አራት ጊዜ ልጅ ወርዶባት በ5ኛው ቀን ባሏ የሞተባት እናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 фев 2024
  • #fanisamri #america #canada #ethiopia #germany #podcast #uk

Комментарии • 40

  • @Ethio531
    @Ethio531 5 месяцев назад +5

    ኧአረ እኔ የምኖርበት አከበብ 8 ግዜ ወረደበት 9ሀገር ገብተ ወለደች አለሀምዱልለህ

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 5 месяцев назад +10

    ሱባሀን አላህ አላህን አትፈትንኝ አይባልም ህልም ነዉ የሚመስለዉ አላህ ሰብር ይሰጣት የኔ እናት አላህ የሚወደዉን ሰዉ ነዉ የሚፈተነዉ😢ህይወት አንደዴ እንደዚ ናት😢😢

    • @ErgoMangesha
      @ErgoMangesha 5 месяцев назад

      😢😢😢😢 batam

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 5 месяцев назад +4

    ለዛ ነው እኮ አግብታችሁ የወለዳችሁ አታቅራሩ ያላገባን ያልወለድነውን አትስደቡ ሁሉ ከላይ ነው መስጠት ብቻ አይደለም መንሳትም ይችላል🙏

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677 5 месяцев назад +6

    መምህር ተስፍዬ የሚያስተምረው የሾተል መንፈስ ነው ፅስ የሚያጨናግፍ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 5 месяцев назад +13

    ይህንን ቪዲዮ የምትመለከቱ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ደምሩኝ💋🌹🙏

    • @almazberhe4341
      @almazberhe4341 5 месяцев назад

      አሜንንንንንን🙏🙏🙏

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 5 месяцев назад +7

    ዛሬ የመጀመሪያነኝ ✌እሲ እኔንም አበረታቱኝ ውድ የመዳም❤ ቅመሞች የምር ከፍቶኛ😢😢አይከፈልበትም የስደት እህታችሁነኝ

    • @REDIET122
      @REDIET122 5 месяцев назад +2

      ሁሉም ያልፋል አይዞሽ በርታ በይ ዉዴ

    • @meremwolloyewatube
      @meremwolloyewatube 5 месяцев назад

      @@REDIET122 😍😍😍

  • @mebrattadese989
    @mebrattadese989 5 месяцев назад +2

    😢😢😢እኔም እህቴ እደዚህ ሁለት ግዜ እሆዷ ውስጥ ነው የሞተባት ሊያውም በሰው ሀገር እግዚአብሄር ይመስገን እሧ አትርፎልናል ሾተላይ ነው አሉ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 5 месяцев назад +3

    በጣም አስለቃሽ አሳዛኝ ታሪክ ኡፍ😢

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn2626 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ለኛ ግን በጣም ከባድ ነው እጥፍ ድርብ አድርጎ ፈጣሪ ይካሳት 😢😢😢

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 5 месяцев назад +1

    የኔም እህት በጣም ተፈትናለች በዚህ ነገር ዘጠኝ ወር በሙሉ ተሸክማ በመምህር ስራ ቁማ እየዋለች እየተስማረች ልክ ልወልድ ስኬድ ልጁ ሙቶ ነው የወጣው ብቻ ከባድ ነው አላህ ሱብሩን ይስጣቸው😢

  • @ErgoMangesha
    @ErgoMangesha 5 месяцев назад +4

    ያማል በጣም😢😢

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w 5 месяцев назад +10

    የዘርማርመንፈስ ነው ሰው ስለማይግንነው እንጂ በተለይ ሾተላይ የሚባል መንፈስከባድነው

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 4 месяца назад

    ይገርማል😢😢

  • @user-ri2tf8ql1m
    @user-ri2tf8ql1m 5 месяцев назад +1

    betam new yemtasazinew 😢😢 maryameni jegena sate nate gen andanda fitari endezi aynet fitena sisete eko betam tinkara sew yadergenale 😢😢😢

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 5 месяцев назад +1

    😢😢😢 ወይኔ አላህ ያፅናት ኡፍፍፍ

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 5 месяцев назад +1

    ሳምዬ ደህናነሽ❤❤❤

  • @user-lj9lv1dn1c
    @user-lj9lv1dn1c 5 месяцев назад +1

    ፖርት 2 በቅርብ ልቀቂልን

  • @Habiba_Tube
    @Habiba_Tube 5 месяцев назад

    Where can we find the story

  • @tsehaybiru5967
    @tsehaybiru5967 5 месяцев назад +4

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Aliyabia12-on5px
    @Aliyabia12-on5px 5 месяцев назад +1

    Baxam baxam yamigrim 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 4 месяца назад

    እህ የኔ እናት 😥😥😥

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 5 месяцев назад +2

    ስቡሃን አላህ አላህ ይሰብራት ያአላህ ❤

  • @zetubee
    @zetubee 5 месяцев назад +1

    Yasazinal

  • @fozifozi9176
    @fozifozi9176 5 месяцев назад

    ከባድ ነው ወላ ብቻ አልሀምዱሊላህ ስል ሁሉም ነገር

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2gr 5 месяцев назад +1

    ሀይማማየ

  • @Aliyabia12-on5px
    @Aliyabia12-on5px 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢uuuuufi balha sitasazin

  • @user-oc5df2eo9c
    @user-oc5df2eo9c 5 месяцев назад +2

    የአሌህ

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 5 месяцев назад

    በጣም ከባድ ነዉ አላህ ይሶብራት እኔ እምሰራበት ሚሰቱ አምሰት ግዜ አሰወረዶት አሁን የማደጎልጅ ሁለት እያሳደገች ነዉ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 5 месяцев назад +3

    ሰምሪዬ ❤

  • @MimiMimi-df3ru
    @MimiMimi-df3ru Месяц назад

    ❤❤❤😢😢😢😢😢🥺🥺😭😭😭

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel 5 месяцев назад +1

    WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢😢😢😢😢😢

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 5 месяцев назад +2

    በጣም አስለቃሽ አሳዛኝ ታሪክ ኡፍ😢