ወይ ቃል የማይደረግ ነገር እኮ ነዉ ያረግሽዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 971

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f 3 месяца назад +140

    ቃል እራስሺ ፕራንክ ተደርግሺ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃኑ መስቀል በስላም አድርሳችሁ

  • @زمزمزمزم-ح1ك
    @زمزمزمزم-ح1ك 3 месяца назад +4

    ይኔ ደስስስስስ ስትሉ ነፍስ ያወቀጋር ጨዋታ ደስ ይላል ተባረኩ ❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 3 месяца назад +20

    😁😁😁ያበደ ፕራክ ነው ትግስት አዚህ ቤት አለ በስማም ፈቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ሁለታችሁም ትግስተኛ ናችሁ ሰታምሩ ቃልየ ከምኔው ሆድሽ አስታወቀ ስወዳችሁ

  • @MMistauel
    @MMistauel 3 месяца назад +41

    ቃልዬ የኔዉድ እንደዚህ ጥብቅ ያልብስ አትልበሽ ማሬ አንች ኦኮሰራአትሽ ከዘመኑ እሴት የሌለነዉ እናየኔዉድ እንደሁሌዉ አለባበስሽ ልበሽ ማሬ የሰወ አይንም ጡሮአይደለም በተርፈ እንወዳችሁ አለን❤❤❤❤❤

  • @SfgFgh-r2d
    @SfgFgh-r2d 3 месяца назад +11

    ምርጥ ባል ጀግና ንፁህ ልብ ያለዉ የአመቱ ምርጥ ባል ብየሀለሁ አላህ ለኛም እንደዚህ አይነት ባል ይወፍቀን ያረብ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 месяца назад +18

    ቤሩት ያላቹ ኢትዮጵያዊያን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ እንፀልይያቸው 🙏🙏😢😢

  • @askaleselassé
    @askaleselassé 3 месяца назад +23

    ከፍቶኝ እናንተን በማይየት ደስታን አግኝቻለሁ። ቃሊዬ አምሮብሻል እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ 3 месяца назад +6

    ትክክል አንድ እናት አንድ አባት ❤❤❤ እኔም ሳገባ ታማኝ ነው የምሆነው ለባሌ
    ንፁህ ልብ ይፍጠርልን

  • @RUHAMATARIKU-im2iq
    @RUHAMATARIKU-im2iq 3 месяца назад +21

    ችግር በህዎት ዘመናችሁ አያሳያቹ አዲስዬ ተባረክ ዘመናችሁ ይባረክ ☺️

  • @ብርቴ
    @ብርቴ 3 месяца назад +3

    እመብርሀን ትጠብቅሽ ቃል የኔ ትሁት

  • @Ruatግሬስ
    @Ruatግሬስ 3 месяца назад +271

    ቃልና ሐድስን የሚወድ❤❤

    • @ሰአዱከላላዋ
      @ሰአዱከላላዋ 3 месяца назад +3

      ብሩክየወንዱምተውደምረኚበናትህ

    • @FatimaAli-p1z
      @FatimaAli-p1z 3 месяца назад +2

      እኔበጣምነዉየምወዳቸዉ

    • @Wudeyemaryiamleg
      @Wudeyemaryiamleg 3 месяца назад +1

      እኔ በ❤በጣም ነው ምወዳቸው 😍😍😍

    • @LamroLamro-lb1xk
      @LamroLamro-lb1xk 3 месяца назад +1

      🥰🥰❤️❤️❤️

    • @جميلةجميله-خ2ن
      @جميلةجميله-خ2ن 3 месяца назад

      ፈታ የለ ባል ቃል ታድለሽ መዝሙር ምናምን አትከፍችም አይ አዲስ ❤❤❤❤❤

  • @MERCYAGETIAgetimercy
    @MERCYAGETIAgetimercy 3 месяца назад +5

    የተዋህዶ ልጆች ዘራችሁ. ይብዛ. የኛ ወርቆች.

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 3 месяца назад +70

    ወይኔ ቃልየ ብራክ አረጋለሁ ብለሽ አች ተደረግሽ😂😂😂😂😂 አይ ጉድ ሰራህላት አዲስ😂😂😂

  • @ami12220
    @ami12220 3 месяца назад +6

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቃልየ

  • @zadeayale8799
    @zadeayale8799 3 месяца назад +101

    አይ እደሌ😢😢😢😢ቃልዬ እንኳን ሁለተኞ እርጎዝ ሆንች 😢😢😢 እኔ ግን አሁንም መዳም ቤት ነኝ😢😢😢በስላም ወልጅ❤❤❤

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 3 месяца назад +1

      አይዞን እህቴ❤❤❤❤

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 3 месяца назад +2

      ለኛም ጊዜ አለን😢

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij 3 месяца назад +4

      እኔ ራሱ ገርሞኛል ማዳም ቤት ቁጭ ብለን ተወልዶ አግጎ አሁንም ሊወለድ ንው እኛ እዚው ቀረን አይ እድሌ

    • @madinaendre1634
      @madinaendre1634 3 месяца назад +2

      ሁላችንም ነን ያረብ የረፍት እጀራ ይወፍቀን ለኛም ለመዳምቅሞሞች 😢

    • @ልደትዬእናቴ
      @ልደትዬእናቴ 3 месяца назад +1

      አይዞን እህቴ እግዚአብሔር ለኛም ለስደተኞች አንድ ቀን ይ
      ያሰብነው ሞልቶ ህይወት ይኖረን ይሆናል

  • @emano5974
    @emano5974 3 месяца назад +2

    ሆደ ቆሰለ ሃድስዬ ትግስትህ ማርያምን ያልህደ ሰውኮ ከሁሉም የለለበት እንደት ኮፊደስ እንዳለ ትልቅትምርትነው ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂 አይቃል በበአሉ ባታበሳጭው😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 месяца назад +9

    ቃልየ እመብርሀን ካንች ትሁን እንኳን አደረሣችሁ ለብርሀነ መስቀሉ የአመት ሠው ይበለን አሜን ❤❤❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 3 месяца назад +10

    በፍቅር በነበራቹ ሰአት በስደት ነበርኩኝ😢
    ከዛን ተጋባቹ ከዘን አንድ ልጅ ወለዳቹ ድጋሜም ሁለተኛ ልጅ ስትወልዱም አሁንም በስደት ነኝ 😢በቃሽ ይበለኝ ፈጣሪዬ😢

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 3 месяца назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ እምወዳችሁ ባለትዳሮች❤እመብርሃን ትቅረብሽ ቃልዬ

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 3 месяца назад

    መታደላችሁ ፉቅር እንዲህነውጅ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፉቅርና ሰላም ይስጣችሁ ቀናሁባችሁ በጣም

  • @KenuChekol
    @KenuChekol 3 месяца назад +31

    ቃልየ አለባበስሽን ይስተካከል የኔ ውድ ሰፋ ያለ ልበሽ

    • @Redeatkinfe
      @Redeatkinfe 3 месяца назад

      አለባበሷ ጥሩ ነዉ

    • @User12073-d
      @User12073-d 3 месяца назад

      ​@@Redeatkinfeይደብራል

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 3 месяца назад +2

    ዋዉ ትለያላችሁ ምክራችሁ በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ

  • @SenaytTube21
    @SenaytTube21 3 месяца назад +42

    ትዳራቹ የተባረከ ይሁን ፕራንካቹም አስተማሪ ነው ልጃቹ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ የተባረከ ቤተሰቦች ናቹ❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ውይ አዲስ እንዴት እንደአሳዘንከኝ ውይ ቃል ግፍሽ በባእሉ እንዲህ የምታወዛግቢው እንኳን አየኸው ደስ ነው ያለኝ

  • @SebleMamo-j1i
    @SebleMamo-j1i 3 месяца назад +16

    ማርያምን ሰራልሽ ቃልዬ ለዛሬ አልተሳካልሽም😁😁😁🥰🥰

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 3 месяца назад +2

    እንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 3 месяца назад +40

    ቃልዬን የምትወዱ😂😂🎉ላይክ አርጉኝ🎉😂😂

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 3 месяца назад +2

    ሜርያም ትስማሽ ቃልየ❤❤

  • @hometube8205
    @hometube8205 3 месяца назад +68

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 месяца назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ደምሩኝ🎉🎉

    • @fevenleulseged2242
      @fevenleulseged2242 3 месяца назад

      ሁሉ ባል እንዳተ ቢሆን ቃልዬ ታድለሻል አንችም መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 3 месяца назад +1

    አዲስየ የኔ የዋህ ቃል ታድለሽ ምረጥ ባል አለሽ ፈታ ያለ❤❤❤❤ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ሴት❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 3 месяца назад +20

    እረ ቃልዬ ጉንፋኑ እዝህም ደርሷል እኛቤትም ውቂያኖስን አቋርጦ ግን በቁጥጥር ስር አውለነዋል ሞቅ ሞቅ በማረግ ደግሞ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ቱቱቱቱ

  • @akmam5900
    @akmam5900 3 месяца назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ቃልዬ ከአች ይልቅ የአዲስ ፍራንክ አሳቀኝ

  • @SetayewGirema
    @SetayewGirema 3 месяца назад +24

    ቃልዬ ሰፊቀሚስ ልበሺ ምክንያቱም የሰው አይን ምጥ ያበዛል ❤❤❤

  • @Qatar-y3m
    @Qatar-y3m 2 месяца назад

    ደስሰትሉእመብርሐንበሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rehima4916
    @rehima4916 3 месяца назад +16

    ቄጠማ ስለሚሸጠው ሰው ያወራሀው አድስየ ኡፍፍፍፍፍ😢አንጀቴን በላውውው

  • @merd24
    @merd24 3 месяца назад

    የጥሩ ትዳር ተምሳሌቶች
    ክርስትና ይኼን ነው የሚያስተምረው __በእግዚአብሔር ቃል አንድ ለአንድ ፀንቶ መኖርን !!!

  • @FileGere
    @FileGere 3 месяца назад +4

    Ufffff kalye set wleji egziabher kale set kehonech ሔመን beyat eshi yemtamgnat kidane mihret tela kelelatehunsh❤

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችው ❤❤❤

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    አይ ቃልዬ ፕራንክ እስራለው ብለሽ ተስራሽ አይዞሽ የእርግዝና ፀባይ ነው

  • @selomiemeretuselomie4072
    @selomiemeretuselomie4072 3 месяца назад +2

    ቃልየ ቆንጆ ሰወድሽ❤

  • @Netseneti
    @Netseneti 3 месяца назад +7

    ቃሌ የኔ ቀበጥ እወድሻለሁ🥰🥰🥰♥️♥️

  • @ፍቅሪማርያመይሲአለዎሓለፋ

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 месяца назад +107

    ቤሩቶች እግዚአብሔር ይጠብቀን 🇱🇧😭

    • @SelamawitKahassay
      @SelamawitKahassay 3 месяца назад

      እግዛብሄር ከናተጋይሁን አይዞችሁ በየእምነታችሁ ፀልዩ❤

    • @mifatmohammed4095
      @mifatmohammed4095 3 месяца назад +1

      እግዚአብሔርያጠብቃችሁእህቶች

    • @zinab8199
      @zinab8199 3 месяца назад +1

      ምን ተፈጥሮ ነው?

    • @kokikokiy5008
      @kokikokiy5008 3 месяца назад

      @@zinab8199 ጦርነት

    • @MaisMoussa-h4ፍቅር
      @MaisMoussa-h4ፍቅር 3 месяца назад

      አሜን 😭😭😭

  • @bezayhutadese6828
    @bezayhutadese6828 3 месяца назад +1

    ኡፍ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ አዲስየ እኔ የተስማኝ ስጠሁት ያለው❤❤❤

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 3 месяца назад +37

    ቃልዬ ይቅርታ እንዲ በማለቴ እናንተ በአለማዊ መንገድ አልተጋባችሁም እና አንቺም እሱም እንደዚ አይነት ፕራንክ አትሰራሩ ከናንተ ጋር አይሄድም🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

    • @askal6750
      @askal6750 3 месяца назад

      እውነት ነው

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 3 месяца назад +2

      ምንም ይቅርታ ማለት አጠበቅብሽም መንፈሳዊ ነን ብለው ጋብቻቸውን በመፈሳዊ ያሳዩን እነሱ ናቸው ነገር ግን የዩቱዩብ ብር ለማግኘት በየጊዜው ውሸትን ፕራንክ የሚል ስም ሰጥተው ውሸትን ለህዝብ ሲያስተምሩ ትንሽ አይሰቀጥጣቸውም
      ውሸትን ፕራንክ በሚል ስያሜ አለምን የተቆጣጠረው መንፈስ አገልጋይ መሆን ያሳዝናል

    • @emano5974
      @emano5974 3 месяца назад +2

      ሁላችንም የክርስቶስ ቤተ መቅደሶች ነን ምንም እናንተ እያልን አንቀስር እኔ እውነት በትእዛዙ እሄዴለሁ ወይ እንበል እነሱም እኛም አንድነን ቤተመቅደሶች ናችሁ ነው የሚለው ቃሉ ለሁሉም አይመከር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢

  • @HemontKnid
    @HemontKnid 3 месяца назад +1

    እውነትነው የቃል እርግዚና❤

  • @TigostHat
    @TigostHat 3 месяца назад +15

    ውይ ቃል ተበላል በቆፈርሽው ጉድጋድ አንቺው ገባሽበት ክክክክክክክ

  • @HawliMewdedu
    @HawliMewdedu 26 дней назад

    ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል በጣም ❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 3 месяца назад +10

    መቸነው ቃል የወፈርሽው ሁልግዜ ነውኮነው የምከታተላቹ የክርስትናው ጥሩን ቤተሰብ ነን❤❤🎉🎉🎉

    • @addyasd3780
      @addyasd3780 3 месяца назад +1

      ርጉዝናትኮ

  • @SofiyaEwunetu
    @SofiyaEwunetu Месяц назад

    E ayne new weys masha allah

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 3 месяца назад +3

    እንኳን ለብርሃኑ መስቀሉ በሠላም አደረሳቹ፡፡ ግን ቃልዬ አስተያየት እንደዚህ የተጣበቀ ልብስፅ አትልበሺ

  • @Aster-oi3pt
    @Aster-oi3pt 3 месяца назад

    Bete Endesu unabhängig Atwech. Emaye Teru Ayedlm❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Edtankua
    @Edtankua 3 месяца назад +31

    መልካም ልብ ያላችሁ ሰዎች እየገባችሁ አበረታቱኝ

    • @ሰአዱከላላዋ
      @ሰአዱከላላዋ 3 месяца назад

      እሺእማእናበራታታሻለን❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 месяца назад

      አሽ ደመርኩሽ አንችም ደምሪኝ🎉🎉🎉

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 месяца назад

      ​@@ሰአዱከላላዋደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

    • @ሰአዱከላላዋ
      @ሰአዱከላላዋ 3 месяца назад

      @@Love-if4qj እሺእማነይአንቹምደምሪኚእህት

  • @teabateaba8619
    @teabateaba8619 3 месяца назад +1

    እኳንአብሮአደረሰን ፤ቃል፤ዋውውፍቅርና፤ገፎትኩስትኩስንብለሺነውዋውበሰላም፤እመቤቴ፤ትገላግልሺ፤❤❤

  • @MuluyeYouTube
    @MuluyeYouTube 3 месяца назад +9

    😂😂😂😂😂አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እያልኩ አችም አልሽ😂😂😂😂😂😂 ወይ ቃል ተበላሽ😂😂😂

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ አሜን፫ እኳን አብሮ አደርስን

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 3 месяца назад +7

    ወይኔ ቃልየ ገና ዛሬ ተበልተሻል 😂😂😂😂😂😂😂በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ ስታምሩ እናተኮ በጣም ነው ለዝቡትምርትእየሰጣቹ ያለ ልብ ላለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab 3 месяца назад +1

    አይ ቃልዬ የዛሬውስ ተባኖብሻል ግን መልዕክቱ ግን ትልቅ ነው በርቱ❤❤❤

  • @DaniAbe-kh6nk
    @DaniAbe-kh6nk 3 месяца назад +5

    የኔድች ስታምሩ እንካን አደረሳችህ ለመስቀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HirutHailemariam-c8w
    @HirutHailemariam-c8w 3 месяца назад

    Betam naw wedede yemadregacwe setamru betam ewdacwalwe
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mametube793
    @mametube793 3 месяца назад +15

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ ልኡል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ለናተ የምመኝላችሁ እራእዬ ማርያም ላይ ያለው ቃል እደጸሀይ ይሚያበራ ይህ ቦታ ለማነው ብዬ ልጄን ጠየቁት እሱም መለሰልኝ ይህ ቦታማ በትዳራቸው ጸንተው ተወስነው ለኖሩ ባልና ሚስት ነው ብሎ የመለሰላት ቦታ ለናተ ይሁንላችሁ ቃልና አዲስ በፍቅር ኑሩልኝ ልጃችሁን እግዚ አብሔር ያሳድግላችሁ አሁንም ደሞ የሚመጣውን ወላዲት አምላክ ባርካ ታሳቅፋችሁ አሜን በእውነት❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 3 месяца назад +1

    😂ቃል ተበልተሻል😂ማነው እደኔ እነዚህን ቤተሠቦች የሚወድ❤

  • @mirekatesehefera3022
    @mirekatesehefera3022 3 месяца назад +12

    መድሃኒአለም መድሃኒአለም ስሊ ደስ ሲል

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 3 месяца назад +1

    ምስጊን ቃልዬ ተበላች 😂😂😂😂
    አሁን የገባኝ ነገር በባለፈው የተለቀቀው ቢዶ በጣም የቆየ ነበር ማለትነው ስለዚህ አሁንም የተለቀቀው ቢዶ ምንአልባት ቆይቷል ሰባትና ስምንት ወር ገብተሽ ይሆናል ማለትነው
    ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ሁለት ያድርግሽ❤❤እኛም እዚሁ አረብ ቤት ተቀምጠን እናተን በማየት እናተ እየደገማችሁ ውለዱ😂😂😂

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 месяца назад +22

    የQaliye&ሐዲስ ቤተሰቦች like 👍👈❤️🥰

  • @User12073-d
    @User12073-d 3 месяца назад +2

    አንዳንድ ሰው በራሱ ግዜ ይቀላል አንቺም መቅለል ፈልገሸ ነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +129

    ያቃልዬ ሆድ ፊኛ ነው ባሉኝ😂😂😂መሻአላህ እዳኔ ግራ የጋባው🎉🎉😂😮😮

    • @ሰአዱከላላዋ
      @ሰአዱከላላዋ 3 месяца назад +1

      ፊሺንአይደለምያሀቅነው😅😅❤

    • @Nsss-k3y
      @Nsss-k3y 3 месяца назад

      Borch silneberat nw tolo yegolaw eegzenaw

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ 3 месяца назад +11

      እውነት ለመናገር እኔም ግራ ገብቶኛል😂😂😂ለአዲሱ አመት ምንም የለም ነበር ማለቴ አያስታወቅም አሁን ገና በ17 ቀኑ ከምኔው አደገ😂😂ነው ጨርቅ ጨምራበት ነው🙊🙊🙉😂😂😂

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 3 месяца назад +1

      I know right 😂😂😂😂😂

    • @MG-yv9ds
      @MG-yv9ds 3 месяца назад +2

      እር እርግዝና ነው🎉🎉

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 3 месяца назад +1

    ዘንድሮ ዩቱብሮች ጨርስው እርግዝና ላይናቸው በስላም ውለዱ

  • @hometube8205
    @hometube8205 3 месяца назад +11

    ጎበዝ ትወና 1ኛ እራሷ ፅፋ ኮ ነው 😂😂😂

  • @HawiMegersa-e3f
    @HawiMegersa-e3f 2 месяца назад

    yene wudoch🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Beba873
    @Beba873 3 месяца назад +3

    አዲስ ዋው ምርጥ ባል ቃልየ❤

  • @LemonOppy-m5u
    @LemonOppy-m5u 3 месяца назад +2

    Anchi hulam gunfa ida yazash ye masilal demtsesh gin wadishalo❤❤❤❤❤

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 3 месяца назад +4

    ወይኔ ቃል ተሰራልሽኮ እገላለሁ ብሎ መገደል ይሉታል እሄነው😂😂😂 ሰራልሽ

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 3 месяца назад

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 3 месяца назад +4

    የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 3 месяца назад

    ቃል እና ሀዲስ የሚወድ እንደኔ❤🎉

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 3 месяца назад +6

    ዛሬ እምርብሎብሻ ቃልየ ሁሌም ፀጉርሽን ሁሌም ተንከባከቢዉ

  • @Wolansa-b3f
    @Wolansa-b3f 2 месяца назад

    እፍፍፍ ስወዳችሁ ፍቅር የሆነ ፋሚሊ ❤❤❤❤❤

  • @almazderbe1801
    @almazderbe1801 3 месяца назад +9

    ውብዬ ብኮን በጥፊ ነበር ጠፍጥፋ እምጥልህ ቃልዬ❤❤❤❤

  • @ሽምኪጥዑምእዩማርያመ-ኀ1ነ
    @ሽምኪጥዑምእዩማርያመ-ኀ1ነ 3 месяца назад +2

    ማርያም ሰራልሽ ቃልዬ ለዛሬ አልተሳካልሽም😂😂😂😂😂

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 3 месяца назад +5

    አረ ቃልየ ምነው በጣም ጥብቅ ያለ ትለብስያለሽ እሩጉዝ ነሽ ቀለል የሚያረግ ልበሺ

  • @burtacanheila1184
    @burtacanheila1184 3 месяца назад +1

    እላያችን ላይ ተጋባችሁ አሁን ድግሞ 2ልጅ ወለዳችሁብን አይ የኛ ነገር ለማንኛውም እመቤቴ እሥርሸን ትፍታው ትዳራችሁ ይባረክ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 месяца назад +11

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እህት ወድሞቼ❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 месяца назад

      እንኳን አብሮ አደረሠን ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @MuluMulu-z6v
    @MuluMulu-z6v 3 месяца назад

    ቃልየ ና አድስ በጣም ነው ስራታችሁ የሚያምረው በርቱ አይዦችሁ እግዛብሄር የልባችሁን መሻት ይፈጵምላችሁ

  • @ጮቄዩቲዩብ2119
    @ጮቄዩቲዩብ2119 3 месяца назад +19

    ቃል ግን ሁልጊዜ ነው ምከታተላቹ ግን እርግዝናሽ ጭራሽ አይታይም ነበር

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 3 месяца назад +2

    ዋው እመቤቴ ከሁለት ታድርግሺ ካየሗችሁ ቆየሁ ዳታየለኝም ሲኖረኝም ሰአትየለም በሰደትላይ 😢እናም ማርገዝሺን አላየሁሺምነበር ዛሬ አየሁሺ ደርሠሻልዴ ሆድሺ ገፍቷል በሆድሺ ያለው በሺጥሺ ያዙርልሺ🎉😮

  • @Netseneti
    @Netseneti 3 месяца назад +11

    ቃሌ ፍራንክ አረጋለሁ ብላ ፍራንክ ተደረገች እኮ😂😂😂😂

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 3 месяца назад +1

    የኔ ውድ እህት አርግዚሽነውማማየእልልልል

  • @Chvcyh
    @Chvcyh 3 месяца назад +7

    ሰራልሽ ቃል ደግ አረገሽ

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 месяца назад

    ቃልዬ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @መድናእድረሥ
    @መድናእድረሥ 3 месяца назад +10

    ጨቅጫቃምሀተም አላለችም ወይኔ እናተልጆች

  • @Etensash00-ct7zw
    @Etensash00-ct7zw 2 месяца назад

    Yene Qimami Qaleyeee😍😘

  • @SelamawitTegegne-h4n
    @SelamawitTegegne-h4n 3 месяца назад +4

    ማርያምን ሰራልሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Almaz-g2u
    @Almaz-g2u 3 месяца назад +2

    Kaliyena haddis saygabu befit madam bet naberku ahunm ezaw bet negn egzo marihna kiristos madam kimemoch yetalachu

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 месяца назад +64

    እስላም አሌይኩም ቤትሰብ በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና❤😂😢🎉

    • @ኡሙረያን-ተ3ዠ
      @ኡሙረያን-ተ3ዠ 3 месяца назад +1

      ወላሂኩም አሠለም ወረመቱላሂ ወበረከቱ

    • @Duchayoutube
      @Duchayoutube 3 месяца назад

      አንችም ደምርኝ ደምሬሸለዉ

  • @ባንቺ
    @ባንቺ 3 месяца назад

    ወጥተህ ልታወራት ነዉ ተመቸኝ አቤት ሴት ግን ቅናተኞች እኳነን

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 3 месяца назад +97

    ቃልዬ መች ሆድሽ ገፋ በ6 ወርሽ ነውደ ቸክ ላድርግ ያልሽን ጉድ ሁሌ እደሸወዳችሁን ነው ዩቱበሮች 😂😂😂😂😂😂

    • @aass5403
      @aass5403 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
      @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ 3 месяца назад

      ​@@aass5403ቡዴዉ እኮ የቆየ ነው ትል አይናገሩም

    • @LiliLili-gu8mh
      @LiliLili-gu8mh 3 месяца назад +1

      Ye koye video neber eko ye cheku part

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 3 месяца назад +2

      መስከረም1 እኮአይለይም ነበር😂😂😂ቸክ ስታረግ እራሱ አይለይም😂😂❤

    • @rozayouhanes2766
      @rozayouhanes2766 3 месяца назад

      እሢት ሥለሆነች ነዉ ቆፍጥጥ ብላ የወጣችው ወድ ደግሞ ደርባባ ሥለሆነ ቅሥ እያለ ነዉ እሚ ገፋው

  • @ልቤጽኑነው
    @ልቤጽኑነው 3 месяца назад +1

    እንደኔ ይገረመው ስው አለ የቃል እርግዝና መፍጠን ❤❤❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 3 месяца назад +6

    ሰራልሽቃል ጀግናነው አዴስ ካሜራፍልግገባ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adenseyfe
    @adenseyfe 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋዉዉዉዉዉ ደስ ሥትሎ