የወተት ላሞች ኪሳራ ሁሉም የማይናገረው ሚስጥር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 36

  • @markfeker
    @markfeker 2 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ናቸው ምታቀርባቸው ጉዳዮች ነገር ግን ተመሳሳይ ሀሳቦችን መደጋገምና በጣም እረጅም ደቂቃወችን ትጠቀማለህ እናም እጥር አድርገህ ብታቀርብ እይታወችህ ይበዛሉ

  • @tsehayzegaw
    @tsehayzegaw 2 месяца назад +1

    በጣም ላምሰግንህ እፈልጋለው።ወደስራው ለመግባት ጥናትላይ ነኝ በጣም ጥሩ የመንደርደሪያ ሀሳብ ነው ያገኘሁት።

  • @Alemtsehaydres-zq6od
    @Alemtsehaydres-zq6od Месяц назад +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @adaneadane3653
    @adaneadane3653 2 месяца назад

    ክበር ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘውት ወርታ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 месяца назад

    Great Experience .I ❤ How You Explained Thank You Very Much.❤❤❤

  • @getnetkenobirru6383
    @getnetkenobirru6383 Месяц назад

    Berta Berta Berta. Amesegnalehu.

  • @SamiiraJimmaa
    @SamiiraJimmaa 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ 2 месяца назад

    እናመሰግናለን እርጉዝ ብገዚስ🙏

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 месяца назад

    Great JOB❤❤❤

  • @salamaber
    @salamaber Месяц назад

    እኔምልህ ውንድሚ የውለደቸ ውይስ ጊደር ውይስ እርጉዞ እምሸለውን አብርሪለን

  • @ShBb-k2o
    @ShBb-k2o Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zshow984
    @zshow984 Месяц назад +1

    ይኼ ከስራቸው የምታነጥፈው ሰጋቱራ ነው አይደል

  • @XxAa-kh6fg
    @XxAa-kh6fg Месяц назад

    በዝህ ስራ ተነሳሽነት ፈጠርክብኝ አመሰግናለሁ

  • @senaytesfay-t4u
    @senaytesfay-t4u 2 месяца назад

    ኣሁን ነው ያረግኩት በርታ ጀግናው

  • @weldensetekle5700
    @weldensetekle5700 2 месяца назад

    ጎቦዝ ኣይዞ

  • @EshakYusuf-ht8xf
    @EshakYusuf-ht8xf 13 дней назад

    የቴሌግራም ቻናላቹሁን ሊንክ ብታስቀምጥልን ሰርች ሳደርግ አጣሁት!

  • @mikesol3361
    @mikesol3361 21 день назад

    Selam lante.
    Betam arif channel nw.
    Wech ager nw minorew wede ager bet gebche irbat west megibat ifeligalehu.
    Mikirihn bitisetegn.
    In fact kebit irbata nberachew welajoche. Be migib mikiniyat ke siraw wetewal.
    1000m2 alen wede SENDAFA.
    Indet wede siraw limeless.
    Techenifo mekemet alchalikum.
    Please mikirihin sitegn.

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    ለመረጃህ አመሰግናለሁ በሰሰለት በይታሰሩ ብረት አይልጣቸዉም እንዴ በገመድቢሁን

    • @Aynishetfarm
      @Aynishetfarm  2 месяца назад

      ለጤንነታቸው እና ለደህንነታችን ታስቦ ነው እይታችሁ ጥሩ ነዉ

  • @CaltuuShawaa-q9s
    @CaltuuShawaa-q9s 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinetyimerzinetyimet2999
    @zinetyimerzinetyimet2999 2 месяца назад +1

    ደሴ አድራሻ ካለህ

  • @sisayregassa3630
    @sisayregassa3630 2 месяца назад

    ወንድማችን እውቀትህ ጥሩ ነው።ነገር ግን ተመሳሳይ ሀሳብን መደጋገም ና ረጂም ደቂቃዎች ቢሻሻሉ

  • @UaeUae-u8z
    @UaeUae-u8z 13 дней назад

    Selkik lakeln eski

  • @MimiSeifu
    @MimiSeifu 2 месяца назад

    Selam selekhn magenith echlalu

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 2 месяца назад

    ስልክህን አስቀምጥልኝ እስኪ

  • @nebilali5080
    @nebilali5080 2 месяца назад

    የመኖ አዘገጃጀት በፋርም ውስጥ

  • @TewodrosGutenu
    @TewodrosGutenu 2 месяца назад

    Pls pls avoid repetition

  • @lamboo273
    @lamboo273 2 месяца назад

    የ 1አመት ከ 6 ወር ጊደር ስትሮጥ ተጋጭታ የቀንዷ ቅርፊቱ ወለቀ እና ተመልሶ ያድጋል ወይ ?

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 2 месяца назад

    ሀገሬ ልገባ ነበር 20 ቀን ቀረኝ ልሰራ ፈልጌ ነበር እስኪ ምከረኝ 😊

    • @Aynishetfarm
      @Aynishetfarm  2 месяца назад +1

      ምን ብሰራ ያስደስተኛል የሚለውን መልስ ካገኛቹ በመቀጠል አዋጭነቱን ማጥናት

  • @Meba-l6x
    @Meba-l6x 2 месяца назад

    ኧረ እባክህ ወንድሜ እስኪ እርዳኝ የ12 ውጤት አልመጣልኝም እና ምን እደማደርግ ግራ ገብቶኛል በዛላይ ደሞ የኔ passion ምን ላይ እንደሆነ አላውቅም እኔ እንደማስበው ምንም ስራ በነፃም ቢሆን እሰራለሁ ዋናው እኔ ከስራው ልምድ እና እውቀት አና ሌሎችም የመሳሰሉትን ማግኘት ነው የምፈልገው እና ቤት ውስጥ ከመቀመጥ የተሻለ ይመስለኛል እስኪ አንድ ነገር በለኝ ?