|| ዛሬ የመዳን ቀን ነው | ክፍል 1 || እጹብ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan sibket 4K

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview
    #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #ርዕሰ_ሊቃውንት

Комментарии • 140

  • @sintayehugebreegziabher6643
    @sintayehugebreegziabher6643 2 года назад +6

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @alamaresi2960
    @alamaresi2960 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤🤲

  • @tsianhaliu6377
    @tsianhaliu6377 2 года назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ለአባታችን

  • @hiwotgebremariam4527
    @hiwotgebremariam4527 2 года назад +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @FasilTe
    @FasilTe 4 месяца назад +1

    አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 года назад +1

    አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን።ቃለ ሕይወት የሰማልን።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን 😘🤲🏿

  • @degusamrawi3119
    @degusamrawi3119 2 года назад +3

    አባታችን የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብሩን ያድልልን። ስላስተላለፋችሁልን እናንተም የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ደስ የሚል አስተማሪ ቤት /Sub

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 2 года назад

    amen amen amen

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @borthokol0502
    @borthokol0502 2 года назад +1

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @minasyemane8716
    @minasyemane8716 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @serklmal6341
    @serklmal6341 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @አይናዲስአይናዳስ
    @አይናዲስአይናዳስ 2 года назад

    አባታችንበዉነትቃለህይወትያሠማልን

  • @waltaiyyesuuskenaamucaaars974
    @waltaiyyesuuskenaamucaaars974 2 года назад

    Ameen..

  • @mulukengenetu5586
    @mulukengenetu5586 2 года назад

    Egziabher yimesgen

  • @workiyakebbede8086
    @workiyakebbede8086 2 года назад

    አሜን አሜን አሜንንን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 года назад

    Amen

  • @natnaelbrhanenatnaelbrhane8447
    @natnaelbrhanenatnaelbrhane8447 2 года назад

    Amen 3

  • @helpful532
    @helpful532 2 года назад

    Kalehiwot yasemalin!

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን. ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያኑርልን. አሜን. አሜን. አሜን

  • @noorfamily3620
    @noorfamily3620 2 года назад +2

    Enee muslim nany gin ehe abat nigigiru betam das yilenyal hullee mikiruu mirt nw 😍

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 года назад +3

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን ቃለ ህይወት፣ያሰማልን፣አባታችን🙏🙏🙏

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 2 года назад

    Qale Hiwet yasemaln.

  • @elsabethmekuanint5847
    @elsabethmekuanint5847 2 года назад

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛ ለደካሞች ቃሉን ሰምተን የምንተገብር ያድርገን አሜን

  • @lekechwongehow3006
    @lekechwongehow3006 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @yeshiichalelyeshiichalel9855
    @yeshiichalelyeshiichalel9855 2 года назад

    ቃልህውትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙇🙇💞💞💞

  • @አይናዲስአይናዳስ
    @አይናዲስአይናዳስ 2 года назад

    አባታችንያሥተማርከንየገፀጥከንእግዚአብሔርየተባረከይሁን

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 2 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    እድሜ ከጤና ያድልልን አባታችን

  • @yordim1240
    @yordim1240 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትንያውርስልን

  • @GodisLoveGodisKing
    @GodisLoveGodisKing 2 года назад +2

    ክብርና ምስገና ለጌታችን መድሃኒታችን እዩሱስ ክርስቶስ ይሁን። ኣሜን ኣሜን ኣሜን 100% የተከባራቹ ኣባታችን ቃለ-ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት። ኣሜን(3)

  • @mashoohalluuhalluu5819
    @mashoohalluuhalluu5819 2 года назад

    Qalihyoot yasemaln abatachiin yee agalgilotachuu zemeen,yibarak bereketachuu yideribin ameen

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ግን የሆነ ድምፅ አለ ልበል

  • @KesYihunieDires
    @KesYihunieDires 9 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mequanintgurba1402
    @mequanintgurba1402 2 года назад +2

    amen amen

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад +3

    አሜን ቃለ ሂይወትን ይሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልን አሜን !!

  • @احمدعلواني-ظ8ز
    @احمدعلواني-ظ8ز 2 года назад

    💐💐💐💐🌿🌿🌹🌹

  • @hxhxudyd6598
    @hxhxudyd6598 2 года назад +3

    አሜን አሜን አ ሜን አባታችን ቃለ ህወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከተዎ ይደርብን🙏💖💖💖💖

  • @endaleyadete9916
    @endaleyadete9916 2 года назад +1

    አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን!

  • @ghty7501
    @ghty7501 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምወት ይብዛ አባታችን አሜን ኤንኳን አብሮ አደረሰን

  • @አይናዲስአይናዳስ
    @አይናዲስአይናዳስ 2 года назад

    እድሜፀገዉንያብዛልን

  • @ስምዖንነኝከቀሬና
    @ስምዖንነኝከቀሬና 2 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @እግዚብሔርእረኛየነው
    @እግዚብሔርእረኛየነው 2 года назад +3

    ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @Ayal19
    @Ayal19 2 года назад +2

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጸጋ ያድልልን🌾🌾

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን የተግባር ሰው ያድርገን

  • @beselassiesemefetaefeta2539
    @beselassiesemefetaefeta2539 2 года назад +1

    በእውነት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 2 года назад +1

    አባቴ በረከቶት ይደርብን !!

  • @eyobasefaw1804
    @eyobasefaw1804 2 года назад +2

    Amen Amen Amen aba

  • @kitutegachumekonnen290
    @kitutegachumekonnen290 2 года назад +1

    ameen ameeen ameen Ameen 🤲🤲🤲🙏

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @gebyaneshejigu6359
    @gebyaneshejigu6359 2 года назад +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። በረከተዎ ይደረሰን።

  • @didimamo9835
    @didimamo9835 2 года назад

    Bizu Amlakema alachu ortodoxawean

  • @yosiefhabtesilasie2104
    @yosiefhabtesilasie2104 2 года назад +1

    ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ኣባታችን እንሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @zemenayaddis8677
    @zemenayaddis8677 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን(3) በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መካሪ አባት አያሳጣን።

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅድስት ሥላሴ ቸርነታቸው የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ከአውደ ምህረቱ አይለይብን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 2 года назад

    amen amen amen kale hewet yasemalen abtachen

  • @crestnysweet5968
    @crestnysweet5968 2 года назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማል ተስፋህ መንግስት ያውርስልን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 2 года назад +6

    እጹብ ድንቅ ት/ት አስተዋይ ልቦናንን ያድለን በእውነቱ
    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @edomiasorthodox5463
    @edomiasorthodox5463 2 года назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።

  • @haniyemaryamliji6369
    @haniyemaryamliji6369 2 года назад

    Amennnn Amennnnn Amennnnn Qale Hiywet Yasemalnnnn

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 2 года назад +2

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን✝️🙏

  • @kiltukidane8319
    @kiltukidane8319 2 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ያሉ አባቶችን አብዝቶ ይስጠን

  • @kokishawangizaww749
    @kokishawangizaww749 2 года назад

    Abatachin kal hiyot yasmalin AMEN 💝

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 года назад +3

    አባቢ ቃለ ሂዎት ያሰማልን
    በረከቶት ይደርብን

  • @mulusetAmareወሎዬዋ
    @mulusetAmareወሎዬዋ 2 года назад +1

    ለርስቱ ያብቃልን አባታችን🙏👏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ7ከ

    አሜን አሜን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад +1

      አሜንአሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @genettadese888
    @genettadese888 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን

  • @ቤተልሔምቲዩብ
    @ቤተልሔምቲዩብ 2 года назад +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫💒💚💛❤

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ በተክርሥቲያናችን ሀገራችን ህዝባችን ህዝበ ክርሥቲያኑን ትዉልዳችን ምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችን ደቂቅ አዳምን መላ አለምን ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅድሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዩብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አርን ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ አናንያ ሥለ ቅዱሥ አዛርያ ሚሣኤል ሥለ ነብዩ ኤልሣዕ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አበ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ዘረአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዩሀንሥ አፈወቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀን ወልደ ነጎድጒድ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም እፀበለት ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣዉሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @abrikalzegondar3549
    @abrikalzegondar3549 2 года назад +2

    #ለአባታችን_ቃለሒወትን_ያሰማልን_የአገልግሎት_ዘመናቸውን_ይባርክልን🤲🤲🤲

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 года назад

    እረጅም እድሜ ይስጥልን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 2 года назад

    Kal hiwet yassemalen EGZIABHIR YETEBKWET

  • @levamy1415
    @levamy1415 2 года назад +12

    አባታችን በአውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በረከተው ይደርብን መምህራችን

    • @AaAa-io3ui
      @AaAa-io3ui 2 года назад

      Amen Amen Amen

    • @simretwossen9394
      @simretwossen9394 2 года назад

      Thank you for sending me this message.thank you for sending me this temheret kaleheywot yasemalen Abatachen Eregem edemena tena yestelen wosebehate legezeabeher.

  • @hhadia9590
    @hhadia9590 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምሕራችን ጸጊውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባ

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 года назад

    Amne aAmne amne

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 2 года назад

    ቃለህወትንያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እንደምን አሉ
    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእምነታችን ያጽናን አሜን🌿🌾💒

  • @haymikebede5523
    @haymikebede5523 2 года назад

    Abatachin kale hiwet yasemaln edmena tenan yadlln yagelglot.zemenachewn ybrkln berketachhu.yderbn 🙏 yesemanewn .belbonachin.yasadrbn🙏🙏🙏

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 года назад

    የ አባታችን በርከታች ው ይዳርብን

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 года назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @wendwsenalemu9045
    @wendwsenalemu9045 2 года назад +2

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ርዕሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳንንም ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    👉🏻👉🏻👉🏽 ጥያቄ:- ስብከቱ የተቀረጸው አሁን አባታችን ባሉበት ጣና ገዳም ነውን?

    • @hanaabunie2301
      @hanaabunie2301 2 года назад

      wendwsen ጎንደር መንበረ መንግስት መድኃኒ ዓለም ነው ያስተማሩት አባታችን

    • @wendwsenalemu9045
      @wendwsenalemu9045 2 года назад +1

      @@hanaabunie2301 አመሰግናለሁ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 года назад +3

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን የጤና የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን እኛም ግዴታችንን እድንፈፅም እግዜሐቤር በቸርነቱ ይርዳን አሜን!!

  • @ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሠማልን
    አባቶች ወድሞች እህቶች እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ ስፀልይ ልቤ አይሰበሰብልኝም ሳነብ አልረዳው አላስታውስ ስማር አይገባኝ በጣም ተቸግሬ አለሁ 💔😭😭😭😭😭😭 ወለተ ሰንበት እያላችሁ አስብኝ 🤲

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 года назад +2

    ቃለህይወትያሰማልንበዚሰአትእርሶንስላስነሳልንእግዛብሄርይመስገንየወጡትንምየጠፉብንምእግዛብሄርልባቸውንከፍቶላቸውበእንድያሰባስባቸውክብሩንባግባቡእንዲጎናጸፉይርዳቸውአሰናካይውንምሴጣንንይገስጽላቸውአባታችንእድሜውንጸጋውንያብዛልን

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 2 года назад

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ናጤና ይስጥልን በረከቶዎ ይደርብን 🙇🙇🙇

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 года назад

    ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን አባታችኝንን የምትሳደብ ሴት ትሰማለች ለምን

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 года назад

    የራእይ መጽሐፍ የአምላክ ሰማያዊ መንግሥት እንደተቋቋመና ሰይጣን ከሰማይ እንደተባረረ ይገልጻል። ( ራእይ 12:1-9 ) ይህ መባረር በሰማይ እፎይታ ያስገኝልናል፤ ሆኖም ፈታኝ ሁኔታዎችን ይፈጥርብናል። ለምን? ምክንያቱም የሰይጣን ቁጣ የሚያተኩረው በምድር ላይ እግዚአብሔርን በታማኝነት በሚያገለግሉት ላይ ነው።-ራእይ. 12፡12፣ 15፣ 17። ሴጣን ሚኖረዉ በመሬት ላይ ነው. ለሁላችሁም አስርቱን ትእዛዛት አክብሮ.

  • @weldwahd1921
    @weldwahd1921 2 года назад +1

    ሰላም ኢትዮጵያ ሰላም ለአገራችን
    ይላክልን ይላክልን (2) ቸሩ አምላካችን።
    =>ቤተሰብ (subscribe) ቢሆኑ ደስ ይለኛል ያተርፉበታልና 🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 года назад

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን

  • @suramaze859
    @suramaze859 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ

    ኣባታችን በአውነት ቃለት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን በረከተው ይደርብን❤️🙏❤️🥰🥰🥰

  • @saraeth6752
    @saraeth6752 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን