Hewan Gebrewold - "Hewan" Full Album (Official Audio)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 553

  • @Ethiomedical
    @Ethiomedical 2 года назад +9

    በራሄል አልበም ስንገረም ; ሄዋን ደግሞ የሚገርም አበረከተችልን - ሁሉም የሚገርሙ ናቸው - ቋንቋውን ባላቀውም ትግረኛው ለጆሮ ይንቆረቆራል ; ኦሮምኛው ሪሚክስ ያምራል ; ጌታቸው ለምን የእራሱን ስራ እንደት እንደማይለቅብን ነው ; ያምራል ድምፁ:: የጥበቡ ወርቅየ ወይም የታምራት የሚመስሉ ; እና የበፊት የሌላ ሰው ሙዚቃ በአድስ የሰራችው የለ ይመስላል ; ደስ ይላሉ :: ይሄን የመሰለ አልበም እንደት ሰው ይሰርቃል? ; ይሄን ገዝቶ በክብር ማስቀመጥ ነው የሚገባው !!!

  • @mujahir3020
    @mujahir3020 Год назад +1

    በጣም ነው የምመድሽ❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @brookbirhanuu5331
    @brookbirhanuu5331 2 года назад +5

    የተለፋበት ስራ፣ እንቅልፍ የታጣበት የተደከመበት ጥንቅቅቅቅ ያለ። ጎበዝ ! ትልቅ ቁምነገር ሰራሽ

  • @jakoby7josef978
    @jakoby7josef978 2 года назад +9

    እስቴ ለሔዋን ደመቅ ያለ👏👏👏 የዓመቱ ምርጥ አልበም የሚጣል የለውም 😘👌

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 года назад +9

    የ2014 ጥሩ ማስታወሻ አልበም ነው!
    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @temesgenberihun2656
    @temesgenberihun2656 2 года назад +9

    ሁሉም ትራኮች ምርጥ ናቸው የሚጣል የለውም ። በጣም ቆንጆ አልበም ነው ። እግዚያብሔር የልፋትሽን ይስጥሽ!

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 2 года назад +2

    ሄዋን የኔ እህት ብመጀመርታ ሰላም ጥዕናን ይሃብኪ ፈጣሪ።አብ ሂወትኪ ሙሉእ ጥዕና አብ ስራሐኪ ዓወት አሳልጦ ይምነየልኪ።በጣም በጣም አደኛ ከዚ በላይ ጠንክረች ወደ ፊት የኔ እህት በጣም ነው ማድቅሽ ማክብርች ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ከዚ በላይ ክትደርች እጠብቃለው።እድማና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @kibretgetachew8370
    @kibretgetachew8370 2 года назад +10

    ግጥሙ ዜማዉ በዛ ላይ አስደናቂ ለጆሮ የምስማማ ድምፅ አለሽ ቆንጆ አልበም ነዉ በርቺ

  • @abrhammekuant2319
    @abrhammekuant2319 2 года назад +5

    የሚገርም አልበም ነው በርች በርች

  • @caritasshow
    @caritasshow 2 года назад +4

    አልበም ለሚለው ትርጉም የሚስማማ፣ እስከመጨረሻው ከፍቼው እንኳ በምቾት የምሰማው፣ ምርጥ ቅንብር በድንቅ ተሰጥኦ የታሸገ፣ ጉድ ጉድ ያስባለ ሙዚቃ።

  • @hemumedia
    @hemumedia 2 года назад +3

    ቆንጆ አልበም እንደ ጠጅ አጣጣል ነው የይድረስ ይድረስ ሳይሆን መጠበብን መጨነቅን ይፈልጋል፡፡ እናመሰግናለን!

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 года назад +3

    ምርጥ አልበም ሄዋንዬ መልካም እድል👌👏👏👏💗💖

  • @freedom-sc7wj
    @freedom-sc7wj 2 года назад +4

    በጣም ኣሪፍ ስራ ነው ብዙ እንደተደከመበት ስራው ይመሰክራል ❤❤❤ thanks የደከምሽበትን ያህል ደሞ እንድታገኚ እመኝልሻለሁ❤❤❤

  • @tigisttekleab858
    @tigisttekleab858 2 года назад +5

    ሄዋን አንደኛ ነሽ ለኔ ለጆሮ የሚመጥን ግጥምና ዜማ Tanxs A lot በርቺ Nice Music♥♥♥♥

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 2 года назад +1

    ኤዋንየ እያንዳንዱ ዜማ ዉሃ ልኩን የጠበቀ ነዉ የድምፅሽ ለዛ ከነበረሽ ይበልጥ አስበልጠሽ አስበልጠሽዋል በአጠቃላይ ስክት ስክት ተደርጎ የተሰራ አዋቂወች የተሳተፉበት እደሆነ ያስታዉቃል ግርምታን የፈጠረብኝ አልበም ነዉ ኤዋንየ ላንቺ አልበም ስል በዉድ ዋጋ ኤርፎን ገዛዉ ጀሮየን ተመችተሽዋል ይሁን

  • @TeodrosHailu-uc9bo
    @TeodrosHailu-uc9bo 5 месяцев назад +5

    Well deserved recognition of the best album nomination of the past 2 years at leza awards!

  • @henok2127
    @henok2127 2 года назад +1

    እያንዳንዱ ዘፈን በsingle መልክ መለቀቅ የሚችል ምርጥ እጅ ያረፈበት አልበም ነው።

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 2 года назад +7

    ሄዊ ይሄ ያንቺ RUclips ነው ብዬ አምናለው ፡እነዚህ ሌቦች ግን ላንቺም የመስረቅ ምናምን ፡ምን አይነት ስግብግብ ናቸው። አይዞሽ

  • @amanueltsegaye7849
    @amanueltsegaye7849 2 года назад +6

    ሂዊ መዓረይ ከመይ ድየ ልፈትወኪ ምርጥየ ኢኪ ሽኮረይ ቅድስ ምቻኣል ይከተልኪ መዓረይ ግጥምኪ ፍሉይ እዩ ኣነ ኣነ እንድየ ኣነነነነነ ኢልኪ ናይ ልበይ ሐዚ ድማ ቆንጆ ኣልበም ዋው ተምችቶኛል ህያበይ እሟሸይይይይ እሺ

  • @eyasutamane5311
    @eyasutamane5311 2 года назад +106

    0:00 - Addis Aydelm
    4:23 Tifelgalle
    10:00 Asbbet
    13:40 Shemuna
    17:09 Ysemegnal
    22:20 Alem
    26:11 Munaye
    31:21 Hewan
    34:36 Min yitekmal
    40:06 Endene endene
    43:47 yeamral liju

    • @bezaalem8210
      @bezaalem8210 2 года назад

      thank you

    • @betiweldi9761
      @betiweldi9761 2 года назад

      5k j
      Nhu
      lipo07l .vt⁰

    • @alexanderd.k4994
      @alexanderd.k4994 2 года назад +3

      The album shows that how much effort was inserted ......waw amazing specially for someone who knows what music is !!!!

    • @johni_z8332
      @johni_z8332 2 года назад

      Legend

    • @yosijosh7347
      @yosijosh7347 2 года назад

      Thank you

  • @movieYohannes
    @movieYohannes 2 года назад +6

    Hewan amazing voice ጥንቅቅ ያለ ስራ😎👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад

    አትፍረድ ሰው ላይ አትፍረድ አትፍረድ አትፍረድ አትፍረድ ፈረጅ ፈጣሪ ብቻ ነው

  • @ethiotwins5065
    @ethiotwins5065 2 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሄሉዬ 💞💞💞💞

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад +4

    ዲያቢሎስ እግዚአብሔር ይገስፅህ። ልቀቅ እህቴን።

    • @ucobito8956
      @ucobito8956 2 года назад +1

      😂😂😂😂

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 2 года назад

      እሽ ለቅቄአለሁ 🤣🤣🤣

    • @WynTayir
      @WynTayir 5 месяцев назад

      😂😂​@@kannsein5607

  • @asteradem8823
    @asteradem8823 Год назад

    ምርጥ ስራ ነዉ 👌👌👌አዲስ አይደለም ያለ በዚ አለም ብርቅ ነዉእንዴ መፈቀር 🤙🤙🤙🤙🙏🙏

  • @channelllll13
    @channelllll13 2 года назад

    የፈለጋችሁትን ሙዚቃ, መዝሙር እና መንዙማ ጠይቁኝ.... የማይቋረጥና የረጅም ሰዓቱን በጥራት እሠራላችኋለው....ተከተሉኝ
    ፍቅርና ሰላም ለአገራችን ይሁን።

  • @torasstoras1311
    @torasstoras1311 2 года назад +1

    Paaaaaa album teseraaaa beka abo yemacheshe from hawassa

  • @movieYohannes
    @movieYohannes 2 года назад +1

    ሙነይ ክሊፕ ከሰራሽ በሳምንቱ 10000000 ተመልካች

  • @etsemelese6090
    @etsemelese6090 2 года назад +2

    ምርጥ አልበም ነው የሰራሽው ሄዋንዬ በጣም እናመሰናለን ።

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 года назад +6

    አይዞሽ በናትሽ እነዚህ ሌቦች እጅ እዳትሰጪ በርቺ ምርጥ ስራ ነው በጥንቃቄ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን

  • @Addis_Kimsha
    @Addis_Kimsha 2 года назад

    ሄዋን በጣም ምርጥ የሆነ አልበም ነው በጣም ብዙ ጊዜ ሰምቸዋለሁ በተለይ የአውዳመቱን ስሰማ ሀገሬ የምር ናፈቀችኝ እንባም ተናነቀኝ ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሄር የምህረት ፊቱን ይመልስልሽ

  • @chapimasinkoethiopia
    @chapimasinkoethiopia 2 года назад +6

    🔥🔥🔥🔥ሌላ ኮከብ 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @rasbigs6454
    @rasbigs6454 2 года назад +1

    ሄዋንዬ ገራሚ አልበም ነው የሰራሸው በጣም ነው ምውድሸ በርቺልኝ ውዴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @-adeytube5806
    @-adeytube5806 2 года назад +1

    ሂዊ ስወድሽ የኔ 1ኛ 🥰🥰keep it up ⬆️

  • @zematub
    @zematub 2 года назад +2

    ሂዊየ ምርጥ ስራ በራቮ🙏😍 ክሊፖችሽን እንጠብቃለን

  • @mesudnesru6651
    @mesudnesru6651 2 года назад +1

    ሀሪፍ አልበም ! አቦ ይመችሻ !?

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +1

    ሔዋንዬ ሁሉንም መዚቃእንዲ በአንድላይ እንድትጭኝው እያሰብክ ነበር ትላንት በጣም አሪፍ ስራ ነው መልካም እድል ሚስቴ ያለመስተፍቅር በይበልጥ ተመችቶኛል uk

  • @danielgetaneh5489
    @danielgetaneh5489 2 года назад

    Lejero yemismama girum yehone musika ke girum gitim gar, Hewan hulem wustachin nesh, Dimtsish Gena altebelam wodefit bizu kanch entebkalen

  • @anwersrt6892
    @anwersrt6892 2 года назад +5

    ቀላል ዘፍነሽዋል 🤷‍♂️💓

  • @ephremaklilu3505
    @ephremaklilu3505 2 года назад

    ሔዋን ..ሔዊ …ምርጧ… እስከዛሬ ድንቅ ብቃትሽን አድምጬ ምንም አስተያየት ባለመስጠቴ መኑ አይነት የማልረባው ስው ነኝ ግን…..

  • @Canimmigrationisider
    @Canimmigrationisider 2 года назад +11

    I am so speechless… have no words!!! Exceptional album. Such amazing talent. Keep shining darling. U have a bright future. I am so thrilled that I witnessed a such incredible talent in my generation!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @abu6651
    @abu6651 2 года назад +1

    ሔዋኔ አንደኛ ስራ ሚጣል የሌለው ማኛ ስራ!!! Wel done girl

  • @fitsummekonnen7430
    @fitsummekonnen7430 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ሌላ ቃል የለኝም

  • @EtsehiwotSolomon
    @EtsehiwotSolomon Месяц назад

    Betam amezing beka mnm mayselch album 😍😍🤗🤗🤗🙌👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @rfds7894
    @rfds7894 2 года назад +1

    ሂዊዬዬዬዬ አንደኛ ይመችሽ
    ፈጣሪ ያሰብሽበት ደረጃ ያድርስሽ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @edenmuluneh7748
    @edenmuluneh7748 2 года назад +3

    Hewanye i adore ur album...Good Job Hewi😍😍😍..berchi...can't wait for z concert..

  • @movieYohannes
    @movieYohannes 2 года назад +4

    ሙነይ ንበርለይ ሄዊ ሽኮር 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @AmranMedia
    @AmranMedia 2 года назад +1

    It does not need to be a professional musician or certified musician to tell how very great work this is. I think, Music is about feelings and emotions. My feeling tells me it is a perfect work. ወይ ደግሞ በእኛ ሀገር አባባል አንዳንዴ ቴዲ አፍሮ አብሮ ውስጥ ያለ ይመስለኛል። ጋሽ አበራ ሞላም ያለ ይመስለኛል። ልጅ ማይክ ያለበት ይመስለኛል። ደግሞ በዛ በኩል ዳዊት ፅጌና ሮምናን ያሉ ሁሉ ይመስለኛል። ነፃነት መለሰ ያለች ይመስለኛል። I can stop listening, Thank You.

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 Год назад +2

    Take my award for album of the year 🏆. I have been here since the release.

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад

    አይዞሽ ሔዋን የኛ አገር ሰው ሰው ሰርቶ ሲለወጥ አይወድም እጅ እንዳትሰጪ ያልፋል እግዚያብሔር የሚለው ቃሉ ማንም ንጹ የሖነ ሰው ሰለሌለ ሰው ላይ አትፍረድ ነው የሚለው አይዞሽ ሔዊዬ uk

  • @zagolahadu7248
    @zagolahadu7248 2 года назад +1

    በርች አሪፍ አልበም ። አንደኛ ##### 1

  • @henokjemal4873
    @henokjemal4873 2 года назад

    Hewia , I'm your big fun ... I think yes making change's in the industry keep on doing your thing .. Forget all this junkies. You are PHENOMENAL!!!

  • @hopecreations
    @hopecreations 2 года назад +1

    KOYI KOYI ENDE NEW WOYI Uffeeee Hewaniyyee MIrx new nurilign
    my favourite music full album listen always

  • @abelmekonnen6713
    @abelmekonnen6713 2 года назад +1

    Hewan you realize the Real Real... Album , keep the good work and far away from mistakes already done , forgive and keep going , we love u and also GOD forgive as....

  • @fuadisak4703
    @fuadisak4703 Год назад

    25ተኛ ደቂቃ ላይ የያለው የደቡብ አፍሪካ ዘፈን ይመስላል i like all ur songs ehtye

  • @littlekassa9718
    @littlekassa9718 2 года назад

    Betam gobez nesh zefenochishn ahun new masmat yejemerkugn Girum new!

  • @TofickSiraj
    @TofickSiraj 2 года назад +8

    This album does not get the hypes and recognition it deserves! This is by far the best work of art in the country this year!! Every second of all the songs hit different! ❤‍🔥❤‍🔥

    • @yaredmammo6149
      @yaredmammo6149 Год назад

      It may take time but surly get what it deserves. 🔥

  • @saif_gaming_01
    @saif_gaming_01 2 года назад +3

    በጣም የሚገርም ስራ ነው

  • @chuchu046
    @chuchu046 2 года назад +13

    What a music!!!
    Hewaniye you did it amazingly

  • @tangobogale3690
    @tangobogale3690 2 года назад +1

    You are the best hamelmal metek agenech

  • @hohetube
    @hohetube 2 года назад

    ምርጥ አልበም!!
    አጭር ግን መሳጭ!!
    ጆሮ ገብ ዜማዎች በባለ ቀለም ድምጽ።

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 2 года назад

    Hewi yeha Albem ke akemahen belay Honule beka Risepaket 🥰🤌❤🔥🙌

  • @BeraswissAmen1621
    @BeraswissAmen1621 2 года назад +1

    ምርጥ ስራ በርቺ

  • @suula001
    @suula001 2 года назад +1

    I don’t even know which language it is, but beautiful music, hearing your song from Mongolia 🙏🏻❤️

  • @esraeltsdesse2606
    @esraeltsdesse2606 2 года назад

    since Stegaye Eshetu 1981 Album your Album the firs one reached out to each and every one many congratulation to you thanks

  • @Mel-fw5ec
    @Mel-fw5ec 2 года назад +38

    I am not even halfway playing this album only got to 18:43 min, this is lit i love every song. Pure talent💚💛❤

    • @kiduwedhaile583
      @kiduwedhaile583 2 года назад +2

      Beautiful songwriter and singer keep it up !!!!

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 2 года назад

      It gets better 👍

  • @shemsu1639
    @shemsu1639 2 года назад

    1Ysemagnal
    2 muney
    3 shemuna
    4 endene endene
    5 alem
    6 mn ytekmhal
    7 asbbet
    8 addis aydelem
    9 tfelegaleh
    10 hewan
    11 yamral liju
    Lene ❤

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 2 года назад +32

    Hey, my sister, I am a big fan of your work; I really love and appreciate your new album. I hope you gain great success and happiness in your life. Wonderful work! 😊

  • @-kidistkassaye349
    @-kidistkassaye349 2 года назад +1

    10000አመት ኑሪልን ሂዊ

  • @abdurohmanhussien3648
    @abdurohmanhussien3648 Год назад

    i have always loved Hewan's songs. when i first listened to this album i felt it was not up to my expectation except the 1 tigrinya song. The more and more i listened to it, however, i loved almost all of them. i now feel the album did not get the recognition and celebration it deserves. Good job, Hewan. Love you.

  • @srufawoke4824
    @srufawoke4824 2 года назад +1

    yene fkr chachatachewn endasemi weshetam nachew endew bihon teddy afro abrosh serto slesu lemawrat aldferum

  • @rekikchaina216
    @rekikchaina216 2 года назад +2

    Hewi my dear it's a good jop for the future we look forward your musics.👏👏👏👏

  • @Noah-fh4wg
    @Noah-fh4wg 20 дней назад

    🤩 🤩 wow wow wow lala yemlew yelgnim ❤

  • @AbelKifle-wh5sp
    @AbelKifle-wh5sp Год назад

    Hewiii .....Addiis Ayedelm banchi altegemerm !!!

  • @sahlegebrielbelete5343
    @sahlegebrielbelete5343 2 года назад +1

    ሔዊ የጃኖዋ ፈርጥ የሚገርም ስራ ነው! በርቺልን እህታችን

  • @abebazaga
    @abebazaga 2 года назад

    ዋው ወድጀዋለሁ❤❤ ምርጥ አልበም ሄዊ በርች ልዩ ነው 👍👏👍👏

  • @awolabazinab4348
    @awolabazinab4348 2 года назад

    hewane ,betam des yemil album new,le sostum tiwulid yemihon

  • @arayaaraya2194
    @arayaaraya2194 2 года назад +1

    the best album of the year, without a doubt. Muzikaw degmo lela level neew 👏 wow

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈

  • @nasirawol6930
    @nasirawol6930 2 года назад +2

    ምርጥ አልበም♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥✔✔✔✔♥♥♥♥♥♥✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔♥♥♥♥♥♥♥♥♥✔✔

  • @genetchane8442
    @genetchane8442 2 года назад

    ሄው ስወድሽ አኮ አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @assefahayelom1418
    @assefahayelom1418 2 года назад +19

    I have played this album several times. I can't get enough of it. Good job Hewi

  • @tirunehtariku7194
    @tirunehtariku7194 2 года назад +1

    Great Job; i was always stick on oldies music . now you change my mind . i love all of your deeds, slow arrangement,... I am happy listening your songs while doing my office work . stay strong

  • @gizachewshiferaw9011
    @gizachewshiferaw9011 2 года назад +1

    ( leyu ) neshe hewan
    😍😍😍

  • @emebetgetahun3538
    @emebetgetahun3538 2 года назад +4

    Love your new album shame on those people who stole your hard work.

  • @EmbltaEntertainment
    @EmbltaEntertainment Год назад

    Still listening to it! Just wow!! Gual adey Mearey

  • @chagnimediaoffical
    @chagnimediaoffical 2 года назад

    #1 Album Hewanye!

  • @abiyabebe8258
    @abiyabebe8258 2 года назад +6

    100% sure this album gonna be viral!Let’s encourage her work by just listening to her channel.

  • @surafelgmillion5272
    @surafelgmillion5272 2 года назад +2

    ሔዋን🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️♥️❤️♥️

  • @frempongarsenal9555
    @frempongarsenal9555 2 года назад

    Hewaney sewudeshe eko demo ehe zefen ❤️👌

  • @redsea6398
    @redsea6398 2 года назад +1

    I live this girl I have been watching her grow, keep up the good work. Love Jano as a group you all are also great as individual

  • @darkdawn2
    @darkdawn2 2 года назад

    ትችያለሽ❗️🌼🌼🌼 እናመሰግናለን 🌼🌼🌼

  • @kedawitkedawi3611
    @kedawitkedawi3611 2 года назад +12

    Simply WOW.I can’t stop listening this album.

  • @motumaamenu1529
    @motumaamenu1529 2 года назад

    AM from Dembi Dollo but i really like your Smokey voice...!!!

  • @belizg1
    @belizg1 2 года назад

    Hewanachiin andega ....what an album. Can't stop listening.

  • @betelhemajijo976
    @betelhemajijo976 2 года назад +2

    The BEST ALBUM OF THE YEAR. Finally a real music comes straight to my ear. 😘😘😘😘 wish u all the best my dear!

  • @Birdseyeview-4u
    @Birdseyeview-4u Месяц назад +1

    Underrated album

  • @sofan-c5v
    @sofan-c5v 2 года назад +1

    ይሄን አልበም የሰረቃቹባት RUclipsroch ግን ብር አይበርክትላቹ

  • @sysibus6776
    @sysibus6776 2 года назад +1

    Listening to this stoned. What a production. The whole album is a gem.

  • @yonitube1631
    @yonitube1631 Месяц назад

    magnum opus🤣🤣...you are the best Hewanye and tnx for bring us this incredible album. I am enjoying it btm

  • @esraeltsdesse2606
    @esraeltsdesse2606 2 года назад

    wow what a voice plus the lyrics of the all Album Many Congratulation one of the best Album ever recorded as music critics English and Ahmaric