የም - በፈውስ ተራራ ዙሪያ | Guzo Ethiopia | ጉዞ ኢትዮጵያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 22

  • @rebka5068
    @rebka5068 24 дня назад

    ጉዞ ኢትዮጵያ እናመስግናለን ሀገራችንን እያሳየህን ነው እናመስግናለን ተባረኩ ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx 5 месяцев назад +9

    ወይኔ ሀገሬ ውበትሽን ቅድስናሽን ባለፀጋነትሽን እንዳናይ ምን ይሆን የጋረደን? ድንቅና ለአለም ሁሉ የምትበቃ ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽን አምላክ ይመልስልን🙏

  • @derejebelay1487
    @derejebelay1487 5 месяцев назад +4

    ሄኒ አንተ ልዩ ነህ እግዚአብሔር አንተንና መላው ቤተሰብህን ይባርክ ይጠብቅ ልጅህን ያሳድግልህ አንተ ድንቅ ሰው ነህ

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay Месяц назад

    What a great man very talented and dedicated his life for this great work. Man I admire you at this difficult time never involve in politics or hateful speech instead you work so hard to introduce our beautiful land Ethiopia to the world. If every Ethiopians work like you by now we will be on the top of the world but I wish the others learn from you. You are one of the most journalist I ever admire in Ethiopia. Keep up your good work . God bless you and your family.

  • @tsfour260
    @tsfour260 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለኢትዮጵያ ሰላሟን እውርድላት ። ለሕዝቦቿ ማስተዋልን ስጥልን

  • @esu476
    @esu476 2 месяца назад

    ዋዉ የሚገርም ባህል

  • @esu476
    @esu476 2 месяца назад

    ሄኖክ አንተ ትችላለህ የምር ትለያለህ❤❤❤❤

  • @Tina-is5rh
    @Tina-is5rh 5 месяцев назад +1

    Yem❤

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll 5 месяцев назад +1

    Impressive!

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 5 месяцев назад

    Erget-betam gobez hebretseb denen kemawdem denen yetbeku jegna hebreteseb nachew.!!!

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 5 месяцев назад +1

    It should be recognized by UNESCO.

    • @Medihabesha
      @Medihabesha 5 месяцев назад

      Medebek yishalel meselegn mekiniatum sirkotina matifat bicha tirfu 😢

  • @Yaredesh
    @Yaredesh 5 месяцев назад +1

    አገር ሰላም ስትሆን በቱሪዝም ከፍተኛ እድገት እንደሚያገኙ አልጠራጠርም።

  • @MeretuMeretu
    @MeretuMeretu 3 месяца назад

    Zeway lay Zaye behareseb ale na!!!!!!!@@@

  • @አፀደማርያም-ጘ8ዘ
    @አፀደማርያም-ጘ8ዘ 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejebelay1487
    @derejebelay1487 5 месяцев назад +5

    ያደለው እንዲህ ለፍቶ ተፈጥሮን ጠብቆ ታሪክ ይሰራል ያልታደሉት ለዘመናት ጠብመንጃ እየነቀነቁ በባዶ ቀረርቶ ና ተረት ተረት ዘመናቸውን ኖሩ አሁንም በዚህ ዘመን
    ያንኑ ባዶ ቀረርቶ ቀጥለዋልያሳዝናል

    • @meseretAbebe-u8f
      @meseretAbebe-u8f 5 месяцев назад

      YE SHERIMUTA LIJ KERERITO NEW HAGERUNI TEBIKO YANOREW EBETI BALE KERERITO AGEWRI NEW YE FETERW IDIO ROTTEN EATER STUPID GALLA O|CANNIBALISTIC.

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 5 месяцев назад

      አንተ የባርያ የገዳይ ልጅ በዘር ጥላቻ አደገህ ህዝብ ትጨፈጭፋለህ😈😈👹👹💩💩😤😤😤

  • @EwnetuZegeye-l2c
    @EwnetuZegeye-l2c 5 месяцев назад

    This the latest tonawian dynasty?

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 4 месяца назад

    ገበታ ለትውልድ ቢያካትተው መልዕክት ይላክ።

  • @rebka5068
    @rebka5068 24 дня назад

    ይህ ሁሉ መሪት ይህ ሁሉ ደን መሪት የሚያርስው አቶ ፆም ሲያድር እልም እንዴት እነደሚስቅብን ታየኝ ባንድ ወቅት እንድ የውጪ ሀገር ዜጋ ሀገራችንን ተዘዋውሮ ካየ በሆላ ከተማ አዲስ አበባ መቶ ባየ ተገርሞ ቆሉ በኮሪኪ አየስፈሩ የሚሽጡ ልጅንች እና የለንን ቦዶ ቦታ በማሳየት ታዝቦን ነው የወጣው ያስቆጫል ያሳዝናል ይህ ሁሉ መሪት እያለ እና ጦርነት ዘረኝነትን ተን ይህን ባዶ መሪት እንረስው እንቆፈረው እንስራ እንስራ እረ ያስቆጫል የከተማ እብያተ ክርስቲያን ከፖለቲካ ከዘር ውጡና ስንት የተጎሳቀሉ የቢተ እምነትን አድኑ ንፁ እምነትም ያለው በየገጠሩ ያሉ አብያተ ክርስቲያናትን ላይ ነው ።