EMS ገርበ ጉራቻ አካባቢ ከነበረው እገታ ያመለጠ ምስክር July 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 июл 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Комментарии • 66

  • @ASh-pd5lc
    @ASh-pd5lc 22 дня назад +26

    ሸኔና ብልፅግና ልዩነታቸው ጫካና ቤተመንግስት ሠለሆነ ነውንጅ ስራቸው ከንድ ነው።

  • @user-wg1eg4rv8s
    @user-wg1eg4rv8s 22 дня назад +16

    እናቴም ነበረችበት 😢 እግዚአብሔር ይመስገን ወታልኝኛለች

    • @FrekalAemere
      @FrekalAemere 21 день назад

      @@user-wg1eg4rv8s እንዃን ደስ ያለህ ወንድሜ። እንዴት አስለቀቃችኌት?
      የኔም እህት ታግታብኛለች ። እስኪ እንዴት ማስለቀቅ እንደምችል ንገረኝ ከማን ጋር ነው መነጋገር ያለብኝ ?

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 22 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cz9sw2iy1c
    @user-cz9sw2iy1c 22 дня назад +3

    እባካቹ ተማሪዎቹ ላይ ይሰራ ገንዘብም
    አዋተን በተቻለን አቅም
    በዚህ ሰአት እራሳችን ተማሪዎቹ እና ቤተሰብ ቦታ ላይ እናስብ እባካቹ እባካቹ 😭😭😭😭😭😭

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 22 дня назад +4

    አውሬው መንግስት ሰዎችን እየበላ ነው ተረባርበን ማስወገድ ብቻ ነው ይህንን አውሬ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 22 дня назад +6

    😢😢😢😢😢😢😢💔መካሽ የሚባል የጋይንት ልጅ ከ አምቦ ዩንቨርስቲ ተመርቆ ወደ አዲስ አበባ ሲመጣ ሆለታ እንዳለፈ ፍተሻ ላይ ከተማሪዎች ለይተዉ አስቀርተዉታል😢 የት እንዳለ አይታወቅም ስልኩም አይሰራም ።
    እግዚአብሔር ሆይ ከጨካኞች መዳፍ አስመልጠው 😢💔🙏
    ድምፅ እንሁነው🥀🖤🥀🖤🥀🖤🥀🖤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 22 дня назад +1

    ❤ ለምን ለጊዜው በወልድያ ብለው አዲሰ አበባ አይገቡም ❤

  • @AbebeDesta550
    @AbebeDesta550 22 дня назад +1

    አቦ ትሰማላችሁ ወንዴ ሰዎች በአገራቸው ውስጥ 24 ሰዓት መጓጓዝ ቢችሉም አገር ባልተረጋጋ ሰዓት የህዝብ መጓጓዣ አውቶቡሶች ለሊት መጓዝ የለባቸውም ባይ ነኝ በተጨማሪ ይህ ጉዞ ከመነሻው እስከ መታገጃው ቦታ ድረስ የሰዎች ሴራ አለው።

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 22 дня назад +3

    ኦነግሸኔ የሚሉት ኮሬንጌኛ ኑው!!!!!!ግልጅነው እኮ!!!💔ለዚህነው ሚዲያ የብርፅግና ማይዘግብው

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n 22 дня назад

    የተኛ እስኪነሳ ደዉሉ ❤🙏EMS

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 22 дня назад +6

    ❤የደጀን ፋኖኖኖኖ
    እባክህ ገብረጉራች❤ ሰርገህ ግባ እና ኦነግን ልከ አሰገባህ

  • @muluyeasegahegn487
    @muluyeasegahegn487 22 дня назад +1

    አማራ በታሪኩ እንደዚህ ተከድቶ አያውቅም

  • @zerihunadmassu1968
    @zerihunadmassu1968 22 дня назад +2

    እኔ እምለው፤ እዛ አካባቢ ያለው የፀጥታ ኃይል ፓትሮል አያርግም እንዴ? የሲቪሎች እገታ እስከመቼ? በደርግ ጊዜ ሮንድ የሚባል ፀጥታ የሚቆጣጠር ከህብረተሰቡ የተውጣጣ ኃይል እንዳለ አስታውሳለሁ። ውልፍች የለም። ሰዎች ደህንነት ተሰምቷቸው ካልተንቀሳቀሱ፤ ኑሮ ውድነቱ እየጨመረ መሄዱ አይቀሬ ነው።

    • @techawatch
      @techawatch 22 дня назад

      አቀናባሪው ራሱ ብልጽግና ነው ጋሸ።

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k 22 дня назад +1

    ምን አለ ፋኖን ቢቀላቀሉ ኑሮ እንደ በግ ታግቶ ከመሞት ሼኔ ከማለት ግን የሺሜ ዘራፊ ቡድን ነው

  • @FrekalAemere
    @FrekalAemere 22 дня назад +4

    ከታገቱት መካከል አንዷ የኔ እህት ናት ። 500 ሺህ ብር አምጡና እንለቃታለን ብለውናል ።

    • @bt.437
      @bt.437 22 дня назад +1

      I'm sorry I pray for her safe return, to her family. 🙏

    • @FrekalAemere
      @FrekalAemere 21 день назад +1

      @@bt.437 thank you so much ,we are still struggling to find that 500 million

    • @bt.437
      @bt.437 21 день назад

      @FrekalAemere who is behind this kidnapping? Is it fano?

    • @FrekalAemere
      @FrekalAemere 21 день назад +1

      @@bt.437 i still have no idea , some people say Shene, others say Biltsigina itself . i am still in a confusion bro, I am putting all my effort just to bring her back to home.

    • @bt.437
      @bt.437 21 день назад

      @FrekalAemere Exactly it's crazy how people have nothing but hate in their hearts instead of pure love. I feel like Ethiopia has people who don't want to see the country flourish, so what they do is they do spiteful things. But God doesn't like ugly, so the wicked will perish.

  • @SelamWorkie-of5vx
    @SelamWorkie-of5vx 19 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @AffectionateOrbitingSate-gw3fx
    @AffectionateOrbitingSate-gw3fx 22 дня назад +1

    የደቡብ ልጆችም አሉበት፡ የጓደኛዬ ወንድም ልጅ አለች ዩንበርስቲ ተማሪ ለቤተሰብ ደዉላ አራት መቶ ሺ ተጠይቃለች ከዛ ስልኳን ዘጋጅ አባቱዋን አናግራለች

    • @AffectionateOrbitingSate-gw3fx
      @AffectionateOrbitingSate-gw3fx 22 дня назад

      የታገተችዉ በሸኔ ነዉ ቤተሰብዋ አቅም የለዉም እንዴት ማስለቀቅ ይቻላል ት/ ም ከክልል መንግስት ጋር በመተባበር ከፍሎ ቢያስለቅቃት

    • @getasewtesfaw3363
      @getasewtesfaw3363 22 дня назад

      Way not using plane 4000 is less than 400 000

  • @mohamadbiwta167
    @mohamadbiwta167 22 дня назад +1

    ምንአባትክ አትታገልም የምን ትምህርት ነው ታግለህ እራስህን ነፃ አውጣ

  • @user-pq8qv3fp3y
    @user-pq8qv3fp3y 22 дня назад

    Ethiopiawee indexih asferee insisa hone.

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 22 дня назад +2

    የአመለጠ ወድም አለኝ እና ልጁ በትክክል አልገለፃቸውም ያመለጡት 3 ወድ 4 ሴቶች በጠቅላላ 7 ሰዎች አምልጠዋን የእኔ ወድም የነበረበት መኪና ከፊተኛው ነበር ከኋላ 2ቱ መኪኖች ያመለጠ አለበረም በሸኔና በኦሮሞ መንሻ የተኩስ ልውውጥ ነበር 1ኛው ትራፌክ ሙቷን የሸኔወች ብዛ ከ10 አይበልጡም 1ኛው መኪና አምልጧን እረዳቱ በሰደፍ ግባሩን ተመቷን ከኋላ የነበሩት መኪኖቹ እደቆሙ ሽፌሮቹም እረዳቶቹም አብረው ሄደዋን የሰው ብዛት ጠቅላላ ተሳፋሪው 180 ነው የ2 መኪና እረዳት እና ሹፌር 4
    180+4=184
    4 ሴት 3 ወድ አምልጠዋን
    ስለዚህ 184-7
    =177 ሰው ታግቷን እኛም ወደተለያየ ተቋም ደውለናን ግን እስካሁን መፍቴ የለም
    የኦሮሞ ምንሻ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርገዋን ግን አልሁነም ስላደረጉት ጥረት ሳናመሰግን አናልፍም

    • @Pomymengistu173
      @Pomymengistu173 22 дня назад

      የሸኔዎቹ ብዛት ከ 10 ካልበለጠ እንዴት ሚሊሻው አቃተው እንዴት በ አይኑ ያየው ልጅ 80 ይደርሳሉ አለ?
      በእርግጥ ሚሊሻው ተታኩሶል ግን የ ኦሮሚያ ልዩ አይል ዩኒፎርም የለበሱም ነበሩ

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 22 дня назад

    ሰዉበገዛሀገሩሰዉወቶመመለስቀረአደልየማሳዝንነገር፣፣

  • @user-vd6zb4gn5o
    @user-vd6zb4gn5o 19 дней назад

    ጉድ በ ሰዉ አዉ ሬ እየተበላ በኦሮሞ ቤ ሄ ረ ቤሄ ረ ሰብ እስተ መ ቸ ነዉ ጉድ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 22 дня назад

    ለዚህነውየምንዋጋውይህንገዳዩየአብይማሥዎገድብቻናቸው።

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 21 день назад

    Ebetoch

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 20 дней назад

    እኔ የሚገርመኝ ወላጅ ቤተመንግስት ሆ ብሎ ልጆቻችንን ስጠን ብለዉ መንግስት አይጠይቁም እንደት ዝም ዉይይህ ሰይጣን መንግስት ቤት እየደረሰ ሳር ይነሰንሳል

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 22 дня назад

    ገዡ ቡድን በአማራ ፋኖ ላይ ለይሉን ከሚያሳይ የታፈኑ ተማሪዎችን ከአካባቢው ህዝብ ጋር ሆኖ እንዲያተርፍ ይንቀሳቀስ ።አፋኞቹም የነገ ውን መገደ ባየበላሹና አርቀው ቢያስቡ ነው የምመክረው ።

    • @nigetube6038
      @nigetube6038 22 дня назад

      ምስኪን ለምን አትነቃም መንግስት እኮ ነው እያሳገተ ገንዘብ የሚሰበስበው።

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 22 дня назад

    😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @techawatch
    @techawatch 22 дня назад

    የአብይ ወንበር ጠባቂ ጦር የአማራን ህዝብ በመጨፍጨፍ ተጠምዷል ይሄንን ራሱ ስለሚያቀናብረው ትኩረት አይሰጠውም።

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n 22 дня назад +2

    አንተ ጅል ያፈነክ መግስትነዉሸኔ ኦነግ አትለይ😢ንቃ ታገል የታባህነዉ የምትማረዉ ታታሙሉ ጅል የትነበረረ ሃገር በወበዴ መመራቷን አያውቅም ንቃአዳሜ አታድክመኝ ታገትኩ ተገደልኩ አረያልክ😢

  • @abyo6203
    @abyo6203 22 дня назад +1

    መንግስት ለምን ዝም ይላል

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip 21 день назад

    ቀዳዳ ያለው ማን ነበር?

  • @abeloocloud3121
    @abeloocloud3121 22 дня назад

    Tebedu emssoch enantem yemengist kinf nachiw tebedu legenzenb belachiew hezbachiwn yemtasebelu yemengist shene endale enku yematwku

  • @bshsvsbs2513
    @bshsvsbs2513 22 дня назад

    ይህ የብልጽግና ውጤት ነው አብይ አሩን እራብን

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn 21 день назад

    27 አመት ጨለማ ውስጥ ነበርን አላላችሁምንዴ ብርሀኑ በደንብ በራላችሁ አይደል አረ ይቀጥል 😂😂😂😂

    • @hiwotandarge5649
      @hiwotandarge5649 20 дней назад

      በሠው ሀዘን መከራ ይቀለዳል ይሳቃል እንዴ?? "ሠው አደላቹሁም ማለት ነው??

    • @alem8640
      @alem8640 19 дней назад

      Awo neberin enante degimo sitizerfu sitardu neber chelemaw ketele woiane yeseraw gifima min yiworal gin yezerachihutn eiachedachu new

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn 19 дней назад

      @@alem8640 የዘራው እማ ማን እያጨደ እንዳለ እያየን ነው የትግራይ ህዝብማ ሊያጠፉት የመጡ መክቶ ኣሸንፎ እርስ በእርስ እንዲፋጁ አድርጓል ገና መከራችሁ ይቀጥላል መቼ ተነካ ቻሉት እንግዲህ 😂😂😂

  • @gebmesm6402
    @gebmesm6402 22 дня назад

    kkk amhara kelele yetenawu kelele

    • @su72973
      @su72973 22 дня назад

      ጋላ

    • @user-mv6ef6fh4k
      @user-mv6ef6fh4k 22 дня назад

      ጥብ ጋላ

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i 22 дня назад

      እመነኝ ትከፍልባታለህ ከነዘር ማንዝርህ ቆሻሻ

  • @user-fz6xr3po9r
    @user-fz6xr3po9r 21 день назад

    የኦሮሞ ጥላቻቹሁ ዋልታ የረገጠ ነው

  • @TOMASSANKARA-p3g
    @TOMASSANKARA-p3g 22 дня назад

    ፍሬከርስክ

  • @user-gq1ps1hj6h
    @user-gq1ps1hj6h 22 дня назад

    Qumaxa.amhara😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @enanu7590
      @enanu7590 22 дня назад +1

      እድሜህ ይቆመጥ ቅርናታም ከብት ጋላ 👎👎👎

  • @TOMASSANKARA-p3g
    @TOMASSANKARA-p3g 22 дня назад

    ቱልቱላ ብቻ

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 22 дня назад

    አቃጣሪ ነገር ነህ አንተንብሎ ጋዜጠኛ

    • @alem8640
      @alem8640 19 дней назад

      Minew ewunet yamachihwal geta eko yiferdal