የሥላሴን ምስጢር እንማማር (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 95

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 3 года назад +1

    ደጋግሜ ባዳምጠው የማልጠግበው ትምህርት ነው።
    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ። ዘመንክ ይባርክ።

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 года назад +1

    Amen .amen..amen..kale hiwet..yasemaln..memhrachin

  • @abebat2017
    @abebat2017 3 года назад +2

    ክብር ለቅድስት ስላሴ እሜን እሜን እሜን

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ሥላስተማረከን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር ተሰፋ ሥላሴ
    ሥላሴ በእድሜ በጤና ይጠበቃል አሜን፫

  • @sraself7813
    @sraself7813 3 года назад

    Amen amen amen 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️💖💖💖

  • @kankoasefa5223
    @kankoasefa5223 3 года назад +9

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ከሚስጥራቶች ሁሉ በላይ የሆነውን ትምህርት ነው ያስተማርከን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 года назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ እኛም የምናስተውልበት ልቦና ያድነን እናመሰግንሃለን መምህር

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 3 года назад

    Amen amen amen

  • @merimeri9211
    @merimeri9211 3 года назад

    Kawat yasamalen meherar badama basaga yakeyalagn anetam egezabehar amen

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህርዬ

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 года назад

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፀጋውትን ያብዛሉት

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 3 года назад

    Qale hiywetn yasemaln amen (3)

  • @selamawittekle1375
    @selamawittekle1375 3 года назад

    Kale hiwohtin yasemalen amen amen amen🙏🙏🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን, መምህራችን ቃል ህዎትን ያሳማለን ❤ ድንቅትምህርት ነው በእዉነት መምህራችን ኑርልን ❤❤❤

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የስላሴን ሚስጢር ያስተማረን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад

    ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤️

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማርከን ለመከርከን ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የስላሴን አድነትና ሶስትነት የረዳ ምንስ ጆሮና አይምሮነው ጌታሆይ ሚስጥርህን ተመራምሮ የሚደርስበት ማንስነው ያብራህሙ ስላሴ የተማርነውን በልቦናችን ያሳድሩልን ለፍሬ ለበረከት ያብቃነን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 года назад +2

    አሜን ምህራችን መጣህልን የስላሴ ይቅርታቸውና ሀብተ እረድኤታቸው ከኛ ከጥምቀት ልጆች ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
    @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 года назад +3

    የመምህረ ተማሪዎች ኑ ወንጊል እንማ ገጠመኝ ላይ ብቻ አታፈጥጦ

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fisehamelaku9906
    @fisehamelaku9906 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @itsaykasa3331
    @itsaykasa3331 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ግሩም ነው እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 года назад +5

    ክብር ለቅድስት ስላሴ ይሁን 🙏🏽ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ከክብር ጋር ያድልልን መምህር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🏽🤲🏽🙏🏽👏👏👏👏እልልልልልልልልልል

  • @liya7521
    @liya7521 2 года назад

    እግዚአብሔር ሰሙ ከፀሀይ መውጫ እስክ ፀሀይ መጥለቂያ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሺ ሺ ሺ አመት ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 3 года назад

    Amen amen amen memherachin Rejim edme ketenagari abzto egzyabheri yestlni berktoti yederbini

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 Месяц назад

    አይ መምህር ተስፋዬ እኚን ትምህርቶች ተምርቶች አውቃለሁ ግን እንዳንተ ሲያስተምር ደስ ብሎኝ የሰማሁት መምህር ኖሮ ወያውቅም ዛሬ ግን ትምህርቱ ገባኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ።ኣጋእዝተ ኣለም ሰላሴ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mhretgoitom2134
    @mhretgoitom2134 3 года назад +3

    እንዴት ደስ የሚል ትምርት ነው ልክ እንደ ምግብ የሚበላ እግዚአብሔር ይመስገን ኤሄንን እንድሰማ ስለ ተፈቀደልኝ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 года назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በአእምሮዬ ውስጥ ይቅረፁልኝ ቅድስት ስላሴ እኔ ግን ድንጋይ ነኝ አይገባኝም

  • @ፈትለማርያም
    @ፈትለማርያም 3 года назад

    መምህራር
    ቃለህይወት ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን
    ኢፍታህበለን

  • @አይናቺንነሽማርያም
    @አይናቺንነሽማርያም 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 3 года назад

    በጣም ለማወቅ የምፈልገው ት/ት ነው መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቃልኪዳን-ቸ5ሠ
    @ቃልኪዳን-ቸ5ሠ 3 года назад

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @addisalam5158
    @addisalam5158 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህርራችን

    • @tamralechmisganawe1461
      @tamralechmisganawe1461 3 года назад

      💚💛❤🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹💒💒💒💒🍇🍇🍇🍇👏👏👏👏👏💗💗💗💗💗

  • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
    @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 3 года назад

    Kale hiwet yasemaln memhr

  • @አተያልከውይሁን-ኀ1ቐ
    @አተያልከውይሁን-ኀ1ቐ 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 3 года назад

    Zemare malekite yasemaline

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 года назад +1

    መምህር በእውነት ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 года назад +1

    አንካን ስላም መጣክ መምራችን

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 3 года назад

    Amen amen amen kali heywiote yasimalin memiherachin temrtu teragagto lesimaw saw megebe naw tegawen yabizalki edim tena yestilin
    Ina tewlji yadekoute getire naw yegater saw betam tegodetenali bewinte memiher meknyatuim memiheran yelyim ina mesadede astimareny inje menim alwekim
    Awoin sisima temrtu yekebidenyali gen degagem esamaliw
    Tewelde bota aba samuoyele gadamim yebalale gin saw yelwim be amite ande tasasi 12 bedimaki yekebirale memiher metachu betgobanyute des yemile yemazazen bota naw enatoch nachiw yalute minokoaste astidader nachiw
    Botaw ke adisa ababa weta bilo naw akiki kalite alefo gare tera aba saomuye tebele ketiyeku menim yewqalie are yegetr saw yetasibie
    Be egzabiher charente naw yalute ezebu wente wegale ayemaru qedasi yeli are besimam😢😢

  • @ataharazmi8974
    @ataharazmi8974 3 года назад

    ፈጣሪያችን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ እን ዳንተ አይነት ሰዉ ይብዛልን
    አሜ

  • @etub1069
    @etub1069 3 года назад +1

    በእውነቱ የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህር

  • @taduutubee8698
    @taduutubee8698 3 года назад +1

    Enkeen be selem metak mamire

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 года назад

    ቃለሂዎትያሰማልን ወንድማች በርታልን

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 3 года назад +2

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    መድሐኒዓለም ፀጋውን ያብዛልህ።
    እናመሰግናለን መምህራችን።

  • @yordanosagonafer1090
    @yordanosagonafer1090 3 года назад

    Kalhywet yasemaln tsgawn ybzalh

  • @እግዝአብሔርይመስገን

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
    መምህር 🕊🕊🕊🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @kadesmustifa982
    @kadesmustifa982 3 года назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እንደምን አላችሁ ኑ የመምህር ተስፍዬ ልጆች እንማማር እንዴትስ አላችሁ

  • @tamralechmisganawe1461
    @tamralechmisganawe1461 3 года назад

    Amen Amen Amen
    Memihiracheniii

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን መምህራችን

  • @ፅጌወለተስላሴ
    @ፅጌወለተስላሴ 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @tiruasefa1493
    @tiruasefa1493 3 года назад

    እናመሰግናለን መምህር

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 года назад

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @orthodoxtube-6612
    @orthodoxtube-6612 3 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ይባርክ
    ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ
    ፈጣሪያችንን እናመሥግን

    • @batetekela6986
      @batetekela6986 3 года назад +1

      Zemare maleket yasemaline ba edima batsega ya nureki mimetachine Kali hewot yasemaline betam des belogale yant temare ba mihone ewont yehi barekate LA betisabocha yederase

    • @tube2686
      @tube2686 3 года назад +1

      ወንድማችን በእውነት ቃሂወት ያሠማልን አብሬ የተማርሁ ነው የመሠለኝ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emabetewebatenash7086
    @emabetewebatenash7086 3 года назад

    Qalhewt yasamaln mamherchin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 года назад

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን እንዴት ደስ ይላል እኔም ጥቅሰቹ ፀፈ የዠለሁ
    እናውቀውለን ብለን ያለፍነው ግን ኢአማንያን ብጠይቁን ግን ይጠፋብናል ስለዚህ እስከ ጥቅሱ በማስተዋሻ መያዝ አለብኝ ብየ ነው ፍትፍት አድርግህ አበላሀን መገብከን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    ❤🙏👍

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ

    መምህር እኳን ደህና መጢህ ቃለሂወትን ያሰማልን ጠጋውንያብዛልህ በርታ

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችንስእላሴ በያለንበት ጥበቃው አይለየን

  • @ቃልኪዳን-ቸ5ሠ
    @ቃልኪዳን-ቸ5ሠ 3 года назад

    መምህረ እሰቲ ስለ መላእክት ትምርት አስተምሩን

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ደና መጣህልን🍀🌿🌾❤
    አጠገብህ ሁነው ሚማሩት ታድለው
    መምህር
    እኔም አብሬ አወ እላለሁ

  • @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ
    @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ 3 года назад

    ሰላም መምህራችን እንኳን ለሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አደረስህ የፀሎት ቤት የሚሆን ስእል እድኖ ፈልጌ ነበር

  • @woodynech9997
    @woodynech9997 3 года назад

    Amen amen amen
    🙌🙌🙌🙌

  • @የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን
    በቀደም ባቀረብህልን ገጠመኝ ጥያቄ ነበርኝ ግን ኮሜንት ስጽፍ ምን እንደሆነ አላውቅም ይጠፋን ምን እንደሚያጠፋው አላውቅም

  • @aberashyoutube9089
    @aberashyoutube9089 3 года назад

    🙏🙏🙏

  • @marjanaaynadam2668
    @marjanaaynadam2668 3 года назад

    ሰላም መምራችን እንኳን ደና መጡ

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት አመሻቹው

  • @kidist2481
    @kidist2481 3 года назад

    Kal hewat yasamlen yamgerm temhert new gin manem yamkatatale yalme yegermale

  • @mohamadahamd8202
    @mohamadahamd8202 3 года назад

    selam lenati yhun memhir

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 3 года назад +1

    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሠላም አደረሣችሁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አስቡኝ ሠምቸ ሠምቸ እኔጋ ምንም አይቀመጥም

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 Месяц назад

    ኧረ መምህር እረ እኔ ስራ ምሰራበት ቦታ በሩ ላይ ኬት እንደመጣ የማለውቀው እንድ ትልቅ ውሻ ሁሌ እየመጣብይተኛል ባባረው በድንጋይ ብመታው ተመልሶ መቶ ይተኛል ብቺ ብሎ ብለው እራሱ ቀና ብሎኝ አይቶ ዝም ይላል እሱን በግድ ሰሞኑን ባባርረው ደሞ ሌላ አንገቱ በፌስታል እና በገመድ የታሰረ ሌላ ውሻ በሬ ላይ ተኝቶ አገኘሁት እሱንማ በድንጋይ መትቼው አባረርኩት ሁሌ ከፍቼ ምገባበት በር ላይ ነው ተኝቶ ማገኘው አሁን ነው እየገባኝ የመጣው ምን ጉድ ነው

  • @የኔተስፋእግዛብሔርነው

    Memhr enquan beselam metah
    Ene 3 kene sdewul slkh ayseram mechereshawu 51 lanagrh felga neber

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ደ2ዸ

    ክፍል አንድን አጣሁት ከሱ ልጀምር ነበር?

  • @Lid757
    @Lid757 3 года назад

    ስለ ስላሴ ትምህርት መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የለም አለ የምትሉ አሳዩኝ።
    የሌለነገር ነገር ማስተማር ደሞ የዉሸት ትምህርት ማለት ነዉ።
    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለዉ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነዉ። በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስም እየሄዳችሁ ሰዉን አጥምቁ ነዉ የሚለዉ።
    እዚ ላይ ስታስተምር ሚስጥር ሚስጥር ትላለህ እግዚአብሄር መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈዉ በአብ እግዚአብሄር ነዉ ወልድ ክርስቶስነዉ መንፈስ ቅዱስ ደሞ የእግዚአብሔር መንፈስ ማለት ነዉ
    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ምንም ሚስጥር የለዉም እግዚአብሄር ያዘዘዉ 10 ትእዛዛት ነዉ እሱም አትስረቅ አታመንዝር አትዋሽ ወዘተ ።
    ይሄንን ካደረግን ገነት አንገባም መጽሀፍ ቅዱስ ምንም ሚስጥር የለዉም። እናተ ግን ሰዉን ታስታላችሁ የዉሸት ትምህርት እያስተማራችሁ።