ስፌት ማሽን አጠቃቀም how to operate the sewing machine episode 7 egd youtube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 авг 2020
  • #EthioGlamourDesign #DesignerAron # fashiondesign #fashion #fashiondesigner #womenswear #menswear #fashionpost #fashionbusiness #fashiondesigners #clothing #fashionstylist #fashionbrand #fashiontrends

Комментарии • 99

  • @MunaMuhammed-vx5kh
    @MunaMuhammed-vx5kh Месяц назад +2

    ወንድሜ በጣም ነው ማመሰግንህ አዲስ ተማሪ ነኝ ተቸጊረ ነበር በጣም ነው ያሰረዳሀኝ ቀጥልበት ተባረክ

  • @SeidWoraki-hp4mg
    @SeidWoraki-hp4mg 3 дня назад

    አሪፍ ነው ቫይቪረት ትያረግ ምን እንጠቀም

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад

    መልካም፡ሥራ፡ነው!!
    ቀጥልበት
    አመሠግናለሁ

  • @Dntertainment
    @Dntertainment 5 месяцев назад +1

    Good job 👏👏👏

  • @eyutata7847
    @eyutata7847 3 года назад

    በረታ ጥሩ ገለፃ ነው

  • @haseamir612
    @haseamir612 9 месяцев назад +1

    Woooow betam gobesnek

  • @mesertabera5950
    @mesertabera5950 8 месяцев назад +1

    ዋው አድኛ ማሰርዳት እኔ ብጣም ነበር የመፈልግው ❤

  • @bereketdereje663
    @bereketdereje663 3 года назад +3

    Thank you for your effort that you use to teach us

    • @OmarAli-we9bh
      @OmarAli-we9bh 3 года назад +1

      Hey bro were is a shope I want buy a machine!

  • @tigstworkneh9127
    @tigstworkneh9127 2 года назад +1

    ምበሚገባን መልኩ ስላስተማርከን ተባረክ

  • @Garmentssewingtechnique
    @Garmentssewingtechnique 2 года назад

    nice video

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 2 года назад

    Thanks arefi new👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @fatumamohammed8618
    @fatumamohammed8618 3 года назад

    ጥሩ ነው

  • @tsehayasefa8622
    @tsehayasefa8622 Год назад

    እናመሰግናለን፡፡

  • @hiwotmekonnen2548
    @hiwotmekonnen2548 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @abrahamatomo3018
    @abrahamatomo3018 2 года назад

    Thank you bro

  • @kaleabmikiyas5769
    @kaleabmikiyas5769 3 месяца назад

    enameseginalen tebarek

  • @saronmulat4178
    @saronmulat4178 3 года назад

    Thank u!!

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 7 месяцев назад

    ሽኩረን

  • @minamanaada5463
    @minamanaada5463 Год назад +1

    ትምህርት ጥሩ ነው ግን አንድ ነገር ረስተካል ክር እየበጠሰ አስቸገረን ለሱሚሆን አላሳየከንም

  • @hiruybezu5921
    @hiruybezu5921 Год назад

    Betam ameseginalew.

  • @mareteferi6704
    @mareteferi6704 2 года назад +3

    Can u plz tell me how to slow down the machine?

  • @mudaayzadlej7792
    @mudaayzadlej7792 Год назад

    Tanks bro

  • @mensursa3368
    @mensursa3368 2 года назад

    Thank you

  • @allokalbaallokalba4129
    @allokalbaallokalba4129 Год назад

    ሰላም ላንተይሁን ወንድም ጥሩተምህርት ነው በርታ

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 4 месяца назад

    Wedema betame amesgenalew kermasegebiyaw ytleyayenew mashenw adayenete henow

  • @jemalaminu946
    @jemalaminu946 22 дня назад

    እጅ ነስተናል😊

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 Год назад +1

    ማሻአላ

  • @Tirsitnegassa
    @Tirsitnegassa 3 месяца назад

    እንዝርት

  • @user-fh8sk2yn4u
    @user-fh8sk2yn4u 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @OmarAli-we9bh
    @OmarAli-we9bh 3 года назад +2

    Thank u bro ማሽኖን መግዛት ፍልጌ ናበር protex የት ናው የማገኛው እባክህ???

  • @user-ei2co1cw7o
    @user-ei2co1cw7o 11 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለው የዲጂታሉ ቦቢኒው አጠቃለልና እንዴት ከጠቀለልን በኋላ እንደሚወጣ ታሳየን Joyeeየሚለው ማርክ ነው ማሽኔ ጠነከረብኝ ማንዋሉ በደንብ አያስረዳም pls

    • @ethio-glamourdesign5462
      @ethio-glamourdesign5462  8 месяцев назад

      Be 0910009574 be telegram yemashinih photo lakilign ena video eseralahalew please subscribe

  • @user-qm8cz9wv5l
    @user-qm8cz9wv5l 8 месяцев назад +1

    ስለ ሲንጀር አይነቶችና .የሰራ ሲንጀር ለመግዘትና ዋጋ በአሁኑ ጊዜ የት ቦታ እንደሚገኝ መረጃው ካለ ብትገልፅልኘ ?.አመሰግናለሁ
    .

  • @yositube3079
    @yositube3079 2 года назад

    ebakih wendme adis vidio melkek alebih mulu videohin ayichewalew bexam xeqmognal ena endataqom please demo stasreda in easy way silehone des yilal

  • @user-dk9qt6wh3l
    @user-dk9qt6wh3l Год назад +1

    Betam teru tmhirt nw Ades lemajimer felege nber

  • @FetaMan-co6rv
    @FetaMan-co6rv 3 месяца назад

    በጠሚ ጡሩ
    2:35

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 2 года назад

    እናመሰግናለን የወንድ ሱሪ ፐተርን አወጣጥ ብታሳየን

  • @rahemetjemal2474
    @rahemetjemal2474 2 года назад

    ሰላም ማሽኔ ስሰፋበት ክር ይበጥስብኛል እንደገና ደግሞ ወደኋላ ነው ሚሰፋው

  • @rehimamohammed6692
    @rehimamohammed6692 Год назад

    ጡሩ ነዉ

  • @sarawerku6870
    @sarawerku6870 Год назад

    Adershachu yet new benatek tasetemeralchu ayedel??????????

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 Месяц назад

    አዲስ ተማሪ ነኝ ግን ሁሌ ክሩ ቶሎ ቶሎ ይበጠስብኛል ማሽኑ ይፈጥንብኛል! መልመድ ከበደኝ ችግሩ ምንድነው

  • @nigatuaabebe8227
    @nigatuaabebe8227 2 месяца назад

    ግንየኔየስፌት መኪናከፍለፌቱ ቁጥርያለውነው

  • @samobusa2607
    @samobusa2607 3 года назад +2

    Is this machine good for heavy duty? Thanks brother!

    • @OmarAli-we9bh
      @OmarAli-we9bh 3 года назад

      Were is I found buy please seand me adders a machine??

  • @yonaseyoni6400
    @yonaseyoni6400 2 года назад

    የተዘጋጀ መፅሀፍ ይኖራል?

  • @user-vp8lz4gd5m
    @user-vp8lz4gd5m 4 месяца назад

    ስፌቱ ከላይና ከታች ስፌቱ የሚያምርልን እንዴት ብናደርግ ነው

  • @user-wf6yz8xf8k
    @user-wf6yz8xf8k Месяц назад

    ተለጣጭ ልብስ ስሰፋይዘልብኛልለምድነው

  • @user-yc2es5ko8f
    @user-yc2es5ko8f 8 месяцев назад +1

    ቦቢናውን በሲንጀሩ ከላይ ሳይከፈት ለማስገባትአስረዳን?

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 2 года назад

    ወንዲሜ ስለዲዛይን እና ስለ ስፌት ማሽን አጠቃቀም በአጠቃላይ ዲዛይን መሆን ፍላጎቱ አለኝ ግን እውቀቱ የለኝም ከቻልክ የቴሌ ግራም ወይም እንስተግራም ላይ ባወራህ

  • @m.dk.f5320
    @m.dk.f5320 3 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @neninegusa1225
    @neninegusa1225 Год назад

    ስፌቱ የላላ ና እየተበጠሰ ሴስቸግነን ምን ማድረግ እዳለብን ብታሳየን መቸስ ለሁሉም ነገር ባለሞያ ብጠራ አያዎጣም

  • @zufanjabir458
    @zufanjabir458 7 месяцев назад

    በሤቲሜትር ሢሆንሥ የሚለካው

  • @ashenafishawel3268
    @ashenafishawel3268 3 года назад

    እባክህ የተበላሸ የሚሰራ ካወክ ስልክ ላክልኝ

  • @mihretteshale6920
    @mihretteshale6920 3 года назад

    Hey there my handwheel is not moving nd also the needle is stuck what have to do plz help 🙇‍♀️

    • @user-ummuhsin
      @user-ummuhsin 3 года назад

      ሰላም ጥያቄ አላኝ የኔ ከላይ የላው አይሰፋም ከስር የለው ብቻ ነው የሚሳፋው

  • @emufewzanethiotube5352
    @emufewzanethiotube5352 2 года назад +1

    የማሽኑን ዋጋ ብታነግረን

  • @tilahunbrehanu3975
    @tilahunbrehanu3975 2 года назад

    እሸበሸበ የሚሰፋውን እንዴት ወደ ኖርማል ስፌት መመለስ እንችላለን።

  • @atsehailu4314
    @atsehailu4314 Год назад

    ወንድሜ ስፌት ስጀምር ወዲያውኑ ክሩ ከመርፌው ይሾልካል ማለትም እየሳፋ አይደለም ማለት ነው,ይህ የሚሀነው ለምንድን ነው?

  • @TilahunGetanehe
    @TilahunGetanehe 10 месяцев назад +1

    ከመብራት ዉጭ መስራት ይችላል

  • @Ahmedhesn-sk3sk
    @Ahmedhesn-sk3sk 10 месяцев назад +1

    የልብስ ማሽን ገዝቼ በትርፍ ግዜዬ አየሰፋሁመሸጥ እፈልጋለሁ ግን አላወኩበትም በጭራሽ አለምድ አልኩኝ አገዙኝ

    • @ethio-glamourdesign5462
      @ethio-glamourdesign5462  8 месяцев назад

      Sitsefa yemashinu Fitnet mekotater ena libs kid endet endemiweta ena mesfat endet endemtichil video eseralew subscribe adirgeh teketatel

  • @user-li6yn7tm6i
    @user-li6yn7tm6i 4 месяца назад

    እኔ በአካ ዴርሼ ማማር እፈልጋለሁ እንደት ላገኘቹሁ

  • @kalkidannigussie3299
    @kalkidannigussie3299 2 года назад

    መማርያ። ስንት። ነው

  • @issamhmd5100
    @issamhmd5100 Год назад

    በጣም ቀላልና ምቹ የትምህርት አሰጣጥ ነው አስደስቶኛል እንደ ጀማሪነቴ በቀላሉ እንድረዳው አድርገኸኛል ብዙዎችንም እንደዛው እናመሰግንሀለን። ሌላው ያጋጠመኝ ችግር ከቦቢኑ የሚወጣው ክር ያልተወጠረ የላላና ቶሎ የሚለቅ እንዲሁም የተከመረ ክር ነው። እሱን እንዴት ማስተካከል እችላለሁ

    • @ethio-glamourdesign5462
      @ethio-glamourdesign5462  9 месяцев назад

      የቦቢኑ ክር ስትሞላ ተንሽን መጥበቅ አለበት

  • @user-kv6rq5it9p
    @user-kv6rq5it9p 2 года назад +1

    ታስተምራላቹ እንዴ አድራሻችሁን ብትነግረን ስለ ትምርት ቤቱ

  • @yonaseyoni5885
    @yonaseyoni5885 Год назад +1

    ምናይነት ማርክ መስፊያና ኦቨር ሉክ ልግዛ
    ፈጣን መልስ

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 3 года назад +2

    እባክህ እሱ ሲንጀር ኢትዮጲያ ውስጥ ዋጋው ስንት እንደሆነ ንገረኝ

  • @getewondimu5366
    @getewondimu5366 2 года назад

    Wagaw sent new?

  • @samrawitatnafu8415
    @samrawitatnafu8415 Год назад

    ስት ነው ማሽኑ

  • @MohammedAli-nz1ny
    @MohammedAli-nz1ny Год назад

    ወንድሜዋ እስኪ ጨረቃወን አገጣጠም እውስጥ ሲበላሽ ብኝ ማስተካከል አልቻልኩም እስኪ ተባበረኝ

  • @abduljelil7605
    @abduljelil7605 Месяц назад

    አንድ ቀዳዳ ዘለሀል ከመርፌ በፊት

  • @hailutakele2107
    @hailutakele2107 2 года назад

    የአገር ዉስጥ ዋጋዉ

  • @user-kv6rq5it9p
    @user-kv6rq5it9p 2 года назад +1

    እሹኪ ወድሜ አውራኝ ከዝህ መግዛት ፈልጌ የዋጋው ነገር ብትነግረን ወይ ብታወራኝ ይኔን ኮመንት ካነበብክ መልስልኝ እባክህ

    • @user-ur2bv5fo4c
      @user-ur2bv5fo4c 2 года назад +1

      የጥልፍ ናየኮንፈርትልብሰምይሰፍልከወራትበፊት18,000ሺነበረ

    • @user-kv6rq5it9p
      @user-kv6rq5it9p 2 года назад

      @@user-ur2bv5fo4c አመሰግናለው ተባረክ ማሰልጠኛ ቤት ይመስላል ከሆነ አድራሻ ብትነግረን

    • @user-kv6rq5it9p
      @user-kv6rq5it9p 2 года назад

      መማር ፈልጋለው

    • @user-ur2bv5fo4c
      @user-ur2bv5fo4c 2 года назад

      @@user-kv6rq5it9p ደሴ መማርከፈለግሸ የ3ወርጀምሮ አለ ሰልክ እሰጥሻለሁ እኔ ለመማር ፈልጌ ተቀብየውነው ግን ሀገራችን ሠላም ሠላልነበረ ሰደት መጣሁ ግን መማር ሰለምፈልግ ሰልካቸውአለኝ ደውለሸ ሄደሸ ተመዝግበሸ መማርትችያለሸ አድሰአአበባም ከፈለግሸ ቃሊቲ ሄለን ማሰልጠኛ መናህሪያውጋ አለልሸ መገናኛም ሃኒ ብቻ ብዙ አለልሸ በርቻብቻ

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 Год назад

    Sflig nber

  • @yabtexgame9463
    @yabtexgame9463 Год назад

    እየበጠሰ አሸገረ

  • @user-oj5dd3tj3x
    @user-oj5dd3tj3x 8 месяцев назад +1

    አረ ዋጋው ነገርኝ

  • @hipojama7296
    @hipojama7296 2 года назад

    How can i contact you brother

  • @tibeyibmola4834
    @tibeyibmola4834 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን