የተከሰሱ ሰዎች ያላቸው ህገ-መንግስታዊ መብቶች፣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የተከሰሱ ሰዎች ያላቸው ህገ-መንግስታዊ መብቶች፣

Комментарии • 21

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 2 года назад +1

    እኛም በጣም እናመሠግናለን።አላህ እድሜና ጤናይሥጥልን።በምትሠጠው ፈጣሪ በሠጠህ እውቀት ለምታደርግልን ትብብር ከፈጣሪ ውለታህን ይመለሥልህ።አሚንንንን።

  • @selinatube5125
    @selinatube5125 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ለምድነዉ እዲዚህ የሚጠቅሙ ቻናሎች ብዙ ተከታ የላቸዉም እስኪ ለሁሉም ለማድረስ ሼር ላይክ እናድርግ

  • @tube-nf7dp
    @tube-nf7dp 3 года назад +2

    ሀሪፋ ትምርትነው በርቴልን ያጀመአ እናበረታታው የሚጠቅሙ ቻናሎችን ለምድነው የማንጠቀምባቸው

  • @Semiratube
    @Semiratube 3 года назад +3

    ሰላም
    አሪፍ ግንዛቤነው በጣም እናመሰግናለን ላይክ ሸር

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 3 года назад +1

    Good job

  • @arenguadetube7137
    @arenguadetube7137 3 года назад +4

    ሰላም ወንድማችን በርታ ይህን ቻናል አርቲስት ገነት ስታስተዋውቅ አይቸ ነው ወደዚህ ቻናል የተቀላቀልኩት

  • @ማሂ-ሐ6ጰ
    @ማሂ-ሐ6ጰ 3 года назад +2

    ጎበዝ በርታ

  • @selinatube5125
    @selinatube5125 3 года назад +3

    አርቲስት ገነት ንጋቱ አመሰግናለሁ አንቺ ስታስተዋወቂ አይቸ ነዉ

  • @hailezenebe2954
    @hailezenebe2954 2 года назад

    የከሳሽ ክስ በፖሊስ ምን ያህል ጊዜ መቆየት ይችላል? ፖሊስ ክሱን አፍኖ ወደ ፈፍ/ቤት እንዳይተላለፍ ካደረገ ወደት አበቱታ ማቅረብ አለብኝ?

  • @arenguadetube7137
    @arenguadetube7137 3 года назад +1

    የልጆቼን መብት ላስከብር የህግ አማካሪ እፈልጋለው እባክህን የስል ቁጥር ማግኘት እረልጋለው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад +1

    Programh kalemaweq kemidersubn adega endnteneqeq yemiredan teqami program neaw!!!!

  • @Tube-fm9pf
    @Tube-fm9pf 3 года назад

    ጥያቄ ነበረኝ በምን አግንቸ ላናግርህ

  • @alifalif6387
    @alifalif6387 3 года назад

    ወድማችንአንድችግርልጠይቅህየልጆቼአባትሞቶእጀራእናትካርታውንሰብስባይዛለልጆቹየሰጣቻቸውንተቀብለውእንዲሸጡትገፋፋቸዋለችልጆችያለመሸጥቢፈልጉምበህግይገደዳሉንይህንቢያብራሩልን

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 2 года назад

    እኛም በጣም እናመሠግናለን።አላህ እድሜና ጤናይሥጥልን።በምትሠጠው ፈጣሪ በሠጠህ እውቀት ለምታደርግልን ትብብር ከፈጣሪ ውለታህን ይመለሥልህ።አሚንንንን።