Hewan Gebrewold - Munaye - ሔዋን ገብረወልድ - ሙነይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • #hewangebrewold #munaye
    Music video by Hewan Gebrewold performing Munaye - ሔዋን ገብረወልድ - ሙነይ.
    vevo.ly/tEpTPj
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 887

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving 7 месяцев назад +59

    ትግርኛ ባልችልም ዘፈኑን በጣም ወድጄዋለው አብሬያት ሁሉ እየዘፈንኩ ነዉ ሔዋን ቆንጆ 🥰
    የለም የለም አብዚ ዓለም...

  • @kingabeni2433
    @kingabeni2433 Год назад +158

    Video clip=100%
    Music =100%
    voice=100%
    lyrics & melody =100%
    It's so lit 🔥🔥🔥

    • @ayidefermusic
      @ayidefermusic Год назад +3

      Lyric ትርጉም pls

    • @efoyAddis
      @efoyAddis Год назад +3

      እሺ የኛ ደረጃ ሰጪ ባለስልጣን 😂😂😂
      Hiwiye 🥰

    • @kingabeni2433
      @kingabeni2433 Год назад +4

      @@ayidefermusic ሙኒ ሙኒ ውስጤን ልንገርህ
      ምን ያህል እንደምወድህ ቃል የለኝም
      በህይወቴ ውስጥ ወሳኙ ነገር የእርስዎ ፍቅር ነው።
      የጌታን ስጦታ ስጠኝ እና ብቻህን ኑር
      ሙኒ ሙኒ ውስጤን ልንገርህ
      ምን ያህል እንደምወድህ ቃል የለኝም
      በህይወቴ ውስጥ ወሳኙ ነገር የእርስዎ ፍቅር ነው።
      ምን ያህል እንደምወድህ ቃል የለኝም
      የጌታን ስጦታ ስጠኝ እና ብቻህን ኑር
      አሁን በአለም ውስጥ መኖር ጀመርኩ
      በእድሜዬ እስክደነቅ ድረስ
      ሹክሹክታ
      ልቤ ነበር።
      ሰላማዊ ህልሞች
      ወይ ሙኒ
      በራሴ ላይ አክሊል
      አንጂ ስካኒ ሠርተሃል
      Edega የፍቅር እድል ቀን uni
      በእጄ ውስጥ የእንቁላሉ ተፈጥሮ
      ብሩህ ጥቁር ሁሉም አሸናፊ
      ሙንዬ፣ ኦ ሙኒዬ
      ሙንዬ የኔ ሰው
      ህዝቤ፣ ህዝቤ፣ አልማለሁ።
      የእኔ ሰው ለዘላለም አለኝ
      አይ, አይሆንም, ለዘላለም
      እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች ለዘላለም
      ህዝቤ፣ ህዝቤ፣ አልማለሁ።
      የእኔ ሰው ለዘላለም አለኝ
      አይ, አይሆንም, ለዘላለም
      እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች ለዘላለም
      ሙኒ ሙኒ ውስጤን ልንገርህ
      ምን ያህል እንደምወድህ ቃል የለኝም
      በህይወቴ ውስጥ ወሳኙ ነገር የእርስዎ ፍቅር ነው።
      የጌታን ስጦታ ስጠኝ እና ብቻህን ኑር
      እንደ ዋሻ ትጸልያላችሁ
      እናቶች ልዩ ጣፋጭነት
      እውነት አድርጎ ሰጠኝ።
      በሀሳብ እና በጭንቀት ሳልፈትነኝ።
      በስሙ ዛግራ ይባላል
      ተጨማሪ ችግሮች ፈልገዋል
      በእጄ ያለው
      የእንቁላል
      ብሩህ ተስፋ
      ሁሉም ነገር አሸናፊ ነው።
      ሙንዬ፣ ኦ ሙኒዬ
      ሙንዬ የኔ ሰው
      ህዝቤ፣ ህዝቤ፣ አልማለሁ።
      የእኔ ሰው ለዘላለም አለኝ
      አይ, አይሆንም, ለዘላለም
      እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች ለዘላለም
      ሙንዬ፣ ኦ ሙኒዬ
      ሙንዬ የኔ ሰው
      ህዝቤ፣ ህዝቤ፣ አልማለሁ።
      የእኔ ሰው ለዘላለም አለኝ
      አይ, አይሆንም, ለዘላለም
      እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች ለዘላለም
      ህዝቤ፣ ህዝቤ፣ አልማለሁ።
      የእኔ ሰው ለዘላለም አለኝ
      አይ, አይሆንም, ለዘላለም
      እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች ለዘላለም

    • @kingabeni2433
      @kingabeni2433 Год назад +1

      @@efoyAddis weye 😊

    • @hilinasolomon700
      @hilinasolomon700 10 месяцев назад

      ይቀንለይ 🙏thanks

  • @rahel7835
    @rahel7835 11 месяцев назад +75

    ደጋግሜ ብሰማውም አልጠግበው ብያለሁ! ምርጥ ድምጽ፣ ዜማ፣ ግጥም፣ ቅንብር እና ክሊፕ ውህድ የታየበት ❤

    • @hayahshs8346
      @hayahshs8346 9 месяцев назад +2

      እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የእውነት እኔም በጣም ደጋግሜ ነው የምሰማው❤

    • @ARTTUBE7
      @ARTTUBE7 4 месяца назад

      wushetttt

    • @user-dx2mz5cj8o
      @user-dx2mz5cj8o 4 месяца назад

      ❤❤​@@hayahshs8346

  • @kebronlilay1505
    @kebronlilay1505 Год назад +30

    Lets get this 1million in 1 week..i want ma girl to sing this for me😫💜💜💜💜 love u from🇪🇷 hewan shkor

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 Год назад +3

      Who cares if u are from the piece sheets of Arab turk Italian British etc the children of jebha called shaebia Eritrea 🇪🇷 😊😅

    • @jdd5886
      @jdd5886 10 месяцев назад +1

      ​@serenityshalom7387 yo calm down 😂

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 10 месяцев назад +2

      I think it hurts the truth always hurts that's why truth isn't cheap 😊

  • @hailedenk
    @hailedenk Год назад +46

    ሰይ ጓለይ፤ ብናይ ተምቤን ባህሊ ገይርኺ ስለዝሰራሕኽዮ አኹሪዕኽና። ትግራይ ብዙሓት ሰባት አለዉዋ!!

  • @robeld274
    @robeld274 6 месяцев назад +44

    Why am i addicted to this song even though I don't know what she's singing about??

  • @PaulMabior
    @PaulMabior 10 месяцев назад +12

    I'm from south Sudan but I love 💕💯 Ethiopian and Erietan music 🎶🎶🎶🎶🎶

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 20 дней назад

      We are connected more than you know. Trust me!

  • @yosefsamuel6327
    @yosefsamuel6327 Год назад +58

    ደረጃውን የጠበቀ ስራ ።
    ልትመሰገኚ ይገባል ሔዋን 👏

  • @girumayele2607
    @girumayele2607 Год назад +62

    ይሄንን የሙዚቃ ችሎታና አቅም ነው ያሳነሱት ብዙ እንደሚደጥ ተስፍ አደርጋለው 1❤❤❤❤ ነሽ

  • @laughwithme6821
    @laughwithme6821 Год назад +14

    ኣሰይ ትግርኛኺ ክጥዕም ❤❤❤
    Love you Hewan , from ASMARA.
    ❤❤❤

  • @amanuelmegersa3662
    @amanuelmegersa3662 Год назад +17

    የኔ ምርጥ ሁሌም ምርጥ ስራ መታወቂያሽ ነው። ቋንቋውን ሳልሰማው የወደድኩት ዘፈን ነው። ሔዋንዬ ትለይብኛለሽ❤❤❤

    • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
      @abdurohemanmuhammed-yf6lp Год назад +1

      ሙዚቃ የአለም መግባቢያ ነዉ የሚሉት ለካ እዉነት ነዉ

  • @fasikatesfaye2998
    @fasikatesfaye2998 Год назад +34

    ውይ ❤❤❤ቋንቋውን ለማይሰማው እንኳን ይመስጣል የኔ ቆንጆ 💚💛❤💚💛❤

  • @yohanestesfaye3926
    @yohanestesfaye3926 Год назад +14

    Hewan (Eve) is the first woman on earth ever created by God and the present Hewan is also leading the contemporary music adventure!! Amazing clip

  • @fidelvicentesotocorichahua9417
    @fidelvicentesotocorichahua9417 6 месяцев назад +8

    Saludos desde Perú ❤❤❤ muchos éxitos

  • @hanagenene7176
    @hanagenene7176 Год назад +81

    ከአልበምሽ ውስጥ በጣም ከወደድኳችው ሙዚቃዋች አንዱ ነበር ደስ በሚል በዘመናዊ ዜማ የተሰራ ምርጥ ስራ...ክሊፑ ደሞ 1ኛ ነው በርቺ ♥ Thank u !

  • @kirosayele8019
    @kirosayele8019 Год назад +6

    Directed by Ezele Biruk👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @elsabethabreha2504
    @elsabethabreha2504 Год назад +13

    I've never find a song so suitable for my husband. But this one did it. She said were given to me form God so that troubles wont worry me. (kahdi geruwo tewahibkani hasaben shaklot keyfeteneni) Thank u for this amazing song.

  • @user-ir7ql2pw8f
    @user-ir7ql2pw8f Год назад +18

    ፁቡቅ ስራሕ ምስ ጡዑም ድምፂ 😍💛❤

  • @user-oo5bp5sj5b
    @user-oo5bp5sj5b 11 месяцев назад +4

    በጣም የሚገርም ለየት ያለ ቀረፃ ምትገሪሚ ደስስስስስ የምትይ ሴት ነሽ ኮተት የለ የህዝብ ብዛት የማይታይበት ምርጥ ቀረፃ ተመችቶኛልልልልልልልልልል።ውድድድድድድ

  • @OptimalLivingVision
    @OptimalLivingVision 10 месяцев назад +10

    You sing beautifully in both Tigrigna and Amharic, well done beautiful lady keep up the good work and wish you all the best.

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 14 дней назад

    So nice the melody is amazing you are the rock men

  • @tekayihdego1942
    @tekayihdego1942 Год назад +3

    ሄዋን እንኳዕ ኣማዕዲና ንሪኣኪ ኣይኮንኪ ።
    ኣጆኪ በርትዕዒ ቀፅፅልሉ

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 4 месяца назад +1

    Besides Hewan the Band is full of EXPERTS in the industry . YETEWATA SRA .❤❤❤❤❤

  • @user-cd1ck8ib7k
    @user-cd1ck8ib7k Год назад +1

    ሄዋን ብጣዕሚ ፅቡቅ እዩ.as always amazing

  • @kalkidan_music1224
    @kalkidan_music1224 Год назад +107

    Yena jegenit yabed sera new❤❤❤❤

    • @abrhamfekadu5443
      @abrhamfekadu5443 Год назад +5

      ምርጥ ሙዚቃ ግን ጅል የተለመደ የሙዚቃ ክሊፕ
      ሊፍት ያጣች ሴት ወላ ለምን ሃይዌይ ላይ ብቻዋን እንደቀረች የማናቃት ሴት የተንቤን ሰው ያውም ጫካ የሞላበት ቦታ ላይ ከብዙ መኪኖች ማለፍ መኪናውን ኣቁሞላት በግ መጫኛ ላይ ያስቀምጣታል
      ትንሽ ከቆየ በኋላ ህሬት ዓይኒ ብሎ ጋቢና መልሶ ያስገባታል
      በዚህ ሁላ መንከላወስ ሙነዬ የኔ ወንድ በዚህ ዓለም እንዳንተ ኣይነት ወንድ የታለ እያለች ትሟዘዛለች
      መኣረይ ቦታ ሁላ አለቀቁልሽም እኮ 😁
      ወላ ጽንህ ኢላ መርኣ (ጋብቻ) ኣገባቺው ! ያ ኣውውውይይይይ
      ትግርኛ መዝፈኗን መቼቱን (መቼ እና የቱን እና እነማንን) ረስታ የፒኪ ብላይንደርን ሱፍን ያለ ሲጋራ ሹፌሩን አከናንባ ሙነይ ሙነይ እያለቺው እሱም ግራ ገብቶት ሃጌኤዋኒ እያለ ባለ ህልም መሳዩኣን ሲያገባ ያሳየናል
      ጭራሽ ታሪክ ሳትነግረን ኣገባቺው
      ሙዚቃውን አውቃ የሰራቺው እስካይመስለን ድረስ ዳይሬክተሩ የተንቤንን አውርስ እና የደረቷን ወርቅ ብቻ ሰጥቷታል
      ትግርኛ ከዘፈናቹህ ምስሉን ትግራዋይ (ሃቅ) አድርጉት
      ፍቅርን በሰበብ በምክንያት ወላ ያለ ሰበብ ወላ ያለ ምክንያት እንደነሱ የሚያውቅ ማን አለ? ለዛ ነው ፊልማቸውም ሙዚቃቸውም የሚጥመው
      ናይ በጊእ ኮፍ ምባሊ ወንበር ወርቂ ዝኮነት ጓል ገ/ወልድ ኮፍ ኣይትብልን ። ጌጋ እዩ (ቅድምኪ ስጥህ የብለኒ) 🙄
      ሙነዬ ድዩ ማነዬ ?
      ከክሊፑ የወደድኩት የፒክ አፑን ታርጋ ብቻ ነው
      ነጋቲ ኣቦ 😘

    • @user-yk1oe7et8i
      @user-yk1oe7et8i Год назад

      ኮርቼብሻለው 🌹 ያንቺ ውጤት እንዲሁም የእንሱም ድካም ነው ::

    • @Melamet
      @Melamet Год назад

      ​@@abrhamfekadu544311

    • @sehaluyizengaw2841
      @sehaluyizengaw2841 4 месяца назад

      illuminate batoni arif nbr🎉

    • @user-ex5ve5ob9r
      @user-ex5ve5ob9r 3 месяца назад

      Besemaw besemaw yemayselechegn des yemil tigregna zefen I love tigray😮

  • @EvenLHussle
    @EvenLHussle Год назад +1

    wow ybel ybel dmxi geleaynet aqerarba buqu zkone srah eyu hewi 100%❤❤❤

  • @ERI_KEREN
    @ERI_KEREN 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤I really get crazy when i am listening to this song, ❤❤❤❤❤ From 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @ethiofeshta-4280
    @ethiofeshta-4280 Год назад +7

    Hewan Queen👸😍😍

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Год назад +2

    እህቴ ሄዋን በጣም ነው የማከብርሽ ምክንያቱም ጌታ በሃምሳሉ የፈጠረሽ የሚወድሽ ልጅ ስልሆንሽ እለት እለት በልጅቹ ልብ በራፍ ላይ ቁሞ የልባችንን ደጃፍ የሚያንኯ ታማኝ ትእሁት ሠውን እክባሪ እምላክ ነው ያለሽ።ሄዋንያ ለዚ ለሀለቀበት ጌዜ እና ብንኖር ቤበዛ ፷ ከፍ ካለ ፻ ለዚ ለተወሰነ ህድሜ ደስታ ብለሽ ከእግዚያብሔር መንገድ አደራ እንዳትወጭ ። የምድር ሃብት ተድላ ደስታ ጊዚያዊ እና በሞት የሚጠናቀቅ ነው ። ህውነተኛው ሰላም ደስታ እርካታም ከእርሱ ነው ጌታም አለ እኔ የምሰጣቹ ሠላም ዓለም እንደሚሰጣቹ አይደለም። የእግዚያብሔር ምህረት የድንግል ምልጃ አይለይሽ።

  • @lidetstudio
    @lidetstudio Год назад +4

    Rob Production❤❤❤❤❤my brother robel brhanu...ትልቅ ሰው ያሳድግህ

  • @eritrearedsea5386
    @eritrearedsea5386 10 месяцев назад +1

    I love your Tigrinya accent &
    & the song. From Eritrea 🇪🇷.

  • @zedkiyas33
    @zedkiyas33 Год назад +7

    She just explained what's love ❤

  • @Sunny-rt3cp
    @Sunny-rt3cp Год назад +20

    Camera 🎥 ጥራት፣ ቅንብር፣ nature views, you’re Style….Speechless, I just can’t stop listening into it. You nailed it gurl!!! 🫶

  • @meskeremabebe7883
    @meskeremabebe7883 Год назад +8

    You are “MUNIT” too Our Hewan!!!
    Much respect big love for your awesome music drop!

  • @ka7484
    @ka7484 Год назад +1

    ብጣዕሚ ፍሉይ ድምጺ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ። ከምዝስ ቡዙሕ ድረፊ።

  • @zedkiyas33
    @zedkiyas33 Год назад +9

    Music video of the year goes to Hewan ❤

  • @MillkonicRecords
    @MillkonicRecords Год назад +5

    I can't explain I love this song

  • @jaheyuel1469
    @jaheyuel1469 8 дней назад

    Abo anchi erasu muneyeee nrsh❤❤❤❤❤❤❤

  • @haftomgirmay9445
    @haftomgirmay9445 15 дней назад

    ቆንጆ ሙዚቃ ፣ ቆንጆ ድምፂ ምስ ቆንጆ መልክዕኺ ይበል እዩ ጓል ዓበይቲ❤

  • @user-dm6rl9zo2h
    @user-dm6rl9zo2h Год назад +4

    What a beautiful Music with Amazing video clip❤❤❤❤❤❤❤

  • @abugida7362
    @abugida7362 10 месяцев назад +2

    ነፃነትሽን ስወደው😊😊😊 ምርጥ አሬንጅመት ሜሎዲ እና ሌሪክስ ድምፅ እና ትወና ፩ኛ።

  • @afeworkkassaye5639
    @afeworkkassaye5639 6 месяцев назад +3

    ዎዎዎዎዎዎዎውውው እየቆየ እየጣፈጠ የሚሄድ ዘፈን የምር በየቀኑ ደጋግሜ ነው የማደምጠው ሂው ኑሪልኝ❤❤❤❤❤

  • @muazanwar2058
    @muazanwar2058 Месяц назад

    Hes one of the most best ethiopian men model i ever seen.. you choose the right model i like him much😍😍😍

  • @dagmawiyosef2105
    @dagmawiyosef2105 10 дней назад

    Hewan Konjo❤❤❤❤

  • @Thereislifeafterdeath
    @Thereislifeafterdeath Год назад +2

    ሄዋነይ ንስኺ ሽኮር ስራሕኪ ሽኮር❤️❤️🔥🇪🇷

  • @bekalutamene5699
    @bekalutamene5699 11 месяцев назад +2

    Swedesh hewan uffff❤❤❤

  • @user-nn5vu4pk9e
    @user-nn5vu4pk9e Год назад +3

    I love this. I can't stop watching.

  • @abenezerumer3097
    @abenezerumer3097 Год назад +7

    I just love it ... 💚💛❤

  • @gualmekelle7053
    @gualmekelle7053 Год назад +1

    ደስ ባሃሊ ክሊፕ ✌️

  • @nobelteklu9867
    @nobelteklu9867 Год назад +6

    greatest music of all the time 😍😍👌👌

  • @ethio3839
    @ethio3839 Год назад +2

    Hewan Gebreweld my Favourite Female Artist.

  • @danielsolomon2664
    @danielsolomon2664 4 месяца назад

    I don’t have any words to describe this song. Just super & smooth

  • @yomuntadese7881
    @yomuntadese7881 Год назад +2

    Nothing but perfection,'I don't like it I love it' says Simon Cowell

  • @suatbk
    @suatbk Год назад +14

    Hewan shikorey you made me cry and vision my life with this music video. We love you and god bless you. Keep up promoting our Tigray culture ❤️💛 😍

    • @gechochoge7738
      @gechochoge7738 Год назад

      አይዟችን እህቴ

    • @meronisaac4739
      @meronisaac4739 10 месяцев назад

      @suatbk she will always promote the rich ethiopian culture not just tigray. 💚💛❤️

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 10 месяцев назад

      Tigray has the best culture facts

  • @user-pi6he7pn9z
    @user-pi6he7pn9z 10 месяцев назад +4

    የኔ ምርጥ ፀባየ ሰናይ

  • @Dani-oh1bu
    @Dani-oh1bu Год назад +2

    Big respect mehretab desta👏👏👏

  • @user-sk4gj3ji3o
    @user-sk4gj3ji3o Месяц назад +1

    Excellent music ensure music from across the planet. And need to update that policy on geo restrictions

  • @MerhawitBeza
    @MerhawitBeza 5 месяцев назад +2

    My favorite 💚

  • @user-kz5cw2gj3w
    @user-kz5cw2gj3w 9 месяцев назад +3

    Just recently discovered Ethiopian music and I really enjoy it though I do not understand a single word...doesn't matter.

    • @Fithi21
      @Fithi21 8 месяцев назад

      Yeah, that is why we said music is just a language which has the power to communicate each other.

  • @selamawitbirhan3424
    @selamawitbirhan3424 11 месяцев назад +21

    We need more Tigregna music from you, well done!

  • @Abdu-S
    @Abdu-S Год назад +6

    Yesss...the Clip is finally here !
    Bravo...Bravo Hewan ! 👏🏽👏🏽💯💯

  • @bigcurvybooty4882
    @bigcurvybooty4882 8 месяцев назад +1

    ከኔ በላይ የሚወድሽ ሰው ያለ አይመስለኝም❤❤❤

  • @nikatsound6509
    @nikatsound6509 Год назад +2

    Respect robel birhanu!!!!!!!

  • @mulugetagirma
    @mulugetagirma 7 месяцев назад +1

    i love hewan

  • @djjohnnazethiopia9157
    @djjohnnazethiopia9157 Год назад +3

    i been in this Industry for 20 years this music is my favorite of all time

  • @fayaz3598
    @fayaz3598 Год назад +2

    የቐንየልና ሂዋን ሽኮር❤

  • @amanuelgebregiorgistedla9751
    @amanuelgebregiorgistedla9751 10 месяцев назад

    Hewan, you are beautiful, strong, and confident woman. In your musics I see "Habo", "Rese tamninet", most of all Loving each other. Continu forward, May the Lord Jesus bless you with all your family.

  • @sofiat3079
    @sofiat3079 11 месяцев назад +1

    ናተይ ሐፍተይ ❤❤

  • @BezaSolomon-ig5rl
    @BezaSolomon-ig5rl Месяц назад +1

    Wow 🔥 good hewan❤

  • @martaasetawsegne4591
    @martaasetawsegne4591 Год назад +1

    ሔዋንዬ የኔ አንደኛ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከዉ

  • @rahelwolde5155
    @rahelwolde5155 Год назад +3

    ❤💛 Amazing hewan meareye ❤💛

  • @mohamedfouad2293
    @mohamedfouad2293 13 дней назад

    LOVE FROM SUDAN 😍

  • @wazemakuhlen9376
    @wazemakuhlen9376 Год назад +3

    ቆንጆ ሙዚቃ ከሚያምር ምስል ጥራት 🎉🎉❤❤

  • @teshomekokebe5691
    @teshomekokebe5691 10 месяцев назад +2

    Sewedesh yene konjo

  • @adey6687
    @adey6687 2 месяца назад

    I love it betam
    Hule nw mesemaw ❤

  • @mickymac1207
    @mickymac1207 Год назад +1

    'Muneye' cake yehone zefene
    Hewan is talented, with a matured personality❤

  • @hayuti982
    @hayuti982 Год назад +1

    Wow 😮 yena leuyu sat betam kebrilegi enata mert sera❤❤

  • @rahelaklilu9561
    @rahelaklilu9561 Год назад +2

    Even if I don't understand every word I just can't stop listening it ❤❤

  • @RadicalChristian5
    @RadicalChristian5 Год назад +13

    My favorite music from your album, and now with high quality clip ❤ !

  • @amanueltewelde8895
    @amanueltewelde8895 2 месяца назад

    Waww tsibuq sirah ❤❤❤

  • @abiy7266
    @abiy7266 Год назад +1

    ሄዋን ሽኮር ❤️ you nailed it እኮ

  • @soloareable
    @soloareable Год назад +5

    I get so mesmerized when I hear you sing. Keep shining

  • @salahadinabdisubhan3956
    @salahadinabdisubhan3956 11 месяцев назад +1

    One of star songs in Tigrigna so far Iistened, even though I am not tigreway.
    I do understand well.

  • @Roommateforever
    @Roommateforever Год назад +2

    I love you Hewiyee ❤💛 i love this Song

  • @timbuktu6050
    @timbuktu6050 Год назад +4

    Hewan, you amazing 😍. The production crew did a wonderful job. Robel Berhanu 🧠 brilliant.

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 3 месяца назад

    Eza derfi mexelel naybhaqi .

  • @MichaeleMulugeta
    @MichaeleMulugeta Год назад +2

    ሄዊ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ሙዚቃ ክሊፕ እዪ
    ኪፕ ኢት

  • @shimeliszewdie4614
    @shimeliszewdie4614 Год назад +3

    ሙዚቃ ብሎ ዝም❤❤❤

  • @wediabagemorahdesta7205
    @wediabagemorahdesta7205 10 месяцев назад +1

    Hewan haftey go for it.Wish you all the best.

  • @fekareted
    @fekareted Год назад +2

    ለሙዚቃው የሚመጥን ጥንቅቅ ያለ ስራ loved it

  • @rediettadesse2828
    @rediettadesse2828 5 месяцев назад +1

    you can find Talent here ❤❤❤❤

  • @SmilingIslandRetreat-fu1pw
    @SmilingIslandRetreat-fu1pw 7 месяцев назад +1

    I love hewan❤ ❤❤

  • @EleniPppp-fn6bt
    @EleniPppp-fn6bt Год назад

    Hewieyy yene mar ብጣዕሚ ደስ ዝብል ክሊፕ እዩ❤❤🙏😍

  • @DawaDa-vq4vt
    @DawaDa-vq4vt 5 месяцев назад

    This is so beautiful voice and she is greate musician ❤❤❤❤❤

  • @LovelyBarbecue-im5nh
    @LovelyBarbecue-im5nh 2 месяца назад

    Hewan piece of legend

  • @hannabee88
    @hannabee88 Год назад +4

    Yay!!! My favorite song from the album! Beautiful ❤

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 10 месяцев назад +1

    Mesmerizing- excellent song !!

  • @netfliicsmoviedownloadfree3263
    @netfliicsmoviedownloadfree3263 Год назад +2

    WOW im in love with this music

  • @tesfieberhe9826
    @tesfieberhe9826 Год назад

    Ane Eritrawi eye kulu srahki btaemi eye zfetwo ezia emo ke btaemi blxti stah ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @Fasiltessema-uy5kg
    @Fasiltessema-uy5kg Год назад +1

    ሔዋንየ ሁሉም ስራወችሽ በጣም ነው የምወዳቸው ሙነየ የሚለዉን ስራሽ ደግሞ wow best ነው 👌👌❤️❤️❤️