ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ልጇን መታችዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  4 месяца назад +142

    ቃል ፈርኒቸር
    ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
    ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
    የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
    አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

    • @emebetyohannes5403
      @emebetyohannes5403 4 месяца назад +4

      ቃል ክሩ ብቻዉን ጥቅም የለዉም እባክሽን መስቀል አድርጊበት?

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 месяца назад

      ​@@emebetyohannes5403ደምረኛ

    • @ellenihaile5491
      @ellenihaile5491 4 месяца назад +1

      Lmn giveaway atzgajum ..... ene adis gojo wechi nag ena editagizug efaligalw sle ewenat le menager ena kale please asibug😢😢😢😢
      1 coffe table
      2 tv stand
      Ke hultu yechalchutn agizug😢😢😢😮😮😮😮😮

    • @ellenihaile5491
      @ellenihaile5491 4 месяца назад

      Lmn giveaway atzgajum ..... ene adis gojo wechi nag ena editagizug efaligalw sle ewenat le menager ena kale please asibug😢😢😢😢
      1 coffe table

    • @ellenihaile5491
      @ellenihaile5491 4 месяца назад

      Lmn giveaway atzgajum ..... ene adis gojo wechi nag ena editagizug efaligalw sle ewenat le menager ena kale please asibug😢😢😢😢
      1 coffe table

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 месяца назад +457

    ልጅ መውለድ የምትመኙ ፈጣሪ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @RfgSfr
      @RfgSfr 4 месяца назад +1

      አሜን የኔ ማር የስደት ንሮ አሏህ ያሳጥረዉ ብለሽ ዱዓ አርግ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hayatiihayay1595
      @hayatiihayay1595 4 месяца назад +1

      አሚንንን የአላህ

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 4 месяца назад +2

      Ameen(3)😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 месяца назад

      ​@@RfgSfrደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 месяца назад

      ​@@hayatiihayay1595ደምረኛ

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 4 месяца назад +301

    የኔ ማርርር በቃ አይናችን እያየው ተጋባችሁ አረገዝሽ ወለዳችሁ ልጁ አደገ ደስ ሲልልልልልል❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @dubkhfffkkxhu9048
      @dubkhfffkkxhu9048 4 месяца назад +21

      እኛ አንድ ባታ ቁጭ በለን እንሱ ይረጣሉ 😂

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 4 месяца назад +1

      በጣም

    • @dgfzfyzgf8725
      @dgfzfyzgf8725 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @GgutYuut
      @GgutYuut 4 месяца назад +3

      በጣም እህት ልክነሽ አይይ ስደት 😢😢😢😢😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 месяца назад +3

      አልሀምዱልላ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 4 месяца назад +285

    ማነው እንደኔ የቃልየ ፕራንክ የናፈቀው❤❤❤

  • @Edtankua
    @Edtankua 4 месяца назад +291

    መልካም ልብ ያላችሁ ሰዎች 100 አሰገቡኝ🙏🙏

  • @ZabibaMohammad-u7v
    @ZabibaMohammad-u7v 4 месяца назад +59

    የኔ ቆጆ እሷ ዘርግፋ እሱ እየለቀመ ያስገባል 😂😂😂ሚስኪን ❤❤❤❤ፈጣሪ ከምንም ነገር ጠብቆ ያሳድግላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ❤❤

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 4 месяца назад +66

    ይሄንን የምታንቡ ዎዶቼ እግዚአብሔር አምላኪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 месяца назад +2

      ደምረኛ😢

    • @ሚጣ-te7zu
      @ሚጣ-te7zu 4 месяца назад +2

      አሜን🎉ደምሪኝ

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 4 месяца назад

      አሚንን❤❤

    • @GadiseEfa
      @GadiseEfa 4 месяца назад

      Ameen ameen ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NejatEndris-be3qj
    @NejatEndris-be3qj 4 месяца назад +54

    ወንድ ልጆች በተፈጥሮቸው ቀበጥ ናቸው የኔም ልጅ በጣም ፈጣን እና ቀልጣፋ ነው ይረብሸኝ ነበር አሁን ያሁሉ የሚያስቸግረኝ ትዝታ ሁኖብኝ በስደት ላይ በናፍቆቱ እየተሰቃየሁ ነው ብቻ እኔንም እርሱንም በሰላም ያገናኘን

    • @ghfy1881
      @ghfy1881 4 месяца назад

      ሁላችንምነን የየእኔዉድ ተላለቅን በሀሳብ በናፍቆት

    • @ZainbZaind
      @ZainbZaind 4 месяца назад

      ሁላችንም ነው አብሽሪ በሰላም ያግናኘኝ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 4 месяца назад

      Uufff enem edzhu negn😢😢😢

    • @Jemilawelyewaeslamnehiweta
      @Jemilawelyewaeslamnehiweta 4 месяца назад

      አላህበሠላምያገናኛችሁ

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ለመተያየት ያብቃሽ

  • @yanetnigusuu1615
    @yanetnigusuu1615 4 месяца назад +122

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቸው በማረሚያ ሁላችሁም 10,000 ብቻ አስገቡኝ ple🙏

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 месяца назад +2

      Yene wud berchi ❤❤

    • @yanetnigusuu1615
      @yanetnigusuu1615 4 месяца назад

      ​@@Selamtube-t2r Amesgelew wude❤❤

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 4 месяца назад +1

      በርች ደምሬሻለሁ ❤❤

    • @ObseeQueen
      @ObseeQueen 4 месяца назад +1

      ዉዴ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 месяца назад

      ደምረኛ

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 4 месяца назад +188

    ቃልዬዬዬዬንየምቶዱ በላይክ ግለፁልኝ😍😍😍😘😘👍👍👍

  • @Rahel.smail.
    @Rahel.smail. 4 месяца назад +55

    ቃልየ የኔ ውድ ስወድሽ የቃል ኣድናቂዎች ደሙሩኝ❤❤

  • @FyvdR6gg
    @FyvdR6gg 4 месяца назад +30

    ልጅ ሲስቅ የኔ አብሮ መገልፈጥ ምን ይሉታል 😂😂😂😂የኔማር ፈጣሪ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Nebiha574
      @Nebiha574 4 месяца назад

      ልክ እደኔ 😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 месяца назад

      አረ,አኔም,ገለፈጥኩ,,በተሠብ,አርጊኘኘ🎉

    • @FyvdR6gg
      @FyvdR6gg 4 месяца назад

      @@maryamdawood5052 የኔዉድ አርጊሻለሁ💞💞

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 4 месяца назад +39

    ❤❤❤የኔአባት ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ውይ የኔጣፋጭ🎉🎉🎉

  • @ራዕሲልዑልFaf
    @ራዕሲልዑልFaf 4 месяца назад +29

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤🎉🎉

    • @ሚጣ-te7zu
      @ሚጣ-te7zu 4 месяца назад

      አሜን🎉 በቅንነት ደምሪኝ🎉

    • @fserdsrf4281
      @fserdsrf4281 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @Redu78978
    @Redu78978 4 месяца назад +29

    እዉይ ፍቅር የሆነ ልጅ ❤❤❤❤እሱነዉ እየሳቀ ፕራንክ ያረጋችሁ😂😂😂

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 4 месяца назад +13

    አዲስየ እኮ የዉነት ልዩ ሰዉ እኔ አነሳዋለሁ አለ እረጂም እዲሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @yasewchu
    @yasewchu 4 месяца назад +24

    ውይይ የኔናት ቃልየ አትጥፉ ❤❤❤❤ እውነት ነው ከልጆች ፊት ዝም ማለት ነው አትቆጭው አትምችው ከተባሉ ልጆች ጥፋታቸው ይበዛል ጎበዞች ትምህርታዊ ፍራንክ ነው

    • @ሚጣ-te7zu
      @ሚጣ-te7zu 4 месяца назад

      ደምሪኝ ውዷ🎉

    • @yasewchu
      @yasewchu 4 месяца назад +1

      ​@@ሚጣ-te7zuመተናል

    • @ሚጣ-te7zu
      @ሚጣ-te7zu 4 месяца назад

      @@yasewchu እንኳን በሰላም መጣቹ👏❤️

  • @ፍጡማቢንትባባ-ks7vr
    @ፍጡማቢንትባባ-ks7vr 4 месяца назад +7

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ አላህ ሆይ ሙሰሊም አድርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ያርብ

    • @kemila1900
      @kemila1900 4 месяца назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረብ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 4 месяца назад +23

    የኔ ጌታ የኔ ቆንጆ ፍቅር የሆነ ልጅ አላችሁ እድግ በይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኖላዊዬ❤❤❤❤❤

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 4 месяца назад +32

    ቃልዬ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም አልዘረግፍም ብሎ ሲሮጥ ወይኔ ዛሬ የሆንሽ ተንኮለኛ😂😂😂😂😂

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 4 месяца назад +20

    ትክክለኛ ሀሳብ ነዉ ቃልየ ተናፍቃችኋል❤❤❤❤❤❤❤

  • @FireWelu
    @FireWelu 4 месяца назад +7

    የኔ ማር ልጁ ደስ ሲል ፈጣረ ያሳድግህ

  • @emano5974
    @emano5974 4 месяца назад +14

    ትልቅ ትምርትነው ልጄች ሲያድጉ እናቴን እወዳለሁ አባቴን አልወድም ወይም አባቴን እወዳለሁእናቴን አልወድም የሚሉት የአስተዳደግ ችግር ብቻነው እንጅ ልጅ ለማንም ማድላት የለበትም በምንም ተአምር እናት ልቦቦታ ቢኖራትም አባት ደግሞ ለፍቶ አምጥቶነው እኔ ለእናትና አባቴ ወላድተአምላክ ላይነስጋ ትብቃሽ በሉኝ በውጭ ሃገር ነው የምኖረው እና ለሁለቱም ልዮቦታ ያለኝ 😢😢😢

  • @GgggGgg-v8g
    @GgggGgg-v8g 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ እመብርሐን በሞገስ ታሳድግላችኹ❤❤❤❤❤

  • @RahmaJabaly-t1q
    @RahmaJabaly-t1q 4 месяца назад +13

    የኔ ዉድ እመብርሃን ታሳድግህ ሲያምር የኔ ቆጆ እፉ ልጆች እኮ ንጹሃን ናቸው 😘

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 4 месяца назад +1

    የስደት እህቶቼ እግዚአብሔር ሰፊ እንጂ ይስጣችሁ ይስጠን አሜንንን ላለ ይሁንላት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fireshegawufire3414
    @fireshegawufire3414 4 месяца назад +7

    ቃልየ ስወድሽ 😍😍😍እረዱጋ ድምፃችሁ የሚመሳሰልብኝ ለኔ ብቻ ነው

  • @Aster-8he4xo5x
    @Aster-8he4xo5x 4 месяца назад +5

    አዲስዬ ምርጥ አባት ምርጥ ባል ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🥰
    ቃልዬ♥️♥️♥️

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 4 месяца назад +34

    ይገርማል ግዜው ይሮጣል በእግሩ መሄድ ጀመረ እኔ 😢😢😢

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 4 месяца назад

      ቀላል ገረመኝ😳😂😂👍👍

    • @ሚጣ-te7zu
      @ሚጣ-te7zu 4 месяца назад

      ደምሪኝ🎉

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 4 месяца назад

      @@ሚጣ-te7zu እሽ አችም

  • @Mekde731
    @Mekde731 4 месяца назад +5

    የቃል ፕራንክ ናፍቆት ልሞት ነበር 😂😂🎉🎉የአዲስን አስተዋይነት ግን ሁሌም አስተዋይ....አደንቅለታለሁ ❤❤❤ኖላዬ በጥበብ ያሳድግህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 4 месяца назад +12

    የኔማር ህፃኑ ዴስ ሲል❤❤❤❤❤❤

  • @rahima2765
    @rahima2765 4 месяца назад +13

    ቃልየ ስወድሽ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ባባየን ደሞ ፈጣሬ ያሳድገው❤❤❤❤❤❤❤

  • @mentamerethiopia
    @mentamerethiopia 4 месяца назад +18

    ወይ ቃል 😂😂😂❤❤❤ኖላዊነው ያሳቀኝ አጥፋ ሲባል እሩጫውን

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 4 месяца назад +11

    እንኳን በደመና መጣችሁ ቃል አዲስ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ageriezemene7251
    @ageriezemene7251 4 месяца назад +16

    እኳን ደህና መጣችሁ ለሁሉም ተስማሌት ቤተሰብ ናችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @Rehimabintbaba
    @Rehimabintbaba 4 месяца назад +16

    ማሻአላህ ናችሁኮ ባልና ሚስቱ አድስም ከስራ መቶ አይቆጣምም😊😊 ልጅ አልዘረግፍም ብሎ እየሳቀ ሲሮጥ የሳቀ ላይክክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 4 месяца назад +6

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ወላህ አባቴ እድህ ነው እናቴ በሌላ ነገር በስጨት ስትል ልጅችን አትናገሪ ይላል አባቴ እ እናትያ አኘ ባተቤት ትላለይ ማሚ

  • @ወለተማርያም-ኰ3ኰ
    @ወለተማርያም-ኰ3ኰ 4 месяца назад +48

    ወይኔ የኖላዊ ሳቅ ላመታትም አይመች የእኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ ❤❤❤

    • @ሚጣ-te7zu
      @ሚጣ-te7zu 4 месяца назад

      ደምሪኝ🎉

    • @meazi_Yeabara
      @meazi_Yeabara 4 месяца назад +1

      ደምሩኝ🎉

    • @ሚጣ-te7zu
      @ሚጣ-te7zu 4 месяца назад

      @@meazi_Yeabara ደምሬሻለው ደምሪኝ❤👏

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 4 месяца назад

      ደምሪኝ እማ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 4 месяца назад

      ​@@ሚጣ-te7zuደምሪኝ እማ

  • @AyeshaFath
    @AyeshaFath 3 месяца назад

    የኔ ቆንጆ ሲያሳዝን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @hometube8205
    @hometube8205 4 месяца назад +9

    ማርያምን እንዴት እንደናፈቃችሁኝ አረ አትጥፉብን ተው ❤❤❤

  • @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
    @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 4 месяца назад

    የኔ ማርህፃኑ ደሰ ሲል ፈጣሪ በሞገሱ በጥበቡ ያሳድግላችሁ

  • @TrhasRussom-d9g
    @TrhasRussom-d9g 4 месяца назад +5

    ቃልየ የኔ ቆንጆ አንዴት እንደምወድሽ ኡፍፍፍ
    ❤❤❤ 🌹🌹🌹🌹

  • @wubekassa-m3m
    @wubekassa-m3m 4 месяца назад

    እግዚሃብሔር ያሣድግልሽ የሚያሣዝ ልጅ መታዘዙ እራሱ በቂ ነው፡፡

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 4 месяца назад +15

    ዋው ቃል ሰውነትሽ በጣም አሪፍ ደረጃ ላይ ነው እራስሽን ጠብቂ እንዳትወፍሪ

  • @AaAa-qg2of
    @AaAa-qg2of 4 месяца назад +5

    አድስና ቃልየ ጓዶኛሞች ኢያሉ ስደት ተጋቡ ወለዱ ልጁ አደገ አቤልም እንደዚ እርግጠኛ ነኝ ኢዮብም ከመዳም ሓማም ሳኖጣ ያገባል ይወልዳል እኔ ደሞ የስደት ምስት የይቱብ ተከታታይ ተመልካች አይይይይ መጨረሻችን ያሳምረዉ የመዳም ቅሞሞች😢😢😢❤

  • @kbe7628
    @kbe7628 4 месяца назад +17

    የምወድሽ ቃልዬ❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 4 месяца назад

    ቃልዬ የኔ ሙሉ ሴት ስወድሽኮ ደግሞ አትጥፉ አዲስ ምርጥ ባልኮ ነህ ኖላዊ እሸዬ የኔ ጣፍጭ ደግሞ አድጓል እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግላቹ❤❤❤

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg 4 месяца назад +7

    ዉይይ ቃሉዬ የኔ መልከ መልካም እንካን ደና መጣሽ ናፍቃችሁን ነበር❤❤❤

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 4 месяца назад +1

    ቃሊ አዱየ አላህያሳድግልቸሁአጥፋ ስትለዉ ጠሎት ይሮጣል

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 4 месяца назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ksaaa-zc4qe
    @Ksaaa-zc4qe 4 месяца назад +2

    የኔ ውድ ማነው እደኔ ስለቀም ያሳዘነው😢😢😢❤❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 4 месяца назад +9

    ውይይይ የኔ ውድ ነገር እንዴት እንደ አሣዘነኝ ቃል አንች አረብ ሀገር ብትሆኝ አንድ ጊዜ አይደለም በቀን ሺ ጊዜ ታብጃለሽ አንችስ በራስሽ ልጅ እኛስ በአረብ ልጆች በየክፍሉ ስንወድቅ ስንነሣ ነው የምንውለው አንች ፕራንክ ብትሰሪም ግን የአረብ ሀገር ድካም ከዚህ ይበልጣል አንድ ልጅማ ቀላል ነው እረ እስኪ ተይኝ የቻልነነውን ችለናል በእግዚአብሔር ሀያልነት የማይቻል የለም ተመሥገን ብቻ እና አይዞሽ

    • @RozaAbabe
      @RozaAbabe 4 месяца назад

      በጣም እኔ ሁለት ናቸው ግን ያው 10 በይው ላብድ ነው

    • @HiwotMulat-y8h
      @HiwotMulat-y8h 4 месяца назад

      ትክክል እማዬ😢

  • @እናቴ-እናቴ
    @እናቴ-እናቴ 4 месяца назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወዳችሁ የክርስትና ምክንያቶቺ 😢😢😢

  • @TeferiTilahun-b1j
    @TeferiTilahun-b1j 4 месяца назад +7

    የኔ አባት ቃልየ 👌👌👌👌👌ግፈኛ ነሽ

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 4 месяца назад +1

    ልጁ ደስ ሲል ዎይኔ ፅባዩ ቃል ታድለሽ አግዚአብሔር ያዳድግልሽ ♥️♥️w♥️

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 4 месяца назад +7

    ወላሂ በጣምነው ያሳቀኝ ሉአላዊ 😂😂❤❤አሏህ ያሳድግህ ዬኔአባት

  • @talitalefa6169
    @talitalefa6169 4 месяца назад

    እፈይ እግዚአብሔር ያሳድግህ:: ያባትዮው ትግስት!!

  • @AhdjvrFgehc
    @AhdjvrFgehc 4 месяца назад +4

    የኔጌታ ቶሎበል ይባላል ደሞ በሀብት ያሳድግህ ❤❤❤❤❤

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 4 месяца назад +2

    አመሥግኒ ፈጣሪሽን ጤናልጅ ስለሠጠሽ❤

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 4 месяца назад +4

    ማሸአላህ አላህ ያሳድግህ ባባየ❤❤❤❤❤

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 4 месяца назад

    በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር ስላየሁችሁ ደስ ብሎኛል ታምራላችሁ ቃልዬ❤❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ❤❤❤❤❤❤

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 4 месяца назад +1

    አዲስ ግን ምርጥ አባት በእውነት❤❤❤❤

  • @3onktube703
    @3onktube703 4 месяца назад +3

    ወይኔ ልጁ ግን ማሻ አላህ እዴት እዳሳቀኝ እየሮጠ ሲሄድ ስታመጣው እሮጦ ይሄዳል ውይ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 4 месяца назад

    እግዝኣብሄር ልጃጅሁን በጥበቡ ያሳድግላቹ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 4 месяца назад +7

    የኔ አባት እቃቃው አልዘርግፍም አለሽ እሰይ

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 4 месяца назад +1

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ጌታ እድግ በል ❤❤

  • @dgfzfyzgf8725
    @dgfzfyzgf8725 4 месяца назад +4

    እንኳን ደህና መጣቹ ተናፉቃቹዋል😘😘😘😘😘😘😘

  • @felanatube
    @felanatube 4 месяца назад

    ቃል እና አዲስ መልካም መልእክት ነው እኔም በዚህ ቻናሌ ልጅን ለማሳደግ መሆንና መደረግ ያለበትን አስተላልፍ ነበር እና ትክክል ተብላችኋል ከሚገርመው ነገር ሴቶቹ ብዙም አይረብሹም ወንዱ ልጄ ያለሰበረው የቤት እቃ የለም ሌላው ቢቀር ሁለት ቴሌቪዥን ሰብሮብናል አሁን አድጎ በጥሩ ሁኔታ ነው ያለው ነፃ አድርጎ ማሳደግ ለአይምሮአቸው እድገት ወሳኝ ነው ፈጣሪ በግርማ ሞገስ ጠብቆ ያሳድግላችሁ ።

  • @AddisRaya-b3d
    @AddisRaya-b3d 4 месяца назад +5

    የኔ ❤❤❤ዉድይይይይ❤❤❤እኳን ደህና መጣችሁልኝ❤❤❤❤

  • @Zainab-q9t3r
    @Zainab-q9t3r 4 месяца назад +1

    ባልሽ ጅግናነው በእውነት ❤❤❤

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 4 месяца назад +3

    ቃልየ ወደገደለው ግቢጅ መች ሳያፍንሽ ቀርቶ ያውቃል 😂😂😂 ደሞ አምሮብሻል ሰውነትሽ በጣም ሃሪፊ ሁኔታ ላይ ነው እዳትወፍሪ እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤❤❤

  • @lemlemarsma9700
    @lemlemarsma9700 4 месяца назад +2

    ክክክክክክክክ ቃልዬ እዴት እዳሳቅሽኝ ባሌ ከእንቅልፍ ተነስቶ አየኝ ሳቄ መቁም አቃተው❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ቤተስብ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ያብዛችሁ❤❤❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 4 месяца назад +29

    ሰላም ማነው እንደ እኔ እነዚህን ጥንዶች የሚወዳቸው በላይክ ❤❤❤❤

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 месяца назад

    በጣም ናፍቃችሁን ነበር ቃልየ እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 4 месяца назад +5

    ቃልየ የኔ ቆጆ እህት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v 4 месяца назад

    እንኩዋን በስላም መጣችሁ ቃልየ ባባዬን ፈጣሪ ያሳድግላችው ❤️❤️❤️

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 4 месяца назад +29

    ስደት ስንት አመት ሆናችሁ የማዳም ቅመሞች እኔ 12 አመቴ 😢

  • @beasmamaw
    @beasmamaw 4 месяца назад

    ቃልኜ ማርያምን እኮ ስወዳቹ ያኑራችሁ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 4 месяца назад +6

    ውይ ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ያሳድግላችዉ❤❤❤❤

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 4 месяца назад +12

    ተኝቼ ነበር እኮ አላለችም😂😂😂አረ በሳቅ ዛሬ

  • @AyinlmAyinlm
    @AyinlmAyinlm 4 месяца назад

    የኔ መልካሞች አዲስ ጀማሪ ነኝ አብረን እንደግ እወዳችኃለሁ ቃል ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 4 месяца назад +8

    የኔውዶች እንኳንደናመጣችሁቃልዬ ቆጆ አድስዬ ቤቢየ ቆጆፈጣሪያሳድግላችሁ አትጥፉ❤❤❤

  • @nardosnardiyeabatalij785
    @nardosnardiyeabatalij785 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ያሳድጋላች ኖላዊ የኔ ❤❤❤ፍቅር

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 месяца назад +11

    አይ ፕራንክ እቴ ኖላዊ ነው አንቺ ፕራንክ ያደረገሽ ቃልዬ😂❤❤

    • @emano5974
      @emano5974 4 месяца назад +1

      አሯሯጣትኮ😂😂😂😂😂

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 4 месяца назад +1

    እግዚአቤር ያሳድግላቹ ቃልዬ አዲሲዬ
    የኔ ማር ዉፈይ ባቢዬ ደስ ሲል ቆቦሮ ነገር

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 4 месяца назад +2

    ኖላዊ እንደቃልየ ፈታ ያለ ነው እውነት አሳቃችሁኝ እግዚአብሔር ያሳድገው ❤❤❤

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @qawwaswq9648
    @qawwaswq9648 4 месяца назад +4

    አባትየው ግን ሰብሩ ያሰላም

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 4 месяца назад +3

    ደሞ በግድ ዘርግፍስትለው እዴት እዳሳቀችኝ ጣመጣለች ይሄዳል አረበሳቅ😂😂😂 ልጆችኮደስይላሉ❤

  • @Salamuae999
    @Salamuae999 4 месяца назад

    ቃል እና አዲስ አትጥፉ ይማል❤❤❤ማሬችዬ ስውድችሁ❤🎉🎉

  • @TastyTasty-e1b
    @TastyTasty-e1b 4 месяца назад +3

    የኔ፡ጣፍጭ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 4 месяца назад +1

    አዲስምስኪን ትግስት እደናተነው ታድላቹ የኔ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 4 месяца назад +3

    እኔ ቆንጆ 😂🤣 እቃቃውን አል ዘረግፍም ብሎ ሲሮጥ 😂🤣 እድግ በል አባቴ😘

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 4 месяца назад +2

    ኖላዊ የኔ ጌታ እድግ ትክክል ነሽ ቃል ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 4 месяца назад +4

    😂😂😂😂እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 4 месяца назад

    ቃልዬ ጠፍታችሆል አትጥፉ ልጅችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤

  • @PaalPaal-vt6wz
    @PaalPaal-vt6wz 4 месяца назад +10

    የኔ ዉዶች አትጥፉብንጅ 😢 በጥበብ በሞገስ እመቤቴ ታሳድግህ አድገህ ቤተክርስቲያንን አገርን ቤተሰቦችህን ጠቃሚ ያድርግህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 месяца назад +2

    ጎበዝ በትክክል እህቴ ጀግና አብሸሩ❤❤❤❤❤❤❤❤