እድሜን ሚያሳጥሩ መላው ጤናን ሚያቃውሱ አደገኛ ምግቦች ብዙ ሰው የሚመገባቸው |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • In this video we will discuss about food that are not good source for vitamin and minerals
    --------------------------------------------------------------------------
    ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
    ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
    የሁሉ ምርጫ…
    -------------------------------------
    DISCLAIMER; This Channel Does Not
    Promote or encourage Any Illegal
    Activities, all contents provided by this
    Channel is meant for EDUCATIONAL
    PURPOSE Only.
    ------------------------------
    - Visuals | elements.envat...
    - Voice-over Recording, Audio and Video Production by DR HABESHA INFO
    -----------------------------------------------------------------------------------
    #doctorhabeshainfo2 #drhabesha #doctorhabesha #ዶክተርሀበሻ #ዶክተርሀበሻኢንፎ
    #አጭርርቀትየማየትችግር
    #ረጅምርቀትየማየትችግር

Комментарии • 70

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 2 месяца назад +6

    ዶክተርዬ ዘመንል ይለምልም ክፉ አያግኝህ ሳትሰስት ያለህን እውቀት share ስለምንታደርገን እጅግ እናምግናለን ነገ ግን አረብ ሀገር ላይ ያሉት ምግቦች በብዛ ይህን የመሰሉ ናቸው በመጠኑ መጠቀም ይሻላል እላለሁ ጌታ ይጠብቀን ከዘይት አንጻር ምን እንደምንጠቀም እንጠብቃለን ሰለም ለሀገራችን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 месяца назад +18

    አህለን ዶክተር አላህ ይጠብቀንጂ አረብ ሀገር ያለዉ ምግብ ይሔዉ ነዉ እኔ ቂጣ እና ቶስት አብዝቸ እወዳለሁ አለቀልሽ በለኛ 😂😂

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 2 месяца назад +4

      ሲጀመር አረብ አገር ሌላ ምግብ አለ እንዴ ልክ ኢትዮጵያ ከቤት እኝጀራ እንደማይጠፋ አረብ አገርም ኮብዝ ከቤት አይጠፋም በተለይ ቤሩት ለዛም ነዉ ኮብዝ ልብናኒ በመባል የሚታወቀዉ

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 2 месяца назад

      @@seada9327 አዎ እማ ኮብር እንደ እጀራ ነው የሚጠቀሙት ቤሩት
      ዱባይ ደግሞ ሩዝ ከቤት አይጠፋም ኮብዝ አሎፎ አልፎ ነው የሚጠቀሙት

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 2 месяца назад

      እረ እኔም ሁሌ ነው እምበላው

  • @user-pq8kw7rf8u
    @user-pq8kw7rf8u 2 месяца назад +7

    እናመሰግናለን ዶክተር እስኪ የውጭ ማለቴ ሱፐር ማርኬት የሚሸጡት ወተትና እርጎወችስ ስለጉዳትና ጥቅማቸው ስራልን

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 месяца назад +7

    አህለን ዶክተር እኛ የምዳም ቅመሞች ይከ ነው ምግባችን አላህ ይጠብቀን ያረብ
    እናመሰግናለን🎉

  • @user-zj3fx3lw5r
    @user-zj3fx3lw5r 2 месяца назад +5

    ታዲያ የምን ዘይት እንጠቀም መልሱን እንዴት እናገኛለን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 месяца назад +7

    እንዴው በጥቅሉ እግዚአብሔር ይጠብቅን እንጅ የዚህ ዘመን ምግብ ና መጠጥ በሽታ ነው የሀገሬ ምግብ ናፍኝ አረብ ሀገር ካለስንዴ ዳቦ በቀር ሌላ ምን አለ ሩዝስ እንዴት ነው ዶክተር?

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne 3 дня назад +1

    እናመሰግናል 0:41

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 2 месяца назад +8

    እና የምን ይመከራል ከዘይት አንጻር ? ዶ/ር ምላሽህን እንጠብቃለን

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  2 месяца назад +5

      መፍትሄውን ይዤ ቀርባለው::

    • @yenebecha7099
      @yenebecha7099 2 месяца назад

      @@DRHABESHAINFO እናመሰግናለን እንጠብቃለንም

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 2 месяца назад

    Thank you dr egna hager yemishetew ye nuge zeyte endate tayewalehe

  • @user-xz3rv8pd9x
    @user-xz3rv8pd9x 2 месяца назад +4

    Enamesegnal doctor

  • @rahel6046
    @rahel6046 2 месяца назад +3

    ሌላውን መተው እችላለው የዘይቱ ነገር ምን ይሻለኛል ወየው ዘይት

  • @Yohannes_21
    @Yohannes_21 Месяц назад

    Enamesegenal dr.

  • @kidaneal7758
    @kidaneal7758 Месяц назад

    enamesgnalen wendm tebarek

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር በስደት ያለነው የዘወትር ምግባችን ዳቦ ነው 😅

  • @zena4992
    @zena4992 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር አረብ አገር ምግባቸው አንተ የገለፅካቸው ናቸው እኔ እማ በየቀኑ መታመም ሁኗል ስራየ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 2 месяца назад +1

      አኔም ጉንፋን አይለቀኝም😢😢😢

  • @user-eb6eg7pc3h
    @user-eb6eg7pc3h 2 месяца назад +1

    ሕግዚሃብሄር ቸርነት አለን አረብ አገር ዶክተርዬ

  • @user-dl2el4yl8v
    @user-dl2el4yl8v 2 месяца назад +1

    It is good advice thank you!!!

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne 3 дня назад

    ዶ/ር ይኑሩልን እናመሰግናልን

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q 2 месяца назад

    እናምሰግናለን ዶክተር ሌሎችን አልጠቀምም የዘይቱ ነገር እሪ ነው

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 месяца назад

    THANK YOU Dokter.

  • @user-nf1gr5bv4h
    @user-nf1gr5bv4h 2 месяца назад

    ተባሩክልን ዶ/ር ጥሩ ግንዛቤ አግኚቻለው❤❤❤

  • @mulualemtesema1121
    @mulualemtesema1121 2 месяца назад

    Thanks Doctor

  • @betibeti409
    @betibeti409 2 месяца назад +1

    ፉርኖ ዱቄት ጥቁሩስ ጥሩ ነው ወይስ እሱም ጤናን ይጎዳል ዶክተር?

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 месяца назад

    ትክክልነህ ዶክተር በተልይ የሱቅ እሲሬ መርዝነችው

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 2 месяца назад +4

    ዶክተር አረብ ሀገራት ይሄ ነዉ ምግባቸዉ

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g 2 месяца назад +1

      አይ ዶክተር ይሄንንም የማያገኙት አሉ ስለመረጃህ እናመሰግናለን

  • @fassilKahel-hd1qk
    @fassilKahel-hd1qk 2 месяца назад

    ያስመሠግንሀል!!!ከልቤ ነው❤

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt 2 месяца назад

    Doctor Tebarek

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 Месяц назад

    ዶክቶር ,ዳን እንደት ነህ ወንድሜ ላንድ ወር ,ጠፍቼ ነበር ብዙ ትምህርት አልፎኛል መሰለኝ

  • @mayareditube3182
    @mayareditube3182 Месяц назад

    ምን አይነት ዘይት እንጠቀም ያለው ገበያ ላይ የሱፍ ዘይት ነው

  • @user-rv4pz1wt7b
    @user-rv4pz1wt7b 2 месяца назад +2

    ስንዴን ቀቅዬ መብላት አዘወትራለሁ ችግር ያመጣል ዶ/ር

    • @user-rv4pz1wt7b
      @user-rv4pz1wt7b 2 месяца назад

      @@MikeAsmare3308 ስድ አሳዳጊ ስድብሽ ሲደብር

    • @SamsungJ-oe8fh
      @SamsungJ-oe8fh 2 месяца назад

      @@MikeAsmare3308 🤣🤣🤣🤣

  • @obsinnettokkumma40
    @obsinnettokkumma40 2 месяца назад

    egziabher yetabiken engiy lelawun metaw yechelal zaytun & furno duket besew hager yalenew kemwtakem mircha yelanem betelay be arab hager😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidisttesema9271
    @kidisttesema9271 2 месяца назад +2

    ሱፍ እኮ የቅባትዕህል ነው ተሳስቶ ይሆናል

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 месяца назад +3

    አይ ዶክተር እኛ ባረብ ሀገር ያለን የዘወትር ቀለባችን ነው አገሩን ጥለን መውጣት ነው ያለን አማራጭ ገንዘብ ከጤና አይበልጥም😢😢😢😢

    • @Elsa-tg1ec
      @Elsa-tg1ec 2 месяца назад +1

      ጌታ ይጠብቀን ኩብዝ ጥቁሩ ይሻላል የኔ ውድ shuger free ስለሆነ

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g 2 месяца назад +1

      እርፍ

  • @user-np2fv2kg2m
    @user-np2fv2kg2m 2 месяца назад

    Enas temesgen yesnda dabo new yemwedew

  • @tsehaytadesse346
    @tsehaytadesse346 2 месяца назад +3

    እናመሰግናለንዶክተርዳኔባለፈውያስተማርከንየደምቧንቧመጋገርእርድናሻይቅጠልንእንደትነውእምንጠቀመው

    • @aaaffff1698
      @aaaffff1698 2 месяца назад

      እርድ እንደሻይ አፍልተሽ ነው የምትጠቀሚው

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 месяца назад

    እኔን በጣም የቸገረኝ የዘይቱ ነገር ነው

  • @hggff9535
    @hggff9535 2 месяца назад

    ችግር ነው ባለንበት ሁኔታ ምን እንብላ ምባቸው ይህው ነው መሺቶም ነግቶ ካልበላን ስራው እንደት ይቻላል ለራሳችን እንኳ እናዘጋጂ ብንል ጊዜም ሰአት የለን 😢ብቻ ሁሉም ለበጉነው

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 2 месяца назад

      አይ አንች ላዘጋጅሥ ቢባል አረብ ሀገር ከባድ ነው ፈጣሪ ከሠው ቤት ይገላግለን

  • @abebae2244
    @abebae2244 2 месяца назад +1

    Ok fructos orgalactos

  • @rufu3986
    @rufu3986 2 месяца назад

    ለጨጎሪትሎችንእዲትእናጥፍሥራልንን🎉🎉

  • @EnjibuMulgeta
    @EnjibuMulgeta 2 месяца назад

    Ena masaginalen docter yagabse bihonis?

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh 2 месяца назад

    የዘይቱን ነገር ምን እንጠቀም

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amesegnalhu berta ❤

  • @user-dl2el4yl8v
    @user-dl2el4yl8v 2 месяца назад

    ስለ ሩዝ ያለውን ነገር አብራራል ወንድም

  • @user-mw5ui6kd7h
    @user-mw5ui6kd7h 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pv9bd2nt6w
    @user-pv9bd2nt6w 2 месяца назад

    ሞን አይነት ዘይት እንጠቀም?

  • @tlul8666
    @tlul8666 2 месяца назад

    ምን እንብላ ማለቴ ነው

  • @tlul8666
    @tlul8666 2 месяца назад

    ዶክ እንዴት ነህ ከፍሬ የሚጨመቁ ዘይቶች የሚያመጡትን ችግሮች ነገርከን የወይራ ፍሬ ዘይትስ የኑግ ዘይት ደግሞ ከኮልስትሮል ፍሪ አይደለም ይባላል ዶክተር አንተ እውቀትህን ማካፈልህ ጥሩ ነው ግን በኛ አቅም ማለትም ብዙሃኑ የኑሮ ደረጃ ማለቴ ነው ምን ትመክረናለህ

  • @muluye333
    @muluye333 2 месяца назад

    አይ ዶክተር አሁን አገራችን ያሉ ዘይት ይኽ ነው ሌላ አማራጭ ካለ ንገረን እንደ ዱቄቱ ሰንዴ እናሰፈጫለን ዘይቱ ግነ በሞን እንተካው

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 2 месяца назад +1

      ቅቤ ገዝቶ ማንጠር ወይም በቅመም አሺቶ ማስቀመጥ እና አሱን ወጥም ሆነ ሌላ ስንሰራ እሱን መጠቀም

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 2 месяца назад

    Weyi gudi igna arebi ageri migibachin newu😢😢😢😢

  • @user-hk1fv6ti4y
    @user-hk1fv6ti4y 2 месяца назад

    Allah yix abqn😢

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤😢

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 2 месяца назад

    Thank you dr egna hager yemishetew ye nuge zeyte endate tayewalehe

  • @user-nn1pq4qn1h
    @user-nn1pq4qn1h 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amsegnalhu berta ❤