የስፌት ማሽን ክር አገባብ እና የማሽን እቃ አቀያየር እና አጠቃቀም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 дек 2022

Комментарии • 69

  • @abozenechyosef2803
    @abozenechyosef2803 Год назад +3

    ወንድማችን በጣም ነው የማመሰግነህ። እውቀትን ማሸጋገርህ በጣም ደስ ይላል።ተባረክ እባክህን አዲስ ጀማሪ ነኝና ስልክህን ብትተባበረኝ አንዳንድ ጥያቄዎች ስላሉኝ።

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir 20 дней назад

    ስታስተምር ድምፅሕ እንዲሠማን ብታደርግ።የምትሰጠዉ ማብራሪያህ ያረካል።በርታ!እንወድሀለን!

  • @fikirtekassa2609
    @fikirtekassa2609 9 месяцев назад +2

    ተባረክ ጥሩ ት/ት አስተማርከን

  • @bezuneshlemma8825
    @bezuneshlemma8825 23 дня назад +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @AbaynehNakachew-fd2dr
    @AbaynehNakachew-fd2dr 4 месяца назад

    በጣም ነው የምትችለው ግልፅ ያለ ስልጠና የተረጋጋ ያልተንዛዛ በርታ

  • @user-oz1ks5lx5x
    @user-oz1ks5lx5x 4 месяца назад +1

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት አስተምረቨኝል

  • @user-si4zx7ff4k
    @user-si4zx7ff4k Год назад

    በጣም አመሰግናለው

  • @user-vn2ib7rp7l
    @user-vn2ib7rp7l 7 месяцев назад +2

    Bro betam arif new
    Ene tapiseri lesera teru machine felegalew yehen brand ena lela hulet recommend betaregegn shger kehonk agenehalehu thx

  • @tigisttadese4536
    @tigisttadese4536 3 дня назад

    እባክህ ጀማሪ ዲዛይነር ነኝ እባክህ ወንድሜ ማሽኔ እንዳንተ ነው ግን ክር እየበጠሰ አስቸገረኝ

  • @worku3723
    @worku3723 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይሥጥክ ወንድማችን ምርጥ ነው

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 6 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ረጋ ያለ ስልጠና ነው ቀጥልበት

  • @mudaayzadlej7792
    @mudaayzadlej7792 Год назад +1

    በጣም ነው ምነመሰግነው ወንድሜ

  • @user-sw2tf4ou3m
    @user-sw2tf4ou3m 7 месяцев назад +1

    ብጣም ንው ምናምስግንው

  • @tigisttadese4536
    @tigisttadese4536 3 дня назад

    መርፌው ክር እየበጠሰ አሰቸገረኝ ምን ላድርገው

  • @umuabdela5009
    @umuabdela5009 Год назад +2

    ቦቢን የሚባለው እኔ የማውቀው እንዝርት ሲባል ነው እኔም ሰሪ ነበርኩኝ የዛሬ አያርገውና

    • @medinaadem1644
      @medinaadem1644 Год назад

      ግንእንደትነዉይለመዳልፍላጎቱነበርኝ

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Год назад

      😁በትምህርት ስሆን የበአዳንን ቋንቋ እንጠቀማለን

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 Год назад +1

    እናመሰግናለን እባክህ አገርቤት ጥሩ የሚባሉት ማሽኖች ዋጋቸው ስንት ነው

  • @one2Loveeeeeeeeee
    @one2Loveeeeeeeeee Год назад

    ቤተሰብ ሆኛለው❤ሀገር ገብቼ በሰፊው ሰለጥናለው እስከዛ እዚ እማራለው ተባረክ

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Год назад

      አመሰግናለሁ አዳዲስ ስራዎች ይዤ እመጣለሁ

  • @user-vn2ib7rp7l
    @user-vn2ib7rp7l 7 месяцев назад +1

    Zoje vs brother vs protex vs jack
    Pls i have new born son and i have only 90k for startup fail is not option

  • @user-vn2ib7rp7l
    @user-vn2ib7rp7l 6 месяцев назад +1

    Bro do you recommend FIT brand single machine for lether

  • @user-kx7cm7vo5i
    @user-kx7cm7vo5i 3 месяца назад +1

    አዲስ ጀማሪ ነኝ የተሻለ ማሽን የቱ ነው አመስግናለው

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 Год назад

    በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሰተማርከን እናመሰግናለን ግን መርገጫወቺን ኬት ነው የገዛህው

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Год назад

      Merkato mimitari hnta

    • @amlaabdu6883
      @amlaabdu6883 Год назад

      ​@@DesignerYohannsአመሰግናለሁ

    • @amlaabdu6883
      @amlaabdu6883 Год назад

      በናትህ ማሸናቺን አንድ አንነት ነው የኔ ክር የእየቆረጠ ውስጡ እየቀረ መሰራት አልቻልኩም ማሺኑ አልንቀሳቀስ አለ የተቆረጠውን ክር እንዴት ማውጣት እንቺላለን

  • @ElsaElyas
    @ElsaElyas 11 дней назад

    እቃ ፈልጌ ነበር ይኖሪሀል

  • @worku3723
    @worku3723 4 месяца назад +1

    የት ይሸጠሉ ግን እነዚ ትናንሽ መለዋወጫ

  • @haymihs4489
    @haymihs4489 7 месяцев назад

    Mergecha be overlook ale?

  • @user-sw2tf4ou3m
    @user-sw2tf4ou3m 7 месяцев назад +1

    እርፍ ንው ልይላ ይጭምርልን

  • @mekedesendale5367
    @mekedesendale5367 7 месяцев назад

    ቦዎቢን ወስጥ ክር ሲገባ እንዴት ማወጣት ይቻላልፐ

  • @one2Loveeeeeeeeee
    @one2Loveeeeeeeeee Год назад

    እና አባ ትራስ ጨርቅ ማገረጃ ስፌት ቤት ብቻ ለመክፈት ኦቨር ሉክ ግዴታ ነው እንዴ መስፍያው ብቻ አይበቃም ብትመልስኝ❤

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Год назад

      በቂ ነዉ ኦቨር ሉእ ተጨማሪ ማሳመሪያነዉ ግን በስፌት ማስተካከል ይቻላል

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 Год назад

    የተቆራረጠ ክር ማውጣት እንዴት እንቺላለን ማሺኑ አልንቀሳቀስ ብሎኚያል

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Год назад

      በቅርብ ማሽን ጥገና የሚያሳይ ቪዲዮ እሰራለሁ

  • @user-yz8lr6ff1m
    @user-yz8lr6ff1m Год назад

    ጀማሪ ዲዛይነር ነኝ ምናይነት ማሽን ብገዛ አሪፍ ነው

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Год назад

      አሁን ለይ ብዙ ዲጂታል ማሽኖች አሪፍ ናቸዉ ለምሳሌ zoje maqi የመሳስሉት

  • @fetiyamohammed3085
    @fetiyamohammed3085 Год назад

    የት ነው ሚገኘው

  • @user-fn6so5qg5d
    @user-fn6so5qg5d 18 часов назад

    አቆራረጥ

  • @rufaelpetros8842
    @rufaelpetros8842 Год назад +1

    yet nw magignet michalew plz?

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Год назад

      Merkato

    • @medinaadem1644
      @medinaadem1644 Год назад

      ​@@DesignerYohanns ማሽኑዋጋዉስንትነዉ

    • @medinaadem1644
      @medinaadem1644 Год назад

      ​@@DesignerYohanns በአማካን መካረጃናትራስልብሳትለመክፍትስንትይመስዳል

    • @medinaadem1644
      @medinaadem1644 Год назад

      ​@@DesignerYohanns ሲጀሩንለመማርናለመልመዲስንትወርይፈጃልእድሁምለመማርስትይከፍላል

    • @one2Loveeeeeeeeee
      @one2Loveeeeeeeeee Год назад

      ​@@medinaadem1644 አንድ ወር ይፈጃል ስልጠና።ሲቀጥል ማሽኑ የሰራ ግዢ ለለማጅ ጥሩ ነው ፕሮቴክስ

  • @yusufmohammed1366
    @yusufmohammed1366 9 месяцев назад

    mergechawochu yet ygengalu

  • @hanakader4668
    @hanakader4668 Год назад

    Y Jake waga negregn eski adsun ebakh

  • @user-sw2tf4ou3m
    @user-sw2tf4ou3m 7 месяцев назад +1

    ብጣም ንው ምናምስግንው