Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የባህል ልብስ ለመጥለፍ እንዴት ክር እናስገባለን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2023
  • #ዝና ጥበብ
    #ጥበብ
    #ሐበሻ
    #ባህላዊ ጥበብ
    በዚህ ቪዲኦ የሀገር ባህል ልብስ ለመጥለፍ መጀመሪያ የሚጠበቅብንን ነገሮች ይዤላችሁ መጥቻለሁ። መጀመሪያ እንዴት ማሽን እንደምናስነሳ ከዛም እንዴት የመጥለፊያ ክራችንን ወደ ማሽኑ እንደምናስገባ በሚገባ እንማርበታለን....የሀገራችንን ማንኛውንም የባህል አልባሳትን በጥልፍ ለማስዋብ ትምህታችን እንዲህ ይጀመራል።ቤተሰብ በመሆን ጥበብ ይማሩ።።

Комментарии • 3

  • @kingjesus1775
    @kingjesus1775 9 месяцев назад +2

    የዝና ሞያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን

  • @tesfamichaelawoke1343
    @tesfamichaelawoke1343 Год назад +1

    የዝና በርችችችችች እኔ ስብስክራብ ያደረግሁት ለማበረታታት ነው

  • @biniyamkasahun5503
    @biniyamkasahun5503 2 месяца назад

    የጥልፍ ክር ከየት ነው የገዛሽው