Ethiopia - ሰበር ጀነራሉ የት ገቡ? | አዲስ አበባ በተፈናቃይ ተጥለቀለቀች | ዩኩሬን በመጨረሻም ለፑቲን አስረከበች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 май 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 285

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +21

    ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹
    ድል ለኤርትራ🇪🇷

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +24

    ጀነራል ተፈራ ማሞ የአማራ የቁርጥቀን ልጅ ለሀገሩ ኢትዮጵያ ብዙ ዋጋ የከፈ ጀግናችን ነው አንዲት ነገር ይሁንና ዋ።

  • @user-bt3bh4nl2p
    @user-bt3bh4nl2p 2 года назад +12

    ፍትህ ለጀኔራል ተፈራ ማሞ ለአግነው አባታችን አላህ ሆይ ህዝባችንን ለዝህሁሉ መጨፈጨፍ ያደረገውን አውሬ በላ አወርድበት ፍትህ ከአላህ እንጠብቃለን ኢንሻአላህ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 года назад +4

    ያረቢ የፍቅር የአንድነት ዘመን አንጣልን🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🕊💕

  • @house8969
    @house8969 2 года назад +8

    አሁንሰ በዛ እሰከመቸ ጀግኖቻችንን እየታፈኑ እየተገደሉ እነረኖራለን😭😭😭😭😭

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +13

    የአማራ ህዝብ ንንንንቁ ፍትህ በማለት ነፃነት የለም ❌❌ ከማነዉ ፍትህ የምጠይቀዉ??? ንንንንቁ አማራዎች ደሞቼ

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 2 года назад

      አማራ አህያ ነው ለዛ ነው አብይ የሚሸናበት!!!!

    • @user-jq3cr1jz5g
      @user-jq3cr1jz5g 2 года назад

      @@CIA.W3544 😏😏😏😏😏

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 2 года назад +1

      @@CIA.W3544 አንቺ ነቀዝ የ አህያን ጥቅም ታውቂዋለሽ? ባንቺ ቤት መሳደብሽ ነው

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 2 года назад +51

    ፍትህ ለጀኔራል ተፈራ ማሞ እና ለፋኖወች
    ኧረ እግዚአብሔር ሆይ ወዴየት ነህ
    የኛ ስቃይ በዛ ምነው ፍርድክ ዘገየ 😥

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 2 года назад +1

      አማራ አህያ ነው ለዛ ነው አብይ የሚሸናበት!!!!

    • @user-ti1amahara
      @user-ti1amahara 2 года назад +4

      @@CIA.W3544
      ዝባም ቆሻሻ
      ለአማራም ጊዜ አለው ትንሽ ታገሽ

    • @woinabebaabebe6855
      @woinabebaabebe6855 2 года назад +2

      አህያስ አህያ ባዩ ነው ማለቴ እንዳች አይነቱ ቤተሰብ ያላሳደገው መረን ቆሻሻ ስድ።

    • @user-xg6jc4xw3o
      @user-xg6jc4xw3o 2 года назад +8

      @@CIA.W3544 ዝንባ ሌባ አማራ በሁሉ ሰለሚበልጣችሁ ተቃጠሉ

    • @user-xg6jc4xw3o
      @user-xg6jc4xw3o 2 года назад +3

      @@CIA.W3544 ዝንባ ሌባ አማራ በሁሉ ሰለሚበልጣችሁ ተቃጠሉ

  • @user-tr9gb7qn2o
    @user-tr9gb7qn2o 2 года назад +12

    አማራ ንቃ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 года назад +10

    _ፈታ እንካን ስላም መጣህ ፍትህ ለጀናራል ማሞ😪😓😓_

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 2 года назад

      አማራ አህያ ነው ለዛ ነው አብይ የሚሸናበት!!!!

  • @user-gb3bo4sq9e
    @user-gb3bo4sq9e 2 года назад +8

    ፍትህ ለጅነራል ተፈራ ማሞ የት አደረሱት? ፍትህ ለታሰሩ ፋኖወች ባስቸኳይ ይፈቱ የአማራ መንግስት የባአድን ባንዳውች የመጀመሪያ የአማራ ህዝብ ወደ ባአድን እጅህን ቀሰር ትግል ለነፃነታችን በቃ በቃ

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 2 года назад +8

    አላህ በቃ ይበለን እህት ወንድሞቸ ዱአ እናድርግ ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ፈታ እናመሰግናለን

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 2 года назад +7

    ፍትህ ለጀነራል ተፈራ ማሞ አይ ማማ ሀገሬ 😭😭💚💛❤️

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 2 года назад

      አማራ አህያ ነው ለዛ ነው አብይ የሚሸናበት!!!!

    • @tutuwool2905
      @tutuwool2905 2 года назад

      @@CIA.W3544 menabath yemtkbterw ebet

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o 2 года назад

      @@CIA.W3544 ይች ደሞ ምነዉ መርዝሽን እረጨሽ ቦታሽ አይደለምኮ

    • @tutuwool2905
      @tutuwool2905 2 года назад

      @@user-de8jl7bc6o bullshit 😒

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 2 года назад +3

    አማራበቤቱንማፅዳት አለባት ምንግዜም ፈተናውን ከባድ ናቸው አማራእዴት የኦሮሞ ፍሪዳ ይሆናል ፍትህንለሁሉምየአማራህዝብ የወያኔ 27አመትሰቆቃና ግፍ ይበቃል💚💛❤️

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 15 дней назад +1

    Good everthing hopfuly❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d 2 года назад +2

    ፍትህ ለጀነራል ተፈራማሞ ፉትህ ፉትህ ምነው የኛየአማራ ጀግኖችን እያስረከብን ዝም አንበል

  • @kadirkadir7549
    @kadirkadir7549 2 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተፈራ ማሞ ፍትህ ለፋኖወች

  • @eliaschanie1187
    @eliaschanie1187 2 года назад +1

    ጠይቅልኝማ የት ገቡ ሳይሆን የት አደረሳችኋቸው በልልኝ።

  • @tube1617
    @tube1617 2 года назад +4

    አይ ብልግና ፓርቲ ህውሀትን የሚተችበት አፍ የለውም ፍትህ ለብርጋደል ተፈራ ማሞ አረ ግፍ ነው ልቀቁት

  • @muliekindie2736
    @muliekindie2736 2 года назад +7

    ፍትህ አማራን ደገፉ ተብለዉ ሰለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻችን

  • @lifeishard9951
    @lifeishard9951 2 года назад +7

    አማራዬ መቼ ይሆን ከዚህ ጭቆና ምትወጣው ኡፍ😢😢

  • @njahn1676
    @njahn1676 2 года назад +5

    አራጁ አብይአህመድ በአስቼኳይ ጀግናችንፉታታ☝️☝️☝️

    • @eliyanjimma5904
      @eliyanjimma5904 2 года назад

      Arajis eraseshew neshe or nh yabyen tos wetu abo maferiyawoche nachu aby aby tenkeshiw

  • @user-lt3hv9wh8i
    @user-lt3hv9wh8i 2 года назад +5

    አልበዛም ግን የአማራ ግፍ 🤕🤕🤕

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 2 года назад +5

    ያማራ ሕዝብ ጀግናውን ካስበላ ቡሀላ ፎቶ ይዞ መፎከር አይጠቅምም ተነስ

  • @house8969
    @house8969 2 года назад

    አይ አለመታደል ጀነራሉን መጠበቅ ነበረብህ ዠአማራህዝብ

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +8

    ፌትህ ለብርጋደል ጀነራል ተፈራ ማሞ ፍትህ ፍትህ ባአደን ለምን የአማራን ህዝብ ትፈታተናለህ ከናተጋ አብሮ ካልዘረፈ ህዝቡን ካልከዳ ብላችሁ ለምን ማሳደድና ማፈን አስኀለገ እውነታ ስለታወቀባችሁ የአማራ ህዝብ በሰላማውይ ሰልፍ ድምፅህን ልታሰማለት ይገባል

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 года назад

    እግዚአብሔር ይፍረድ አሁንስ በንጹሀንላይ ግፍ በዛ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ላማራልጅ ለጄግናው ለኢትዮጵያ ጠባቂ በንጽህ ልብ 😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ለጄነራል😭😭😭

  • @saeedal7302
    @saeedal7302 2 года назад +1

    ፍትህ ለጀግናው ጀነራል ተፈራ ማሞ 🥺🥺 ።

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +3

    ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን

  • @keyruabdela414
    @keyruabdela414 2 года назад

    ያረብ ሳለምያውርድልን

  • @aass2629
    @aass2629 2 года назад +5

    ምንመንግስትአለና ለአማራድምፅይሆናል

  • @jamalhssan8678
    @jamalhssan8678 2 года назад

    ፍትህ/ፍትህ

  • @hirutegebreselase5569
    @hirutegebreselase5569 2 года назад +3

    # All Amhara people stand with Fano and we must do revolution.

  • @user-rt2th8hd6u
    @user-rt2th8hd6u 2 года назад +9

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ደካማ መሆናችንን አውቀናልን ስለናትህ ብለህ ማረን በቃችሁ በለን

  • @fikrades7660
    @fikrades7660 2 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ጀኔራል ተፈራ ማሞ

  • @user-zq6el5mt4h
    @user-zq6el5mt4h 2 года назад +2

    ፍትህ ለጄኔራል ተፈራማም ውለታውይህነ ያሳዝናል

  • @enkuthallo9606
    @enkuthallo9606 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ ለጄ/ል ተፈራ ማሞ ፍትህ ለአማራ ሁሉ አማራ ፍኖ ነው

  • @user-nl2cv2mt4t
    @user-nl2cv2mt4t 2 года назад

    አይአገራችን

  • @habil8160
    @habil8160 2 года назад +1

    ፍትህ ማለት ይሰለቻል ስለዚ
    መፍትኤዉ በጅክ ነዉ አማራ

  • @user-ov2kz1kn1i
    @user-ov2kz1kn1i 2 года назад

    ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d 2 года назад +3

    ፍትህ ለጀነራል ተፈራ ማሞ

  • @helenabraham4930
    @helenabraham4930 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @shom662
    @shom662 2 года назад +2

    welcome🇪🇹

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад

    Selam Lema EThiopia Egzabehir hoy

  • @fgghhgtbhh143
    @fgghhgtbhh143 2 года назад +1

    ፍትህ ለጀነራሎ☝

  • @user-un3mp6lm3l
    @user-un3mp6lm3l 2 года назад +1

    ፍትህ ለጀነራሉ

  • @ltka.a3616
    @ltka.a3616 2 года назад

    የት እንዳሉም ይታወቃል የአማራው ሰው በላው ተመስገን ጥሩነህ ትዛዝ በደህንነቶች እጅ ውስጥ ናቸው።

  • @meseretalamrew159
    @meseretalamrew159 2 года назад +2

    ፍትህ ለጂነራል

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 года назад +2

    ፍትህ ለጀኔራሉ

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 2 года назад +1

    ጀነራሉን መልሱን 😡😡😡😡💕

  • @amareyehuwala6163
    @amareyehuwala6163 2 года назад

    ኸረ ተው የአማራ ህዝብ ሆይ እንቃ ጀግኖቻችን እንጠብቅ አመራሮቻችን እየሸጡን ነው

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 2 года назад +5

    የጄኔራሉ መጥፋት እውነት ከሆነ ጦሱ ከእስካሁኑ የከፋ ይሆናል::

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 года назад +3

    መቸነዉ አማራ ከጭቀና የሚወጣ ሠዉ ከቤቱ እየታፈነ እየተወሠድ የሚገርም ሀገር አንዱ ተጨቋኝ አንዱ ጨቋን ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ጀነራል ተፈራ ማሞ ፍትህ ለጀነራል 😭😭😭😭

  • @user-nv8pb3ow2j
    @user-nv8pb3ow2j Месяц назад

    ፈትህ ለአባታቸን ጀኔራል ተፈራ ማሞ አማራዊያን ድምጥ እንሁን

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 года назад +6

    💚❤💛አንድ አማራ አንድ ህዝባዊ ሀይል💚❤💛
    ✍️አማራ💚❤💛 ሆይ አንድ ሁን!!!
    በአንድነትህ ነው ህልውናህን የምታስከብረውና የምታስቀጥለው።
    ✍️ማንኛውም አማራ 💚❤💛ለጊዜው ችግሩ እኔ ጋ አልደረሰም ብሎ ሊዘናጋ አይገባም።
    ✍️ትናንትና ዛሬ ስለነገ ቁልጭ አድርገው እያሳዩህ ነው።

  • @henokalem8727
    @henokalem8727 2 года назад +1

    ለመጣ ለሄደዉ በባርነት የሚገዛዉ ባንዳዉ ብአዴን መጨረሻዉ ደርሷል።

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq 2 года назад +1

    ሁለየም አተ ዘግብ

  • @adenaden3821
    @adenaden3821 2 года назад +1

    ፍትህ ለጀኔራል ተፈራ ማሞ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 года назад

    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abayneshtefera3195
    @abayneshtefera3195 2 года назад

    ሀገሩን፣የሚወደውን፣ጀግናችንን፣ልቀቁልን

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 года назад

    ፈታ ደሊ እንካን መጣህ በድምጥህ ፍትህ ለጀነራል 😭😭😭😭😭😭

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 2 года назад

    ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። አሜሪካ በዚህ ፍጥነት ወታደሮችን
    ወደ ሱማሊያ የላከችበት ሚስጥር አሣሣቢ ነው።

  • @user-zj8oq6sc2h
    @user-zj8oq6sc2h 2 года назад

    አላህ ሆይ በቃ በለን ያረብ

  • @muluamhara1372
    @muluamhara1372 2 года назад

    እግዚአብሔር ይድረስለት፣

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 2 года назад +6

    ፋኖ ሆይ አስተውል!!!
    አንድ ሶስተኛውን ሀይልህን ወደ ጫካ እንዲሁም ተራራ ብሎም በርሃ አስገባ።
    በመላው የአማራ ክልል ሁሉ መንገዶችን ዝጋ።
    አማራ ሆይ ነቅልህ ውጣ እና ከተማህን እና ልጆችህን አድን።
    በመላው አማራ ክልል በነብስ ወከፍ ወጥተህ አገርህን + እራስህን አዲን።

  • @amiramouhamad6226
    @amiramouhamad6226 2 года назад

    ፍትህ፣ፍትህ፣ፍትህ፣ፍትህ፣ለጀኔራል፣ተፈራ፣ማሞ፣ፍታው

  • @ma9546
    @ma9546 2 года назад

    Well come feta

  • @selamyohana9300
    @selamyohana9300 2 года назад

    👌👍

  • @mesi21127
    @mesi21127 2 года назад

    ፍትህ ለጀኔራል ተፈራ ማሞ እና ለፍኖወች

  • @user-ju2sn3vw3r
    @user-ju2sn3vw3r 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ ለጀኔራል ተፈራ ማሞ

  • @user-lw2np2xr4o
    @user-lw2np2xr4o 2 года назад +1

    💔💔💔💔😭😭😭

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 года назад +1

    ወላሂፋትህለጀነራልተፈራማሞኧረአሁንሰበዛየአላህአተውበራህመትህወንድማችንአላህይጠብቀው።ድምጥለፋኖኖኖ።

  • @halimasaudi6924
    @halimasaudi6924 2 года назад

    ጅኔራሉ ጀግናናቸው ግን እሳቸው ህክምና እንኮ ያላገኙናቸው ያሳዝናል

  • @shintagadobina7897
    @shintagadobina7897 2 года назад

    ጄኔራሉን በሰላም ተመልሰው እንዲከሰቱ እንመኛለን።

  • @abdulhafij4378
    @abdulhafij4378 2 года назад

    አማራ 😭😭😭🙆

  • @wowwoww1904
    @wowwoww1904 2 года назад

    ፍትህለጀኔራ

  • @jkedja
    @jkedja 2 года назад

    ለተፈናቃዮች ምንም ትኩረት የተሰጠ አይመስልም ብዙዎቹ በልመና የተሠማሩ ይመስላል

  • @jamalhssan8678
    @jamalhssan8678 2 года назад

    ፍትህ/ፍትህ/ለጀነራል/ተፈራማሞ

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 2 года назад

    🙏🏾🙏🏾

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 года назад +1

    ፍትህ ለጀነራል ተፈራ ማሞ ፍትህ😭😭😭😭😭

  • @nastad1077
    @nastad1077 2 года назад +2

    አሁን የታፈነው ጀኔራል ተፈራ ሳይሆን ድፍን አማራ ነው ።

  • @tesfuhaile6987
    @tesfuhaile6987 2 года назад +1

    ፍትህ ለጄኔራሉ

  • @mameraya9218
    @mameraya9218 2 года назад

    ጀግናው ተፈራ ማሞ ከንዳች ነገር ይሁንና ዋ አንድ ግለሰብ መስሎቸው እንደሆነ ተሳስተዋን ሞላው የአማራ ህዝብ ልጅ ነው ተፈራ ማሞ

  • @kadirkadir7549
    @kadirkadir7549 2 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ላማራ ፋኖ እብካችሁ ተውን

  • @user-jr8jd6zv7n
    @user-jr8jd6zv7n 2 года назад +4

    ፍትህ ለጀረናላችን አንተ ገልቱ ጀረናሉን ፍታው ግን አልበዛም ይህመጃጃል ዋ ዋ ዋ ዋ አብይ አብይ አብይ አንተ ገረድ የሰው ትእግስት አትፈታተን ተው☝️☝️😡😡😡😡😡

    • @rosagiorgiprim6746
      @rosagiorgiprim6746 2 года назад

      አማራ በስድብ በጥላቻ አይገልጽም ። ጥላቻ የስነልቦና በሽታ ነው ፈጠሪይማራቹ ።

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 года назад

    ወይ ወይ ወይ እግዚአብሔር ከኡነተኞቺጋ ነው ይበቃል የንጽሀን ደም አረ በቃ አረ በቃ አይይይይይይይ ፈትህ ለጄነራል ጀግናው እትዮጵያን አወነትኛው ጄግናው ፈትህ ፈትህ ፈትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bj6cs9iv5r
    @user-bj6cs9iv5r 2 года назад

    አላህበቃይበለን ያረብ እረምንይሻላል

  • @daveaki4830
    @daveaki4830 2 года назад +7

    ፍትህ ለጀነራል 🙏🙏🙏🙏

  • @user-mt3sy4ch2z
    @user-mt3sy4ch2z 2 года назад +1

    ያማራ ባዳ የክልሉን ጀግኖች አሳልፎ እያስበላቸውነው

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 2 дня назад

    I am Amhahra ,Abiy has done Genocide Ethiopian people, I do love Somalia,, Abiy got $ April of 2024, so much blood

  • @user-qv7de6pp4y
    @user-qv7de6pp4y 2 года назад +2

    ዋ ትነካውና

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 2 года назад

    እደተፈራው ጀነራሉን ገድለዋቸው እንዳይሆን

  • @aass2629
    @aass2629 2 года назад

    ቢስሚላህእኔአንዴኛነኝ አድነትለኢትዮፂያ ወድቀት ለጁንታያረብ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 года назад +1

    ፍትህ. ለጀነራል. ተፈራ. ማሞ. !
    መንግስት. ምነዉ. በጦርሜዳ. ከጁንታዉ. መላተም. ዉለታ. መታፈን. ለምን. ?
    መንግስት. በቃችሁ. በስርህ. ተሰግስገዉ. ስለብሄራቸዉ. ብቻ. የሚሰሩትን. ትኩረት. ሰጥተህ. መመንጠር. ይኖርብሃል. በተለይ. መሰሪዋ. አዳነችን. !

  • @user-in9ps7qi1b
    @user-in9ps7qi1b 2 года назад +6

    አማራ የመጨረሻው ደወል ነው ንቃ አማራ ፋኖ
    አማራ ከእንግድህ ምን አለህ ምን ትጠብቃለህ
    አማራ ፋኖ በያለህበት አካባቢ የብአደንን አመራር የተባለን ባንዳ ቁረጥ አቃጥል ሀገር የሚባል ነገር የለም .አንተ አማራ ስትኖር ነው ሀገር ያለዚያ ለአብይ ብአደን መኖር ሀገር የለም

    • @nardosangaeso6362
      @nardosangaeso6362 2 года назад

      ፋኖ አሸቦር ነዉ ገነ ወያኔ እየመጣልከ ነዉ አማራ የወያኔ ተላላኪ ነዉከፈለካቹ ጦረነቱ እራሳቹዉ ተወጡዉ ምን በወጣዉ ከልልላ ክልል መጥቶ ለአማራ የምዋጋዉ ጦርነቱ አማራ ጋር ሰለሆነ እራሳቹዉ ተወጡው ክክክክክክክ

    • @user-in9ps7qi1b
      @user-in9ps7qi1b 2 года назад

      @Nardos Angaeso ካላገባህ ምን ያትረከርክሀለ. ፋኖ ሲነሳ በቁምህ ትቀዝናለህ አደለ አንተ የሽታም ልጅ

    • @user-in9ps7qi1b
      @user-in9ps7qi1b 2 года назад

      @Nardos Angaeso ካላገባህ ምን ያትረከርክሀለ. ፋኖ ሲነሳ በቁምህ ትቀዝናለህ አደለ አንተ የሽታም ልጅ

    • @nardosangaeso6362
      @nardosangaeso6362 2 года назад

      @@user-in9ps7qi1b ወንድ ከኾን የሸዋ ኦሮሞ ጋር እሰት ነእነ ግጠም ግቦ እሰት ኦሮሞ ጋር ለዛዉ ምርጥ የአንቦ ጀግና ኦሮሞ ጋር ወያኔ አሸቅንጥር የጣለዉ የአቦ ኦሮሞ ፋኖ እሰት ወደ ኦሮ ይምጣ ወንድነቱን እንየዉ አልቃሻ አማራ ክክክክ

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 2 года назад

    It is scary! It is scary! Why?

  • @user-xy2lw5mo5u
    @user-xy2lw5mo5u 2 года назад +1

    እረ፣ፈትህ፣ለህዝባችን፣ለምንድ፣ነው፣ስው፣እየተበደለ፣መንግስት፣ዝም፣ይላል፣ያማል፣ጌታ፣ይድረስልን፣

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 года назад

    ፍትህ ለጀነራል ተፈራማሞ አማራው ንቃ ሚሪ አልባ ኑነን አዳንቀር ያሰጋል እስከመቸ እስከመቸ ይሄ አፈና ይሄ ግድያ

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 2 года назад

    The General is becoming RUclipsr

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +2

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 года назад

    አር ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀነራል ተፈራ ማሞ አር ፍትህ እዴ