To Tsegaye Kiflu Haile Selassie had lived for five years in Britain so that he had learned to believe in distorted way where he had lived. Therefore you olso don't make historical mistakes. This country believes in secret society ( devil). First off all try to have, a true knowledge rather than fault commenting.
your answer is not correct because satan is striated his work from adame and hewan due to this 81 years ago also did hoset of the program your thought ls satan strated on your age
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን መስቀሉ በምንጣፍ ተሸፍኖ ሳይታወቅ ሲረገጥ ኖረ የሰራው ሰው ነው እንጂ እግዚአብሔር የሰራው አይደለም መስተካከል ይችላል መስተካኩልም አለበት ቀደም ሲል ካቴድራሉን የሰሩት የውጭ ዜጎች ሆነ ብለው ሊሆን ስለሚችል አሁን አፋጣኝ እርምጃ መወሰድአለበት እኔ ካለማወቅ ሰሩት ብዬ አላምንም
ወንድማችን ደረጄ ዘወይንዩ እናመሰግናለን።
ሰላም ፀጋዬ እባካችሁ አባቶች ለበጎቻችሁ ታዘዙ የወላይታ ሶዶን ቤተክርስቲያን ውሃና ነፃነት ይሰጣቸው ለነገሩ አባቶች የራሳቸው ጥቅም እንጂ ስለምዕመናን አያስታውሱም አባቶች ነግ በኔን ፍሩ ነገ ለናንተም ይደርሳል አይቀርላችሁም የተዋሕዶ ምዕመናን ግን ንቁ አባቶች የላችሁም እነሱም በቤታቸው ይጋዛሉ አይቀርም ፍትህ ለወላይታ ሶዶ ተዋሕዶዎች !!!!!!!
ውድ ወንድማችን ፀግሽ
እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰህ አደረሳቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን
ፀጋዬ በስንት አመታቸው ነው ጳጳስ የሆኑት እያወቅህ እንዳላወቅህ ባትሆን ደስ ይላል ወደድክምጠላህም እኛ መስቀል እረግጠን አንገባም አንረግጥምበቃ
እነማን ናቸው ጳጳስ የሆኑት?
ሰላም ወንድሜ ትላንት ይደረግ ዛሬ ይሁን የእግዚአብሔር ቤት ነውና መስቀሉ መነሳት አለበት
እኔ የምለው እኛ ኦርቶዶክሳዊ እንደ ሙስሊሞቹ አንድ የማንሆነው ለምንድን ነው ምክንያቱም በክርስቶስ አንድ አካል ነንና አንድ ሃይል አንድ መተባበር ይኑረን !
💚💛❤️✝️✝️✝️
የ 40ም የ50ም ዓመት ጳጳሳት አሉ ግሸን ለመዉጣት ካስፈለገ
እንኩዋን ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊክብረ በአልአደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤
ደረጄ ዘወይንየ ሚዲያ አገኝሁ ብሎ ዝም ብሎ ሳያመዛዝን ባይናገር ምናለበት አልያም ዝም ቢል ለራሱ አመቻቻለሁ ብሎ አባቶችን ባያቋሽሽ
ደረጀ ዘወይንየ በጣም አስተዋይ ነበር አንዳንዴ ስህተት አይጠፋም ነገር ግን አብነማትያስ አባታችን ናቸው ሚሳዝነው እኛ ከነ ችግራቸው ልንቀበል የሰፈልጋል
ሳይታወቅ እና ሳይታይ የነበረ መስቀል ምንጣፍ ሸፍኖት ነበር ተባለ አሁን ግን ታየ ታወቀ ስለዚህ እንዳይረገጥ ማድረግ ነው ፀግሽ ቅርስ ነው ማለት አያስኬድም
ወንድሜ እንኩዋን ለቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሰህ አደረሰን ደግሞም ለአመቱ በሰላም ያድርሰን❤❤❤
አሜን
የነበረ ነወ የጥንት ነው ከሌላ ነገር ጋር አታገናኙት ዝም ብሎ ይታደስ እና ይሁን በስህተትም ቢሆን አይባልም ስህተት ነው መስቀል ነው አይረግጥም እምነት እምነት እምነት
Amen eingan Abero Aderesen🎉🎉🎉🎉🎉
Thanks 🙏 🟢🟡🔴👏👏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen Enkane abrho adersen
ጌታችን መድሃኒታችን አምላካችን
ፀጋዬ ምን ሆነሀል ጥንታዊ የሚባል የለውም።
ወንድሜ ፀጋዬ ጥያቄህ እንዳለ ሆኖ ግን እነዚህ አባቶችኮ ወጣትም ሆነው አልፈዋል ! ሔደው ነበር ወይ ብለህ ብትጠይቅ አይሻልም በመጀመሪያ !
ሲቀጥል ለእድሳቱ ሐላፊው ሲናገር ከውጪ በመጡ የግንባታ እውቀት ያላቸው ሰዎች እያደሱት ነው ተብሎ ከተነገረን ጥንታዊም ቢኾን ዛሬ በተመሳሳይ ጡቦች መቀየር የማይችሉት ለምንድን ነው!
እልል ድሬደዋ 🙏🏽
አሁን ተሰራ ድሮም ተሰራ መስቀል መረገጥ አለበት ነዉ የምትለዉ 🤔
❤❤🎉🎉🎉🎉
ፖስት የምታደርገውን ርእስ ቃላቶቹን እያረምክ እባክህ !!!
ምንድ ነዉ አእላፍ ዝማሬ መጃጃል ነዉ ።ወደ
ማኅሌት ቀይሩት።
ማኅሌቱ መች ቀረ? ማኅሌቱ ተሰርዟል እንዴ?
እንኮን አደረሰህለራማው ሉእል ምእልጃው አይለን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 😍
መስቀል መርገጥ ሀጢአትም ወንጇልም ነዉ በአማኞች ሳይታይ ተደብቆ ስለነበረ እንጂ የቆየ ነዉ አዲስ ነዉ የሚል ነገር የለም መስቀል መርገጥ ቅርስ ስለሆነ ይቻላል?እንኳን አባቶች የኔ ቢጤዉም ይህንን ለመገንዘብ እዉቀት አይጠይቅም የሚረገጥ የቅርስ መስቀል አንፈልግም ብሎ ነገር የለም::
ወንድሜ በተገለጠበት ጊዜ ማስተካከል ይሻላል ወይስ ሳይታወቅ ተረግጦዋል እና እያወቅንም እንርገጠው ነው የምትለው ወንድሜ መልስህን እጠብቃለው ?
በ ማርሽ ባንድ ማክበር ማለት በዓሉ መንግስታዊም ጭምር የሆነ ይመስላል!
በቃህ በመስቀሉ ቀልድ የለም።
ፀግሽ ስለመስቀሉ ምንም ጥንታዊ ቢሆን መስተካከል ካለበት ግድ ነው።ካነተ ግን ተሽዬ አደለም
የመስቀሉ ጉዳይ እኮ ዛሬ የሆነ ነገር አይደለም በኃይለ ሥላሴ ዘመን የሆነ ነው
ደቡብ ኢ/ያ ወደቀልባችሁ ተመለሱ፡፡ የቀድሞ ሰላማችሁና ደግነታችሁ ይሻላል፡፡
ፀጋዬ አሁን አዘንኩብህ ተከታታይህ ነበርኩ ምንድነው አፍ ለአፍ ቃላት የምታርመው ቢኖርስ ሁለት ሶስት ፕሮግራም ሲሳሳቱ ወየም ስታገኛቸው ታርማለህ እንጂ ደረጀ ዘወይንዬ የሠጠው የግሸኑ እሺ ይሁን የስላሴን ግን ቅርስ ነው የቆየ ነው ብለህ አሁን ላይ አደባባይ የወጣን ነገር ስትተች መጋጨት ሆናልና ያከበርንህን ያህል ትንሽ እየፈጠንክ ነው ሌላው ቢቀር ደረጄ በትግል ስለኢሉሚናቲ ጎልቶ የወጣ ሠው ስለሆነ ነገሮችን አንዳንድ ጊዜ ከግንዛቤ እያስገባህ እኔ ግን ቅር ብሎኛል
reaction ቻናል ነው
ግሸን የሚሄደው ወጣት ብቻ ነው ማለት ነው እዛውንት አባቶች እናቶች አይሄዱም? የመስቀሉ ጉዳይ ምንም ጥያቄ የለውም ማንሳት ነው መቼም አንድ ኦርቶዶክስ መሬት ላይ መስቀል ከረገጠ ክርስቶስን ክዷል ማለት ነው።
ለምንድነዉ የምትሸፋፍንላቸዉ መስቀል እተረገጠ ሊገባ ነዉ ምን አይነት አስተሳሰብ ነዉ።
በፍፁም በነገሥታቱ ጊዜ ይኸ ሊደረግ አይችልም
በምን አረጋገጥሽ?
ቅድስት ሥላሴ አፄ ኃይለሥላሴ ያሠሩትና የሚያስቀድሱበት ነዉ እሳቸዉ በጣም ሃይማኖተኛ ናቸዉ ይንን አያስደርጉም ደግሞም ከሰማኒያ አመት ወዲህ ምንጣፍ አልተቀየረም ብለህ ታስባለህ? ላለፉት ሀምሳ አመታት ሁሉንም ጥፋት ወደ ነገሥታት የመዉሰድ ባህል የተለመደ ነዉ
አንዳንዴ አቋምህ ግራ ያጋባል መስቀሉ ይረገጥ ነው የምትለው?አልገባኝም ወይም ስለሆነው ነገር በቂ እውቀት ከሌለህ ዝም በል።
አኪሊለ ia more Eastern Orthodox than Orthodox Tewahedo.
Why do u said that? On what evidence?
Bests stbel mefk
አልገባኝም አስረድኝ የምትለው ገብርኤል በማርሽ መከበሩ ደስ ያሰኛል እንጂ አልገባኝም አስረድኝ ማለት ተገቢ አይደለም ሌላ እረ ዝም ብትል ይሻላል ሁሉንም አውቃለሁ ማለት ተገቢ አይደለም ሌላ ኮምፕሌን ጥሩ ሲሆን እንደማመስገን አልገባኝም please stop complaining.
ከመቼ ጀምሮ ነው መንፈሳዊ ንግስ በማርሽ ማጀብ የጀመርነው?
ምን ችግረ አለው ወድሜ@@Tsegayekiflu
@@BatyMamo ማድሽ ባንድ መንፈሳዊ የዜማ መሳርያ ነው እንዴ? መንፈሳዊስ ዝግጅት ነው?
Enkuwan bedhna metahe tegsh
እንኳን ደህና ቆየኸኝ ዘኪ ወንድሜ
Eliminate eko tinte yenber new lemin memihr derjen tikawemalh atkawem
Lemendenew 666 teketyuche yemargenagewe awkew new yeserute awkew endhune lemawke kefelke leghare cahatolice betkerestyan hadeh eye keza yegebahale awkew endeserute
To Tsegaye Kiflu
Haile Selassie had lived for five years in Britain so that he had learned to believe
in distorted way where he had lived. Therefore you olso don't make historical mistakes. This country believes in secret society ( devil). First off all try to have, a true knowledge rather than fault commenting.
Do you have any solid evidence?
አንተ ግን ውነት ማስተማር ከሆነ አላማህ ይሄ እጅህን በአናትህ ላይ እየጫንክ ክው ብለህ የምትፖስተው በጣም ያስጠላል አስተካክለው
አንተ መሰቀል መረገጥ አለበት ነው የምትለው።
ትዝታው በዓይን የሚታዩ በእጅ የሚዳሰሱ ቁጥር ስፍር የሌላቸውንና እንደታቦቶቻችሁ ከበዙ ድርሳኖቻችሁ ላይ እያነበበ ጉዳችሁን አደባባይ ላይ ሲያሰጣባቸሁ ቄሳውስቶቻችሁ እውነት ሲገባቸው የነቁና የወጡት ሲመሠክሩ እየሰማችሁ አይደል እንዴ! እነ አባመዓዛ ክርስቶስና ሌሎችም መምህራንን እየሰማችሁ ነው። ስንት ድርሳኖቻችሁ ስንት አሳፋሪ ነገር የተጠቀጠቀባቸውና መንፈሣዊነት ሲያልፍ ያልነካካቸው መሆኑን ማን ይንገራችሁ! በዚህም ሆነ በዚያ ብርሃን እየበራላቸው ከኦርቶዶክስ እስራት እያመለጡ ነው።እውነት ያሸንፋልና።
እውነቱ ማን ጋር እንዳለማ ፊት ለፊት እያወራን እያየነው ነው። ትዝታውም ቢሆን ና ና ተወያይ ሲባል የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ ሲል እንጂ ፊት ል3ፊት መጥቶ መሞገት እንደማይችልማ አሳየን እኮ። ለምን ይዋሻል? ለማንኛውም ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ሳይረፍድባችሁ
your answer is not correct because satan is striated his work from adame and hewan due to this 81 years ago also did hoset of the program your thought ls satan strated on your age