She is so sweet, bold to speak and write what she feels in smart way; Keep up smart Woman pushing forward till our country and people understand democracy and justice in full. At this moment Ethiopia needs writers like you rather than those worthless chauvinism activists in every corner ‼️‼️‼️‼️‼️💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
Ere Anchi lij, how smart r u? Very! I just love the way u humorously expressed the revealed truth/facts that has caused us a lot of pain n confusion! May the Lord bless this mind and braveness! Oh... I heard it 4 times so far....
Yene Enat, this is the first time to watch your intelligent and funy comedy act. I was at work and laughing like crazy. You smart and intelligent lady. The act is genuinely done has a message keep it up.
ተባረኪ
ተባረኪ ፈጣሪ ይባርክሽ በትክክል ገልፀሽዋል ጀግና
ጀግና ነሽ just brilliant
የኔ ቆንጆ በጣም በጣም የሚገርም ግጥም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እውነት ነው ።
Gitim aydekem!
Suzy Fiker geteme?
ግጥም what are you talking about???
ግጥም ? አይባልም
ቤት ይመታል እህቴ።
ወግ ይሆን እንዴ?
የትነበርሽ ማለት አንቺን ነበር። ይሄ ዘመን ያሳየን የሴት ሊቅ ነሽ በእውነት።
Do you know her name? she is brilliant!
"እንዲህ ናትና የበዳሶ ልጅ" ከአንድ ሺ ፖለቲከኛ አንድ ምጡቅ ፀሃፊ!!!!!
....ድንቅ ነው ይመችሽ!
ጊዜውን ያገናዘበ ቆንጆ ግጥም 👍
Really you're amazing teacher!!
የሚገርም ግጥም በርቺ እማምየ ማርርርር
እኛ ሀገር ግን የተማረ ነው የተማረረ አንዳቸው እንኳን አይሻሉ
ማሻአላህ ብያለሁ መሰሎችሽ የብዙልን
የሚታይ እውነት የሆነን ነገር በቀልድ አዋዝቶ እያሳቁ መግለፅ ባንቺ ተቻለ::
ተባረኪ በሉልን እንድህ ነው!!
በትክክል ነገረችልኝ ምርጥልጅ
እህትዋ እጅሽ ይባረክ በጣም ውብ አገላለፅ ነው ኑሪልን በርቺልን
Leminu yihon bravo yematlut??? Leminu yihun yematachebechibut ?? Beka follow the flow. Midre dingay
Endenate aynetun hizb kememrat begoch maged yikelal
ምን ዋጋ አለው አይገባቸው
@@lizalidavis7492 Evil 👹
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እጂሽ ይባረክ ሰላምሽ ይብዛልኝ አንጀቴን አራስሽው
ምንም ለማለት ቃል የለኝም!!!
ምርጥ!!!!!!
እግዚአብሄር ይባርክሽ በርች ጀግና ሴት
እህታችን ጀግና ነሽ በርችልን እዉነት ነዉ
ልብ ይስጠን ለገባው በሚገባ ቋንቋ ነግረሽናል እባካችሁ ወደ ልቦናችን እንመለስ እየገባን እንዳልገባን አንሁን ወደ ተግባር ግቡ እህቴ ጀግና ነሽ ቱቱ ከሰው አይን ይጠብቅሽ
አንድ ብሔር ላይ ያነጣጠረ ዘመቻ ለማናችንም አይጠቅምም ባይ ነኝ
Wonderful poem betam enamesegnalen berchy we need your talent for our mental readiness about our country future...you're a hero...
እግዚአብሔር ይስጥሽ ለተሟላው መልዕክቶችሽ፣ እህታችን!!!
I love your poem . Thank you very much. You make me smile. You are very bright woman . God bless you. Kiss. I love you.
እሩጫችን ጥፋትን እና ስህተት ስናድንቅ እድሜአችንን ጨረስነዉ መቸ ይሆን መፍትሄ ፈልገን እግዚአብሔርን በመፈራት ወገናችን በማክበር ህዝባችንን ከሞት ከደህነት ከመከራ ከራሀብ ከወሬ የምናወጣዉ አንደላይ ሆነን ተዋደን የሀገራችን ህዝብ የምናስደስተዉ እግዚሔአብሔር ይርዳን
አሜን እግዝሐብሄሪ ይርዳን ልቦና ይስጠን
Amazing Writer
ጀግና የኔ ማር
ቅመምዬ ምርጥዬ ❤❤
እውነትሽን ነው ጠሚዬ ጠቅላይ ከሆንክ አንድ በልልን ከብቶችህን
ewunetim kimem
Amazing Etsegenet, I m a big fan.
ጎበዝ እደዚህ ንገሪልን ከገባቸው የኔ ቆንጆ በርቺ
She is so sweet, bold to speak and write what she feels in smart way; Keep up smart Woman pushing forward till our country and people understand democracy and justice in full. At this moment Ethiopia needs writers like you rather than those worthless chauvinism activists in every corner ‼️‼️‼️‼️‼️💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
You are so wonderful sis. Go a head we need brief young lady like u. We don't need those Facebook activists. You are my hero. Proud of us. 👍👍😘
በእውነት ተመቸሽኝ እግዚአብሄር ይባርክሽ
ድንቅ ልድ ናት እንዲ እያዋዛሽ የልባችንን ብሶት ንገሪልን እናመሰግናለን በጥሬው በኩል እስኪጠብሰን .......
#i appreciate your talent to transmit information through poem..tnxs
You are great well said
እህትዋ እጅሽ ይባረክ በጣም ውብ አገላለፅ ነው
Wow wow thank you
ድንቅ ስራ
ዋው የኔ ቆንጆ በጣም አዝናኝ እና ቁምነገር ያለው ወግ ነው ጎበዝ ነሽ ጌታ ይባርክሽ በርቺ
አንቺ እኮ ምርጥ ነሽ እውነት እዳቺ አይነቱን ምርጥ ያብዛልን⛪ኢትዮጵያ🕌
በጣም ጏበዝ አትጥፊ ልዩ ትምህርት ነው
Wow wow wow mashallah
Ere Anchi lij, how smart r u? Very! I just love the way u humorously expressed the revealed truth/facts that has caused us a lot of pain n confusion! May the Lord bless this mind and braveness! Oh... I heard it 4 times so far....
Very Correct Observation
👍👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አድናቂሽ ነኝ ተባረኪልኝ
እውነት ይገባዋል ብለሽ ነው ልብ ያለው ሽብ ነው ይመችሽ
መልካም ሰው መልካም ሴት እንደው በደፈናው ወደርየለሽ ነሽ ።ተባረኪ
I wish you long & healthy life to you,you are really heroine!!
ማሻአላ አይዞሽ በርች
ንገሪልን እስኪ ህዝቡ መችም በድኗል ገዳዩ መሪ አዘራፌው እሱ አስገዳዩ እሱይሄው እየተታለሉ አመት ሞላቸው
OMG very brilliant!!!
ቅመሟ ብሶታችንን እንዲህ አውጭልን
ተባረኪ!!!
really i like ur saying
የኢትዮጵያ ህዝብ በአይምሮ የሚያመላልሰውን ፍለፌት ዘረገፍሽው የኢትዮጵያ ህዝብ ፩ ሸክም ወረደለት እግዚያቤር ይባርክሽ እህቴ💚💛❤
ዋው በጣም ደስ የላል
እየተገላበጥን በሰልን ጥሩ አባባል ነው
Mebselma tiru new marerachin new yebasew.
@@user-yw4po9eb3u የኔማር ዝበያቸው ሲያሳርሩን አይኖሩም እነሱ ቀድመው ያራሉ በሰሩት ግፍ
በጣም በስልን
@@hfybvdhd4998
Mebsels tiru neber. Enes keza alfo arralehu. Wustem sayqer.
አበሰለን የዘድሮው መግስት
ማርዬ የሚሰማ ካለስ እስኪ እንደዚህ አድርገሽ ንገሪያቸው፡፡
Yene Enat, this is the first time to watch your intelligent and funy comedy act. I was at work and laughing like crazy. You smart and intelligent lady. The act is genuinely done has a message keep it up.
አዝናናሽን በጣም። ተባረኪ። እስኪ በዚእ መልኩ መነገር ከገባቸው ጥሩ ነው።
Solomon Tilahun redsweftfnsbhwhq is the ghhgffssqq is a Mansuro I now am in a
woowww u have briliant mind, u have my admire
እረ በጣም ቅመም ልጅ ነሽ ገራሚ እይታ ነው ቀጥይበት
ስወዳትኮ
you are smart . l love you
Thx lady
Wooow......anchi lij edme yistish.
Wow...
ዋው ጀግና ነሽ
Wise lady
betam gegna🥰🥰
ዋዉዉዉ እናመሰግናለን ማር እንዲ ንገሪልን እንጂ 👍
This is so entertaining. You have a talent my sister!
የኔ ቆንጆ ስወድሽ. በርች.
ይመችሽ
የኔ ማር ስወድሽ ንገሪልኝ መቼም አይገባቸውም
አንድፍታ በጣም በርቱ
እህህህ አይ አገሬ
የዘመኑ እማ ገብረሀና እውነት ተመችተሽኛል
Wow you very smart girl I am proud of you!👍
Selamesh bezet yebele🤩🤩🤩🤩🙏💝💝🙏🌷
Tebareki yenewa
ልክ ልካቸዉን ንገርልኝ
የኔ ልዩ በርች
እግዚያብሔር ይባርክሽ የሚስማ ካለ እንዲ ንገሪልን
Overall It is superb. But I suggest if you make a very short pause in between sentences that would give even more taste to it. Thank you
Jegna women thankyou
Long life for you!!! @N
ሰላምሺ ይብዛ ጠሚየ ተመችኝ
ተባረኪ እውነተኛ የህዝብ ድምፅ በማጥም አቀራረብ👌🏻👏💕❤️
Simply BRILLIANT, GOD bless you!
Gobez hero
ዋው እናመሰግናለን
Respect
OMG I have no Word to Explain Keep it up God blessed more...sis😍😗😍😗😍😗💚💛❤💘❣
ዋዉ ኮራሁብሽ በርቸ
ጎበዝ
God bless you Endezi negerilin enji. Wow gobez enat Betam betam gobez
ትክክል
እውነት ነው
I really Aprciate you Girl wow !