ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan sibket

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • እናታችን ማርያም ሆይ - እጹብ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ /ኪዳን - Aba Gebrekidan sibket
    Subscribe like share ታደርጉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን!
    #ጸሎት_ቲዩብ
    #Aba_gebrekidan_sibket
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
    #subscribe_share_አድርጉ
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_gebrekidan_interview
    FACEBOOK PAGE: / tselott
    TELEGRAM CHANNEL: t.me/tselott
    INSTAGRAM: ...
    SUBSCRIBE and LIKE: www.youtube.co...

Комментарии • 260

  • @MekuriaTegne
    @MekuriaTegne 9 месяцев назад

    Thanks

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 2 года назад +77

    እማምላክ ስምሽን ስሰማ እንባዬ ይወርዳል። የስደት ስንቄ የኑሮዬ ጣዕም የኔነቴ ዋስትና ነሽና ምስጋና ይድረስሽ።

    • @ninahabtamu290
      @ninahabtamu290 2 года назад +4

      አገላለፅሽ ደስ ሲል

    • @littleethiobaby3985
      @littleethiobaby3985 2 года назад +4

      ታድለሽ የድንግል ማርያም ፍቅር የበዛለት እንዴት የታደለ ነው በፀሎትሽ አስቢኝ

    • @ribkamengistu7153
      @ribkamengistu7153 2 года назад +4

      @@littleethiobaby3985
      እመ አማኑኤል በዘርፋፋው ቀሚሷ በእናትነት ፍቅሯ በእቅፏ ታኑርሽ፥ ቀድማ ታስከትልሽ። ለምድሩ እሩጫ ቀዳሚ ለሰማዩ ፅድቅ ተሸላሚ ታርግሽ እማምላክ።

    • @littleethiobaby3985
      @littleethiobaby3985 2 года назад +2

      @@ribkamengistu7153 😭 አሜን እናቴ

    • @M.entertainment5
      @M.entertainment5 2 года назад

      ש11''''''''''''1'''

  • @haimanotalemu486
    @haimanotalemu486 2 года назад +1

    Abatachin bereketiwo yideribin. Yedingil Mariyam milijawa zewetir kehulachinim ayileyen 🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕

  • @sisaayfaqada9134
    @sisaayfaqada9134 2 года назад +3

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገር ናት

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 месяца назад +2

    አባ ገብሬኪዳን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @መስኪየብታጀራልጅ
    @መስኪየብታጀራልጅ 2 года назад +5

    ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክል🙏

  • @sgrbietna374
    @sgrbietna374 2 года назад +1

    ኣሜን ኣባታችን

  • @zahramyid4310
    @zahramyid4310 2 года назад +10

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻልን ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን

    • @lemotebeje7103
      @lemotebeje7103 Год назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile3387 2 года назад +2

    ኦ መድሐኒያለም!

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +1

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🙏🙏 አባታችን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @fgggehhd5259
    @fgggehhd5259 2 года назад +9

    አሜን እናቴ ጤናየን ሰላሜን ስጪኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አላማየን ሀሳቤን አንች የልቤን ታዉቂያለሺ አንች እርጂኝ እንዲሳካልኝ በፋትሺ ቁሜ ይቅርታ እምጠይቅበት ግልበት ሁኝኝ እመ ቡዙሀን😢😢😢😢አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

    • @lemotebeje7103
      @lemotebeje7103 Год назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beliyukassa8854
    @beliyukassa8854 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን አባታቸነ ቃልእውትን ያስማልን እመቤቴ ፀጋውን ያበዛሎት ወላዲትት አምላክ እቅፍ ደግፍ አደደርጋ በዘርፋፋው ቀምሰዋ ክልል አደርጋ ትጠበቆት አሜን

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 2 года назад +1

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን አባታችን ✝️🙏

  • @yoditmehari48
    @yoditmehari48 2 года назад +1

    Amen qale hiwet yasemaln bunet kemar belay mitaft qale egziabher bereketa yderben yedngl mariam

  • @helentekle2422
    @helentekle2422 2 года назад +3

    Amen kalehiwotn yasemaln Abatachin yenatachin Emebetachin mlja ayleyen 🙏🙏🙏

  • @sophiasophia4269
    @sophiasophia4269 2 года назад +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የመቤታችን በረከት ይደርብን

    • @fggh6526
      @fggh6526 Год назад

      አሜን ❤❤❤❤

  • @meazabelete8722
    @meazabelete8722 2 года назад +4

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መድሃኒዓለም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ።

  • @selamawitalmu3543
    @selamawitalmu3543 2 года назад

    Emberhan yelgnta Bateya sadkan mariam yekfu kena temsglgn ❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 года назад +1

    Amen kalehiwot yasemalen Abatachen 🙏

  • @derejeindmuorqurit2218
    @derejeindmuorqurit2218 2 года назад +12

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው ቃል 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን ፈቃዱ ይሁንልን።

  • @mseswark599
    @mseswark599 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 2 года назад +2

    ወላድት አምላክ የሒወቴ መስራች ደንግል ማርያም

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
    @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ 2 года назад +5

    ኡፍፍፍፍ ከማር በላይ እኮ ነው የማይጠገብ ትምህርት እግዚብሔር ይመሥገን እንደ እርሶ አባት የሰጠን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የህይወት ቃል ያሠማልን የመቤታችን ምልጃዋ በረከቷ አይለየን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 года назад +3

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @hiwottaye5758
    @hiwottaye5758 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @dessalefenta1464
    @dessalefenta1464 2 года назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 2 года назад +1

    በእውነት አባታችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እዴሜ ማቱሳላን ያድልልን እመቤታችን ትጠብቅልን

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 7 месяцев назад +1

    🙏❤️ God Bless you more and more ❤️🙏! Bless.

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 2 года назад +1

    አሜን አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 года назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🕯🤲🙏🕯🤲🙏🤲

  • @ghsghshjshhs5709
    @ghsghshjshhs5709 Год назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 года назад

    አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @sanilove21dadi44
    @sanilove21dadi44 2 года назад +2

    ቃል ሂይወት ያሰማልን አባታችን💝🙏

  • @didimamo9835
    @didimamo9835 2 года назад +1

    Ereeee uuuu illuminate malet eko yehe new yehe sibket new Ahun betam yasafral mjemerya kal neber yemelewenem le Mariyam new malet new yekrachu eferu betam yasnewral yehe

    • @hesn6839
      @hesn6839 2 года назад

      እኛ እናታችን ማርያም የምንወዳት በብዙ ምክንያት ነው፣ የሚበላውን ዘላለሚዊ ህብስት፣ የሚጠጣውን ህይወት መጠጥ ስለሰጠችን.....ይህ ሚስጥር ለአንተ እና አንተን ለመሳሰሉት የተሰወረ ነው። ምክንያቱም አንተ ዘንዶው(እባቡ) የቆመብህ አሻዋ ስለሆንክ።

  • @mulukengenetu5586
    @mulukengenetu5586 2 года назад

    Amen abatachin kalehiwot yasemalen

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 года назад +1

    እሜን አሜን አሜን🙏

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 2 года назад +1

    Amen kal hiwot yasemalen ❣️ 🙏

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 года назад +2

    🙏🙏🙏

  • @firnusyalew692
    @firnusyalew692 2 года назад

    Amen Abatachin kale hewot yasemaln

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማለን አባታችን

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @eyoelelias6898
    @eyoelelias6898 Год назад

    Abatachenen Egzabher bemoges betena yetbklen kale heywet yasemalen amen

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 2 года назад +2

    አባታችን እድሜ ጸጋ ይሰጣት እንደርሶ ያለ አባትን ያብዛልን አሜን

  • @Tensaebirhan1621
    @Tensaebirhan1621 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ያድልልን

  • @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ ነጤና ይጠብቅልን

  • @yeshiberhanie6139
    @yeshiberhanie6139 2 года назад +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ስለመቤታችን ድንቅ ትምህርት ተምሬያለሁ

  • @mulutesfaye1184
    @mulutesfaye1184 2 года назад +5

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን!በዚህ ዘመን አንደ እናንተ አይነት አባት የሰጠን አግዚአብሔር የመስገን 🙏🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

    • @BerhaneBerhane-fy5ru
      @BerhaneBerhane-fy5ru 2 года назад

      @@araraymezmur959 4y

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 года назад +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፍጥረታት አይናቸውን ያሰረፋባት ሰማይ ድንግል ማርያም ክብር ለእናታችን
    እውነተኛይቱ ሰማይ ድንግል ማርያም

  • @firehiwotzenabu8420
    @firehiwotzenabu8420 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @MekdesDejene-x4u
    @MekdesDejene-x4u 9 месяцев назад

    Kale.hywet.yasemaln
    Abatachn

  • @aynadiskassaw5580
    @aynadiskassaw5580 2 года назад +1

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @tigistabuhay4531
    @tigistabuhay4531 2 года назад +1

    አሜን!!! ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @hiwotmekonnen2928
    @hiwotmekonnen2928 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @genualemunega9837
    @genualemunega9837 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 года назад +1

    Amen amen amen yemaren 🤲

  • @didimamo9835
    @didimamo9835 2 года назад +1

    Ere Eferu Ahun betam tenzazachu Erso demo Zeben'en asnaku eko be'Teret Teret yehe yedebtera timihirt Geta besemu yegestselachu

  • @yshimulu6500
    @yshimulu6500 2 года назад +20

    አባታችን በረከተዎ ይድረሰን፣ ረጅም ዕድሜና ፀጋውን ያብዛልዎ አሜን 🙏🙏🙏

  • @mintamirchaile87
    @mintamirchaile87 2 года назад +2

    አባታችን ቃለህዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘንዎትን ይባርክልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በደንብ ገልፀውልናን እናመሰግናለን ፡፡

  • @emabetdhaba4657
    @emabetdhaba4657 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜኅ አሜን

  • @alefechalemu9952
    @alefechalemu9952 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው ቃል 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን ፈቃዱ ይሁንልን።

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691
    @jabbarkoyilandivappupuliya4691 2 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን

  • @ethiopiatenure7449
    @ethiopiatenure7449 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 года назад +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌿🌿🌿💒🌿🌿🌿❤🇪🇹❤

  • @erinatey2165
    @erinatey2165 2 года назад

    Qalehiwet yesmealna abona, betam des zebil sibket, liq liqawint, edmen teanan yebzhalkum fetari

  • @arsemamurael7802
    @arsemamurael7802 2 года назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 😥😥💟💟💟💟💟

  • @alemuregasa6949
    @alemuregasa6949 2 года назад

    Amen Amen Amen !!

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 года назад +8

    "እንኳን የ30 የ50 እንኳን የሰማንያ አመት ችግራችንን የዘላለም መርገማችንን ቆርጣ ጥላልናለች"መታደል ነው እንደዚህ ፍቅሯን ፈትፍቶ መመገብ ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ከጤናጋር ያድልልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад +1

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @kebreselasiemamo3790
    @kebreselasiemamo3790 2 года назад +2

    Abatachen ye eresewon aynet abat ayasatan ጥእምተ ስም እመቤታችንን አጣፍጠው አጥግበውናልና በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @romanhaileromanhaile4987
    @romanhaileromanhaile4987 2 года назад

    Kale hiwot yasemaln

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb 2 года назад +12

    ቃለ ህይወት ያሰመልን አባታችን ፅጋውን ያብዛልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 2 года назад +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን።በፀሎት አስቡኝ አባቴ።

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 2 года назад

    Amen Amen Amen

  • @meazaali659
    @meazaali659 2 года назад

    Abtachien kalhewat yesmalen egziabiher yestlne badma batina yekoyelne

  • @mintewele7044
    @mintewele7044 2 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማል

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን።

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 месяцев назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 года назад +2

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 2 года назад +3

    አሜን🙏🙏🙏 የድንግል ልጅ እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @selamforethiopian3116
    @selamforethiopian3116 2 года назад

    Kale hewat yasemalen

  • @awetgselam8426
    @awetgselam8426 2 года назад

    Kalehiwot yasemalin.

  • @kebreselasiemamo3790
    @kebreselasiemamo3790 2 года назад

    በእውነት ርዕሰ ሊቃውንት

  • @ዮሐናን-ቸ3ዐ
    @ዮሐናን-ቸ3ዐ 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @yashyash6266
    @yashyash6266 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @البدرالبدري-خ4ط
    @البدرالبدري-خ4ط 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v 2 года назад +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን መንግስተ ሰማያትን ለመውረስ ያብቃን

  • @hiwotmehari2893
    @hiwotmehari2893 2 года назад

    Etsub dink new Abatachin kalehiwot yasemalin🙏

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 года назад +4

    አባ የአገልግሎት ዘመነውን ያርዝምልን 👏💛

  • @Mesay_Gebre
    @Mesay_Gebre Год назад +1

    abaticgn edmyna tena yestelgn

  • @AlebachewFriewDamtew
    @AlebachewFriewDamtew 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማንልን

  • @tizethat3168
    @tizethat3168 2 года назад

    Ameen

  • @sabotuoromouae3871
    @sabotuoromouae3871 2 года назад

    kelheyot yesemaln Abatachen

  • @gebremedhing128
    @gebremedhing128 2 года назад

    KALE HIYIWOT YASEMALIN!

  • @yaredyohannes8306
    @yaredyohannes8306 2 года назад

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 года назад

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @aragachargacharagachargach6436
    @aragachargacharagachargach6436 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አብቱ እንድ ችርኝትህ ምጥን ማርኝ

  • @kokishawangizaww749
    @kokishawangizaww749 2 года назад

    Egzaber yimsgan kal hiyot yasmalin emabetachin tixabiqiln💚💛❤️💚💛❤️💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 года назад +1

    አባታችን ቃልህይወትን ያሰማልን በረከታችሀ ይደርብን
    ይፍቱን ይባርኩን
    የመቤቴ ምልጃ ቃልኪዳኗ ይጠብቀን
    የልጇ ቸርነት አይለየን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን አሜን
    ተመስገን አምላኬ ቃልህን ያላራቅህብኝ ቸር እዳተ ማነው መድሀኒቴ??? ተመስገን፡፡