የሀገር ልብሶችን ከሚያዘምነው ወጣት ዲዛነር ጴጥሮስ ጋር የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2019
  • የሀገር ልብሶችን ከሚያዘምነው ወጣት ዲዛነር ጴጥሮስ ጋር የተደረገ ቆይታ

Комментарии • 449

  • @fasikafyissa6867
    @fasikafyissa6867 5 лет назад +103

    እግዚያብሔር የእጅህን ስራ ይባርክ

    • @lucyTube
      @lucyTube 5 лет назад

      የ2019 🔴 የሰርግ አስገራሚ ዝግጅቶች 😍 👉👉 ruclips.net/video/XbaZwu6TDDQ/видео.html

    • @mariamloza3588
      @mariamloza3588 5 лет назад +1

      ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 5 лет назад +90

    ግማሹ መንገድ ይዘጋል ግማሹ በዘረኝነት ተጠምዷል አንተ በስራ ተጠምደሀል በርታ

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 5 лет назад +1

      በትእክእክእል ብእለሻል ውእዴ

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 5 лет назад +1

      👏👏👏👏👏👍💯

    • @lucyTube
      @lucyTube 5 лет назад

      የ2019 🔴 የሰርግ አስገራሚ ዝግጅቶች 😍 👉👉 ruclips.net/video/XbaZwu6TDDQ/видео.html

    • @ggggeghtapharyemsgn2147
      @ggggeghtapharyemsgn2147 5 лет назад

      እዉነትብለሻል

    • @Linda-ee5kv
      @Linda-ee5kv 3 года назад

      እውነት ብለሻል እኮ ማማየ

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 лет назад +51

    ጎበዝ፡እጅህ፡ይባረክ፡በልጅነትህ፡የልጅ፡አዋቂ፡ባንተ፡እድሜ፡ያሉ፡የሱስ፡ተገዢ፡በሆነበት፡ጊዜ፡እንዲ፡አይነት፡ሠው፡መገኘት፡መታደል፡ነው፡በርታ፡ጎበዝ፡አድናቂህ፡ነኝ።

  • @sebbitqelbbi7375
    @sebbitqelbbi7375 5 лет назад +11

    ምርጥ ልጅ ነህ በእውነት እጅህ ይባረክ ለሁሉም ሐይማኖትን የማያመላክት ስራዎችን መስራት በጣም ጎበዝ ወጣት በርታ

  • @RASHED0612
    @RASHED0612 5 лет назад +12

    ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቅህ ።ከመጠጥ ከሲጋራና ከጫት ተከልከል ።አምላክ ይርዳህ ።በርታ

  • @user-hb7kl7qd4l
    @user-hb7kl7qd4l 5 лет назад +3

    ዋውውውው ማሻ አላህ
    ሁሉኑም ኢትዮጵያዊ ያማከለ የሀገር ልብስ መስራትህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለመግዛት የተመቻቸ አድሥገኸዋል። ጠንክር

  • @user-ms9nh7fw9n
    @user-ms9nh7fw9n 5 лет назад +2

    የዲዛይነር ውስጤ ነው አንድ ቀን እንደምሆን ተስፋ አለኝ አንተም እጅህ ይባረክ😍😍😍😍

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 5 лет назад +3

    ዲዛይነር የመማር በጣም ምኞት አለኝ የዲዛይነር ማፊ አድናቂ ነኝ
    እጅህ ይባረክ ወንድም

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i 5 лет назад +17

    *በስመአብ እግዚአብሔር እጅህን ይባርክ የእውነት በጣም ያምራል ልጅ ማለት እንድህ ነው እውቀቱን ይጨምርልህ*

    • @kidistgetachew9912
      @kidistgetachew9912 5 лет назад

      እግዚአብሔር እጅህን ይባርክ ትላልቅ ባታ ከዚህ በላይ ከጤና ክፍ ቅር ጋር እድግልን

    • @keafadesignpetrossolomon9185
      @keafadesignpetrossolomon9185 4 года назад

      Amen amesgnalew betam egizyabehar lena kasebesw belaye egizyabehar yesetes

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 лет назад +18

    ሺክ ነው በሀገር ምርት በርታ ጵጥሮስ።

  • @user-rr8xf3jq4v
    @user-rr8xf3jq4v 5 лет назад +3

    በጣም ጎበዝ ነህ አኮራኸኝ ወንድም አለም ጥበብን ይጨምርልን እጅህ ይባለክ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Год назад

    ማሻ አላህ ወጣትስ እዳተ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ወድማችን በስስ አለም የተጠመዱት ወጣቶች አተን ቢያዩ እራሳቸውን ይጠሉነበር ጊበዝ በርታ

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 лет назад +1

    ጎበዝ፡የልጅ፡አዋቂ፡ለጠቢቡ፡ሰሎሞን፡ጥበብን፡የሰጠ፡አምላክ፡ለአንተም፡እድሜና፡ጤና፡ከጥበብ፡ጋር፡እመብርሐን፡ትስጥሕ፡የኔ፡ውድ፡፡ኢትዮጲያዊ፡ባሕላችንን፡ስለአከበርክልን፡እኔም፡እጅግ፡አከብርሐለሁ፡

  • @yabsrashemels6724
    @yabsrashemels6724 5 лет назад +3

    ግሩም ልጅ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

  • @himysimer9447
    @himysimer9447 4 года назад

    አጅህ እግዚአብሔር ይባርከው አጀግ በጣም እናመሰግናለን ንፀህ ኢትዮጵያዊ

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 5 лет назад +2

    የኔ ቆንጆ ጉበዝ እግዜር ይርዳህ😍🙏💚💛❤️

  • @user-su8op2mp6s
    @user-su8op2mp6s 5 лет назад

    እኔ ቃላት ያጥረኛል ጀግናየ እግዚአብሆር ይባርክክ

  • @joyaku8707
    @joyaku8707 5 лет назад +6

    የዲዛይን ፈጠራውን እያደነኩለት የጥለት ዲዛይኖቹ ግን ከባህላዊ ዲዛይኖች ይመረጣል በሁሉም ብሄሮች ያለውን ባህላዊ ዲዛይንን መሰረት በማረግ።
    ለምሳሌ ከምህራብ አፍሪካ አልፎ አለምአቀፋዊ ገበያን ያገኘው የኪንቴ ዲዛይን ባህላዊ ቅርፁን በመያዙ ነው

  • @gigimihiretu1980
    @gigimihiretu1980 5 лет назад +2

    ጰጥሮስ እግዝአብሔር ያግዝህ በጣም ያምራል ስልክህን ብናገኝ አሪፍ ነው ወይም የምትሰራበት አድራሻ ብትጠቁመን አሪፍ ነው በተረፈ በርታ ጀግና ነህ ጎበዝ

  • @aminanuru787
    @aminanuru787 5 лет назад +12

    መሻአላህ አሪፍ ነው ፏ ያለ አሰራር ነው በርታ

  • @user-oj7qp9vg5k
    @user-oj7qp9vg5k 5 лет назад

    ዋው! በጣም ይገርማል። አንተ በጣም ወጣት ነህ ስራዎችህ ግን እጅግ ያስደንቃሉ። ደግሞ ፈጣንነትህ ይገርማል።
    አድራሻህን በደንብ ብታብራራው መልካም ነው።
    ከራሴ ጨምሮ ብዙዎቻችን ከውጪ የምንመጣ ነንና እንዳንቸገር ሙሉ አድራሻህን ፣ የስራ ሰዓትህን ግለፅልን።
    ስራዎችህ በጣም በጣም የሚደነቁ ናቸው!
    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው!!!!

  • @konngitgetachew6231
    @konngitgetachew6231 5 лет назад +1

    ወይ ያምላክ ስጦታ አምላክ እጅህን ይባርከው

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +15

    ጎበዝ እግዚአብሄር እጅህን ይባርከው በርታ የኔ ቆንጆ አልባሌ ቦታ ከመዋል አስር እጅ ይሻላል ማንነትህን በተግባር አሳይተኽናል ጌታ የወጣት ዘመንህን ይባርከው

    • @lucyTube
      @lucyTube 5 лет назад +1

      የ2019 🔴 የሰርግ አስገራሚ ዝግጅቶች 😍 👉👉 ruclips.net/video/XbaZwu6TDDQ/видео.html

    • @ayalmganeth2679
      @ayalmganeth2679 5 лет назад +1

      እግዚአብሄር እጅህን ይባርክልህ

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 5 лет назад +3

    ክርስቶስ ጥበቡን ያብዛልህ!!!!!!

  • @Now2296
    @Now2296 5 лет назад +36

    ቻይና እያለ ስው እንዴት ሃገር ያሳድጋል የጥበብ ልብስ.ነጩ ጀበናና ስኒ ሳይቀር ከቻይና እየተመረተ ሲመጣ ስው እንዴ ለፍቶ ያድጋል .መንግስት ከቻይና የሚመጡትን ተመሳሳይ ምርት ጉሙርክ ማስቆም የግድ ይላል።በርታ ወጣት ወንድማችን ወጣቱንም እየሰበሰብክ አስተምርልን

    • @user-uk1zf8zp3q
      @user-uk1zf8zp3q 5 лет назад

      ወይጉድ እንኳን ልብሳቸዉ እነሱ እራሳቸዉ እደጥበባችን ተዳቅለዉ ተዋልደዉ ተባዝተዋልኮ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 5 лет назад +2

      China yemibalu ayetoche kaletefu ke Ethiopia betam cheger newu.

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 5 лет назад +3

      @@user-uk1zf8zp3q min yederegal abesha tesegurelewute enewedalen. China is a Rat.

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 5 лет назад +2

      new ethio I'M WITH YOU..5 YEARS A GO I WAS IN ETHIOPIA. I'm met a Chinese man at the shopping center he was asking so much question how to make coffee I asked him why are you asking so much question he got mad at me I get very upset I know where he's up to but I didn't give a damn he's mad or no I don't have much of a respect for Chinese people....

    • @Now2296
      @Now2296 5 лет назад +2

      @@MulunaLewi they are very racist people they never hire other people to work for them .they are smart they make our traditional item in china by chines People only .even in ethiopia they have beissness and they bring workers from china they never hire Ethiopians in our land .this is our goverment fault b/c 1.they bring fake copy product from china to make that make our people job less.our country go down .that why donal trump he dont want they oroduct b/c America have a lot of immigrant and and if china bring oroduct from china in America no job no bessiness .

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 года назад

    ዋው የዚህ ልጅ ሞያ ሲያምር እጅህ ይባረክ ባባየ

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 5 лет назад +3

    እሰይ የኔ ጎበዝ በርታ
    ለኔ በመስቀል ትሰራልኛለህ
    ኢትዮጵያ ስመጣ በጣም ያምራሉ

  • @soresa5238
    @soresa5238 5 лет назад +2

    He is so creative. Keep it up Petros !!

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 5 лет назад +3

    ዋው በጣም አሪፍ ነው አድራሻ ብትለቅልን ጥሩ ነበር

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 лет назад +1

    የኔ ጌታ ደግም ስታምር😍😍😍አግባኝና አብርን እንስራ ስወዲህ የኔ ጎበዝ😩😩😩

  • @user-wb3ri2up1m
    @user-wb3ri2up1m 5 лет назад +1

    እግዚአብሄር ጥበቡን ያብዛልህ

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia8738 5 лет назад +1

    በጣምያምራሉ።በርታወንድሜ።እጅህንይባርክልህ።

  • @SssSss-js5lt
    @SssSss-js5lt 4 года назад +1

    የኔ ጎበዝ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍💝

  • @mazichanaltube4242
    @mazichanaltube4242 5 лет назад +1

    ዋውውውው እዳይንተ አይነት ፈጣን ባል ይስጠን እምፈልገውምነው

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 4 года назад

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ይግለፅልህ የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ

  • @medimedi7848
    @medimedi7848 5 лет назад

    ፈጣሪ እጂህን ይባርከው የአንተ አይነቱን ስራ ፈላጊ በላቡ ሰርቶ የሚያድረውን ያብዛልን ደግሞ በጣም የተመቸኝ ነገር ቢኖር ማንኛውም ሰው የሚጠቀመው ነገር መሆኑ ሀይማኖታውይ ሳይሆን ኢትዮጲያውይ መሆኑ መስቀል ቀባጥርሶ አያካትም ሁሌም ሰላምህ ይብዛ ሰላም ፈላጊ ጀግና ብየሀለሁ

  • @user-zy5xe8su7m
    @user-zy5xe8su7m 5 лет назад +7

    ዋው በረታ አሪፍ ስራ ነው በራሳችን በባህላችን ኩሪት ዝንጥ ማለት ነው እንጂ

  • @asterlegesse4086
    @asterlegesse4086 5 лет назад +1

    Very talented young man good job I love your staff.

  • @user-ui6mc9ei8v
    @user-ui6mc9ei8v 5 лет назад +1

    እግዚአብሄር ይስጥህ ከዚህም በላይ እመቤቴ ጥበብን ታብዛልህ ጎበዝ

  • @user-bx1yq2hg5i
    @user-bx1yq2hg5i 5 лет назад +5

    ዋው ነው በጣም አሪፍ ፈጣሪ እጅህን ይባርክ

  • @zarahzarah4454
    @zarahzarah4454 5 лет назад +1

    ዋው እንዲህ ነው በርታ ወንድም ፈጣሪ የበለጠ ፀጋውን ያጎናፅፍልህ

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 5 лет назад +4

    ዋውውው በጣም የሚያምር በርታ ሀገር ስንገባ እንጠቀማለን

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 3 года назад

    ባካችሁ ከቻይና የሚመጡትን አንግዛ የአገራችን እንደዚ ያሉትን ባለሞያዋች እንደግፍ!

  • @seaditube5077
    @seaditube5077 5 лет назад +41

    ኢትዮጵያውያን በቅርብ እገባለሁ የዲዝይነር ማተሪያል ልገባ ነው አበርታቱኝ

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 5 лет назад +4

      እግዝኣብኤር ይርደሽ

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 5 лет назад +2

      Seadi Tube please do

    • @tigistchina7339
      @tigistchina7339 5 лет назад +1

      Please please send me his address

    • @madesign21
      @madesign21 5 лет назад

      Seadi Tube contact me I have bachelor degree in fashion design I will help you በርቺ እኔም አግዝሻለው

    • @keafadesignpetrossolomon9185
      @keafadesignpetrossolomon9185 4 года назад

      @@tigistchina7339 0922740620 keafa design designer petros

  • @mamartegegnemrmr9078
    @mamartegegnemrmr9078 5 лет назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ እጅህ ይባረክ እሴቶችየ ይሄን የቻይና ብጥስጣሽ ጨርቅ ትተን የሀገራችንን ልብስ እንደባህላችን እንልበስ

  • @ababetefera1537
    @ababetefera1537 5 лет назад +1

    ፈጠራ ማለት፣ይሄ፣ነው በዚህ፣ክፉ፣ ዘበን፣አንተን፣የመሰለ ጎበዝ ሰራተኛ መገኘቱ የአግዚአብሔር ስም ለዘላለም ይባረክ ።

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 5 лет назад +1

    I wish him all the best! Nice job and
    he is very Se-ri-ous.

  • @MimiMimi-kt6qn
    @MimiMimi-kt6qn 4 года назад

    እግዚአብሔር እውቀት ይጨምርልህ የልጅ አዌቁ

  • @konjokonjo4466
    @konjokonjo4466 3 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ጎበዝነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @newsyes2445
    @newsyes2445 5 лет назад +1

    It is so beautiful keep up the good work you are so young you can do so much more
    GOD blesses you

  • @susubintbaba1414
    @susubintbaba1414 5 лет назад +1

    የኛ ጀግና አቦ ከአይን ያውጣክ

  • @getahunmisganaw1767
    @getahunmisganaw1767 2 года назад

    ጊዜን የቀደምከው አንተ ነህ ጎበዝ በርታ

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n 5 лет назад

    እጅህ ይባረክ አንተ በዚህ እድሜህ የሄን የሰራአህ በሆአላ በአለም የተወቀ ድዛአይነር ትሆናአለህ ፈጣአሪ ይባርክህ

  • @user-oy2su2zn6u
    @user-oy2su2zn6u 5 лет назад +1

    እሰይይይ እጅህን ይባረክ በርታ ወንድሜ

  • @rakebeteka98
    @rakebeteka98 5 лет назад +1

    Young & talented ! Keep it up👏🏼👏🏼

  • @lubie31
    @lubie31 4 года назад

    Betam gobez lij nek wondime;berta eshi;wode hager simeta metiche yichin top tiseralign alek☝️🤙Address ezih lay post adrigilin;tebarek

  • @sadaahmed5990
    @sadaahmed5990 5 лет назад +1

    Mashallah i am spichles bro it is amazing dizian my bro My Allah bless u and your family i love all the work u do WOW

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 лет назад

    ዋው ሁል ግዜ የምጠይቀው ጥያቄ ተመለሠልኝ በጣም ጎበዝ በርታ ሁል ግዜ የማየው የሃበሻ ልብሶች በመስቀል ብቻ ነበር ድዛይናቸው በርታ ለየት ያለነገር ይዘህ መተሃል አላህ ያጠክርህ

  • @kedirnegkewlo6750
    @kedirnegkewlo6750 4 года назад +1

    እድግበልወንድሜፍጣሪይጠብቅህ

  • @himysimer9447
    @himysimer9447 4 года назад

    የጴጥሮስ ሰለሞንን አድራሻ ና ሰልኩን አባካቸሁ አንደትሰጡኝ በትህትና እንጠይቃለን

  • @user-jo5lg8yg3u
    @user-jo5lg8yg3u 5 лет назад

    እጅህን ይባርከው እግዚአብሔር የልጅ ጀግና ነህ

  • @shasheanagaw8988
    @shasheanagaw8988 5 лет назад +3

    Wow Good job 💚 💛 ❤ 👏 👏 👏 dese yelile gobz

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 5 лет назад +1

    ዋዉ እዉነትም እናት አትን ወልዳለች በረታ ፍጣሪይጠብቅህ👌💯...
    የትነዉ አድራሻዉ🤔🤔
    ጥልፍ መልበስ ስወድ የዛሬን አያረገዉና አያቲ ነበረች እየጠለፍች የምታለብሰኝ😂😂

  • @lenakuwait5595
    @lenakuwait5595 4 года назад

    በጣም፣ያምሪል፣እጅህ፣ይባረክ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 5 лет назад +1

    Wow simply beautiful.

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 5 лет назад +1

    Amazing good job!!!! Tebarek

  • @kf4113
    @kf4113 3 года назад

    ዋውውውው አለማድነቅ አይቻልም እመ አምላክ ትጠብቅህ ወንድማችን

  • @senibbmikimylove9299
    @senibbmikimylove9299 5 лет назад

    Wowwwwwwww berta wendim gobez neh be were ena behager matfat yetetemedew wetat kante bimar tiru new😍😍

  • @user-wp5sx1sx9n
    @user-wp5sx1sx9n 5 лет назад

    እምነትህ ላይ ደስ ብሎኛል በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bintueslam744
    @bintueslam744 5 лет назад +1

    ጥሩ ነው በርታ ከመስራት አልፈህ ሌሎች ማስተማርና ለሌሎችም እውቀትህን አብዛው

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 5 лет назад

    you are the best እግዛብሔር ይባርክህ

  • @noahpaulos5931
    @noahpaulos5931 5 лет назад

    I love it ,outstanding

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 5 лет назад

    Wow gobezegziabher yerdah berta

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +9

    ጐበዝ ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ በርታ

  • @marwal3736
    @marwal3736 5 лет назад +2

    Litsen young man,I like your talent.I want to see you grow.Ethiopian risk takers should invest in you.Good luck.

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 5 лет назад

    በጣም ጎበዝ በርታ
    ባለ ስድስት አርቡ ቀሚስ በጣም ቆንጆ ነው:: ሁሉም ያምራሉ::
    Finishing ላይ በጣም በጥራትና በጥንቃቄ ስራ:: አገራችን በጥራት ለመስራት የሚጥር ብዙ የለም::
    ጥራት ጥራት ጥራት!!! .

  • @konjo7249
    @konjo7249 5 лет назад +19

    ጎበዝ ወንድማቺን በርታልን እሺ አገርክን ከቻይና አርቴፊሻል ልጥፍ ልብሶቺን አጥፋልን እሺ በርታ

    • @lucyTube
      @lucyTube 5 лет назад

      የ2019 🔴 የሰርግ አስገራሚ ዝግጅቶች 😍 👉👉 ruclips.net/video/XbaZwu6TDDQ/видео.html

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 лет назад

    በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ እኔ ከእውቀት ነፃ ከዘረኝነት ነፃ እደው በራህመቱ እሱ ይጠግነኝ ጤና አለኝ አልሃምዱሊላህ

  • @mayema3846
    @mayema3846 5 лет назад

    Edeglen egziaber sirahen yebark.

  • @user-fx2qj5vp2i
    @user-fx2qj5vp2i 5 лет назад

    Wow betam des yilal egziabeher tebebun yabezaleh

  • @Aboshemane1
    @Aboshemane1 5 лет назад

    He is very talented and younger, go for it you will be famous one day

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 5 лет назад +1

    ተባረክ ጎበዝ የስራ ሰው

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Месяц назад

    ዋው ጎበዝ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahe698
    @rahe698 5 лет назад

    ጴጥሮስ ጥበብን እንዳሳመርህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ እኔ የምፈራው ቤተክርስቲያን ውስጥ ማስቀደስ ቀርቶ የዲዛይን መምረጫ ቦታ እንዳይሆን እፈራለሁኝ በተለይ ከኢትዮጵያ ውጪ ባሉት ሀገሮች ላይ ።

  • @user-ew9vl9qq6c
    @user-ew9vl9qq6c 5 лет назад

    I'm gland to you my brother make proud

  • @user-cy1im6bg1b
    @user-cy1im6bg1b 5 лет назад +1

    በጣም ያምራል በርታ የኔ ወንድም

  • @hewanshiferaw6510
    @hewanshiferaw6510 5 лет назад

    Very creative good job 👏👏👏

  • @godloveme854
    @godloveme854 5 лет назад

    Great job you're very talented

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 лет назад +1

    ጎበዝ፡የኔ፡ወንድም፡የኢትዮጲያ፡የባሕል፡ልብሳችንን፡በደንም፡አጥብቀሕ፡ያዝ፡የውጪውን፡ኮልኮሌ፡አደራ፡እዳታመጣብን፡እሺ፡እና፡በጣም፡አድናቂሕ፡ነኝ፡እጅሕ፡ይባረክ

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane2984 5 лет назад

    Kip up good God bless you

  • @fasikafyissa6867
    @fasikafyissa6867 5 лет назад

    What about the cost? And if it’s gabe it doesn’t hot what is seasonal dresses for hot season or cold season?

  • @lulumhammed4796
    @lulumhammed4796 5 лет назад

    Masha Allah
    Masha Allah
    Hero
    Hero
    Berkahun walahi betam tru sra naw Habibi

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 4 года назад

    ኡ ካሰደት በቅርብ እመለሰላዉ ህልሜም እሱነዉ አተን ወይሞ መሰሎችህን አግኝቸ ብማር ደሰይለኛል በርታልን

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 года назад

    በርታ በጣም ጀግና ነሕ እመቤቴንዋውውው👍👍👍

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Год назад

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ👏👏

  • @abateroman
    @abateroman 5 лет назад +2

    በእውነቱ በጣም በጣም ነው የሚያምረው: website ምንድን ነው አድራሻው እንዴት ነው order ማረግ የሚቻለው:

    • @keafadesignpetrossolomon9185
      @keafadesignpetrossolomon9185 5 лет назад

      የድንግል ማርያም ልጁ tnxxxx betam.welcome to keafa design phone nbr 0922740620 add ledeta merkato flintston 2floor nbr 254

  • @esubalew3haki35
    @esubalew3haki35 5 лет назад

    የእጅህን ስራ ጌታ ይባርክልህ።

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 года назад

    Ejih Yebarek

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz3323 5 лет назад

    ዋው እጅህን ይባርክ በርታ በጣም ደሥ ይላል

  • @gena15
    @gena15 5 лет назад

    ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ!