቸር ነው ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Год назад +8

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ምን ዓይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው ይህ በብዙ አንግል እያየነው ወገኖች ግን ደግሞ ትውልድን የምናስመልጥበት የፀሎት ርዕስ ነው የስንቱ ቤት ተናውጧል እግዚአብሔር ልብ ሰጥቶሽ ብዙዎች በአንቺ ያምልጡ ጨክኚ ጀግኚ ዮኒያችን መሪዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +8

    አቤት እግዚአብሔር ለትውልዱ ድረስ አድነን😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +3

    የኔ ቆንጆ ስታምር ደግሞ ጌታ ሆይ ስም ይባረክ እውነት ዮናታንን ስለሰጠህን ስንቱን ሰው አረፈ በሱ አሁንም ከዚህ የበለጠ ፀጋ እና ሞገስ ጨምርለት ጉልበቱ ይለምልም 🥰

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 Год назад +1

    ወይ ዘንድሮ ወጣቱ ግን ልክ አይደለም እግዚአብሔር ይርዳቸው በጣም የምታምር ቆንጂዩ ልጅ ተቀባይነት ማጣት በጣም ከባድ ነው ሁላችንም ወላጆች ትምህርት ልንወስድ ይገባል እኛም በልጆች ላይ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባናል ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ዪኒዪ ተባረክ

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +5

    ጌታ ሆይ ስንቱን ጉድ ችለህ ነው ዝም ያልከው አቤቱ ለምህረትህ እናመሰግንሃለን😢

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад +14

    ዮኒ የፖሊስን ስራም እያገዝክ ነው

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад +1

    ገና ሳይበቅሎ ዳብሎስ ክፋት አስተምሮ በኢየሱስ ስም ከትውልዱ ላይ የትኛሁም ሚኪሩ ዝክሩ ይፍረስ 🤚🤚 እህቴ እንኳን አመለሽ ከጨካኙ እጅ ዮኒዬ ዘመን ይለምልም ❤❤

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Год назад +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የ ምህረቱ አበዛዙ የጥበቃ ታአምር እንጅ እኔ ገና ሽታው ያሳምመኛል ጠላት ላረሱ ብዙ ሳያተርፍብሽ የፈጠረሽ ጌታ ፈጥኖ እንጅ በለጋነትና ሴት ሆነሽ መኖር ከባድ ነበረ

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Год назад +2

    እግዚአብሔር ምህረት ያብዛልሽ በጌታ ስም 😢😢

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +8

    እግዚአብሔር ለሁሩታ ልጆች መልካም እያደረገ ነው ብዙ ምርኮ አለ ገና ልቤ የሚቃጠልበት ወጣት አዛውንቱን የያዘ እግዚአብሔር ይገልብጠው😢

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 Год назад +1

    አቤት ጌታ የሱስ የስንቱን ታሪክ ለወጥክ የስንቱን ልብ በፍቅርህ አንኳኳሕ ዮንይዬ የእግዚአብሔር በረከቱች በሙሉ ያንዠርብብህ ።

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Год назад +4

    እማ❤❤ኢየሱስ ያድናል በሐጽያት የገባ ገዘብ አይጠቅምም😢😢ኢየሱስን አምኖ ውሓ ጠጥቶ መኖር ይሻላል😢😢

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +3

    ዮዬ ለምልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад +3

    እውነት እግዚአብሔር ቸር ነው

  • @nola_pt2226
    @nola_pt2226 Год назад +3

    አቤት ጌታ ሆይ የስንቱ ሂወት ተበላሽቶል ምህረት ይሁንልን

  • @user-yp8ze2nm4e
    @user-yp8ze2nm4e Год назад +3

    Wow it is miracle testimony

  • @user-se2gp1vl5b
    @user-se2gp1vl5b Год назад +1

    ዮንዬ እግዚአብሄር በዚዘመን የሰጠን በረከታችን ከነቤተሰቦችህ ረ ጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክልን

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu7095 Год назад +1

    Egziabher gen melkam new bewnet. Abren yewexatoch program worship enagelegel nebere gen endet enadamelexechin betam yasazenegn nebere. Manm sayaq new yetefachew. Egziabher bemiretu melisewatal

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Год назад +1

    የኔ ጌታ ስምክ ይባረክ

  • @fjsvhisvd9471
    @fjsvhisvd9471 Год назад

    Zemenk yebarek

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Год назад +1

    ኦርቶዶክስ ለ ልጆችሽን መበላሸት ተጠያቂ አቺ ነሽ ጌታ ግን ደረሰላቸው ወጣቱን ተመለሰ ወደ ልቡ ተረትና ውሸት የሚነገረው ትውልድ መጨረሻው ይሄ ነውዪኒ ተባረክ ባተ ተጠቀመ ጌታ እየሱስ ነፃ ያወጣል አሜንንንን

    • @kulukonta292
      @kulukonta292 Год назад

      ኦርቶዶክስ አይደለችም ቤተሰቦቿ ቤጌታ ናቸው እናቷ እና ታላቅ እህቷ አሰላ ሙሉ ወንጌል ያገለግላሉ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад

    የኢትዮጵያ ትውልድ የእግዚአብሔር ምህረትነው የሚጠበቀን ለሀገሬ ምህረት አድርግላት ዩንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎቴህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን ወድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @Danielyoutube7522
    @Danielyoutube7522 Год назад +1

    Yoniye tabarek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Год назад +1

    ያድናልእየሱስ🙏

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw Год назад +1

    እረምንጉድነው😢የእህትአደራሽንተመልሰሽእንዳትገቢ።።።።።።ይሄክፉየአጋንንትስራነው😢ጠንክረሽተማሪገናብዙነገርይጠብቅሻል።።።ጥሩደረጃትደርሻለሽ❤ዮኒፀጋይብዛልህ❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад +1

    ❤❤አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

  • @biniymerontube1607
    @biniymerontube1607 Год назад +1

    ወይመድሃንያለም ጌታዬ ደሞ ስታምር እክ ውይ ጉድ በኛ ዘመን ስንት ተባን ይህም አለ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Год назад +1

    የእግዝአብሔር ምህረቱ❤❤❤

  • @misteremekonen9885
    @misteremekonen9885 Год назад +1

    ጌታ ሆይ ና

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Год назад +2

    አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት😢😢

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад +2

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @user-yv9hk2de5w
    @user-yv9hk2de5w Год назад +1

    ተባረኩ

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Год назад +1

    Yoniyachen zemenachu yelemelem tesaketolehal ❤❤❤❤

  • @user-bm8mk2yb4x
    @user-bm8mk2yb4x Год назад +7

    ምኗም ግን ሱስ ውስጥ ተዘፍቃ የኖረች ቀርቶ ባጠገቡ ያለፈች አትመልስም ደግሞ ቆንጅየ ነች ፈጣሪ መጨረሻሽ ያድርግልሽ

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Год назад +1

    አሜንንንን❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😢😢😢😢😢🎉🎉

  • @aabirhamssamuel7269
    @aabirhamssamuel7269 Год назад +1

    To to zendero God bless you more more yn

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Год назад

    Yoni God bless you protect you and give you strength!❤ we love you!

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад +4

    ኦኦኦኦኦ ወዴት እየኤድነው???????ጌታ እንኳን ደረሰልሽ😂🎉😂😂ትውልዱንየበላ ክፉ ይወጋ❤😂😂😂

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 Год назад +1

    ክፉቱ ከአይምሮ በላይ ነው ሀገሬ መከራሽ ትውልዱን ጌታ ሆይ አስበን😮😮😮

  • @user-mr1py4rl4g
    @user-mr1py4rl4g Год назад +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ!!

  • @salamdiras6647
    @salamdiras6647 Год назад +1

    ጌታ እየሱስ

  • @hanacomabiratu3812
    @hanacomabiratu3812 10 месяцев назад

    Tebarik yoney

  • @user-vv8vm5xf9t
    @user-vv8vm5xf9t Год назад

    Mastawkiyaw yesew fit eyshefne betam yastelal ebakchhu tewet

  • @TamiruTadesse-ge2gi
    @TamiruTadesse-ge2gi Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ዮኒ ተባረክ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад +1

    ጌታ ልቦና ይስጣቾ ለአንደንድ ቤተሳቦች እህቴ ከዚያ ነገር ሁሉ ውጭና እንደያሊሽም ከቤተሳቦችሽ ጋር በሰላም ኑሪ ጌታ መልካም ነው ለልጆቹ የምራራ ዮኒን ሰጣ እውነቱን እንደ ያስተምር ጌታ ይጠብቅህ ዮኒ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Год назад

    ዮን❤❤❤❤❤❤

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 Год назад

    Yoni zemenh ybarek

  • @ruthworko7465
    @ruthworko7465 Год назад

    ውድ የግዚአብሔር ሰው እግዚያብሄር. ይባርክህ ሌላው ይህች ብላቴና የቤተሰብ ፍቅር ስላላገኘች ይመስለኛል የበታችነት ስሜት እንድሰማት ሰይጣን የራሱን መንገድ /በር ከፍቶ ይህችን innocent ልጅ. እራሷንም ለሌሎችም ወጣቶች መሰናክል እንድትሆን አደረገ ግን ቤተሰቦቿም ይቅርታ ማለት ያለባቸው ይመስላል ለምን በ5 አመቷ ጀምሮ 1ክፍል ውስጥ እንድትመገብ አደረጉ ስለዚህ ያንክፍተት ቤተሰብ መዝጋት አለበት

  • @user-lq1uz7sm9h
    @user-lq1uz7sm9h 5 месяцев назад

    ቆንጆ ፊልም ይመስላል

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Год назад

    Betam yegeremale beze edemawa ehan hulu yeserach atemeslem

  • @Isew-gm4yd
    @Isew-gm4yd Год назад +2

    Sitamir degmo❤

  • @SamiAlem86
    @SamiAlem86 Год назад +2

    Yoni 1ኛ

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 Год назад

    Ehhh Lje enkan geta eredashi
    Degmeshi temari

  • @MarkeLiji
    @MarkeLiji Год назад

    Amen amen,😘🙇🏻🙇🏻🙏🙏

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Год назад

    ወይጉድ እኔ አላምንም ነበር በሚቀባ እየቀቡ እየዳበሱ የሚባለው አቤት አቤት የናተባንድ ነው ወንድሜን ከላይ እስከታች አጥባቹ አፍዛቹ እኔን ተከራታች ያረጋችሁት አቤት አቤት

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Год назад

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን እየሱስ ክርስቶስን ብትልክልን ኑሮ ምን እንሆን ነበር ????

  • @user-hr2ww5nv4c
    @user-hr2ww5nv4c Год назад +1

    እየሱስ ያድናል

  • @alinassar-pp4lg
    @alinassar-pp4lg Год назад

    Amen ❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-jl9jz5hc3h
    @user-jl9jz5hc3h Год назад

    WOwow❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by8bb3gp7w
    @user-by8bb3gp7w Год назад +3

    እኔ የአሰላ ልጅ ነኝ ፤ ልጅቷንም ቤተሰብዋንም በደንብ አውቃለሁ ፤ ብዙዎችም በቅንነት የሰጡትንም አስተያየት አንብቤያለሁ ። ግን እውነታው እንዲህ ነዉ ቅዱሳን ፦ እዚህ ጋር ያወራችው ነገር 98% ፈፅሞ ውሸት ነው ። እውነት ነው ቤተሰብ ታስቸግር ነበር ። አርባ ምንጭ አዲስ አበባ ፡ ጫት ቤት አሰላ ሻሸመኔ ፈፅሞ ውሸት ነው ። ያዘንኩት ግን ትኩረት ለማግኘት ብቻ ስትል በአደባባይ ላይ ላሳፈረቻቸው መልካም ቤተሰብዎቿ ነዉ ።
    yonatanim genuine yehonen miskrnet malyet almechalu asaznognal.

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Год назад

    አይዞሽ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Год назад +1

    Lijetewu cuce Nate gene metaworewo ka edemewu Balaye Nate geta hoye 😢😢

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Месяц назад

    ጌታሆይ እኔባንቺ እድሜ 7/8 ክፍል ብሆን ነዉ

  • @mesimesi3695
    @mesimesi3695 Год назад

    Beyesusimi 😢😢😢😢🎉

  • @MesaHaile-kg5ib
    @MesaHaile-kg5ib Год назад

    Anchi ywsente sew Genzebe new yezerfshew

  • @user-br3vz1rj9r
    @user-br3vz1rj9r Год назад

    Beyesusim silefetahat amesegnahalew😢😢😢

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 Год назад +4

    እንደ ቀላል ነገር እየሳቀች ታወራለች🤔🤔🤔

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Год назад +2

    weyi zendero 😢😢😢😢

  • @user-rv9rp8lc5j
    @user-rv9rp8lc5j Год назад

    Please lijtuan magegat ena mawrat eflgalw agezuge

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Год назад +1

    Demo stamir geta yrdashi

  • @gemechislema1167
    @gemechislema1167 9 месяцев назад

    Melkam wetat yijemir

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Год назад +1

    Fanny negere nate demo konjiye egzbhere kere zemesnishine yebrkewo

  • @AsmaAsma-vr1xr
    @AsmaAsma-vr1xr Год назад +1

    Beyesusim yegetayeko miretoko ykrtawi bizunew abeti getahony chalkew😢

  • @lalii8597
    @lalii8597 Год назад +1

    Lakofsa yonii akamin argana

  • @user-tp3zi8bi8k
    @user-tp3zi8bi8k 10 месяцев назад +1

    ዬኒ በጣም ይቅርታ አርግልኝ ግን ልጅቷ ያወራችው ብዙም ልክ አይደለም ምክኒያቱም lijtuan bednb new mnawkat assela new mtnorew sigemer mnm wst yelechm yhenn snsema hulachnm dengtenal bemuku yawerachw lik aydelem

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife Год назад +1

    😢😢😢😢

  • @user-go8cd7bl3t
    @user-go8cd7bl3t Год назад

    ወይ ጉድ እኔኮ ከየት ነው ይሄ ሁሉ ሀሳብ ሚገባባቸው?

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 Год назад +2

    የንቺ ከሰማሁት ሁሉ ከባድ ነው🤔ከእድሜሽ አንፃር!

  • @wassnekassa7368
    @wassnekassa7368 Год назад

    👍

  • @universeuniverse902
    @universeuniverse902 Год назад

    Please somebody tell me what is the meaning of yeshuasha????????????????

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Год назад +2

    ወይ ኢትዮጵያ ስንት መልካም ሥራ ትውልድ የመታደግ ሳለ እነ አብይ ኦሮሙማ ብለው ጥፋት ላይ ተጠምደዋል ያሳዝናል በጣም

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc Год назад

    ወይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ገና ሳያድጉ

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 Год назад +2

    እረ እዮ ግራ አጋባችን እውነትሽን ነው ግን😮

  • @mtem.e5442
    @mtem.e5442 Год назад

    Wenglene eko newe Egzabher yawetashe

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Год назад

    😭😭😭😭😭❤❤