ኢትዮጵያ ወደ አረብ ሀገር መምጣት አስባችሁ በቅድሚያ ይህ ይመልከቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024

Комментарии • 892

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse  6 лет назад +123

    ቪዲዮን ስለተመለከታችሁ አመስግናለሁ እስኪ ሁላችንም ያለንን ተሞክሮ በኮሜንት እናካፍልን በሚቀጥለው ቪዲዮ አካትተዋለሁ ሁላችንም የየራሳችን ድርሻ በመወጣት እህቶቻችን ከሚድርስባችው በድል እንታድገቸው ምክንያቱም እኛ
    ቀድመን የመጣውን ልምዳችንን በማካፍላችን የሌላውን ስው ህይወት የተሻለ እናደርጋለን

  • @habeebaetiopia7512
    @habeebaetiopia7512 6 лет назад +114

    ከ 5 አመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ15 ቀን በኃላ ወደ ሀገሬ ልገባነው ቀኑ ደርሶ እስክገባ ጨንቆኛል ማመን አቅቶኛል በሰላም ለሀገርሽ መሬት ያብቃሽ በሉኝ

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад +3

      በድህና ግቢ ሲመጡ ሳይሆን ሲሄዱም የስነ ልቦና ዝግጅት ያስፍልጋል እና በድንብ እራስሽን አዘጋጂ

    • @yoditsisay4258
      @yoditsisay4258 6 лет назад +2

      Habeeba Etiopia yane qonjo selam. Gabi inem k 3 war buhula inde Egziyabiher fiqad ligeba nw inidemeralen

    • @wadongalienadenangieysusya5609
      @wadongalienadenangieysusya5609 6 лет назад

      Habeeba Etiopia ayezoshi faxre beslame lagreshi yabqshali maxweqashi geta new ayezoshi

    • @የማርያምልጅመዲ
      @የማርያምልጅመዲ 6 лет назад +1

      Habeeba Etiopia እልልልልል እረበሠላም ግቢ ውዴ

    • @ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅር
      @ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅር 6 лет назад

      Habeeba Etiopia በሰላምከሀገረሽ ከቤተሰቦችሽ ያገነኝሽ ማር

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 6 лет назад +42

    ውይ የኔ ሴትዮ ትግስተኛ ነች እኔ ደግሞ በጣም እናደዳለው አስመስሎ መኖር ፈርዶብኝ አልችልም

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-አ1ዐ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-አ1ዐ 6 лет назад +2

      እኔም ማስመስል አልችልም

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад

      Serkalem Tegenu ማስመስል ሳይሆን ለመኖር ጥበብ ነው ደም ያፍላሉ እንዳንዴ ትእግስቴ ያልቃል ግን ምን ታርጊዋለሽ የአባቴ ገበሬ እይደል የሚባለው

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 6 лет назад

      Serkalem Tegenu እኔም ወላሂ ሁልጊዜ እንቅንቅ ነው የምንደራረግ መዳሜ ጋረ

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ደ9ዘ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ደ9ዘ 6 лет назад

      Serkalem Tegenu እፍፍፍፍ የኔ ደሞ ስይጣን ናት ከነ ቤተስቦቹ እፍፍፍ ተቃጠልኩ ሌሳብዱኝ ነው አገሬም ልግባ ስላቸው ሊስዱኝ አልቻሉም የምር መሮኛል

    • @serkalemtegenu528
      @serkalemtegenu528 6 лет назад

      +Mesi አሜን አሜን አሜን ማር Mesi Love አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ababechargua6733
    @ababechargua6733 6 лет назад +7

    ውይ የኔ አስተዋይ ምክርሽን ደስ ሲል ሁሉንም ልክ ነሽ አረብስ ሲባል ጠዋት ሰው ከሳአት አውሬ እግዚአብሔር መቻሉን ያድለን ሳንፈልግ በግድ ጸባያችን እንድቀየር ያደርጉናል መድኃኒአለም ከነሱ ይገላግለን

    • @suhaworku1699
      @suhaworku1699 6 лет назад

      Ababech Argua እረ እውነትሽ ነውየሚዝ የሚጨበጥ ነገረ የለለው እረ ውይ

    • @kiduelove2425
      @kiduelove2425 6 лет назад

      Amene ayekerem yegelaglale

    • @b.yemariyamlije9010
      @b.yemariyamlije9010 6 лет назад

      Ababech Argua Amen

  • @argobba213
    @argobba213 6 лет назад +2

    እፍፍ ስደት ክንቱ
    ነው ስደት መደፈር መመታት አለ እኔ ያሳለፍኳቸው ናቸው ቢሆንም ግን ትግስት ከሌለ ከንቱ ነው። ። እፍፍፍ ስደት ከደረሰብኝ ስቃይ አንፃር አለሞሞቴን ሳስብ ጠንካራ ሴት እንደሆንኩኝ ይሰማኛል ሙቅ ውሃ የተደፍብኝ ቀን አለ ግን ጥያት ስሄድ ሰላሜን አግኝቼ ውጪ እስራለው ተመስገን ።

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 6 лет назад +10

    እኔ ግን ባጭር አማርኛ እምነግራችሁ ። በሰዉ ሀገር እስካላችሁ መጥፉ ነገር አትስሩ ። የአርቦችን ነገር እደወ ዝም ። እኔ አሁን 7 አመት ጨርስኩ አንድ ቤት ። ክፉዉንም ደግኑም ችየ በፈጠርኝ አላህ በእሱ እርዳታ ።

    • @kiduelove2425
      @kiduelove2425 6 лет назад

      Sofia Hussein 💪🇪🇹

    • @fatmaabdullah7565
      @fatmaabdullah7565 5 лет назад

      ማርየአብሽሪአወትግስቱንይስጠንአይዞሽ

    • @jemetube8298
      @jemetube8298 4 года назад

      ማሻ አላህ የኔ ውድ

  • @ብሌኔነሺለኔእማዬ
    @ብሌኔነሺለኔእማዬ 6 лет назад +2

    ክክክ አልሀምዱሊላህ ብሰበር ብበላ ብጠጣ ማፊ ሞሺክላ ባወራ ብቻ ሰራቸው ይሰራላቸው ሁሉም ሰው አላማ አለው ግን ሰደት እድሜን እንጅ ሀሳብን አያሳካም

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ውዴ ደግሞ እንደ ማት መቼ የ አስቤ ነበር ግን መቻል ስለውኑ ነገር ተመስገን በርሄ ጠንክረው መስራት አለብኝ ጥንቃቄ ማረጋገጡ ሁሉም ነገር በነገራችን ርሻድ ለማረጋገጥ ጠንክረው ጣል ይርዳዉ ድህነታችን በሃገርና ለጭኮ የተመለሰች መጣቹ ወይንስ ሌላ

  • @asteryohans6110
    @asteryohans6110 6 лет назад +5

    ጤና ይስጥልኝ የኔ የቆንጆ ባርቻ አመሰግናለሁ

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 лет назад

    ጉበዝ ሥርአት አለሽ ቀጥይበት ፀባያቸውንም ልክክ ብለሻል የኔ እህት !!

  • @YeshibehayluYeshibehaylu
    @YeshibehayluYeshibehaylu 3 месяца назад

    አሪፍ ነው ግን እባክሽ እባክሽ እኔ ለ ሲኦሲ ፈተና የሚሆን የ8 ተኛ ክፍል አላለፍኩም ምን ማድረግ አለብኝ??? ምከሪኝ ወይም ደግሞ አንቺ እርጅኝ

  • @የኔለኔየኔለኔ
    @የኔለኔየኔለኔ 6 лет назад +6

    ውይ ማሬ መቼይሰማሉ አውቀሺ የምትዋሻቸው እና ለነሱ ተንኮል አሰበሽ ይመስላቸዋል ጥሩ ያልሆነውን ነገር ስትነግሬቸው ብቻ እህቶቼ መምጣት ስታስቡ እራሳችሁን በደንብ አሳምኑ እግዚአብሔር ከናተ ይሁን ደሞ

  • @ላኢላሀኢለላህላኢለሀኢለላ

    ውዶች ኢንሻአላህ እኔ ከ2 ወር በሗላ ሀገር እገባለሁ ግን ፖስፖርቴ አመት አልፎታል ወቅቱ ካለፈ አላህ ፈቅዶት ለሀገሬ ካበቃኝ መመለስ አልፈልግም እናም አሁን ላይ ግደታ ፖስፖርቴን ካላሣደስኩ ሀገር መግባት አልችልም ወይ? እስኪ መረጃ ካላችሁ ተባበሩኝ

  • @tigistalamraw2249
    @tigistalamraw2249 6 лет назад

    እግዚአብሔር ብእውነት ይባርክሽ እህቴየ ልክ ነሽ ውነው ነገር ትግስት ነው እንጀ ዛሬ ነገየ አይደለም ሁሎም አንድ አይድልም እህቶች እኔ አርበ አገር ስንመጣ ማውቅ ያለብን ምንም ቤገጠመን እቸለዋልው ብሎ እራስን ማሳመን ይኑርብናል እናም።እህታችን ያልሽው ልክ ነው እኔ ብዙ ነገር ፍትና አሳልፍየ አለሁ ገን ፍትናው ቢክብድም ተስፍ አልቆርጠሁም እውነት እኔ ትምህር ይሁናል የምልው የራሲን ትሙክሩ እዳስተላልፍ በቢፍቢ አካውቴ ወለተ ማርያም ብልሽ አናገሬኝ ማለት ይጠቅማል ለጀማርም ሁነ ለኑር ስድትኝ እህቶች ይጠቅማል ብየ አስባለሁ

  • @እማሀይሉእማሀይሉ
    @እማሀይሉእማሀይሉ 5 лет назад

    የኔማር የምታቀርባቸው ነገሮች አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔማር

  • @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም

    እረ ኔናየ እደ ማሸነፍ መቻል አለብን በተረፈ ሀሳብሽ ደስ ይላልበርች

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 3 года назад

    ሀይ ቤተሰብ ሆኛለሁ ልጅ ቢኒ ሚዲያ ሰላየሁሽ ነው በርቺ።

  • @sintuyedenklmeryamlij6236
    @sintuyedenklmeryamlij6236 6 лет назад

    እናመሰግናለን እህታችን በጣም እህቶቼ ምከሩኝ እስቲ ከእግዚአብሔር ጋር ከ 3 ወር በሆላ ሀገሬ ለመግባት አስቢያለው እና ግን ድጋሜ ሌላ ሀገር መሄድ አስባለው ምንም የለኝም ግን የት ሃገር መሰደድ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ አሁን ቤሩት ነው ያለውት ከማዳም. ጋር አልተስማማንም እዚህ

    • @ከልብይርቃልላይንየራቀ
      @ከልብይርቃልላይንየራቀ 6 лет назад

      Sintayehu dinku ዱባይ ይሻላል ማር እኔ ሳውድ ነው ያለሁት ግን ተመልሸ እዝሁ ልመጣ ነው እፍፍፍ

  • @Adme1244
    @Adme1244 6 лет назад

    በርቺ ስለ ካሜራ ስለተናገርሺው ትክክል እኔ እስከ ዛሬ ካሜራ ይኖር አይኑር አልጨነቅም ከምንም በላይ ተመልካቹ አላህ በቂየ ነው ብየ ስለማስብ ።

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል

    ጥሎብኝ ስዎድሽ አላህ ይጠብቅሽ እርጋታሽ በፊትሽን ያሳውቃል ውድድድድድድድ

    • @اللؤوةةء
      @اللؤوةةء 6 лет назад

      ሱባሀነላثريا የረሱል ወዳጅ ነኝ የረሱልወዳጅነኝ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ደ9ዘ

    ዛሬ ገና ነው ያየሁሺ እህት ከልብ እናመስግናለን እፍፍፍፍፍ እረ ስደት በኛ ይብቃ እኔስ ስደት ስቃይ ሆነብኝ ጠዋት ተነስቶ የነሱን ጪህት እና ጨቅጭቅ ለበሽታ ጣለኝ አሁን ምርር ብሎኛል እፍፍ አልቻልኩም አገሬም መግባት አልቻልኩም አሁን ግን ከሞትኩም ልሙት ልጠፋ ነው እህቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @hanatesema1223
    @hanatesema1223 6 лет назад +1

    እውነትሽን እነሱ በሁሉ ልክ ናቸው ነገረ ስራቸው ሁሉ ተገላቢጦሽ ነው ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @genet962
    @genet962 6 лет назад

    ዋው ደስ ትያለሽ እህቴ እናመሰግናለን አወ ደግሞ ስንሄድ ምን ያህክል ማስተማር እንዳለብን አንዘንጋ ቢያንስ ለመምጣት የሚያስቡትን እህቶች ዝግጁ ያደርጋቸዋል

  • @zaynabhayradin1288
    @zaynabhayradin1288 6 лет назад +1

    ትክክል ቆንጆ እኔም ስደት አይኑ ይጥፈ ሲበል በፍስፁም አይመቸኝም ተበረክ ውቢ

  • @mimomima6434
    @mimomima6434 6 лет назад

    ጥሩ ምክር ነው ተምረበታለው እናመሰግናለን

  • @alamyalew1704
    @alamyalew1704 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን በጣም ጥሩ ምክር ና ማስታወሻ ነው በርቺልን እህታችን 😘

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 6 лет назад

    ደስ ስትይ የኔ ድንቡሺየ 😚
    በአካል የማውቅሺ መሰለኝ የት ሀገር ልጂ ትሆኚ ኢትዮ?

  • @kamlaamgamil3715
    @kamlaamgamil3715 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላል እኔ በግሌ ለሁሉም ፅናት ይስጠን በርቺ

  • @ummikalqueen5460
    @ummikalqueen5460 6 лет назад +9

    ፓስፓርት እጅላይ መያዝ በህግ ኣይፈቀድም እህቴ መብታችንም ኣይደለም

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад +2

      እውነት ይህን አላውቅም መያዝ መብቴ እነደሆነ ነበር የማውቀው ለምን ይሆን ንገሪኝ ግን በህግ ፓስፓርታችን በእጃችን መያዝ መብት አለን ባይ ነኝ

    • @ummikalqueen5460
      @ummikalqueen5460 6 лет назад

      Nina Tadesse እኔ ኣረብ ኣገር ነው ምኖረው ከዚ በፊት ኣይቼሽ ኣላውቅም ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ሃሳብሽ በጣም ተመችቶኛል ሰለ ፓስስፖርት ያልሹ ነገር ግን እኛ ኢቃማ እነሱ ፖስፖርት መያዝ ነው ያለብን

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад +1

      አመሰግናለሁ ስለተመልክትሽኝ ግን እኔ የምኑርበት ሀገር ፓስፖርት መያዝ መብት አልኝ ግን አይስጡም እንዳልሽውም መታወቂያው አልኝ ሁላችንም ቡልኖርን መታደል ነበር ግን ይጠፋሉ በለው ስለሚስቡ መስልኝ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад

      Nina Tadesse እህት በትክክል ይጠፋሉ በለው ሰለሚስቡ ነው

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 6 лет назад +1

      እደየ አሰሪዎች ይለያያል ህግ እዳይዙ የሚል አይመስለኝም ምክንያቱም እኔ ፓስፖርም ይቃማውም ከጀ ነውና ግን እደሰዎች ይለያያል እህት

  • @ayaleneshyemaryamlej7166
    @ayaleneshyemaryamlej7166 6 лет назад +2

    በጣም አሪፈ ትምህርት ነው እህት

  • @زهرةكلومبياولو
    @زهرةكلومبياولو 6 лет назад +1

    እረ እኔም እደዚህ አይመሰለኝም ነበር አሁን መዳም በጫህት ልትደፍኝነው ዱዋ አርጉልኝ አዳደየ ብን ብየ መጥፍት አስብና?

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 6 лет назад +1

    ማማዬ እጠይቅሻለሁ ብዬ እየረሳሁት ሌላ video ሰርተሽ መጣሽ ባለፈው በሰራሽው video ወደ ሀገር ከመግባት በፊት ማወቅ ያለባቹ ነገሮች ብለሽ የሰራሽው videoshi ሻንፖ ትንሿን ብቻ እደተፈቀደ ከ350(330)ml ብቻ ነው ሚያልፈው ብለሽ ተለቅ ያለውን በትልቁ ሻንጣዬ ማሳለፍ አይቻልም ይቅርታ ስላልገባኝ ነው እኔ ከoman ስገባ ትላልቅ ሻንፖዎች ኮንድሽነሮች ይዤ ገብቻለሁ የሳኡዲን ኤርፖርት አላውቅም ያሳልፍ አያሳልፍ

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад +1

      በትልቁ ሻንጣ ይቻላል በእጅ እና በ7 ኬሉው ነው የማይፍቀደው

    • @zenayadesale3736
      @zenayadesale3736 6 лет назад

      Firework Zeyede እናመሰግናቸዋለን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @ayusalimashalahmashalh6449
    @ayusalimashalahmashalh6449 6 лет назад

    ማሻላህ እህት ተባረኪ በጣም ትክክል ነሽ ከሁሉም ከተናገርሽው ሥለ መከራከሩን አለማጥፋትሽን አውቀሽ እከራከራለው ብቲ የነሡም ጥፋት ወደአንቺ ይመሉሡብሻል ሌላው ደሞ ሥለ ደሞዝ ሁሉም ባይሆኑም ትክክክክል

  • @hyatehayate9833
    @hyatehayate9833 2 года назад

    ዉዴ አረብ ሀገር መምጣት እፈልጋለዉ ግን እንዴትነዉ መምጣት ምችለዉ በናትሽ ንገሪኝ

  • @loveismilkbutnotderink8385
    @loveismilkbutnotderink8385 6 лет назад +3

    ወላይ እውነትሽን ነው እኔም ከመምጣቴ በፊት አውሮፒላን ሲያልፍ ሁሌ እኔንስ ምቼ ይሆን የምትወስደኝ እያልኩ አማርር ነበር

    • @خليلال-ح2ذ
      @خليلال-ح2ذ 6 лет назад

      ሰሚራ ቢንት ነስሪያ ውነትሽን፡ነው፡ወላሂ፡እዳዛ፡ማለት፡አልነበረብንም፡መቸም፡አላህ፡ብሎት፡ነውጅ፡አሥታወሽኝ፡አውሮብላን፡ና፡ውሠደኝ፡እል፡ነበር፡እቀዬ፡ላይ፡ሆኘ

    • @asiyataffara4700
      @asiyataffara4700 6 лет назад

      እኔእሪንጌተወስዳብኛልበስደት

  • @meseretmeseret5950
    @meseretmeseret5950 6 лет назад

    የኔቆንጆ በጣም እነመስገነለን ቀጥይበት እዉነትሸን ነዉ ሰደትን ሳያዩየሚሳደብ አሉ

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 года назад

    የት አገር ነው የአለሽው ነገረኝ በውስጥ መስመር

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 6 лет назад +1

    ደሞዝማ ሊያሳብዱኝ ነው ከምር ምራቄ ደረቀኮ ለፍልፋ ለፍልፋ እነሱ ባላቸው ጊዜ ነው ሚሰጡት ሲፈጥረኝ ከአንድ አላህ በቀር ማንንም አልፈራም ልክ ልካቸውን እነግራቸዋለሁ ወላሂ በደሞዝ የመጣ አንድ አመት አብራኝ የሰራች ልጅ ዘመዶቾ አስጠፋት

  • @خالدالقحطاني-ض8ن
    @خالدالقحطاني-ض8ن 6 лет назад

    ትክክል ነሽ ኒና ያነሳሽው ሀሳብ በጣም ቆንጆ ነው ።ግን የሚመጡ አሁን የክፍለ ሀገር ልጆች ናቸው በብዛት ።ግንዛቤው የላቸውም ትንንሽ ናቸው በጣም ያሳዝናል።

    • @طيباطيباا
      @طيباطيباا 6 лет назад

      خالد القحطاني ቆንጀሐቲ።ልክብለሸል.ቀጥይበቲ

  • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ

    ውይ እርጋታሽ ደስ ይላል ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ አላህ ይጠብቅሽ

  • @tgtudtufytjgy1977
    @tgtudtufytjgy1977 6 лет назад

    ደስ ስትይ እግዚአብሔር። ይባርክሽ እህቴ ያለሽን ተሞክሮ ስለሀረብ አገር ለእህቶቻችን ስለምታካፍይ እህቴ በርቺ.....

  • @fathimakhan2212
    @fathimakhan2212 6 лет назад +1

    እህት አለም ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነትሽን ነው ያነሳሻቸው ሀሳቦች ትክክል ነሽ

    • @somia1248
      @somia1248 6 лет назад +1

      Ok👍👍👍👍

  • @ሮማንአሊወሎየዋ
    @ሮማንአሊወሎየዋ 6 лет назад +3

    እናመስግናለል። ቆንጆየ

  • @fasikaabebaw2715
    @fasikaabebaw2715 6 лет назад +2

    አመሰግናለሁ ኒናየ ምክርሽ ሁሉ በጣም አሪፍ ነው። በርች

  • @saragnytom2220
    @saragnytom2220 6 лет назад

    አዋ አዲሰ ቆንቆ ማትችል ከሆነ 70 ዲናር ነው ሚከፈሉት ቆንቆ ሚቸል 85 ወይ 90 ነው ሚከፈል ሰማ ማነው ልንተዋወቅ ንችላለን

  • @ወለተ.እየሱስየድንግልማር

    lIove Maml አመሰግናለው እህቴ ስለምግርሽ። እግዛብሄር ያክብርሽ

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 6 лет назад

    የኔ ድቡሽቡሽ አመሰግናለሁ ስለፀባይይይ ያልብው ዋውው እና እራሳችንን መንከባከብ ላልሽው ለኔ ባሁኑ ሰሀት ላለሁበት ሁኔታ አሪፍ ምክር ሆነልኝ ኑንየ እሽሽሽ ምክርሽ እውስጤ ግብትትትት ነው ያለ ውድድድ

  • @kuwaitvip5756
    @kuwaitvip5756 6 лет назад +3

    እውነትሽ ነው እነመስግንሽአለን

  • @homebt4461
    @homebt4461 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰለመልካም ምክርሽ ከተናገርሽው ውስጥ አንድም ስት የለው ትክክል ነሽ

  • @sameramehamed1600
    @sameramehamed1600 5 лет назад

    እህት እናመሰግን ጥር ምክር ነው ግን የኔ መዳም በጣም ውሸተኛ ነች ሀገር ልልክሽ ነው ያለችኝ ነው የምሰራው ባህሪ ነው ላይ ቦታ መሄድ እችላለሁ ኢትዮጵ ሆጃ እስከ ሞላ በላኝ እባካችሁ

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 6 лет назад

    እናመሰግናለን እህቴ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጠብቀን ።

  • @skytele5319
    @skytele5319 5 лет назад

    Egziabeher yibarkish ehte ye Tawahido lij ❤❤❤❤tikikil new

  • @zaharatube338
    @zaharatube338 3 года назад

    ጎበዝ በርቼ አላህ ያበርታሽ

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና

    ሁሉም ያልሽው ትክክል ነው የኔ ቆንጆ ምክርሽ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @betlehmabebe7297
    @betlehmabebe7297 6 лет назад

    እውነትሽን ነው ማሬ ምክር ብቻ ሳይሆን እውነታ ነው እሕት በጣም ነው እማመሰግነው 💖💖💖💖💖

  • @ቅዱሥገብርኤልአማላጄነውእ

    አሥተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ

    Uuuufi ኡኡኡፍፍ ቴይ እንጅ እህቴ እኔማ አልቻልኩም ጌታ ይርዳን እንግዲህ በጣም አመሰግናለሁ

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад

      ልክ ነሽ እኔ እንዲህ ነው የተስማኝ

  • @betyyelovebetyye1869
    @betyyelovebetyye1869 6 лет назад

    ስላምሽ ብዝት ይበል እህቴ የምር ሁሌም ይዘሽ የምታስተላልፊው መልክት 100% ትክክልነሽ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @saragnytom2220
    @saragnytom2220 6 лет назад

    አሮማ ነች ምላልባት ላቃት እችል ይሆናል ሰልክህ ካመንት ላይ ፃፈ እና እናወራለን እኒም ሰኡዲ ነበርኩ ራየድ መልፈሓ

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 6 лет назад

    በአሁኑ ግዜ ስንሳፈር ትላልቅ ሻንጣ የፈቀዳል ወይ ምሳሌ አንድ ሻንጣ 30 ኪሎ ብቻ ነው ወይ???

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад

      ከዚህ በፊት ቪዲዬ አልኝ እይው አመስግናለሁ

    • @rahelsolomon6989
      @rahelsolomon6989 6 лет назад

      Sintayehu Tesfaye ke 1 wer befit new yetesaferekut yehewelesh yenemebet hulet 23 ,23 kilo yemiyez shantana bejesh degemo 7 kilo yefekedal

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 года назад

    ዋውውውው

  • @emu1070
    @emu1070 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ አረፍ ምክር ነው እናመስግናለን በርችልን

  • @sofiyasofiyahussen9412
    @sofiyasofiyahussen9412 6 лет назад +11

    የኔ ቆጆ ሠው የመሠለውን ማስረዳት ወይም ማሳወቅ በጎ ነት ነው ሆዴ

  • @ifnanandilhamtube2894
    @ifnanandilhamtube2894 5 лет назад +1

    ድንቡሽቡሽ 😘😘😘😘😘

  • @ወለተ.እየሱስየድንግልማር

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እናት። ሰለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @mehretabule8767
    @mehretabule8767 5 лет назад

    እሺ ማማዬ እናመሰግናለን

  • @banchayehualemayehu7034
    @banchayehualemayehu7034 6 лет назад

    ደስ ስትይ ይወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው እናመሰግናለን

  • @ameenaameena4518
    @ameenaameena4518 6 лет назад

    ምችት ይበልሺ እህቴ ምንግዜም እወዲሻለሁ
    ታዝናኝኛለሺ

  • @ሀገሬእናቴናትኢስላምነውሂ

    የኔ ማር ሰላምሺ ይብዛ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ፓሰፖርት ነበረኝ ሰወቹ አሳድሰው ሁለት አወጡልኝ እና አዱን ይዤ ነበር ታድሷል ከዚያ ም ተሰርዟል ይለኛል እንደት ማድረግ እችላለሁ ወይንም መልሼ ማሳደስ እችላለሁ ወይስ አይቻልም ?? ሀገር መግባት ሰለምፈልግ ነው በቅርብ ግዜ ተባበሪኝ እህት

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад

      ሀገሬ እናቴ ናት ኢስላም ነው ሂወቴ አልገባኝም ግን ፓስፖርትሽን ሁለት ሁነ ማላት አርጊው ተስርዟል አዲሱ ታድሷል ማለት ነው

    • @ሀገሬእናቴናትኢስላምነውሂ
      @ሀገሬእናቴናትኢስላምነውሂ 6 лет назад

      Nina Tadesse አወ ሁለት ነበር ኩትራት ነበርኩ አገሬ አላሰፍሩኝ ሲለ ከምሰራበትወጥቻለሁ ለዛ ነው የጠየኩሺ አዱ ባስፖርቴ እኔጋ ነው አድስ ነኝ ለኮመት

    • @የመርሳልጅነኝ-ጐ9ረ
      @የመርሳልጅነኝ-ጐ9ረ 6 лет назад

      ሀገሬ እናቴ ናት ኢስላም ነው ሂወቴ እኔም እንዳንችው የተሰረዘ ፓስፐርት ይዣለሁ አዲሱ ግን ከነሱ ጋ ነው እና የተሰረዘውን ማሳደስ ይቻላል?

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад

      ሀገሬ እናቴ ናት ኢስላም ነው ሂወቴ ጥፍታችሁ የምትስሩ ከሆንፕ እኮ በዚህ የተነሳ ትያዛላችሁ የታደስው ካላለቅ እንዴት ማሳደስ ይቻላል ግን እካባቢ ወደ ሚገኘው ኢምባሲ ደውላችሁ ጠይቁ እህቶቼ እግዚአብሔር ከእናነተ ጋር ይሆን

  • @YeshibehayluYeshibehaylu
    @YeshibehayluYeshibehaylu 3 месяца назад

    መልስ እድትመልሽልኝ???

  • @rakit1644
    @rakit1644 6 лет назад +2

    Ninaye ጥያቄ ጠይቀሽ እኮ አልመለሽልኝም ስለ indulekha oil እና chebe powder please ካወቅሽ መልሽልኝ ገዝቼ ልጠቀመው ፈልጌ ነበር። በተረፈ ለትምህርቶችሽ እናመሰግናለን👉💕💓💗

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад

      ለወሬ መቸኮል አይሆንብኝ ግን አሁን ስለ ሁለቱም ዘይቱች ለማጣራት ሞክሬለው ተጠቅሜው አላውቅም ግን indulekha oil ኳታር ላይ እንዳይሽጥ ታግዷል በዶክተር እውቅና የተስጠው አይመስለኝም ግን ነገ በደንብ አጣራ እንግርሻለሁ ለአሁን ይህው

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 лет назад

      Nina Tadesse እሺ Ninaye አመሰግናለሁ

    • @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
      @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 6 лет назад

      Rakeb tamrat Yemen oil naw ?
      Hair oil kehone hendochun metyek naw

    • @tigistalamraw2249
      @tigistalamraw2249 6 лет назад

      Rakeb tamrat እህቴየ እኔ እድማውቅው ማለት ማንኛውንም አይነት መርት ስትጠቀሜ መገዛት ያለብሽ የሀበሻ ብልሽ ውይም በሀገራችን የምናውቃቸው ቤሁኑ ለውድፍትም ጠሩ ያሁናል ግን እኔ ልነገርሽ sunsilk 7olLs mlx የሚለውን ሞክሬው ብጣም አሬፍ ነው

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 лет назад

      Tringo ALmeraw እሺ ማማዬ አመሰግናለሁ እናም ይሄ oil የአሰሪዬ እህቶች በቅርብ ገዝተው እየተጠቀሙት በጣም አሪፍ ነው ስላሉኝ ነው የጠየኩት ማለት ገዝቼው ስጠቀመው በኋላ እንዳይጎዳብኝ ፀጉሬን ነው
      Chebe poweder ደግሞ አፍሪካኖች በብዛት የሚጠቀሙት ነው ልክ እንደ ሂና ነው internet RUclips ላይ አይቼ ነው
      ፀጉሬ በተፈጥሮ ያድጋል መካከለኛ ነው ቁመቱ ሉጫ ነው ግን ቅጥነቱ የፍየል ጭራ ነው እኔ የምፈልገው እንዲበዛልኝ ነው። የሚያበዛ ነገር መላ ካላችሁ ሹክ በሉኝ ።

  • @asnakechadugna2413
    @asnakechadugna2413 6 лет назад

    እነመስግነለን በጠም ተጠቃሚ ነገር ነው እግዚአብሔር ይበርክሽ ።

  • @sarabelaynehweyzerukeletas6075
    @sarabelaynehweyzerukeletas6075 6 лет назад

    ማሬ ትክክል እግዚአብሔር ይስጥ እነም እንደዝ ቀኖችን እዬቀነስኩ ነኝ እግዚአብሔር ን

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    እናመሠግናለን እህት አዎ ሥደት መጀምሪያ ለምን መጣን የሚለዉ ጥያቄ ሁሌም በልባችን ማድረግ አለብን እዝህ ሥንመጣ ገና በሥድሥት ወር እንቀየራለን ጅንጅን ምናምን ብዙ ነገር እኔ ግን የመጣሁት ሁሌም በልቤ ነዉ የመጣሁት ለብር ነዉ ሠዎሥት ኢማራም ሆነ ሹጋ ግድ መሥራት አለብን ነገ ሥንሄድ ሀገራችን እዳቅማችን መኖር እችላለን ዛሬ ካልሠራን እደ ዱሮዉ የቤተሠብ ጫና መሆን በጣም በጣም ደባድ ነዉ

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад

      በሚቅጥለው ቪዲዬ ላይ እካትተዋለሁ በስፊው እናወራበታልልን

    • @ofauisymada5333
      @ofauisymada5333 6 лет назад

      የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق ufays

  • @almazs6214
    @almazs6214 6 лет назад

    ልክ ነሽ እህት ጣም የተመቸሽኚ ቀጥይበት ክክክክ እኔም ስት መቶ ቀን ቀረኚ ስል ነበር

  • @alamdonfa9992
    @alamdonfa9992 6 лет назад

    በርቺ ጎበዝ

  • @ወለተ.እየሱስየድንግልማር

    እናት ሲመችሽ መልሽልኝ እኔ ፓስፖርቴ ካለቀ ማዝያላይ ነው። የምሳፈረው ደግሞ ጥር ነው ምን ላድርግ። እናት

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад

      ኢንባሲ መሄድ አልብሽ ወይ ማሳደስ ወይ በነጭ ወርቀት ያሳፍሩሻል ህጋዊ ከሆንሽ

    • @ላስታመውብቻየንየስዴትኑሮ
      @ላስታመውብቻየንየስዴትኑሮ 6 лет назад

      Nina Tadesse አሳድሽው እኔ ልኬው እንዳለቀ ታድሶ መቷል ኢንባሲ

    • @ilovemaml4359
      @ilovemaml4359 6 лет назад

      ወለተ.እየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ emtsaferi kehone zim blesh mehid tchiyalesh gin br passportu memels atchiym memeles kalfelegsh zim blesh mehid tchiyalesh batasadshiem chigr yacht lewm etio masades tchiyalesh

    • @tsigeylfrutsrtobagohaiek9414
      @tsigeylfrutsrtobagohaiek9414 5 лет назад +1

      እኔግን ዱሮም ስደትን አልወድም ነበር ይኸው እየጠላው መጥቼ አሁን በጣም አስጠልቶኛል ምርር ብሎኛል ምንትመክሪኛለሽ የኔማር ቤድዮሽ ትምህርት ይሰጣል ብየአስባለው

  • @NN-tw5pz
    @NN-tw5pz 6 лет назад

    ባርቾ እናመሰግናለን በሌላ ቪደወ በተስፋ እጠብቃለን

  • @lidiyagutema8112
    @lidiyagutema8112 6 лет назад

    የኛ ቅመም በጣም አሪፍ መረጃ ነው በርቺ

  • @አላህነውጌታችንሙሐመድነው

    በጣም እናመሰኛለን ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ ነው ግ ን የ አነጋገር እስታይልሽን ዲቦራ ከምትባል ዩቲዩበር ኮፒ የቀዳሽው ይመስለኛል ያ ቅር አስብሎኝል እራስን መምሰል በጣም ያስደስተኛል ዲቦራ ስታወራ ልክ እንዳቺ ናት አላውቅም ብቻ

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад

      አመሰግናለሁ ስለተመልክትሽኝ ሌላም ስው ብሉኝ ያውቃል ግን ፍጹም ከዲቦራ ጋር እመሳስላለሁ ብዬ አላስብም የት እና የት ዲቦራ hahahah. እቺ ልጅ እህቴ ናት እንዴ

    • @alimazamerga29
      @alimazamerga29 6 лет назад

      አዎ ሰው እራሱ ሲመስል ጥሩ ነው ስለዚ ለቅዲ ቅጂ ዶቦራ በቀጥታ ማዳመጥ ይሻላል እኔም ቅጂ መሆኑ አይቼ ነው አዲስ ነገር ስሪ በሚል ነው ስለ ግሙሩክ መልክት ያስቀመኩኝ

    • @sadatesfaye671
      @sadatesfaye671 6 лет назад

      ዊይ ሀበሻ ሀሲድ እኮናን ግን የሰው ሞራል መንካት እንወዳለን ከቁም ነገረሩ ይልቀ የነሱን ገፅታ ነው የምናነብ ይገርማል እከሌን መሰልሽ ኮርጀሽ ነው በኩረጃ ማንም ማንን አይመስልም አንዳንድ ሰወች በተፈጥሮ ልንመሳሰል እንችላለን መልካችን አነጋገራችን ፍጥነታችን ሌላም ሌላም

    • @አላህነውጌታችንሙሐመድነው
      @አላህነውጌታችንሙሐመድነው 6 лет назад

      sada tesfaye ይቅርታ እህት ግልፁን መናገር አሲድነት ሆነ እንዴ የመሰለኝን ተናገርኩ ከ ዲቦራ የወሰድሽው ነገር ያለ ይመስለኛል እራሲሽን ሁኚ አልኩ እኔ ስለመልክእክቱ ምንም አላልኩ ደግሞም በጣም ደጋግሜ አስቤበታለው ላለመናገር ነገር ግ ን ህሊናዬ እንድናገር ስላስገደደኝ ተናግሬያለው ኮመንት ደሞ የመሰለሽን ምታስቀምጪበት....

    • @selamawitselam1671
      @selamawitselam1671 6 лет назад

      Ava’s Ijolina ብትመስል ባትመስል ምን ጭንቅ ጥብብ ይደርጋል መልክቱን መስማት አይሻለንም አንድ ከኛ ብትወጣ ኧረ ተዋት

  • @prime325
    @prime325 6 лет назад

    ዋው

  • @እየሱስያድናልየጌታልጅ

    እህቴ ተባረኪ ጥሩ ምክር ነው በርች የኔ ቆንጆ

  • @ላታህዘን-ተ4ዠ
    @ላታህዘን-ተ4ዠ 6 лет назад

    በጣም ልክነሽ እኔም በቅርብ ገቢ ነኝ ኢሸአላ

  • @AaAa-eh8ue
    @AaAa-eh8ue 6 лет назад

    እናመሰግናለን አስታዋይ ነሺ

  • @samiramurad2447
    @samiramurad2447 5 лет назад

    ሰያሽቃብጡ.ነው.ማር.አገራችንን. የላይንው.ነገር.ሁልም. አርብአገር.መተን.ነው.ዩውቀንው.ሁልም.ፍልግቱ.አሳከተ. ነው.ለተቀማጭ.. ሰማይ. ቀርብነውየብልላ.

  • @betybetyy9065
    @betybetyy9065 6 лет назад

    እርጋታሽ ብቻ ብዙ ነገር ያስተምራል በርቺ እህቴ

  • @ababechargua6733
    @ababechargua6733 6 лет назад +1

    ስለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን 😍😍💖💖💖💚

  • @amazonidhdjdhsjsjg6674
    @amazonidhdjdhsjsjg6674 6 лет назад

    ውድ እህታችን እናመሰግናለን ትክክል ነሽ በርችልን

  • @zdfker5469
    @zdfker5469 6 лет назад

    ዋዉዉዉ ደስየሚል መልእክት ነዉ በርቺልን

  • @zinuyemariyamlijzinu2017
    @zinuyemariyamlijzinu2017 6 лет назад

    ዉዳ እህቴ ትምህርትሽ በጣም አሪፍ ነዉ ሁሌ እከታተልሻለሁ በርቺ ግን fbሽ እና እንስትግራም ላይ ፈልጌ አጣሁሽ በሊንክ ብታስቀምጪልን ከቻልሽ

  • @saedaandres8205
    @saedaandres8205 6 лет назад

    እኔ ባክስቴ ደራ ነው የመጣሁት ካንቺ በምን አሳለሁ ብየ 16 አመቴ የተለከፍኩ እስካሁን ስደት ላይ 7አመቴ አትምጪ እያለችኝ ነው የመጣሁት አልሀምዱሊላህ እኔ የፓስፕርቴ ኮቢ አለኝ

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 6 лет назад

    እናመሠግናለን እህታችን እድሜውን ይሥጥሺ ማር

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ

    ዋውውው!! በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን!!!

  • @hawa.jezakllahkire7160
    @hawa.jezakllahkire7160 6 лет назад

    ትምርትሽ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @nejuhaveshawit3999
    @nejuhaveshawit3999 6 лет назад

    ገና ዛሬ ሳይሽ ደስ ምትዪ ልጅ ነሽ so ቀጥይበት

  • @አይናለምበቀለ-ቨ7ኰ
    @አይናለምበቀለ-ቨ7ኰ 6 лет назад

    እናመሰግናል የእውነት ምርጥ ትምህርት ነው

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 6 лет назад +2

    It's good advice bless you

  • @tgkonjo2667
    @tgkonjo2667 5 лет назад +1

    እህቴ በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው

    • @MJ-py2np
      @MJ-py2np 5 лет назад

      Wddddddddddd😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😗😗😍😍😗😍

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ

    ዋው ማኛ ምክር በጣም ጥሩ ነው

  • @SBABabba
    @SBABabba 6 лет назад +4

    ጎበዝ በርቺ ጠቃሚ መረጃ ነው

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад +1

      አመሰግናለሁ አነተም በርታ

    • @SBABabba
      @SBABabba 6 лет назад

      Nina Tadesse telegram kalesh awureng @Sayawu

    • @asne.beretoedebele4711
      @asne.beretoedebele4711 6 лет назад

      SBA Babba enmsgenalen.arefi.marga.new.enstwel😍

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse  6 лет назад

      እሺ