የአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ሀገር የማፍረስ ሴራ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • የአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ሀገር የማፍረስ ሴራ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Комментарии • 189

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 3 года назад +14

    አቶ ፋሲካ የደርግ መንግስት ባለስልጣኖች አይመቹኝም ነበር።በዚህ interview የነበረባችሁን ደባና ጫና ተገንዝቤአለሁ።ህወሀት ከአጋንንት የባሰ እርኩስ ድርጅት መሆኑን ከፅንሰቱም ተረድቼያለሁ።እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ።

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 года назад

      ጆን አድሜህ ስንት ነው ?

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 3 года назад +40

    አዋቂ ሰው ሲናገር አንጀት ያርሳል። ጓድ ፋሲካ ሲደልል እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne2829 3 года назад +22

    We need Books on Economy and History of Ethiopia from Mr. Fassika. Thanks !! long live !!

    • @someone7006
      @someone7006 2 года назад

      Yeah

    • @Markjo2
      @Markjo2 2 года назад

      የሻምላው ትውልድ የሚል መፅሃፍ አሳትመዋል ከ 3 ቀን በፊት

    • @fasiltezera6746
      @fasiltezera6746 2 года назад

      He has a book

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne2829 3 года назад +16

    Eloquently intelligent !! Dr. Abyi should use this kind of person as advisor !! Thnks !!

    • @yimulawtedla4173
      @yimulawtedla4173 3 года назад

      Mm I. N n as. N mm j Nbn. Jnj. Mm n O

    • @youalesh1
      @youalesh1 2 года назад +1

      It was and is still his biggest weakness not to surround and listen this kind person. A good and smart leader listen more and talk less.

    • @ethiointercept3014
      @ethiointercept3014 2 года назад

      አብይ አህመድ አምሃራ አይወድም

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 3 года назад +7

    "እስከ መገንጠል" የሚባለዉን ተረት እስከመጥፋት በሚለዉ መተካት አለብን። ምክንያቱም የተገነጠሉት ጠፉ እንጂ ምንም አላመጡም!

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 года назад +2

    ኢትዮጵያን ማንም ትርኪ ምርኪ ከመሬት ተነስቶ አገር ይመራል:: መንግስቱ መለስ አብይ አህመድም ሁሉም ትርኪ ምርኪ ነበሩ:: አገር መመራት ያለበት እንደ አቶ ፋሲካና በመሳሰሉት በሳል ስዎች ነው መመራት ያለበት:: አለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያን ሲመሯት የነበሩት እውቀትም ልምድም በሌላቸው አጉራ ዘለሎች ስንመራ ነው የኖርነው::

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 2 года назад +3

    የእንደነዚህ ዓይነት ታላላቅ ሰዎችን በማቅረብህ ብቃትህን አረጋግጠሃል።
    እባክዎትን የተከበሩ አቶ ፋሲካ ሲደልል የማይሞት ልጅዎን አንድ መጽሐፍ ፅፈው በስጦታ ለአዲሱ ትውልድ እውቀትዎን ያውርሱልን።

    • @Markjo2
      @Markjo2 2 года назад +1

      የሻምላው ትውልድ የሚል መፅሃፍ አሳትመዋል አንብበው

  • @tsegayetariku7505
    @tsegayetariku7505 3 года назад +8

    ሰሚ ካለ ለህዝብም ለመንግስትም ጥሩ መልክት ተላልፏል

  • @MS-dq7yh
    @MS-dq7yh 3 года назад +7

    ደስ የሚል ኢንተርቪው። ጎበዝ ጋዜጠኛ። ፍቅር ከኤርትራ።

  • @nuru566
    @nuru566 2 года назад +2

    አንደበተ ርቱ ባለ ታሪክ ባለ እውቀት ክምችት ብዬዎታለሁ

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 года назад +3

    የህ ገጥም ገሩም ደንቅ ደገሚ ደጋግሚ ነው የሰማውት ገጣመው አንባቤው በሚገረምበ በወኒ አነንብውታል ለኘህ
    ሰው ከ መቀመጫዬ ተነሰቺ አነገቲን ዝቅ
    ብዬ ሰላሙን ጢናውን ይሰጥልኘ አላለሁ

  • @dawit2580
    @dawit2580 3 года назад +26

    Wow wow! What a great Ethiopian man. Ato Fasika Sidell, we thank you for your great service to our country!

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 3 года назад +4

    ጏድ ፋሲካ ሲደልል ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል ::

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 года назад +10

    Any one group or region which entertains to scatter ETHIOPIA has to be eliminated right there and then!

    • @ethiopia9281
      @ethiopia9281 Год назад

      Tigryans will say "Tigray Prevails"
      They were cancer to Ethiopia

  • @googlegmal6908
    @googlegmal6908 3 года назад +3

    🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿ኢትዮጲያዊ : መከላከያ:ጦር : የላትም : በብሄር : የተደራጀ : ጦር : ነው : ያላት : ይሄ : በመጀመርያ : መደምሰስ : አለበት : አንድ : ወጥ : የኢትዮጵያ : መከላከያ : መመስረት : አለበት ⁉️

  • @tassewgizaw6291
    @tassewgizaw6291 3 года назад +8

    Dear Ato Fasika. You have enlightened us by providing the objective reality gently and eloquently. Thank you very much!!

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 2 года назад +1

    አላስቀምጥ በለው ሲገፉት ሲገፉት የአንበሶቹን መንጋ ቀስቅሰው አረፉት ኦሆ ኦሆ ኦሆ😃😁#nomore ኢትዮጵያ አሸነፈች❗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 года назад +1

    እባክዎትን ክቡር ፋሲካ ሲደልል እደራ የምልዎት ጉዳይ እኔ እስክዛሬ የምሰማው ወያኔ የተቃቃመው የደርግን መንግስት ለመጣል ነበር የስማሁት ግን ጥንስሱ ብንጉሱ ዘመን 1962 ደርግ ሳይፈጠር በፊት ስለሆነ ይህን በቃል ያወጉንን በመፅሀፍ ለታሪክ ትምህርት ያኑሩልን አደራ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 3 года назад +4

    Stop talking about shabia, focus on woyane. Shabia helped Ethiopia, with time shabia changed so you should change to and read current situation

  • @matyasamedmariam4825
    @matyasamedmariam4825 3 года назад +3

    🇪🇹ETHIO-🇪🇷 ERTRIA is the food feeding mouth of East & West of 🌍 soon.

  • @destagelmo88
    @destagelmo88 3 года назад +13

    የጋዜጠኛውንም ሥራ ጭምርነው የሰሩት::ጋዜጠኛው ብስለት ስለጎደለው አቶ ፋሲካ እያስተካከሉ ደፍረስ ያለውን ጥያቄ በአግባቡ frame እያደረጉ ውይይቱን የበለጠ አስተማሪ አደረጉት ::

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 года назад

      ጋዜጠኛው ብስል ነው ጋሽ እውቀቱ በዛብህ

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 2 года назад +2

    I have heard Mr Fasika"s interview now for the 20th time but i still need to hear him more and more, what a lovely man he is, om My God.

  • @ketemaweldehana1699
    @ketemaweldehana1699 2 года назад

    ዕውነት፡ በተማረ፡ intellectual በሆነ፡ ሠው፡ ሢገለፅ፡ መስማት፡ እንዴት፡ ያስደስታል፡ ረጅም፡ ዕድሜ፡ ከጤና፡ ጋር፡ እመኛለሁ፡ አቶ፡ ፋሢካ፡ ሢደልል

  • @rettategegne2770
    @rettategegne2770 3 года назад +4

    Gizachew, I applaud for you, great journalism, wonderful flow, on point and engaging. Thank you for your service.

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily7153 3 года назад +3

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ማን ይናገር የነበረ❤️

  • @MesfinJ
    @MesfinJ 3 года назад +14

    Honest to God, I like Ato Fasika Sidelil. I bow my head and respect him. For one thing. He told the truth on the fact that DERG is responsible for our plight today. Seeing back and admitting mistakes makes this man the most believable history teller ever. Thank you. ሞት ለወያኔ።

  • @bezamekonnon4546
    @bezamekonnon4546 2 года назад

    አቶ፣ፋሲካ፣እውነተኛ፣ምሁር፣ከአቶ፣ደረጀ፣ጋር፣ያደረጉትንም፣የፃፋትን፣መፅሃፍ፣ከ1-4 ክፍል፣ያደረጉትን፣ ውይይት፣ አዳምጨዋለሁ፣በጣም፣ጥልቅ፣ ምሁራዊ ፣ትንተና፣.ዛሬም፣ድንቅ፣ውይይት፣It was a dynamic discussion.እንወደዎታለን፣ ይቀጥሉበት።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад

    ውድ ውታደሩ ጥልዬ ገሠሠ ነፍስክን ባጠደ ገነት ያኑርልንና አባት አያት ቅድመ አያቶቻቺን በነጣነት ያቆይሉንን ሃገርን ና ባንዲራ እንኩዋን ለከሃዲ ባንዳዎች ቀርቶ ለማንም አናስነካም አናስነካም አናስነካም ያባት የናት ያያት የቅድመ አያቶቻቺን አጥም ይቅር ስለማይለን !!!!!!!!!!!!!

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 3 года назад +1

    መገንጠል የሚባል ነገር Physically impossible ነዉ። ባህል ከቋንቋ አይዘልምና እስካልታፈኑ ድረስ ጥያቄዉ አግባብ አይደለም። እስከ 8ተኛ ወይም 10ኛ በቋንቋዉ ከተማረ ይበቃል ከዛ በብሔራዊ ቋንቋ ሊማር ይገባዋል! አማርኛ ወይም ግዕዝ!

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 Год назад

    ሰውየው ችሎታ ስላላቸው ዩኒቨርስቲ አስተማሪ ህልማቸውን እንዲተገበር ቢሆን ከዛም አማካሪ ቢሆን አብይ አልተቀየረም የምንለው የታስሩትን አልካሰም

  • @get8914
    @get8914 2 года назад

    ከዚህ አዲሱ ትውልድ ምን ይማራል አዎ እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ትልቁ ነገር በአሁን ሰዓት ተቃዋሚ ነን የሚል ሁሉ እደግመዋለው ሁሉም ተቀዋሚ በግብጽ በምዕራባውያን ድሮ የተቋቋሙት ኢትዮጵያን ለማፍረስ አሁንም እንደገና እደግመዋለሁ ኢትዮጵያን የኢትዮጵያን ሕዝብ ለማፍረስ የተቋቋሙ ቡድኖች ናቸው ይህን አውቀን አገር ያለ በሰላም ልኑር ልበልጽግ ያለ ለአንድ ሰኮንድ አይኑን ከጨፈነ እና አሁን ተሻሽለዋል ካልን በራሳችን እጅ አገራችንን አውቀን እንዳወደምነው መረዳት አለብን የነሱ የመጨረሻ ግብ አገራችንን ከኢራቅ እና ከሊቢያ በጣም በከፋ ደረጃ ለማጥፋት ስለሆነ ይህን አውቀን እያንዳንዱን እርምጃ ተጠንቅቀን መራመድ አለብን

  • @get8914
    @get8914 2 года назад

    please please don't trust ዘ ዌስተርን what dose it mean ኢትዮጵያ ምንነካት ሲለኝ አነድ ምዕራባውያን ለኔ ማፌዝ ነው የሚሆነው ወይም ምን ያህል በንቀት እንደሚመለከተን ነው ለእሱ ነገሮች ሳይገቡት ቀርቶ አይደለም ወይም ከሌላ ኘላኔት መቶ ሊሆን ይችላል

  • @ድንቅነሽ-ቘ2መ
    @ድንቅነሽ-ቘ2መ 3 года назад +4

    Very interesting! Unwritten history explained in a very clear manner. (But the background music is parasitising your mission).

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 2 года назад

    ስለኩባው ጄኔራል እባክዎ የሚያቁትን ይንገሩን :: ሌላም ጄኔራል ወደጅማ መንገድ ሲያሰሪ ነበር::

  • @enactfaa
    @enactfaa 2 года назад

    ጨዋ ሰው ይህን የመሰለ እውቀት እና ስልጣ ይዘው ኑሯቸው እንደማንኛውም የቢሮ ሞያተኛ ነው። የወያኔን ባለስልጣን አስቧቸው !!!

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 3 года назад +1

    እንዲህ ሀቅን አብጠርጥሮ በእውቀት የተሞላ የደርግ ባለስልጣኖችም ነበሩ ደርግ ፍፁም የፓለቲካ እውቀት የሌላቼ ወታደሮች ስብስብ መንግሥት ብቻ ይመስለኝ ነበር
    እኒህ ስውየ አሁንም መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ነው ያሉት የኢትዮጵያ መንግስት በኢኮኖሚ ጉዳይ አመካሪው አድርጎ ሊጠቀምባቼው ይገባል

  • @googlegmal6908
    @googlegmal6908 3 года назад +1

    🙏👉🏿🇺🇸🔯🇮🇱 ዋናው : መሰረት : ጥያቄ : ያልተጠቀሰና : መጠቀስ : የሚገባው : ህገመንግስቱ : መቀየር : አለበት ❗️ ለሁሉም : መስረት : ነውና ❗️ካለበለዚያ : የባሰ : ይሆናል :እየሆነም : ነው❗️ባንዳውም : አብይ:አህመድ : አሌ : የሚያካሄደው : የብሄር : ዘረኝነት : ነው : አማራው : መሳሪያ : እንዳይታጠቅ : አድርጎ : ሲያፈናቅል : ሲያስገድል : ያለ : ነው : ሱዳን : እንድትገባ : የፈቀደው:ባንዳው:አብይ:አህመድ:አሌ:ነው : ምክንያቱም:አማራውን:ለማስጨረስ⁉️

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 2 года назад +1

    it is breathing explain this is the truth

  • @metmkuyohannes3249
    @metmkuyohannes3249 3 года назад +7

    This is an authentic, honest an ingenious perspective by The honorable Ato Fasika Sidellel unlike the cohorts with in former regime who tell us cover up stories in 'books.'
    Thank you, we look forward to reading your book series.

  • @NC.237
    @NC.237 2 года назад +1

    Leboch 👎👎👎

  • @1kuraz
    @1kuraz 2 года назад +1

    እግዜር ይስጦት አቶ ፋሲካ።

  • @Hailu-Etissa-Debissa
    @Hailu-Etissa-Debissa 9 месяцев назад

    Hello Ladies and Gentlemen,
    there is no Shane (ሸኔ) at all !! The fighters of the Oromo people are called Oromo Liberation Army (OLA)/Waraana Bilisaummaa Oromoo (WBO) !! For the Oromo people Ethiopia is the name of bread !! The Orpmo people do not care about Ethiopia, the colonial empire !! Who are Ethiopian?

  • @solomontenaw6503
    @solomontenaw6503 3 года назад +3

    Very interesting interview. Thank you all!

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 2 года назад +2

    Extremely interesting view abt Woyanne's original move...

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 2 года назад +1

    Wow. Very intelligent man Mr Fasika. I dont even like politics but i listened to this interview from beginning to end. learned a lot. Do you have any books that you have written?

  • @destagelmo88
    @destagelmo88 3 года назад +8

    ጋዜጠኛው ብስለት ይጎድለዋል:: ኤርትራውያንደግነታቸውንና እውነትም "ኢትዮጵያዊ ደም እዳላቸው አሳይተዋል". ኤርትራውያን እውነትም ወንድም ህዝብ ናቸው:: ግን ኤርትራውያንበዚህ አይነት ጉዳይ sensitive ናቸውና "ኢትዮጵያዊ ደም አላቸው" የሚለው አገላለፅ አይመቻቸውም:: ኢትዮጵያውያን በአገላለፅ ጥንቁቅ እና ለኤርትራውያን ወገኖቻችን ስሜት sensitive መሆን አለብን::

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 3 года назад

      After all Ethiopia is the home of the origin. Thank you very much.

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 3 года назад +2

    I would like to say thank you Sr for this painful and very educational discussion. I learned so much from you and I thought I knew enough. Through it all this poor and peace loving Ethiopians suffered without understanding what was going on. Please you need to write educational book for young and old we need to know and learn the history. Thank you

  • @meskeremberhanu6307
    @meskeremberhanu6307 2 года назад

    ይህ ህዝብ ምን ነካው? ትልቁም ትንሹም በውሸት የተሰሩ ናቸው እንዴ?

  • @tameneasnakech
    @tameneasnakech 3 года назад +3

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!

  • @teklemekonnen9140
    @teklemekonnen9140 2 года назад +1

    Realy this discussion is very constructive. Good insightful thought.

  • @tadessekassahun8937
    @tadessekassahun8937 2 года назад +1

    Thank you my friend I am very happy to attend your beautiful lecture once again on the notorious TPLF. Looking forward to read your memoir.

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 2 года назад

    አሁንም በተረኞቹ በፍጥነት እተደገመ ነው።

  • @girmaseid8485
    @girmaseid8485 3 года назад +2

    Thank you so much!! Very detailed and informative interview with an experienced and matured Ethiopian. We need more of these please.

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 года назад +1

    ATO FASIKA SIDELEL 👍
    What a mature intelligent Gentleman

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 2 года назад

    ብልፅግናም የለየለት ሀገር አፍራሽ ነው።

  • @ethiopia9281
    @ethiopia9281 Год назад

    We need more of this man, unbiased reporting.
    Long live Ethiopia

  • @kedist1978
    @kedist1978 3 года назад +1

    የሸገር fm መአዛ ብሩ ብታገኛችው ጥሩ ነበር

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 2 года назад

    እንደርስዎ እውነቱን የነገረን ማንምን የለም!!!

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 2 года назад +1

    " Ukranians should learn to live with their neighbours, so do the Tigrians in Ethiopia," said Mr Fasika sidelil 10 months ago. I wish that the Ukrainians had heard him by then.

  • @yadetasabane5442
    @yadetasabane5442 2 года назад

    OLF ከዚያድ ባሬ ጋር ኣላበሩም እንድያዉም ሲወጉት ነበር ምክንያቱም የዚያድ ባሬ መስፋፋት ውስጥ የኦሮሞን መሬት ሰሚያካትት ነበር በእርስዎ ስልጣን ኣንፃር ይህንን ማወቅ ነበረብዎ
    OLFን የዚያድ ባሬ መንግስት ከደርግ መንግስት በላይ ነዉ ያደከመዉ በዚህም ምክንያት ነዉ ከሶማሊያ ነቅለው ወደ ሱዳን የገቡት ታሪክን ለትውልድ ማስተላለፍ ከሆነ እውነቱን ብናደረገዉ የበለጠ ጠቃሚ ነዉ
    እውነት ነዉ ደርግን ሲወጉ ነበር ወደ ጫካ የገቡትም ደርግን ለመውጋት ነበር ስለዚህ እሱ ኣይገርምም ልክ ነበሩ ኣልነበሩም ሌላ ጉዳይ ነው ኣከራካሪም ነዉ እውነቱ ግን እንደነበረው መተረክ ኣለበት

  • @get8914
    @get8914 2 года назад

    አሁንም ወደፊትም ለክብራችን አንቆማለን

  • @taddytamanu853
    @taddytamanu853 3 года назад +2

    ዶ ር እድሜ ይስጥልን

  • @danielgebremariam
    @danielgebremariam 2 года назад

    Long live አቶ ፋሲካ ሲደልል

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 2 года назад

    ትልቅ ችግር ያለው የመርካቶ ጂምላ እከፋፋዬች ናቸው ዋጋ ንረትን የሚያባብሱት መንግሥት በጣም ትኩረት ማድረግ ያለበት:: እንደፈለጉ ህዝብ ላይ የሚጫወቱት መርክቶ የተሰገሰጉ ነጋዴዎች ናቸው :

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 3 года назад +1

    Genius brave brilliant man thank you for your service

  • @mohammadabaire1231
    @mohammadabaire1231 2 года назад

    ጠንካራ፣ ተፈሪና የበለጸገችብ ሀገር ለመመስረት ግለኝነትን በመታገል አንዱ ያንዱን ባህልና ቕንቕ በማክበር፣ የጋራ መንግስት በማቕቕም፣ ልማት ላይ በመረባረብ፣ ከሙስና በመጽዳት፣ ሂስ በመቀበል፣ ከአሉባልታ በመጽዳት ፈጣን ልማት ማምጣት እንችላለን።
    ከላይ የተጠቀሱትን ባህሪዎች ከተጎናጸፍን ከድህነት፣ ከጭቆና፣ ከልመና፣ ከበሽታ፣ ከረሃብ እና ከውጭ ሀገር ጥገኝነት መላቀቅ እንችላለን።
    ተግባር ላይ እናውል።

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 Год назад

    ይኸው የነሱ አላማ ትግሬን ማንገስ ነው

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 3 года назад

    የንሱ ልጆች የሚመሩት ፓርቲ???? ኢህአፓና መኢሶን ለራሳቸው አላማ ያደራጇቸው አሻጉሊት እንደነበሩ መረዳትመልካም ይምስለኛል

  • @googlegmal6908
    @googlegmal6908 3 года назад +3

    🙏👉🏿🇺🇸🔯🇮🇱 ዋናው : መሰረት : ጥያቄ : ያልተጠቀሰና : መጠቀስ : የሚገባው : ህገመንግስቱ : መቀየር : አለበት ❗️ ለሁሉም : መስረት : ነውና ❗️ካለበለዚያ : የባሰ : ይሆናል :እየሆነም : ነው❗️ባንዳውም : አብይ:አህመድ : አሌ : የሚያካሄደው : የብሄር : ዘረኝነት : ነው : አማራው : መሳሪያ : እንዳይታጠቅ : አድርጎ : ሲያፈናቅል : ሲያስገድል : ያለ : ነው ⁉️

  • @tatekmenji3571
    @tatekmenji3571 3 года назад

    በወያኔ አገዛዝ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አድጎ ነበረ ከተባለ - የሰፊው ሕዝብ መስረታዊ ፍላጎቶ (ምግብ ፣ ቤት ፣ ጤና ፣ ትምህርት ፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ] ሁኔታዎች ተቀይሮ ነበርን ?

  • @estifanoshagos4024
    @estifanoshagos4024 2 года назад

    Des telegne nber astelahegne tuletula schemagelai

  • @shawelayele4506
    @shawelayele4506 3 года назад

    ግዜ ቆፍጣናው እና ቆራጥ ጋዜጠኛው ወዳጄ በስራዎችህ ሁሉ ኮርቼብሀለሁ ግዝሽ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ሠላምህ ይብዛ ሠላም ሁንልኝ።

  • @terrame
    @terrame 3 года назад +1

    Good analysis.thank you for your service!

  • @mohamedsheko3674
    @mohamedsheko3674 3 года назад

    Dhageessa shanee jechuun oromoodhaa siidhufaa jirraa daparii bitadhuu yoomudamte qomcee Ahiyya shanee arrabsitaa Abbaakee beetaa gogaa qodaa ilmaharre oromoo arrabsitaa afuuftuu want maa'akkanattisobdansanyii milinikii

  • @MicFreetalks
    @MicFreetalks 2 года назад

    አማራ እና ፈከራ መቸም አያልቅም! ሚሌ ተይዛለች እንግዲህ ክክክክክክክክ

  • @shawarradarare5893
    @shawarradarare5893 3 года назад +1

    Thank you

  • @Hosaena806
    @Hosaena806 2 года назад

    Ante setaset lbsu ena fitih and ayhedum qoshashoch, 👣👣👣

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 2 года назад

    በጣም ዕውነትነት ያለው የወያኔ ሤራን ቁጭ አደረክልኝ

  • @chalewkibret2826
    @chalewkibret2826 2 года назад

    Dear Ato. Fasika, what we need from and people like is to create peace. You explain good, but still you believe in force like what you did during Derg time. Come up with a peaceful solutions not war, war again. You are telling us to support war, while the reach people kids , your kids are leaving abroad.

  • @mekiaali362
    @mekiaali362 2 года назад

    Betefetro aremenewoch aremenewoh siltan thimegnoch bezbachoch tmketegnoch ke Aure yebase aremene selehonu new qalat yelegnm le ♥ 👌 😆 😄 🤣 😂 ♥ 👌 😆 enersu!

  • @Feteh4all
    @Feteh4all 2 года назад

    this man is hero! Thank you ETV for interviewing him on your show. I hope Dr. Abiy could use him as his all around knowledge is invaluable to serve his country even now in his old ages!

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 2 года назад

    Yilikuniw Amarani oromo yatalawini hizibi Wischeti new belachew hiwhati yaregew new Bemulu asaminu

  • @mohameduso1517
    @mohameduso1517 3 года назад

    Ato Fasika is really a decoter in evonmy.
    Always when Ethiooian become efficient in helping the country they retired from thier service of the nation.
    Before we talk about prosperity let us assume the self sefficiency. comes frist.
    Best Regard!
    Uso Mohamed Musa.

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 Год назад

    effort Azeb

  • @reflection9636
    @reflection9636 2 года назад

    Ay Fasika bezu yalekw tarik lek new. Tegray matketu rash awkewal. Tegray

  • @anteneh41
    @anteneh41 2 года назад

    እኝህ ሰው ከፍተኛ 18 /ቀበሌ 34 የኛ ጎረቤታችን ነበሩ

    • @chrbel6697
      @chrbel6697 2 года назад +1

      Enkuan Des alachehu. Buna teteraru nebr?

  • @mohameduso1517
    @mohameduso1517 2 года назад

    Why we do not forward the idea that we have witnessed to day on interview for governmental agenda as peace intiative?

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion 2 года назад

    A Great discussion, thank you. We want a national bank account from CBE so that we contribute towards supporting our government. Please help us find out a government recognized national account and let the people in diaspora know about it.

  • @Ahmed-oc5gi
    @Ahmed-oc5gi 3 года назад

    Wow, respect and long lives Ato Fasilka and the journalist...

  • @mohamedyimam6659
    @mohamedyimam6659 3 года назад

    "ወያኔ 7ኛው መሬት ቅርቃር ያለ ሃይል" መሆኑን የሚያሳይ ውይይት

  • @ስዩምዘኡራኤል
    @ስዩምዘኡራኤል 3 года назад

    etv የሚለው በEtv ብትለውጡት እባካችሁ

  • @respectall8517
    @respectall8517 2 года назад

    The only move to save Ethiopia is must change the constitution .

  • @movietrealorandconspirace1890
    @movietrealorandconspirace1890 2 года назад

    megerm lecture nw great ethiopian

  • @samuelghebreghiorgis5603
    @samuelghebreghiorgis5603 3 года назад

    Very interesting. Tnx

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 2 года назад

    Respec, knowledgeable person.

  • @getachewadmasssu6117
    @getachewadmasssu6117 3 года назад +2

    His commernt isvery relevant and without bias. Hope you bring more guests who show deep analysis,with facts.

  • @temesgenneggabelay2398
    @temesgenneggabelay2398 2 года назад

    Ye Qeld program. :-) :-)

  • @solomontilahun3169
    @solomontilahun3169 2 года назад

    very smart person i appriciate

  • @mulatatadhadacho182
    @mulatatadhadacho182 2 года назад

    Dagimii Ethiopia now

  • @mohameduso1517
    @mohameduso1517 3 года назад

    Correction.
    In economy.