Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም የምወድህ የዘመኑ ምርጥ ሠው ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እመቤቴ ትጠብቅህ ምና አለ ሠዎች ሁሉ እንደአንተ ቢሆኑ😘
መፀሀፍህን ሳነብ ኢትዮጵያን አለምን ነው ምታዞረን አቤት የሀገር ፍቅር አቤት የሀይማኖት ጥንካሬ በተለይ ስራ ላይ ያሉ በየገዳማት ያሉ አባቶች ከፀሎት አይቦዝኑ ከስራ አይቦዝኑ ስራን እንውደድ ወገኖቼ ❤😍
ከየት ነዉ እንዲህ አይነት እዉቀትና እይታ የሚገርም እኮ ነዉ አንድ አገር ኖረን የአስተሳሰብ ልዩነታችን የሰፋዉ!ከላይ ሲሰጥ እንዲህ ነዉ እግዚአብሔር ጥበቃዉ ከሞገስ ጋር ያድልህ አሜን
በእውቀት የደረጀህ ምርጥ ሰው ልክ እንደ መፅሀፎችህ ንግግርህም ልብ አንጠልጣይ ተባክ።
የኔ ድንቅ ደራሲ እመጉዋ ቆላ መንዝን ቁጭ ያደረገ ምርጥ ሰዉ 💚💛💗
እምዬ ሚኒሊክ የኢትዮጲያ ጀግና ንጉስ በጣም መሳጭ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶ/ርጎንበስ ብዬ እጅ ነስቻለሁ እንደ እናንተ አይነቶችን ያብዛልን መድኃኒትአለም
በጣም የምወደውና የማከብረው በስጋም በነፍስም የታደለ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
Here you are my hero ! Respect you all the time
ከማድነቅ በላይ ሌላ ቃል ስለሌለኝ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
What a wonderful lesson! Keep it up! 💚💛❤️👌👍🙏
Dear: Manay thank you so very much for the man speech is good.
በጣም በእሚገርሞ ሁኔታ ነው የገለጹት
ተባረክልኝ ዶ/ር አለምአየሁ ዋሴ 💕
ዶ/ር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
The government is people I think all of us have equal responsibility to build our country. We need to stop wishing the government will save our country..
ዋው እደዚህ አይነት አነጋገር ሙድ በጣም ወደኋላ ወስድ አርጎ ነገር አሁንም ቢዥ የሚለው ባይቀጥል ያስብላላ በነገራችን ላይ የይሁዳንያን የመጀሪያ መፅሃፍ ቅዱስ በየ 7 ዓመት አትዝሩ ምድሩ ይረፍ የሚል የግዛብሄር ቃል አለ እሂንም ያከብራሉ ሳይዘራ እደተዘራው ባይሆንም ከባለቤቱ ውጭ ማንም እኛው ኣልፎ ሃጅ እደመቅመስ ይችላል እደዚህ አይነት ቦታወችም ከርሻው መግቢያለይ ይፃፍባቸው ከምርቱም ከታሸገ በኋላ ይፃፋል ህጉ አያስገደድም ቃል ኣክባሪው ግን እደዚህ አይነት ምርቶችን በብዛት ይሸምታል
እንሆ እውቀት ስጋ ለብሶ በጦቢያ መድረክ ተከሰተ!እውቀት ከትህትና ጥበብ ከንግግር ጋር የተስማሙለት ምርጥ ሰው-ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ!!እርስዎ መኖርዎ ብቻ ለኢትዮጵያውያኖች "እውነትም ሰው አለ" የሚል ተስፋ ይሰጠናል!!
Great Speech!
ወንድም ድፍረትህ ኣገላለጽህ ላገርህ ወገንህ ያለህ ፍቅር ለእምነትህ ያለህ ጽናት በቦታው እንዳለ ሆኖ በልዩ ሁኔታ ያደነቅኩልህ ለጭብጨባ ግድ ኣለመስጠትህ ነው 100%
betam konjo negeger betam new madenkeke alemayew kelbeke smart sew
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው መፅሀፎቹንም ስታነብ ሲያወራ የሚነበብ ሰው ነው
THE BRIEF and your the way lecturing and speech examples are really true ,tangible and correct how to seize the audience ,,,,,
በጣም ሐሪፍ ትምርት
የዉሥጤን❤
Betammm Achebchebealhuu.
ጥሩ ሰው
ዶ/ር አለማየሁ በጣም የምትገርም ሰው ነህ. ችግሮቹ:1) ገመድ ተጔታች ነን.2) ጠባብ ዘረኝነት ስሩን ሰዷል.ወዘተ... .
excellent..............
ዋው
Wonderful !!!!!!!!!
ድንቅ ደራሲ
ዋው በጣም አሪፍ ነው
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን ዶክተር የምወድህና የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
great!!
tileyaleh
Abo yimechachihu!
ወይ መድሐኒዓለም አንተን ዶክተር ባልንበት አፍ እነዛን ዶማዎችንም እንበል!!!
Smart guy ❤️
❤❤❤❤❤❤❤
Ye Awaqiwoch wuha lk
👏👏👏👏👏
አኔ ባአንተ ፍቅር እራሴን ስቸ ሁሉ ነበር በፈጣሬ ቸርነት እራሴን አግኝቻለዉ አሌክስ ከፍጣሪ በታች የማምንህ ሰዉ አንተ ነህ አንተን የማገኝበት ቀን ይናፍቀኛል
Special
ግሩም ንግግር ታላቅ ሀሳብ።
በውነት ለገባው ሰው የያዳዱን የአእምሮውን መፍቻ ቁልፍ ሰቶነው ነወረደው የተዘጋንበትን የመፍቻ ቁልፍ እንጠቀምበት
አንዳንዶቹ መደረኩን በጊዜምክንያት ተቀመጡበት እንጂ ለሃገር እና ለህዝብ ተነጋግሮ አዳምጦ መፍትሔ ማምጣት ሲገባቸው ተቀምጠው ማስቲካ ያላምጣሉ በጣም ያሳፍራል !!!
Sile sew min aswerah!Chigiru ante neh.......Ante min sertehal le agerih ?!
የተከበርክ ወንድማችን እውነት ብልሃል ቅርብ ቀን ይሆናል ብዬ አሰባለው።አንዳተ አይነት ሰብእና የለው ሰው ያብዛልን።እግዚአብሔር ይባርክ🙏🇲🇱
አፈር ልሁንልህ ይላል የጎጃም ሰው ለሚሳሳለት ሰው ጉዳቱን የእርሱ እንዲሆን አጥብቆ ሲሻ። አፈር ልሁንልህ የሚባል ብዕሩ የተባው ድምፅ መረዋው ብርቃችን ውዳችን ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ። እውነትህን ነው ይህች ሚስጢራዊት የምንላት ሀገር መገለጫዋ ደርሷል ኧረ እንዲያውም ጀማሞሯታል። አውሮፕላን ሠርተው ማብረር የቻሉ ኢትዮጵያዊ ልጆችን በስም ማዳመጥ ጀምረናል። ወዴትኛው አቅጣጫ ያበሩታል አብረን የምናየው ይሆናል። እግዚአብሔር መገለጥ ጀምሯል ስውራን ብቅ ብቅ ይሉ ይከሰቱና ይስተዋሉን ይዘዋልና። ሲበዛ ማር ይመራል ንግግርህና ገለጻህን እጅግ ወድጀዋለሁ። ግዘፍ የነሳ ምክርም ማስጠንቀቂያም ነው። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነህ ተብለህ ተወረወራለህ አንደማለት ስለሆነ የንግግርህ ሚሰጢሩ ታዳሚህን የልቡን ስለነገርከው የኮረኮሩትን ያህል ነው ያሳቅከው። ፍላጎቱን በሳቁ አሳይቷልና። ከዓይን ያውጣህ ወንድሜ። እድሜህን በጤና ያርዝመው። ፍስሀና የአምላክ ቸርነቱ ይበርክቱልህ።
Please Arts TV how i join this Tobiya event where is the place and when is the day please some one can tell me. i search but not hint
Bewnetu arts tv malet ethiopia new
የእውነት ግን በማያስቅ ነገር ሚስቁ ሰዎች ለመሳቅ ወስነው ተማምለው ነው እንዴ የመጡት ወይስ በነፍራሽ አዳሽ ለምዶባቸው ነው ያሳዝናል
የምናገኘው ዘርፕኝነት የሚባል በሽታ ሲጠፋ ብቻ ነው💚💛❤
💚💛❤️የኢትዮጵያ ሠላምና ዕድገት ህዳሴ ማረጋገጫ ቀመር 💚💛❤️ከድሕነት የወጣችና ወደቀድሞው ስልጤኔዋ የተመለሰች ሠላምና ዕድገቷ የተረጋገጠ ኢትዮጵያ===የፈጣሪንና የተፈጥሮን እንዲሁም ሰው ያበጃቸውን መልካም ሕጎችን አክብሮ በማስከበር በሠላም በፍቅር ተከባብሮ የሚኖር ሕዝብ +በሙህራዊ ድንቁርና ያልተያዘ ቁስና ገንዘብ የማያመልክና ከስስት የወጣ ከጥንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ስልጣኔ የሚቀኑና የኢትዮጵያ ጠላት ከሆኑ ኢትዮጵያን እንደሞት ከሚጠሏት የውጭ ጠላቶቿ ጋር ሆኖ በኢትዮጵያ ላይ ሴራና ደባ የማይሰራ ሕዝብ + የዕድገትና የሠላም ፀረ የሆነውን ድንቁርና ለማሰወገድና ዕውቀት ጥበብን ለማገኘት የሚነሳሳና የሚታትር ሕዝብ +ከድንቁርና እና ሙሕራዊ መሐይምነት የወጣና የሕይወት መሠረት የሆኑትን አፈር፣ ውሃና ዛፍ (ደን) በመከባከብ የሚጠቀም ሕዝብበአጠቃላይ ኢትዮጵያ ሠላም ዕድገቷ የሚረጋገጠው በአገርና ሕዝብ ሠላምና ዕድገት ላይ በጓዊ የአስተሳሰብ ልሕቀቱ የጠነከረ ሕዝብ ሲፈጠርና በስሜት የማይነዳ ምክንያዊ ሕብረተሰብ ሲኖር ብቻ ነው።
Mirt astemari!
Dr alemayehuu melikam hasab one day we get the frequency but up to that day so many great ethiopians gone this is what the problem is
Super Berilant Docter ..but Abyi Ahmed dont have Freconcy so Abyi Ahamed werde ka deshu
የሙእራብ ወለጋን አማራ ከአስመሪ ለመጡ ፍየል ጠባቂዎቹ አማሪን ሲያሱጨፈጫፍ የሱዳኑ ፀጥታ ሰሊሙ አስጠባቂ ድኑቄም አገሩ አስጠባቂ
ፀደተፀተፀጀጀደደደጀደጀጀ
አቦ አንተ ሰው በጣም ቸመችተህኛል ይሄ ውይይት ለብዙ ዘመን ሰመኘውና ሰጠብቀው የነበረ ነው ለምን ዴሀ ሆንን ለምን ማደግ መሻሻል አቃተን ??ከባህላችን ጀምሩ ብዙ መመርመር የለበት ብዙ ነገሮች አሉ ታሪካችን በውሸት የተመሠረተ ብዙ ችግር አለበት.
I respict u (friquncy gd i deia but no on 2understand just let to go us proplem
Mr Phone vy
ወርቅ ከጭቃ ጋር ሲቦካ ።
እርግጠኛ ነሽ የተጭበረበረው ምስል የሚጠራው በንጉስ ቶውድሮስ ነው
ማልቀስ እያለባችሁ ትስቃላችሁ ።
ቀደምከኝ 😊
ይህ ሰው አገር የሚለው መሬቱን ብቻ ነው እንዴ? እንደዚህማ ቢሆን አንትራክቲካ አገር ይሆን ነበር
በጣም የምወድህ የዘመኑ ምርጥ ሠው ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እመቤቴ ትጠብቅህ ምና አለ ሠዎች ሁሉ እንደአንተ ቢሆኑ😘
መፀሀፍህን ሳነብ ኢትዮጵያን አለምን ነው ምታዞረን አቤት የሀገር ፍቅር አቤት የሀይማኖት ጥንካሬ በተለይ ስራ ላይ ያሉ በየገዳማት ያሉ አባቶች ከፀሎት አይቦዝኑ ከስራ አይቦዝኑ ስራን እንውደድ ወገኖቼ ❤😍
ከየት ነዉ እንዲህ አይነት እዉቀትና እይታ የሚገርም እኮ ነዉ አንድ አገር ኖረን የአስተሳሰብ ልዩነታችን የሰፋዉ!ከላይ ሲሰጥ እንዲህ ነዉ እግዚአብሔር ጥበቃዉ ከሞገስ ጋር ያድልህ አሜን
በእውቀት የደረጀህ ምርጥ ሰው ልክ እንደ መፅሀፎችህ ንግግርህም ልብ አንጠልጣይ ተባክ።
የኔ ድንቅ ደራሲ እመጉዋ ቆላ መንዝን ቁጭ ያደረገ ምርጥ ሰዉ 💚💛💗
እምዬ ሚኒሊክ የኢትዮጲያ ጀግና ንጉስ በጣም መሳጭ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር
ጎንበስ ብዬ እጅ ነስቻለሁ እንደ እናንተ አይነቶችን ያብዛልን መድኃኒትአለም
በጣም የምወደውና የማከብረው
በስጋም በነፍስም የታደለ
ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
Here you are my hero ! Respect you all the time
ከማድነቅ በላይ ሌላ ቃል ስለሌለኝ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
What a wonderful lesson! Keep it up! 💚💛❤️👌👍🙏
Dear: Manay thank you so very much for the man speech is good.
በጣም በእሚገርሞ ሁኔታ ነው የገለጹት
ተባረክልኝ ዶ/ር አለምአየሁ ዋሴ 💕
ዶ/ር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
The government is people I think all of us have equal responsibility to build our country. We need to stop wishing the government will save our country..
ዋው እደዚህ አይነት አነጋገር ሙድ በጣም ወደኋላ ወስድ አርጎ ነገር አሁንም ቢዥ የሚለው ባይቀጥል ያስብላላ በነገራችን ላይ የይሁዳንያን የመጀሪያ መፅሃፍ ቅዱስ በየ 7 ዓመት አትዝሩ ምድሩ ይረፍ የሚል የግዛብሄር ቃል አለ እሂንም ያከብራሉ ሳይዘራ እደተዘራው ባይሆንም ከባለቤቱ ውጭ ማንም እኛው ኣልፎ ሃጅ እደመቅመስ ይችላል እደዚህ አይነት ቦታወችም ከርሻው መግቢያለይ ይፃፍባቸው ከምርቱም ከታሸገ በኋላ ይፃፋል ህጉ አያስገደድም ቃል ኣክባሪው ግን እደዚህ አይነት ምርቶችን በብዛት ይሸምታል
እንሆ እውቀት ስጋ ለብሶ በጦቢያ መድረክ ተከሰተ!
እውቀት ከትህትና ጥበብ ከንግግር ጋር የተስማሙለት ምርጥ ሰው-ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ!!
እርስዎ መኖርዎ ብቻ ለኢትዮጵያውያኖች "እውነትም ሰው አለ" የሚል ተስፋ ይሰጠናል!!
Great Speech!
ወንድም ድፍረትህ ኣገላለጽህ ላገርህ ወገንህ ያለህ ፍቅር ለእምነትህ ያለህ ጽናት በቦታው እንዳለ ሆኖ በልዩ ሁኔታ ያደነቅኩልህ ለጭብጨባ ግድ ኣለመስጠትህ ነው 100%
betam konjo negeger betam new madenkeke alemayew kelbeke smart sew
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው መፅሀፎቹንም ስታነብ ሲያወራ የሚነበብ ሰው ነው
THE BRIEF and your the way lecturing and speech examples are really true ,tangible and correct how to seize the audience ,,,,,
በጣም ሐሪፍ ትምርት
የዉሥጤን❤
Betammm Achebchebealhuu.
ጥሩ ሰው
ዶ/ር አለማየሁ በጣም የምትገርም ሰው ነህ.
ችግሮቹ:
1) ገመድ ተጔታች ነን.
2) ጠባብ ዘረኝነት ስሩን ሰዷል.
ወዘተ... .
excellent..............
ዋው
Wonderful !!!!!!!!!
ድንቅ ደራሲ
ዋው በጣም አሪፍ ነው
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን ዶክተር የምወድህና የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
great!!
tileyaleh
Abo yimechachihu!
ወይ መድሐኒዓለም አንተን ዶክተር ባልንበት አፍ እነዛን ዶማዎችንም እንበል!!!
Smart guy ❤️
❤❤❤❤❤❤❤
Ye Awaqiwoch wuha lk
👏👏👏👏👏
አኔ ባአንተ ፍቅር እራሴን ስቸ ሁሉ ነበር በፈጣሬ ቸርነት እራሴን አግኝቻለዉ አሌክስ ከፍጣሪ በታች የማምንህ ሰዉ አንተ ነህ አንተን የማገኝበት ቀን ይናፍቀኛል
Special
ግሩም ንግግር ታላቅ ሀሳብ።
በውነት ለገባው ሰው የያዳዱን የአእምሮውን መፍቻ ቁልፍ ሰቶነው ነወረደው የተዘጋንበትን የመፍቻ ቁልፍ እንጠቀምበት
አንዳንዶቹ መደረኩን በጊዜምክንያት ተቀመጡበት እንጂ ለሃገር እና ለህዝብ ተነጋግሮ አዳምጦ መፍትሔ ማምጣት ሲገባቸው ተቀምጠው ማስቲካ ያላምጣሉ በጣም ያሳፍራል !!!
Sile sew min aswerah!
Chigiru ante neh.......
Ante min sertehal le agerih ?!
የተከበርክ ወንድማችን እውነት ብልሃል ቅርብ ቀን ይሆናል ብዬ አሰባለው።አንዳተ አይነት ሰብእና የለው ሰው ያብዛልን።እግዚአብሔር ይባርክ🙏🇲🇱
አፈር ልሁንልህ ይላል የጎጃም ሰው ለሚሳሳለት ሰው ጉዳቱን የእርሱ እንዲሆን አጥብቆ ሲሻ። አፈር ልሁንልህ የሚባል ብዕሩ የተባው ድምፅ መረዋው ብርቃችን ውዳችን ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ። እውነትህን ነው ይህች ሚስጢራዊት የምንላት ሀገር መገለጫዋ ደርሷል ኧረ እንዲያውም ጀማሞሯታል። አውሮፕላን ሠርተው ማብረር የቻሉ ኢትዮጵያዊ ልጆችን በስም ማዳመጥ ጀምረናል። ወዴትኛው አቅጣጫ ያበሩታል አብረን የምናየው ይሆናል። እግዚአብሔር መገለጥ ጀምሯል ስውራን ብቅ ብቅ ይሉ ይከሰቱና ይስተዋሉን ይዘዋልና። ሲበዛ ማር ይመራል ንግግርህና ገለጻህን እጅግ ወድጀዋለሁ። ግዘፍ የነሳ ምክርም ማስጠንቀቂያም ነው። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነህ ተብለህ ተወረወራለህ አንደማለት ስለሆነ የንግግርህ ሚሰጢሩ ታዳሚህን የልቡን ስለነገርከው የኮረኮሩትን ያህል ነው ያሳቅከው። ፍላጎቱን በሳቁ አሳይቷልና። ከዓይን ያውጣህ ወንድሜ። እድሜህን በጤና ያርዝመው። ፍስሀና የአምላክ ቸርነቱ ይበርክቱልህ።
Please Arts TV how i join this Tobiya event where is the place and when is the day please some one can tell me. i search but not hint
Bewnetu arts tv malet ethiopia new
የእውነት ግን በማያስቅ ነገር ሚስቁ ሰዎች ለመሳቅ ወስነው ተማምለው ነው እንዴ የመጡት ወይስ በነፍራሽ አዳሽ ለምዶባቸው ነው ያሳዝናል
የምናገኘው ዘርፕኝነት የሚባል በሽታ ሲጠፋ ብቻ ነው💚💛❤
💚💛❤️የኢትዮጵያ ሠላምና ዕድገት ህዳሴ ማረጋገጫ ቀመር 💚💛❤️
ከድሕነት የወጣችና ወደቀድሞው ስልጤኔዋ የተመለሰች ሠላምና ዕድገቷ የተረጋገጠ ኢትዮጵያ===የፈጣሪንና የተፈጥሮን እንዲሁም ሰው ያበጃቸውን መልካም ሕጎችን አክብሮ በማስከበር በሠላም በፍቅር ተከባብሮ የሚኖር ሕዝብ
+
በሙህራዊ ድንቁርና ያልተያዘ ቁስና ገንዘብ የማያመልክና ከስስት የወጣ ከጥንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ስልጣኔ የሚቀኑና የኢትዮጵያ ጠላት ከሆኑ ኢትዮጵያን እንደሞት ከሚጠሏት የውጭ ጠላቶቿ ጋር ሆኖ በኢትዮጵያ ላይ ሴራና ደባ የማይሰራ ሕዝብ
+
የዕድገትና የሠላም ፀረ የሆነውን ድንቁርና ለማሰወገድና ዕውቀት ጥበብን ለማገኘት የሚነሳሳና የሚታትር ሕዝብ
+
ከድንቁርና እና ሙሕራዊ መሐይምነት የወጣና የሕይወት መሠረት የሆኑትን አፈር፣ ውሃና ዛፍ (ደን) በመከባከብ የሚጠቀም ሕዝብ
በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ሠላም ዕድገቷ የሚረጋገጠው በአገርና ሕዝብ ሠላምና ዕድገት ላይ በጓዊ የአስተሳሰብ ልሕቀቱ የጠነከረ ሕዝብ ሲፈጠርና በስሜት የማይነዳ ምክንያዊ ሕብረተሰብ ሲኖር ብቻ ነው።
Mirt astemari!
Dr alemayehuu melikam hasab one day we get the frequency but up to that day so many great ethiopians gone this is what the problem is
Super Berilant Docter ..but Abyi Ahmed dont have Freconcy so Abyi Ahamed werde ka deshu
የሙእራብ ወለጋን አማራ ከአስመሪ ለመጡ ፍየል ጠባቂዎቹ አማሪን ሲያሱጨፈጫፍ የሱዳኑ ፀጥታ ሰሊሙ አስጠባቂ ድኑቄም አገሩ አስጠባቂ
ፀደተፀተፀጀጀደደደጀደጀጀ
አቦ አንተ ሰው በጣም ቸመችተህኛል ይሄ ውይይት ለብዙ ዘመን ሰመኘውና ሰጠብቀው የነበረ ነው ለምን ዴሀ ሆንን ለምን ማደግ መሻሻል አቃተን ??
ከባህላችን ጀምሩ ብዙ መመርመር የለበት ብዙ ነገሮች አሉ ታሪካችን በውሸት የተመሠረተ ብዙ ችግር አለበት.