ነፍሴ የወደደችህ በወዴት ትሰማራለህ ? || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2015 || sermon

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview

Комментарии • 285

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድሰ አባታችን በጸሎቶዎ አሰቡኝ

  • @biskut6932
    @biskut6932 Год назад +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንዲህ አይነት አባቶች አብዛልን ኦርቶዶክሶች ይህን ስሙ

  • @RMetica
    @RMetica 6 месяцев назад +1

    የኛ እንቁ የእምነት ገበሬ አባየ እረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን ፫ ቃለህይወትን ቃለበረከትክን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን አሜን፫ የሁላችሁም አባቶቼ ቡራኬ በአለሁበት ትድረሰኝ አሜን፫😢😢

  • @almaztube9174
    @almaztube9174 Год назад +2

    #አሜን አሜን አሜን አባቺን ቃለ ይይዎትን ያሰማልን 🙏

  • @azebterefe3537
    @azebterefe3537 2 года назад +3

    አመሰግናለሁ አባቴ መድኀኒቱም ይማርሽ በሉኝ ወለተ ሚካኤል አዜብ

  • @መሲነኝጎንደሬዋ
    @መሲነኝጎንደሬዋ 2 года назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃለሂወት ያሠማልን እድሜ ፀጋ አብዝቶ ይሥጥልን አባ በፀሎትሁ አሥቡኝ በሥደት አለም ነኝ ወለተ ሂወት ብለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @meazatilahun1700
    @meazatilahun1700 2 года назад +2

    አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን 🙏

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 Год назад +2

    አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁ ክብሩ ሁሉ ላንተ ይሁን አሜን

  • @antenehh
    @antenehh 2 года назад +33

    አቤት መታደል መንፈስ ቅዱስ በምሥጢር ሲገልጥ እንዲህ ነው አባታችንን ያኑርልን

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ruhtabebe9968
    @ruhtabebe9968 2 года назад +3

    እንዴት መታደል ነው እንዲህ ያለ ትምህረት ማግኝት እግዚያብንሄረ ይመስገን

  • @akliluworkie5067
    @akliluworkie5067 Год назад +3

    አባታችን መስማትን እንሰማ ዘንድ በፀሎትዎ ያስቡን.ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን

  • @TGMTG
    @TGMTG Год назад +2

    አባዬ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ጥላ ይከልልልን አባዬ❤❤❤

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад +18

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያ ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጡኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእ ሥለ ሠላሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ አቢብ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ ረባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አበነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ እየሡሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤሎሣዐ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም እፀ በለት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት በትረ ማርያም ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @sarasara-kh5hj
      @sarasara-kh5hj 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @የምስጋንእናትyouTube
      @የምስጋንእናትyouTube 2 года назад

      አሜንአሜንአሜን

    • @GgGg-pw3wl
      @GgGg-pw3wl Год назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን

    • @RMetica
      @RMetica 6 месяцев назад

      እረ አሜን በእዉነት ቃለህወትን ያሰማልን 😢😢😢😢 ስለነዚህ ሁሉ ጻድቃን ሰማእታት ብሎ ይማረን አሜን ፫😢

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል 2 года назад +4

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 2 года назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዩ አስተምህሮ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏💐

  • @tesfamichaelawoke1343
    @tesfamichaelawoke1343 2 года назад +2

    ዛሬ እንዲህ እንደጣፈጣችሁ ፍጻሜያችሁ ይጣፍጥ አባታችን!!!

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Год назад +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜ እና ፀጋጋውን እብዝቶ ይስጥልን

  • @AbebeEmams-uu8xd
    @AbebeEmams-uu8xd 11 месяцев назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እደርሶ ያለ ደቀመዝሙር እድታወጡ ፈጣሪ ይፋቀድልን።

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Год назад +4

    አባታችን ያለመፅሀፍ ያስተምራል እዴት መታደል ነዉ ኑርልን በድሜ በጤና❤🙏

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 2 года назад +3

    ቃለህይወት ይሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Год назад +1

    Amen kal hiwet yasemaln

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +18

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በስደት አለም ያላችሁ ክፍ አይንካችሁ

    • @melkiederies5770
      @melkiederies5770 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @nunuhulegeb
      @nunuhulegeb 2 года назад

      @@melkiederies5770 አሜን!!!

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 года назад +2

      አባታችን እድሜ ከጤና ይከጥልን ልብ የሚያረካ ስብከት ነው ቃለህይወት ያሰማልን 💚💛❤️

    • @FurnoTekalg
      @FurnoTekalg 7 месяцев назад

      Amen😢😢😢😢😢😢😢😢amen❤❤❤❤❤❤

    • @RMetica
      @RMetica 6 месяцев назад

      አሜን፫😢

  • @SenaytGesese-vl6ox
    @SenaytGesese-vl6ox Год назад +1

    አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልንአባታቺን
    ፈጣሪበድሜበፀጋያቆይልንአባቴ

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Год назад +1

    ቃለ ህይወት አይሠማልን መምህሪበፀጋላይ ፀጋይሥጥልንመምህራችን አድሜና ጤናውን ይሥጥልንየድግል ማሪያምልጅ

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 7 месяцев назад +2

    ማስተዋልን።ስጠን።አቤቱ።ዪቅርበለን።

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 Год назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🌺🌺🌺

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያስማል አባታችን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад +5

    🙏 Amen Amen Amen 🙏

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Год назад +1

    Yewunet abatachin erejim edime ketenagar ystln kale hiwetn yasemaln 😍😍🙏🙏🙏

  • @yeshihunde2916
    @yeshihunde2916 Год назад +1

    Amen amen a batch kale hiywet yasemalin bewent dinke timihiert nw egziybher amilak kalun blib aymiroachin yasadirben amen!!!

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 года назад

    Amen ❤❤❤

  • @hwatii
    @hwatii 6 месяцев назад

    Amen 💖💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖💖💖 amen amen amen amen

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalin abtachin ❤❤😊

  • @alewiyaalo1955
    @alewiyaalo1955 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 aba G silassen Betselotiwo Asibugn.

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 2 года назад +23

    ቃለህይወት ይሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 года назад

    Amen Amen Amen kal Hywat Yasemalen Weda Abatachen

  • @okubaybekuretsan522
    @okubaybekuretsan522 Год назад

    Aman aba gebrekdan qal hiwet yesmana

  • @shegawumesfn8051
    @shegawumesfn8051 2 года назад +8

    ቃለህይወት ያሰማችሁ አባ

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Dubai-p7q
    @Dubai-p7q Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Год назад +1

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete yemayaten yawereselen

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii7984 Год назад

    AMEEN Ameen Ameen

  • @hbmm1834
    @hbmm1834 2 года назад

    Amen.amen.amen.kalhiwet.yasemalin.abatachin.idmena.tena
    Yistlin.hagerachinin.etiopian.selamuan.yistlin

  • @tgtigist2029
    @tgtigist2029 Год назад +1

    አንሰክርም፡ቃለህይወትን፡ያሰማልን።

  • @የምስጋንእናትyouTube
    @የምስጋንእናትyouTube 2 года назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን እኛንም በልቧናችንያሳድርብን

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 2 года назад

    Amen amen amen

  • @samrawitasefa5379
    @samrawitasefa5379 Год назад +1

    ቃለ ሂወትያሰሜልን

  • @ווסןטפרה
    @ווסןטפרה 2 года назад +3

    አሜን ቃልዎት ያሰማልን አባታችን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад

    አሜን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ

    ቃል ህይወት ያስመዐልና ኣባ ክብር መስገና እግዚአብሔር ኣምላክ🥰🥰🙏

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan Год назад +1

    ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!

  • @NgsoMlasa
    @NgsoMlasa Месяц назад

    Abatachin kale hiwet yasemaln ❤❤❤

  • @alagssff2068
    @alagssff2068 2 года назад +7

    Amen qalhiyot yasamalin abatachin 🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetshume7713
    @elsabetshume7713 2 года назад

    ቃልህወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ

  • @birhanii1599
    @birhanii1599 2 года назад

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemaln beedmie betsega yanurln Abatachin

  • @fantofanto4430
    @fantofanto4430 Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 2 года назад +1

    አባአእኖድሀለን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +8

    ውይይ ቢሰማ ማይጠገብ ስብከት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን 👏

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Год назад

      ቃለህወት የአሰማያልንበረከተወት ይደረሰን

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 2 года назад +1

    🙏❤️ Amen!

  • @temesgenamlakey611
    @temesgenamlakey611 2 года назад

    Amen amen amen qale hiwet yasemaln abatachin

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😔

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 2 года назад

    ቃል ህይዉት ይስጥልን

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 2 года назад

    Amen amen amen kalehiwet yasemalign

  • @የኪዳነምሕረትልጅ
    @የኪዳነምሕረትልጅ 5 месяцев назад

    Amen amen amen❤❤❤❤❤kale hiwetn yasemaln

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 года назад +2

    አባ በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Saratola123
    @Saratola123 2 года назад

    አሜን ልልልልልልልል🤲💒💚💚💚💚

  • @MusmanMeo
    @MusmanMeo 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +8

    ቃለህይወት ያስማልን እንዲህ አመሳጥሮ እውነት የሆነውን ቃሉን የሚመግቡንን አባቶችን ያኑርልን!!!ረጀም እድሜ ጤናዉን ያድልልን !!!

  • @masiali5964
    @masiali5964 2 года назад

    Abatachin kale hiwet yasemalen anjet ars tmihrt

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 Год назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @NgsoMlasa
    @NgsoMlasa Месяц назад

    Kale hwet yasemaln mengst semayatn yawrsln abatacbin❤❤❤

  • @nerayincbi3161
    @nerayincbi3161 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይድሜ ጤኔ ያድልልን ጥኡም ቃለ እግዚአብሔር ነው 🙏❤❤❤❤⛪☝

  • @egigayehudamtew6832
    @egigayehudamtew6832 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜን ይስጥልን ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን,

  • @lomibekele2684
    @lomibekele2684 2 года назад

    Amen amen amen kele hiwot yaa samelin abetechin

  • @suramaze859
    @suramaze859 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 7 месяцев назад

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 2 года назад

    አሜን ቃለሕወትያሠማልን ❤❤❤

  • @ሁለምለበጎነው2ሁሉምለበጎ

    ቃለይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 2 года назад +1

    እረጅም እድሜና ጤናብይስጥወት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @NgsoMlasa
    @NgsoMlasa Месяц назад

    Yftugn ybarkugn abate burakewet ydresegn❤❤❤

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ 2 года назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን ፈትፈት አደርገው የመገቡን ቨጤና የቆይልን

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 Год назад

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selometaffesse5481
    @selometaffesse5481 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 Год назад +5

    አሜን አባታችን በረከት ቡራኬዎ ለሁላችንም ከያለንበት ይድረሰን ፣አምላከ እስራኤል እረጅም እድሜና ፀጋውንም አብዝቶ ይስጥልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 2 года назад

    አሜን እሺ እሺ እንተወው አለን

  • @zaiduae5217
    @zaiduae5217 Год назад +2

    ስለ ቃሉ የእግዚአብሄር ስም የተመሰገ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ለኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን

  • @NgsoMlasa
    @NgsoMlasa Месяц назад

    Enwedewet alen egziabher ytebkewt

  • @hananalebachew483
    @hananalebachew483 2 года назад +27

    በእዉነቱ ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን ፫ የሰላም አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ይስጥልን

  • @rafaelmike5279
    @rafaelmike5279 2 года назад

    አባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልደን።

  • @meseymamomamo
    @meseymamomamo 2 года назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @rozaloverozalove2969
    @rozaloverozalove2969 2 года назад

    Kale hiwet yasemalin memeherachin

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 Год назад

    Ameenameen Ameenameen 🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️

  • @እምዬኦርቶዶክስ
    @እምዬኦርቶዶክስ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ተ