Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ሰበር ዜና-|የባህርዳሩ ስብሰባ ከባድ ጉድ አሰማ-|“በቃኝ-እንደራደር”-|ጀነራሉ አመኑ-“መስዋት አስከፍሎናል”-|ፋነ ከተማ ተቆጣጠረ-|ከሶማሊያ ጋ ከባድ ፍጥጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Artist: audionautix.com/

Комментарии • 35

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад +11

    ብልፅግና ድርድርና ምክክር ከራሱ ጋር ብቻ እያካሄደ ነው !
    ከፋኖ ጋር ስለ ድርድር ከማውራታችን በፊት፤
    1ኛ ከአማራ ክልል ይውጣ!
    2ኛ የአማራ የህሌና እስረኞች በሙሉ ይፈቱ!
    3ኛ ንፁሀንን በገፍ የገደሉ የደፈሩ ለፍርድ ይቅረቡ!
    4ኛ የተራቡ ወገኖች የምግብ ዋስትና እንዲያገኙ ጥይት መግዛትና ቤተመንግስት ግንባታ ቆሞ የማዳበሪያና የትራክተር ፋብሪካዎች ይገንቡ!

  • @norad999
    @norad999 Месяц назад +3

    አገኘሁን ይዘህ ምንም አታመጣም ። እሱንና መሰሎቹን እስር ቤት ማቆየት ነው ። አንዱ የሰላም መፉትሄ ያ ነው።

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 Месяц назад +1

    ድል ለፋኖ ለተገፋው ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ለአማራ ህዝብ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Месяц назад +1

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Месяц назад +1

    ጀነራል ለምመዋሸት አስፈለገ ፋኖ የትላት ጀግናችን ነው

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад +5

    የችግር ሁሉ መፍትሔ መጀመሪያ ችግር መኖሩን ማመን ነው። የብልፅና መሪዎች ነገ ምን እንደሚሉ ባይታወቅም ዛሬ ችግር መኖሩን አምነዋል።

  • @abebugetachew6314
    @abebugetachew6314 Месяц назад +1

    እነሱመ በጠቅላላ አፈር ድሜ ካልበሉ ድርድር የለም በተለይ ጀኔራል አበባው፣አገኘሁ ተሻገር አረጋ ከበደ።

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Месяц назад +2

    በርቱ።

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Месяц назад +1

    አጋንንት እርቅ አይፈልግም።

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Месяц назад +4

    Yes FANO good job 👏 💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️FANO my blood 🩸

  • @user-wu4qd7sr8v
    @user-wu4qd7sr8v Месяц назад +1

    እይ አገኘው ተሻገር

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад +1

    ብልጽግና ጦርነት በቃኝ ካለ ድርድር አይደለም አስፈላጊው ነገር፣ መጀመሪያ ስልጣኑን ያስረክብ፣ በእጃቸው ያለውን ጦርመሳሪያና እጃቸውን ያስረክቡ፣ ከዚያ በኋላ እንደቅደም ተከተሉ ከፋኖ የሚቀርበውን ጥያቄ በሙሉና በትክክል ከተመለሰ ድርድሩ ይጀመራል።

  • @EwnetYashenfal
    @EwnetYashenfal Месяц назад +1

    የብልፅግና ብልጉ ሹማምንቶች ያለ ምንም የፅጥታ ችግር ባ ህር ዳር ላይ ስብሰባቸውን የሚጨርሱ ከሆን ፋኖ የት ነው ያለው ብዬ እንድጠይቅ ያስገድደኛል

  • @nigatuaweke4888
    @nigatuaweke4888 Месяц назад

    Hitsan

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh Месяц назад +1

    Down down gala apartheid from Ethiopia!!!!!!!!!

  • @user-et8yt4kv2h
    @user-et8yt4kv2h Месяц назад +1

    ነጭ ፋሽሽት ይመስላል አገኘው

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q Месяц назад +2

    አገኚሁ አፈር ብላ ብልፅግናዎቾ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 Месяц назад +2

    ገና ያስቀዝንሀል

  • @user-ke3pc8sq5g
    @user-ke3pc8sq5g Месяц назад +1

    ልብ ልቀቁ በቃችሁ ስልጣን ሙጥኝ አትበሉ ፋኖ የሚዋጋው የእናንተ የስልጣን እድሜ ለማራዙም አይደለም የዶሮ ህይወት አይደለም ያለቁው የሰው ህይወት ነው የገማ እንቁላል ሆናችኋል ልቀቁ

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz Месяц назад +2

    ውሸታቸውን ነው እባክህ ባንድኩል ሰላም ባንድኩል ጦር እያዘመቱ ነው::

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 Месяц назад

    ገደልን በል የምን ተገዳደልን ነው???

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Месяц назад

    ባለሥልጣናቱ ጤና የላቸውም እንዴ???

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 Месяц назад +1

    ምንም ውይይት አያሰፈልግም! አቶ አብይ ስልጣን ልቀቅ

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Месяц назад +1

    አገኘሁ ተሻገር ?????????????

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 Месяц назад +1

    አሬሳ ካንተ ጋር ማነው ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ የሚደራደረው

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh Месяц назад +1

    Areke alekebet mesel ehe yegala as hiker!!!!

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 Месяц назад

    የነበርሽ ተሻገር።

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g Месяц назад

    abiy weredatahm dabilohs geday now schoped Oromo beletsgena schoped abiy 😂😭😂😭😂😭😂😭😂👎👎👎👎👎😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Месяц назад

    አቶ. አገኘሁ. ተሻገር. አ. አ. ላይ. ሱፍህና. ክራባቶህን. አንግተህ. የሚበቃንን. ያህል. ተዋግተናል. ? አንተ. መቼ. የጦርነት. እሳት. ገርፎህ. ? የድሀዉ. ወገኖቻችን. ልጆች. አስፈጃችሁ. ፣ እናቶች. ታዳጊ. ሴቶች. ህጻናቶች. አስደፈራችሁ. የአማራዉን. ሕዝብ. መሪር. ሀዘን. ዉስጥ. ዘፈቃችሁት. ፣ለድህነት. ፣ ለበሽታ. አጋለጣችሁት. እንጂ. የናንተ. ልጅነትና. ተወካይነት. ለኦሩሙማ. መስራቾቹ. አገልጋይ. ተከፋይ አሽከሮች. ሁናችሁ. ተገኛቹ. እንጂ. ለወጣችሁበት. ማሕበረሰብ. ከዉርደትና. ከማሸማቀቅ.
    ያደረጋቹለት. ቅንጣትም. በማይታይበት.
    በድፍረት. ከማህበረ ሰዉ. መሀል. መታየታችሁ. እራሱ. እጅግ. አሳፋሪ. ነዉ. አደለም. አሸማግሉን. ? ለአማራ. ጠሎቹ
    አገልጋይ. ሁናችሗቸዉ. ሕዝባችሁን. አቁስላችሁትና. አድምታቹት. ቅስሙን. እንዲሰብር. አድርጋችሁት. ስታበቁ.
    የአማራጠሎቹ. ፍላጎትና. የልባቸዉን. ካደረሳችሁላቸዉ. ወዲህ. ለዳግም. ባርነት. እየጋበዛችሁት. መሆናችሁ. ያልታወቃችሁ.ሆዳም. ተላላኪ. ጉኡዝ. መሆናችሁ. ተረዱ. ።

  • @user-lz4iw9oj4o
    @user-lz4iw9oj4o Месяц назад

    ከላይ ጦርነት ይብቃ ትላላችሁ ከሥር ጦር እየላካችሁ ዳሐውን ሕዝብ ትጨፈጭፋላችሁ ።
    ይኽ ምንማለት ነው?

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl Месяц назад

    አይ አገኘሁ ! ተገዳደልን ትላለህ አንተ መቼ ሞትክ የምተው እኮ በዚህም በዚያ በኩል የድሀው ልጅ ነው።