Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህንን ድንቅ እና ትክክል አባባል በተግባር አሳየን አማራየ 💚💛❤️👏👏👏👏
ይልቃልአተንምነበርመግደል
ሁሉም አማራ ፋኖ ነው 4 ነጥብ ✊✊✊ባንድ ባንዳዉን በለዉ ጀርባዉን 👈🤛🤛🤛አትማረዉ ማሪያምን😔በቃን
በትክክል 💚💛❤️👍👍
ውነት
ማንም ደፍሮ ፋኖን አይነካም ጀግናው ፋኖ
አማራ መሪ አልባ ነው የአማራ ህዝብ ጀግናህነ ጠብቅ ከፋኖጎን ቁም።።።
ሁሉም አማራ ነኝ የሚል ሁሉ ፍኖ ነን ።
ሁሉም አማራ ፋኖ ነው በፋኖ ቀልድ የለም።
የኢትዮጵያ ህዝብ ፋኖን ለመቀበል አይኑን ከፍቶ እስኪዘጋ ድረስ መቆየት ነበረበትን😔😥⚖️ ተዛባ እኮ ወንድሞቼ አዎ! ሚዛን ሚዛንነቱን አጣ! ፋኖን አስቆጣ! ለሀገሩ ቢሞት የሌለዉ ጣጣ፣ ተክዶ አግኝቶት ልቡ ተቆጣ! አልመለሴ ከቤት ከወጣ! ጠላት መማርክ ፈንታዉ ነዉ እጣ! ተዉ ብየሀለሁ እንዳይቆጣ! የተቆጣ እንደሁ የለዉም ጣጣ!! እንተ ማን ነህ! ፋኖ! እኔ ማን ነኝ! ፋኖ!❤️
ፋኖ 👌የአማራው አለታ የኢትዮጵያ ማገር🇲🇱💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ጀግና ሰው የአሳምነው ፅጌ ልጅ ነህ አዎ ፋኖ ትጥቅ አይፈታም ከፈታአማራ አለቀለት ገና አዲስ አበባን ከተረኞቹ አስለቅቆ ስልጣን መያዝ አለበት ለኢትዮጵያዊነት ስለቆመ
አናተን ሁሉ የብልፅግና ሰብሰብን ከሞት ያዳነ ነዉ ከፋኖ ላይ እጃችሁን እንሰ ብልፅግናወችና የወነግ ሰብሰቦቺ ፋኖ ፋኖ ደም መላሼ ፋኖ 🇲🇱🇲🇱😅😍 ፋነሸ 💪
ይህንን ድንቅ አባባል በተግባር አሳየን 💚💛❤
ዶክተር ይልቃል የተናገርከውን ከተገበርክ እድሜህን እንለምናለን ።እንመካብሀለን።
በርቱ አይዟቹህ ብዙ ሚልየን ህዝብ ከጎናቹህ ነው። በርካታ ኢትዮጵያውያን ጠንካራ መሪ ከአማራው ይጠብቃሉ ...ይህን ስርአት ያጣ አገዛዝ የሚያስተካክል መሪ ይፈልጋሉ።
በፋኖ አትምጡብን አንድ አማራ ፋኖ ሺአመትኑሩልን የኛጀግኖች
አቶ ይልቃል ከፋለ የተናገርኸው እውነት ቢሆንም ዋናው ጠላታችን ግን የክልሉ መንግሥት ነው ስንት ጀግኖቻችን ያሳጣን ማን ሆነና ጀነራል አሳምነው ጽጌ ዶክተር አባቸው መኮንን ፋኖ አስቻለው ደሴ ፋኖ ጎቤ መላኬ ኧረ ስንቶቹን ጀግኖች በላችሁብን እግዚአብሔር አምላክ የስራችሁ ይስጣችሁ ለነ አቢይ ሽመልስ ተላላኪ ሁናችሁ ቀራችሁ መች ይሁን ለሕዝባችሁ እምቆሙት የንጹሐን እንባ እና ደም ይፍረድ ይግባኝ ለክርስቶስ !!!
🤲😔🤲 ♦️♦️♦️ 🤲😔🤲 ⚖️ ተዛባ😔🤲🤲 ይግባኝ ለክርስቶስ እንላለን😥
እውነታው ይህ ነው ፋኖ ለዘላለም ይኖራል አወ ምንያርጉ ሙተን አናልቅ አልናቸው እኛን ለመጨረስ ፋኖን ትጥቅ ማስፈታት እዳለባቸው ተረዱ ያልተረዱት ነገር አለ የአማራ ህዝብ ፋኖ ነው እወቁት አወ ።
@@ebrahemethiopianyoutube7708 ትክክል ሁሉም አማራ ፋኖ ነው ደግሞ ያለምንም ጥርጥር እናሸንፋለን ኢትዮጵያም ከፍ ትላለች
😭😢ትክክል
ይሄ ሚድያ በጣም እያስጠላኝ ነው ለምንድን ነው ለአማራ ህዝብ ድምፅ ልሁን ባለ ክርስቲያን ተደለ ተከለከለ?😏😏😏
እኔም ግቦኛ ናቸዉ 😤😤
ፋኖ ሂወታችን ነው አወ ፋኖ ለዘላለም ይኑር
ፋኖ ከለለ አማራ የለም አማራ ከለለ የኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አትኖርም አለቀ .የማንም ከብት አማራን አያሳድድም
ፋኖ የአማራ መከታ ዋልታ ማገር ነው እንደምትናገሩት ባተግባር
የሚያወሩት እና መተግባር የምናየው አንድ አይደለም በተግባር,አሳዮን
እናተ ላፍችሁ ነው ልታዘናጉ ፋኖ እራስህን ጠብቅ ወልደያን ያየ ህዝቡን አዱኑ መግስት ከሆናችሁ የሚሞተውን
ይህንን ድንቅ እና ትክክል አባባል በተግባር አሳየን
ተግባር የለም ዋናው የፋኖ ጠላት የክልሉ መንግሥት ነው
❤❤❤❤
መሳሪያ በበቂ አቅርቡላቸው፡፡ አማራውያነን እነርሱ ያስከብራሉ፡፡
ይሄንን ድንቅ አባባል በተግባር አሳዩን ማድረግና ማውራት ይለያያል።
ወሬ አይደለም የምንፈልገው በተግባር አሳዩን፤ ክልሉ ውስጥ መተው እንደፈለጉ የሚፈተፍቱ፣ ትንኮሳ የሚፈጽሙ የመከላከያ አመራሮችን ተው በቃችሁ ማለት አለባችሁ፤ ክልሉ የማንም መጫወቻ፣ መፈንጫ መሆን የለበትም ይሄን መቃወም መታገል አለባችሁ።
ደቂቃውን ጨምሩበት አማራዬ 💚💛❤🔥🔥🔥😍😍😍
ፋኖወች ጀግና ናቸው የስው ሀቅ አይፈልጉም ባልቴት ህፃን አይገሉም እርሻ አያቃጥሉም ፋኖወች አላህ ከክፍ ነገር ከምቀኛ ይጠብቃቹ ታማኝ ሁኑ ለህዝባቹ ታገሉ በርቱ አንድ አማራ ውድድድድ
አማራ ፋኖ💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪
ዝም በላቸው ቦቅቧቃ ሁላ ፍርሃቱን ማን ይቻልላቸው ?ሲጨንቃቸው ድረሱልን ይላሉጭንቀቱ ገለል ሲል ፍቱልን ይላሉ ባይሆንመሳሪያ አስመዝግቡ ሊባል ይችላልእንጅ ማንን እንዳስፈቱ ያስፈታሉ?
የብአዴን አመራሮች እያሉ አማራ መች ሰላም አገኘ ብላችሁ ነው ባንዳ ባንዳውን ማፅዳት አለበት የክልሉ መንግስት ።ሁሉም አማራ ፋኖ ነው ። ።💚💛❤️🇪🇹☝️🥰🙏🤲
ይድረስ ለአደፓውያን ወራሪውን ባስቸኳይ አባሩ ተክልላቺን ተፈናቀሉወገኖቻችን ይመለሱ ወደየቤታቸው።📢📢📢ከወለጋ የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ባስቸኳይ ምን ይፈልጋሉ እቦታውበመገኘት ችግራቸውን ፍቱ የአማራ ተማሪዎቻችንን አምጡ ።የአማራ ተማሪዎቻችንን ውጤት አስተካክሉ።📢📢ይህንን ችግር አልፈታም ያለ አመራር ዳይ ክልላችንን ያስረክበን እኛው እራሳችን ችግራችንን እፈታዋለን።📢📢📢📢📢📢
እዲህ ቆፉጠን ስትሉ ያምርባችኋል በተግባርም አሳዩን ፋኖ ወዴፊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
ውሽት አልወድም እኔ ዛሬ ፋኖ ሞተ አልሞተ ሳይሆን ፋኖ ማለት በራሱ የአማራ ሕዝብ ዋና ጉሮሮ ነው ፋኖ ሕዝብ ማለት ነው ነውም እንዲህ አይነት ቁማር አማራ ክልል ካልቆመ መጀመሪያ የሚበላው እራሱ የክልል መንግስቱ ነው 💚💛❤️የአማራ ክልል መንግስት ከምንም በላይ ደም መላሽ ብሎ ማቆላመጥ ብቻ ሳይሆን ፋኖን ማክበር እና ማስከበር ካልቻለ ዙሪያው ጦር ብቻ እና ፈንጅ መሆኑን አውቆ መግባት አለበት 😭በደሙ ነው ዛሬ ማንም ቆሞ ማይክራፎን ጨብጦ እንዲናገር እና እቦታው ላይ አማራ ክልል እንዲኖር ያረገው ይህ ካልገባህ ቁማሩን ተበልተሃል ልብ ያለው ልብ ይበል 💚💛❤️🙏💚💛❤️
በሚዲአ ይህንን እያልክ በውስጥ ለውስጥ ፋኖን ትገላለክ መሳሪያውን ትቀማለክ ፋኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነው ብታርፍ ይሻልካል በብልፅግና ውስጥ አማራን ወክለው የተቀመጡት አማራ አይደሉም ይህተላላኪነት ያዋጣሀል ለአማራ የሚስሩትን አባረክ የአማራ ስለልቦና የለላቸውን አስቀምጠሀል በመጨረሻ ትዋረዳለክ አማራ አድ እስተቀረ ይታገላችዋል በአማራ ድም ኢትዮጲያ አትገነባም
ሁሉምአማራ ፋኖመሆኑን አትርሱ
ብልፅግና እና ሌሎችም እነ አሜሪካ ፋኖ ትጥቁን ከፈታአማራክልል ለመቆጣ ጠር ቀላል ሊሆን ስለሚችል ፋኖ ልዪሀይል ምልቫ ትጥቁን ለማስፈታት የማይቆፍሩትነገር የለም ወልቃይትን ለመውርር በዝግጅትላይናቸው 💚💛❤️
Well-structured, targeted, and timely presentation. AMECO good job!
ወርቅ ለሰጠ ጠጠር አይመለስለትም።ቢቻል ይሸልሙታል የወድሱታል እንጅ ፍኖን ሌላ ነገር ማሰብ አንበሳን አባሮ አጅብን እንደመከባከብ ይቆጠራል።
ፍኖ ለዘላለም ይኑሪ ፈታሪ እነሱጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
ፍኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነው ህዝብን ደግሞ ማጥፍት አይቻልም ሰላም በሆነ ጊዜ ወደ የስራ ዘርፍ የሚሰማራ ሀይል ነው ስለዚህ ተውን በቃ 💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪
የየት ሽማግሌ ናችሁ ከካሜራ ጀረባ ምንእደምትሠሩ እናውቃለን።
እባካችሁ የአማራ ባለስልጣኖች ለህዝቡ አለኝታናተገን ሁኑ በፈጠራችሁ እስኪ እንባውን እበሱለት ማለትም የውስጥ ችግራችሁን በመፍታት ባንድነት በመቆም ለክልሉ አርአያሁኑ ህዝቡም ከጎናችሁ ይሆናል የእውነት ከሶማሌክልሉ ጀግና ከክቡር ሙስጠፌ መሃመድ ኡመር ትምህርት ቅሰሙ ትንሽዋ አድስ አበባ ነች ጅግጅጋ ወላሂ ሁሉም በፍቅር የሚኖርባት ከተማ ይህ የሆነው በትክክለኛ የክልሉ አሰራር ነው ስለፋኖ ደግሞ ማንኛውም የአማራ ህዝብ ይቅርና የኢትዮጵያ ህዝብ ሊመሰክር ይገባል ስለዚህ ፋኖን ማሳደድ ማፋን መያዝን ይህንን አስመሳይ ሰውየ ተው ሊለውይገባል የክልሉ መስተዳድር ለጠቅላዩ አደራ
ፋኖ የሀገር ኩራት ፋኖ የሀገር መከታ ፋኖ የህዝብ መከታ ነው ፋኖን መንካት ማለት ሙሉ ኢትዮጵያን እንደመንካትነው እወቁት አብይተብየው ከፋኖቻችን ላይእጅህን አንሳልን
ይህን ካላችሁ ለምን ታሳድዳችዋላችሁ አስመሳይ ቁማርተኛ ቁማራችሁን ከአብይ ጋሁናችሁ ትቆምራላችሁ ሚድያላይ ትዋሻላችሁ እውነታው ግን ሌላ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም የአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ነው።።።
ከማውራት ተሎ ብላችሁ እውቅና ይሰጠው ለፋኖ በአንድ አደረጃጀት ይዋቀር
በተግባር እንያችሁ ፋኖመከታችንነው አትኩብን ፋኖ ደሞቸ❤❤
የአማራ ህዝብ ሁሉም ከፋኖ ጎን መሰለፍ አለበት አለበለዚያ የአማራ ህዝብ የሽኔ እና የወያኔ መጫወቻ ይሆናል።
ፋኖማለት የእውነት ለሃገር የቆመ የማይከፈለው ኩሩ ጀግና ሃገር ወዳድ ነው እና በስሙ የሚነግዱትን አስመሳዮች ከውስጥም ከውጭም ስላሉ በጋራ እረፉ አይናችሁን ንቀሉ ብለን ከፋኖ ጎን መሆን አለብን የእውነት ትልቅ አሻጥረኞች አሉብን ከውስጥ ከራሱ ከአማራ ብንግና እስከ ፌደራል ብልግና እና መንቃት ያስፈልገናል
ፋኖን ከነካችሁ ወደ በአዴንነታችሁ ተመልሳችሁ ማለት ነዉ ። አማራ ብአዴንን አይሽከምም ስለዚህ ፋኖን መንካት እንዳታስቡት። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ።
ህዝብ የሚፈልገውን ትናገራላችሁ ጌቶቻችሁ የሚፈልጉትን በተግባር ትፈጽማላችሁ።ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁና ከወገናችሁ ጋር በዕውነት ቁሙ።የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ የአማራ ጠላት እናንተንም ከማጥፋት አይመለስም
ትክክል
ትክክል የገባዉ ይግባዉ ከተኩላዉ አብይ አህመድ ተጠንቀቅ ።
ብአዴን ከፋኖ ከህዝብ ጋር አሰላለፍህን በፍጥነት ከአደረግህ ከጎንህ ፋኖም ህዝብ ልዩ ሀይልም ሚንሻም ምሁራንም በደቂቃ ውስጥ ከጎንህ ይሆናል ብአዴን አሰላለፍህን በፍጥነት የነ ዩሀንስን መስመር ተከተል ሁሉም ነገር ወደ አንተ ከመዞሩ በፊት
መከላከያው ከትግራይ ፈርጥጦ ሲሸሽ ደጀን የሆነለትን የአማራ ህዝብ ሁለት ጊዜ ከድቶ አስመትቶታል። ስለዚህ የአማራ ህዝብ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት
መከላከያ ነው የአማራን ህዝብ ከውርደት ያዳነው አትቀደጂ
እነሱ የሉ ማለት አንተም አትኖር ማለት ነዉ! Ethiopia 🇪🇹 አገራ አትኖርም ማለት ነዉ!
ትክክል ፋኖ ባለውለታችን ነው👌🌹❤❤🇪🇹💪💪💪
የምትናገሩትና የምትሰሩት የት ተገናኘ
ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደነ አሳምነዉ ፋኖን ለማስበላት ያሴርከዉ ተወዉ አይጠቅምህም ፋኖ የናንተን ስልጣ አይፈልግም በነፃ ህይወቱን ለህዝቡ የሰጠ ነዉ
በእውነቱ እኛ እያልን ያልነው በቴሌቪዥን ብቅ እያላችሁ የምትነግሩነን በወልደያ፣ በጎጃም የምታደርጉትን አቁማችሁ አሳዩን ነው፡፡ ከዛ ውጭ በቲቪ አስር ጊዜ እየወጣችሁ ብትናገሩ መልሱ የተበላበት ስልት ነው ነው የሚሆነው ፡፡ አስተውሉ የሚታለል ህዝብ ይኖራል ብላችሁ ካሰባችሁ የውሃ ላይ ኩበት እንደምትሆኑ አትዘንጉ፡፡
አማራ ከአተ ጎን እሚህነዉ ስለ ፋኖ ጡረ ሥታወራ ነዉ💪💪
አዎ ትክክል ፋኖን አትንኩት የእኛ የአማራዎች አለኝታችን ናቸው የታሰሩትንም ፍቱ
ከፈለገ መግስት ትጥቅ ይፍታ መቸምአሰራበትም ጀግናፋኖ ህወቱን ገብሮነው ያኖረን
የምታወሩት ሌላ የምትተገብሩት ሌላ።
ቢሆን ይሻላችሆል ብልፅግና ምክንያቱም ከዚህ በኃላ የአማራ ህዝብ በፋኖ ድርድር የለንም።
እሱ ነው የና ጥያቄ በውጭ ያለነው የአማራ ህዝብ ጥያ ቄያ ችን እህ ነው ሊበሎው አችሁ ነው ሰፍው ወገኔ የአማራ ህዝብ ነኝ ነኝም ፋኖ ነኝ በጠላ ቶቻችን መቃብር ላይ ቁመን እንዘምራ ለን ኢትዮጵያ ብለን ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝብ እግዚአብሔር ይዘን እናሸን ፋለን
አቶ ዶ/ር ይልቃል ከፈል ሆይ ሁሉም አማራ ፋኖ ነው ምን ይደረግ ይህን ቃልህን መልሠህ አትብላው በተግባር አሳየን ፋኖንና ልዩ ሀይላችነን ሸልማቸው አወድሳቸው ይገባቸዋል ይህም ሲያንሳቸው ነው።ምክኒያቱም ውድ ህይወታቸውን ገብረውልናል ቆሥለውልናል ኦኬ አታሥመሥል የአማራ ህዝብ ማለት ፋኖና ልዩ ሀይል ማለት ነው። አብይ አህመድን ከሱሪው መቅዘኑንና መሽናቱን ሳያቆም ለመንግሥትነት ማነው የሾመው ይህ ዘርኛ ባንዳ አሥመሳይ አብይ እውነቴነው።እምልህ የንጽሀን ደምና የሚሥኪኖች እንባ ፈሶ አይቀርም ያንተም በቅርብ ቀን ይፈሳል እመነኝ እግዚአብሔር ይፈርዳል ከአለም ፍርድ ብታመልጥም ከእግዚአብሔር ፍርድ ግን አታመልጥም። ☝😭😭
እዉነት ለመናገር?! ጉርሻ የሠሰለ አነጋገር🤔 ከልብ ያለሆነ ለበጣ የሚመስል ምስጋና🤔 አዎ ምንም አይል ግን🤔 ግን ምን!? እዉነት በፋኖ ላይ የሚገባዉን፣ እዉነታዉን፣ ታላቅነቱን ከፍ ባለ ድምጽ፣ አንገታችሁን ቀና አድርጋችሁ፣ የታሪክ መዝገብ የህዝብ ኩራት የሀገር ክብር በማለት አንጁ፣ " እንደ እዉነቱ ከሆነ " የሚል ከወንዳገረድ እንጅ፣ ወንድ ነኝ ከሚል አንደበት ሲሰማ፣ ወንድ ለመሆናቸዉስ ምን ዋስትና አለን!? አገር ልበ ሙሉ በሆነ በሆነች ልትገባ ግድ ይላል!!!
እያታለሉ ልጆቹን ማስበላት ለብአዴን የኖረበት ታሪኩ ነው
የአማራ ህዝብ መሪ ነለህም ከፋኖ ጎን ቁም።❤❤❤❤❤
የአማራ ህዝብ ህልውና ለመታደግ ካስፈለገ የአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ጥምረት ፈጥረው እናተን የወያኔ እህአዴግ ዛሬ ደግሞ የኦነግ ብልጽግና ተላላኪ ተሸካሚ ብአዴኖችን ማስወገድ አለብን!
ፋኖኖኖኖኖነት ይለምልም 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አዴፓ እባካችሁ ለህዝባችሁ ቀሪውን ዘመን ስጡት
ሳተናው ፋኖ የአይናችን ብሌን ነው ልክ እንደ መከላከያ ሰራዊት ነው የምናየው በፋኖ የመጣ በአይናችን መጣ። ይሄንን ስል ፋኖ ህግና ሰርአትን ማክበር አለበት ማንኛውም ሃይል ከህግ በታች ነው
for me, it's better than even the Defense force
በተግባር የፌዴራል ጣልቃ ገብነት ይቁም ያገሩን ሰርዶ ባገሩ መሬት በቃ
በተግባር አሣዩን የወበርእዳዋች
ንግግሩን ወድጄዋለሁ፤ ተጨማሪ የምሰጠው ሀሳብ ግን እንደ ክልል ጠቅላላ ህጋዊ መዋቅር፣ አዛዥና ቁጥጥር ቢኖረውና ደግሞ የምኒልክ፣ የበላይ ፣የቴዎድሮስ ፣ የንጉሥ ሚካኤል ማለታችን ትተን የአማራ ፋኖ ማለት ይኖርብናል። ሁላቸውም የሞቱት ለኢትዮጵያ ነውና።በተጨማሪ ደግሞ የጭንቅ ቀን ወደ ማጀት በሠላም ጊዜ ፋኖ ነኝ የሚል ወጣት ራሱን ቢመክር ይሻላል። ስማችን አይሰደብ፤ ከሀገር መከላከያ ጋርም ግጭት አንፍጠር። ውስጣችን ይጥራ!!!🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ፋኖ🐆❣️
ፍኖ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
በጣም ነው የምናመሰግነው ፋኖነት አማራነት ይለምልም
ብአዴን action ጋዜጠኞች አሰላለፋችሁን በፍጥነት ከአማራ ህዝብ ጋር አድርጉ ወሬ አይሰራም ስትተባበር ትከበራለህ ጊዜ የለም ለወሬ action
ፋኖነት ...ኢትዮጵያዊነት ነው : በተለይም አሁን ጎትጉተው ጎትጉተው ፋኖነታችንን እንድናጠናክር አድርገዉናልና እናመሰግናቸዋለን :: አሁን ሁሉም ፋኖ ነው : ምን ትሆኑ ?????
ፋኖነት አማራነት ነዉ።
ዋዉዉ አማራ አማራ የሚሸት ድምፅ ሰማሁ መሰለኝ ጀሮዬን ጠርጌ ሙሉውን ለማዳመጥ ዝግጁ ልሁን.ደመናው ሲደምን ይወረዛል ገደል ይዘገያል እጅ መች ይረሳል በደል
same! I started with 6k and now 39k...happy I started with Sharon
ብአዴን የአብይ ተለጣፌ ፍኖን ማሳደድ ይብቃ ፍኖ የአማራ ህዝብ ልጅ ነው ሲጨንቃችሁ ፍኖ ድረስልኝ ችግር ሳይኖር ፍኖ ይገደል የምትሉ የብአዴን ድኩማኖች እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፍችሁ የአማ የህዝብ ስደት ሞት መፈናቀል የማይቆጫችሁ
የአማራ ህዝብ ማለት ፋኖ ነው። ትኩት ለራያ ህዝብ።
GREAT PRESIDENT YIBEKAL. NOW AMHARA KELEL IS ACTING AS REAL ETHIOPIAN AND AMHARA HERO. GOD BLESS YOU ALL INCLUDING OUR BELOVED FANO !!!!!!!!!!!!!
Thank you
በድኑ በአደን ከህዝብ ጋር ቁም ለመንግስት አታሽቃብጥ
የአማራን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ወደ ኦሮሚያ ክልል ለመላክ እየታሰበ እንደሆነ ይሰማል አማራ ከልል ደግሞ የኦሮሚያን ልዩ ኃይል የመከላከያ ልብስ አልብሶ በፋኖ ስም የአማራን ህዝብ ትጥቅ ለማስፈታት የተጀመረዉን ሴራ የክልሉ መንግስት በጥንቃቄ ማስተዋል አለበት ቂጥ ጥሎ እራስ ክንንብ እንዳይሆን።
የዱሮ እያወጣችሁ እባካችሁ ህዝብ አታዘናጉ እስክ ሰልጥኑ ከሌሎች በሌብነት ስማችሁ ከሚጠራ በጀግንነት ስማችሁን አስጠሩ
መከላከያው ከትግራይ ፈርጥጦ ሲሸሽ ደጀን የሆነለትን የአማራ ህዝብ ሁለት ጊዜ ከድቶ አስመትቶታል። ስለዚህ አማራ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት።
ይልቃል ወዮልህ አትላላክ
እስኪ ትክክለኛ የፋኖ መሪዎች ወይም የተቃዋሚ እውነተኛ መሪዎች ይንገሩን በሚዲያ አይቀርቡም እያላችው አይደል እንዴ በምን እናረጋግጥ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ
FANO ❤️❤️❤️
አማራ ሁሉ ፍኖተ ንው አሁንም ብረተቱ አድ ሁን እንውዳቸዋልን
ወሸላ ብአደን የጋላ አሽከሮች አለቆቻችሁን ለማሥደሰት እያሣደዳችሁ በአይናችን እያየናችሁ ልትክዱ ነዉ
እውቅናን ስጡ አሁን ከሱዳን ጋር ጦነት ልትጀምሩ አደል ልትለማመጡ ነው ግን እውቅናን ስጡ ውስጥ ውስጡን እያስገደላችሁ የሚያምናችሁ የለም
ትክክል ትንሽ ቆይተው ፋኖ አሸባሪነው ይላሉ ደግሞ 😏
በትግባር ተጎናቸው መሆን አለብህ መሪያችን
ፋኖን አለመደገፍ አይቻልም ፡፡ ማህበረሰቡ በሰላም የሚያንቀላፋው ፋኖን በዱር በገደሉ ልኮ ነው ፡፡ ፋኖ መገለጫችን ነው
ሁሉም አማራ ፋኖ ነዉ።።።።።።።
ወሬ ሠለቸኚ ኤጭ 🤔🤔🤔በቃ አማራ በሙሉ ፋኖነን ፍትሕ ለፋኖ
ለአማራ ክልል ውለታ ዋልለት የአማራ ህዝብ መምራት አልቻልክም በቃት ላለው ሰው ስልጣንህ አስርክብ
ይህንን ድንቅ እና ትክክል አባባል በተግባር አሳየን አማራየ 💚💛❤️👏👏👏👏
ይልቃልአተንምነበርመግደል
ሁሉም አማራ ፋኖ ነው 4 ነጥብ ✊✊✊ባንድ ባንዳዉን በለዉ ጀርባዉን 👈🤛🤛🤛አትማረዉ ማሪያምን😔በቃን
በትክክል 💚💛❤️👍👍
ውነት
ማንም ደፍሮ ፋኖን አይነካም ጀግናው ፋኖ
አማራ መሪ አልባ ነው የአማራ ህዝብ ጀግናህነ ጠብቅ ከፋኖጎን ቁም።።።
ሁሉም አማራ ነኝ የሚል ሁሉ ፍኖ ነን ።
ሁሉም አማራ ፋኖ ነው በፋኖ ቀልድ የለም።
የኢትዮጵያ ህዝብ ፋኖን ለመቀበል አይኑን ከፍቶ እስኪዘጋ ድረስ መቆየት ነበረበትን😔😥⚖️ ተዛባ እኮ ወንድሞቼ አዎ! ሚዛን ሚዛንነቱን አጣ! ፋኖን አስቆጣ! ለሀገሩ ቢሞት የሌለዉ ጣጣ፣ ተክዶ አግኝቶት ልቡ ተቆጣ! አልመለሴ ከቤት ከወጣ! ጠላት መማርክ ፈንታዉ ነዉ እጣ! ተዉ ብየሀለሁ እንዳይቆጣ! የተቆጣ እንደሁ የለዉም ጣጣ!! እንተ ማን ነህ! ፋኖ! እኔ ማን ነኝ! ፋኖ!❤️
ፋኖ 👌የአማራው አለታ የኢትዮጵያ ማገር🇲🇱💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ጀግና ሰው የአሳምነው ፅጌ ልጅ ነህ አዎ ፋኖ ትጥቅ አይፈታም ከፈታአማራ አለቀለት ገና አዲስ አበባን ከተረኞቹ አስለቅቆ ስልጣን መያዝ አለበት ለኢትዮጵያዊነት ስለቆመ
አናተን ሁሉ የብልፅግና ሰብሰብን ከሞት ያዳነ ነዉ ከፋኖ ላይ እጃችሁን እንሰ ብልፅግናወችና የወነግ ሰብሰቦቺ ፋኖ ፋኖ ደም መላሼ ፋኖ 🇲🇱🇲🇱😅😍 ፋነሸ 💪
ይህንን ድንቅ አባባል በተግባር አሳየን 💚💛❤
ዶክተር ይልቃል የተናገርከውን ከተገበርክ እድሜህን እንለምናለን ።እንመካብሀለን።
በርቱ አይዟቹህ ብዙ ሚልየን ህዝብ ከጎናቹህ ነው። በርካታ ኢትዮጵያውያን ጠንካራ መሪ ከአማራው ይጠብቃሉ ...ይህን ስርአት ያጣ አገዛዝ የሚያስተካክል መሪ ይፈልጋሉ።
በፋኖ አትምጡብን አንድ አማራ ፋኖ ሺአመትኑሩልን የኛጀግኖች
አቶ ይልቃል ከፋለ የተናገርኸው እውነት ቢሆንም ዋናው ጠላታችን ግን የክልሉ መንግሥት ነው ስንት ጀግኖቻችን ያሳጣን ማን ሆነና ጀነራል አሳምነው ጽጌ ዶክተር አባቸው መኮንን ፋኖ አስቻለው ደሴ ፋኖ ጎቤ መላኬ ኧረ ስንቶቹን ጀግኖች በላችሁብን እግዚአብሔር አምላክ የስራችሁ ይስጣችሁ ለነ አቢይ ሽመልስ ተላላኪ ሁናችሁ ቀራችሁ መች ይሁን ለሕዝባችሁ እምቆሙት የንጹሐን እንባ እና ደም ይፍረድ ይግባኝ ለክርስቶስ !!!
🤲😔🤲 ♦️♦️♦️ 🤲😔🤲 ⚖️ ተዛባ😔🤲🤲 ይግባኝ ለክርስቶስ እንላለን😥
እውነታው ይህ ነው ፋኖ ለዘላለም ይኖራል አወ ምንያርጉ ሙተን አናልቅ አልናቸው እኛን ለመጨረስ ፋኖን ትጥቅ ማስፈታት እዳለባቸው ተረዱ ያልተረዱት ነገር አለ የአማራ ህዝብ ፋኖ ነው እወቁት አወ ።
@@ebrahemethiopianyoutube7708 ትክክል ሁሉም አማራ ፋኖ ነው ደግሞ ያለምንም ጥርጥር እናሸንፋለን ኢትዮጵያም ከፍ ትላለች
😭😢ትክክል
ይሄ ሚድያ በጣም እያስጠላኝ ነው ለምንድን ነው ለአማራ ህዝብ ድምፅ ልሁን ባለ ክርስቲያን ተደለ ተከለከለ?😏😏😏
እኔም ግቦኛ ናቸዉ 😤😤
ፋኖ ሂወታችን ነው አወ ፋኖ ለዘላለም ይኑር
ፋኖ ከለለ አማራ የለም አማራ ከለለ የኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አትኖርም አለቀ .የማንም ከብት አማራን አያሳድድም
ፋኖ የአማራ መከታ ዋልታ ማገር ነው እንደምትናገሩት ባተግባር
የሚያወሩት እና መተግባር የምናየው አንድ አይደለም በተግባር,አሳዮን
እናተ ላፍችሁ ነው ልታዘናጉ ፋኖ እራስህን ጠብቅ ወልደያን ያየ ህዝቡን አዱኑ መግስት ከሆናችሁ የሚሞተውን
ይህንን ድንቅ እና ትክክል አባባል በተግባር አሳየን
ተግባር የለም ዋናው የፋኖ ጠላት የክልሉ መንግሥት ነው
❤❤❤❤
መሳሪያ በበቂ አቅርቡላቸው፡፡ አማራውያነን እነርሱ ያስከብራሉ፡፡
ይሄንን ድንቅ አባባል በተግባር አሳዩን ማድረግና ማውራት ይለያያል።
ወሬ አይደለም የምንፈልገው በተግባር አሳዩን፤ ክልሉ ውስጥ መተው እንደፈለጉ የሚፈተፍቱ፣ ትንኮሳ የሚፈጽሙ የመከላከያ አመራሮችን ተው በቃችሁ ማለት አለባችሁ፤ ክልሉ የማንም መጫወቻ፣ መፈንጫ መሆን የለበትም ይሄን መቃወም መታገል አለባችሁ።
ደቂቃውን ጨምሩበት አማራዬ 💚💛❤🔥🔥🔥😍😍😍
ፋኖወች ጀግና ናቸው የስው ሀቅ አይፈልጉም ባልቴት ህፃን አይገሉም እርሻ አያቃጥሉም ፋኖወች አላህ ከክፍ ነገር ከምቀኛ ይጠብቃቹ ታማኝ ሁኑ ለህዝባቹ ታገሉ በርቱ አንድ አማራ ውድድድድ
አማራ ፋኖ💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪
ዝም በላቸው ቦቅቧቃ ሁላ ፍርሃቱን ማን ይቻልላቸው ?ሲጨንቃቸው ድረሱልን ይላሉ
ጭንቀቱ ገለል ሲል ፍቱልን ይላሉ ባይሆን
መሳሪያ አስመዝግቡ ሊባል ይችላል
እንጅ ማንን እንዳስፈቱ ያስፈታሉ?
የብአዴን አመራሮች እያሉ አማራ መች ሰላም አገኘ ብላችሁ ነው ባንዳ ባንዳውን ማፅዳት አለበት የክልሉ መንግስት ።ሁሉም አማራ ፋኖ ነው ። ።💚💛❤️🇪🇹☝️🥰🙏🤲
ይድረስ ለአደፓውያን ወራሪውን ባስቸኳይ አባሩ ተክልላቺን ተፈናቀሉወገኖቻችን ይመለሱ ወደየቤታቸው።📢📢📢ከወለጋ የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ባስቸኳይ ምን ይፈልጋሉ እቦታውበመገኘት ችግራቸውን ፍቱ የአማራ ተማሪዎቻችንን አምጡ ።የአማራ ተማሪዎቻችንን ውጤት አስተካክሉ።📢📢ይህንን ችግር አልፈታም ያለ አመራር ዳይ ክልላችንን ያስረክበን እኛው እራሳችን ችግራችንን እፈታዋለን።📢📢📢📢📢📢
እዲህ ቆፉጠን ስትሉ ያምርባችኋል በተግባርም አሳዩን ፋኖ ወዴፊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
ውሽት አልወድም እኔ ዛሬ ፋኖ ሞተ አልሞተ ሳይሆን ፋኖ ማለት በራሱ የአማራ ሕዝብ ዋና ጉሮሮ ነው ፋኖ ሕዝብ ማለት ነው ነውም እንዲህ አይነት ቁማር አማራ ክልል ካልቆመ መጀመሪያ የሚበላው እራሱ የክልል መንግስቱ ነው 💚💛❤️የአማራ ክልል መንግስት ከምንም በላይ ደም መላሽ ብሎ ማቆላመጥ ብቻ ሳይሆን ፋኖን ማክበር እና ማስከበር ካልቻለ ዙሪያው ጦር ብቻ እና ፈንጅ መሆኑን አውቆ መግባት አለበት 😭በደሙ ነው ዛሬ ማንም ቆሞ ማይክራፎን ጨብጦ እንዲናገር እና እቦታው ላይ አማራ ክልል እንዲኖር ያረገው ይህ ካልገባህ ቁማሩን ተበልተሃል ልብ ያለው ልብ ይበል 💚💛❤️🙏💚💛❤️
በሚዲአ ይህንን እያልክ በውስጥ ለውስጥ ፋኖን ትገላለክ መሳሪያውን ትቀማለክ ፋኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነው ብታርፍ ይሻልካል በብልፅግና ውስጥ አማራን ወክለው የተቀመጡት አማራ አይደሉም ይህተላላኪነት ያዋጣሀል ለአማራ የሚስሩትን አባረክ የአማራ ስለልቦና የለላቸውን አስቀምጠሀል በመጨረሻ ትዋረዳለክ አማራ አድ እስተቀረ ይታገላችዋል በአማራ ድም ኢትዮጲያ አትገነባም
ሁሉምአማራ ፋኖመሆኑን አትርሱ
ብልፅግና እና ሌሎችም እነ አሜሪካ ፋኖ ትጥቁን ከፈታአማራክልል ለመቆጣ ጠር ቀላል ሊሆን ስለሚችል ፋኖ ልዪሀይል ምልቫ ትጥቁን ለማስፈታት የማይቆፍሩትነገር የለም ወልቃይትን ለመውርር በዝግጅትላይናቸው 💚💛❤️
Well-structured, targeted, and timely presentation. AMECO good job!
ወርቅ ለሰጠ ጠጠር አይመለስለትም።ቢቻል ይሸልሙታል የወድሱታል እንጅ ፍኖን ሌላ ነገር ማሰብ አንበሳን አባሮ አጅብን እንደመከባከብ ይቆጠራል።
ፍኖ ለዘላለም ይኑሪ ፈታሪ እነሱጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
ፍኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነው ህዝብን ደግሞ ማጥፍት አይቻልም ሰላም በሆነ ጊዜ ወደ የስራ ዘርፍ የሚሰማራ ሀይል ነው ስለዚህ ተውን በቃ 💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪
የየት ሽማግሌ ናችሁ ከካሜራ ጀረባ ምንእደምትሠሩ እናውቃለን።
እባካችሁ የአማራ ባለስልጣኖች ለህዝቡ አለኝታናተገን ሁኑ በፈጠራችሁ እስኪ እንባውን እበሱለት ማለትም የውስጥ ችግራችሁን በመፍታት ባንድነት በመቆም ለክልሉ አርአያሁኑ ህዝቡም ከጎናችሁ ይሆናል የእውነት ከሶማሌክልሉ ጀግና ከክቡር ሙስጠፌ መሃመድ ኡመር ትምህርት ቅሰሙ ትንሽዋ አድስ አበባ ነች ጅግጅጋ ወላሂ ሁሉም በፍቅር የሚኖርባት ከተማ ይህ የሆነው በትክክለኛ የክልሉ አሰራር ነው ስለፋኖ ደግሞ ማንኛውም የአማራ ህዝብ ይቅርና የኢትዮጵያ ህዝብ ሊመሰክር ይገባል ስለዚህ ፋኖን ማሳደድ ማፋን መያዝን ይህንን አስመሳይ ሰውየ ተው ሊለውይገባል የክልሉ መስተዳድር ለጠቅላዩ አደራ
ፋኖ የሀገር ኩራት ፋኖ የሀገር መከታ ፋኖ የህዝብ መከታ ነው ፋኖን መንካት ማለት ሙሉ ኢትዮጵያን እንደመንካትነው እወቁት አብይተብየው ከፋኖቻችን ላይእጅህን አንሳልን
ይህን ካላችሁ ለምን ታሳድዳችዋላችሁ አስመሳይ ቁማርተኛ ቁማራችሁን ከአብይ ጋሁናችሁ ትቆምራላችሁ ሚድያላይ ትዋሻላችሁ እውነታው ግን ሌላ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም የአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ነው።።።
ከማውራት ተሎ ብላችሁ እውቅና ይሰጠው ለፋኖ በአንድ አደረጃጀት ይዋቀር
በተግባር እንያችሁ ፋኖመከታችንነው አትኩብን ፋኖ ደሞቸ❤❤
የአማራ ህዝብ ሁሉም ከፋኖ ጎን መሰለፍ አለበት አለበለዚያ የአማራ ህዝብ የሽኔ እና የወያኔ መጫወቻ ይሆናል።
ፋኖማለት የእውነት ለሃገር የቆመ የማይከፈለው ኩሩ ጀግና ሃገር ወዳድ ነው እና በስሙ የሚነግዱትን አስመሳዮች ከውስጥም ከውጭም ስላሉ በጋራ እረፉ አይናችሁን ንቀሉ ብለን ከፋኖ ጎን መሆን አለብን የእውነት ትልቅ አሻጥረኞች አሉብን ከውስጥ ከራሱ ከአማራ ብንግና እስከ ፌደራል ብልግና እና መንቃት ያስፈልገናል
ፋኖን ከነካችሁ ወደ በአዴንነታችሁ ተመልሳችሁ ማለት ነዉ ። አማራ ብአዴንን አይሽከምም ስለዚህ ፋኖን መንካት እንዳታስቡት። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ።
ህዝብ የሚፈልገውን ትናገራላችሁ ጌቶቻችሁ የሚፈልጉትን በተግባር ትፈጽማላችሁ።
ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁና ከወገናችሁ ጋር በዕውነት ቁሙ።የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ የአማራ ጠላት እናንተንም ከማጥፋት አይመለስም
ትክክል
ትክክል የገባዉ ይግባዉ ከተኩላዉ አብይ አህመድ ተጠንቀቅ ።
ብአዴን ከፋኖ ከህዝብ ጋር አሰላለፍህን በፍጥነት ከአደረግህ ከጎንህ ፋኖም ህዝብ ልዩ ሀይልም ሚንሻም ምሁራንም በደቂቃ ውስጥ ከጎንህ ይሆናል ብአዴን አሰላለፍህን በፍጥነት የነ ዩሀንስን መስመር ተከተል ሁሉም ነገር ወደ አንተ ከመዞሩ በፊት
መከላከያው ከትግራይ ፈርጥጦ ሲሸሽ ደጀን የሆነለትን የአማራ ህዝብ ሁለት ጊዜ ከድቶ አስመትቶታል። ስለዚህ የአማራ ህዝብ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት
መከላከያ ነው የአማራን ህዝብ ከውርደት ያዳነው አትቀደጂ
እነሱ የሉ ማለት አንተም አትኖር ማለት ነዉ! Ethiopia 🇪🇹 አገራ አትኖርም ማለት ነዉ!
ትክክል ፋኖ ባለውለታችን ነው👌🌹❤❤🇪🇹💪💪💪
የምትናገሩትና የምትሰሩት የት ተገናኘ
ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደነ አሳምነዉ ፋኖን ለማስበላት ያሴርከዉ ተወዉ አይጠቅምህም ፋኖ የናንተን ስልጣ አይፈልግም በነፃ ህይወቱን ለህዝቡ የሰጠ ነዉ
በእውነቱ እኛ እያልን ያልነው በቴሌቪዥን ብቅ እያላችሁ የምትነግሩነን በወልደያ፣ በጎጃም የምታደርጉትን አቁማችሁ አሳዩን ነው፡፡ ከዛ ውጭ በቲቪ አስር ጊዜ እየወጣችሁ ብትናገሩ መልሱ የተበላበት ስልት ነው ነው የሚሆነው ፡፡ አስተውሉ የሚታለል ህዝብ ይኖራል ብላችሁ ካሰባችሁ የውሃ ላይ ኩበት እንደምትሆኑ አትዘንጉ፡፡
አማራ ከአተ ጎን እሚህነዉ ስለ ፋኖ ጡረ ሥታወራ ነዉ💪💪
አዎ ትክክል ፋኖን አትንኩት የእኛ የአማራዎች አለኝታችን ናቸው የታሰሩትንም ፍቱ
ከፈለገ መግስት ትጥቅ ይፍታ መቸምአሰራበትም ጀግናፋኖ ህወቱን ገብሮነው ያኖረን
የምታወሩት ሌላ የምትተገብሩት ሌላ።
ቢሆን ይሻላችሆል ብልፅግና ምክንያቱም ከዚህ በኃላ የአማራ ህዝብ በፋኖ ድርድር የለንም።
እሱ ነው የና ጥያቄ በውጭ ያለነው የአማራ ህዝብ ጥያ ቄያ ችን እህ ነው ሊበሎው አችሁ ነው ሰፍው ወገኔ የአማራ ህዝብ ነኝ ነኝም ፋኖ ነኝ በጠላ ቶቻችን መቃብር ላይ ቁመን እንዘምራ ለን ኢትዮጵያ ብለን ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝብ እግዚአብሔር ይዘን እናሸን ፋለን
አቶ ዶ/ር ይልቃል ከፈል ሆይ ሁሉም አማራ ፋኖ ነው ምን ይደረግ ይህን ቃልህን መልሠህ አትብላው በተግባር አሳየን ፋኖንና ልዩ ሀይላችነን ሸልማቸው አወድሳቸው ይገባቸዋል ይህም ሲያንሳቸው ነው።ምክኒያቱም ውድ ህይወታቸውን ገብረውልናል ቆሥለውልናል ኦኬ አታሥመሥል የአማራ ህዝብ ማለት ፋኖና ልዩ ሀይል ማለት ነው። አብይ አህመድን ከሱሪው መቅዘኑንና መሽናቱን ሳያቆም ለመንግሥትነት ማነው የሾመው ይህ ዘርኛ ባንዳ አሥመሳይ አብይ እውነቴነው።እምልህ የንጽሀን ደምና የሚሥኪኖች እንባ ፈሶ አይቀርም ያንተም በቅርብ ቀን ይፈሳል እመነኝ እግዚአብሔር ይፈርዳል ከአለም ፍርድ ብታመልጥም ከእግዚአብሔር ፍርድ ግን አታመልጥም። ☝😭😭
እዉነት ለመናገር?! ጉርሻ የሠሰለ አነጋገር🤔 ከልብ ያለሆነ ለበጣ የሚመስል ምስጋና🤔 አዎ ምንም አይል ግን🤔 ግን ምን!? እዉነት በፋኖ ላይ የሚገባዉን፣ እዉነታዉን፣ ታላቅነቱን ከፍ ባለ ድምጽ፣ አንገታችሁን ቀና አድርጋችሁ፣ የታሪክ መዝገብ የህዝብ ኩራት የሀገር ክብር በማለት አንጁ፣ " እንደ እዉነቱ ከሆነ " የሚል ከወንዳገረድ እንጅ፣ ወንድ ነኝ ከሚል አንደበት ሲሰማ፣ ወንድ ለመሆናቸዉስ ምን ዋስትና አለን!? አገር ልበ ሙሉ በሆነ በሆነች ልትገባ ግድ ይላል!!!
እያታለሉ ልጆቹን ማስበላት ለብአዴን የኖረበት ታሪኩ ነው
የአማራ ህዝብ መሪ ነለህም ከፋኖ ጎን ቁም።❤❤❤❤❤
የአማራ ህዝብ ህልውና ለመታደግ ካስፈለገ የአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ጥምረት ፈጥረው እናተን የወያኔ እህአዴግ ዛሬ ደግሞ የኦነግ ብልጽግና ተላላኪ ተሸካሚ ብአዴኖችን ማስወገድ አለብን!
ፋኖኖኖኖኖነት ይለምልም 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አዴፓ እባካችሁ ለህዝባችሁ ቀሪውን ዘመን ስጡት
ሳተናው ፋኖ የአይናችን ብሌን ነው ልክ እንደ መከላከያ ሰራዊት ነው የምናየው በፋኖ የመጣ በአይናችን መጣ። ይሄንን ስል ፋኖ ህግና ሰርአትን ማክበር አለበት ማንኛውም ሃይል ከህግ በታች ነው
for me, it's better than even the Defense force
በተግባር የፌዴራል ጣልቃ ገብነት ይቁም ያገሩን ሰርዶ ባገሩ መሬት በቃ
በተግባር አሣዩን የወበርእዳዋች
ንግግሩን ወድጄዋለሁ፤ ተጨማሪ የምሰጠው ሀሳብ ግን እንደ ክልል ጠቅላላ ህጋዊ መዋቅር፣ አዛዥና ቁጥጥር ቢኖረውና ደግሞ የምኒልክ፣ የበላይ ፣የቴዎድሮስ ፣ የንጉሥ ሚካኤል ማለታችን ትተን የአማራ ፋኖ ማለት ይኖርብናል። ሁላቸውም የሞቱት ለኢትዮጵያ ነውና።
በተጨማሪ ደግሞ የጭንቅ ቀን ወደ ማጀት በሠላም ጊዜ ፋኖ ነኝ የሚል ወጣት ራሱን ቢመክር ይሻላል። ስማችን አይሰደብ፤ ከሀገር መከላከያ ጋርም ግጭት አንፍጠር። ውስጣችን ይጥራ!!!🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ፋኖ🐆❣️
ፍኖ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
በጣም ነው የምናመሰግነው ፋኖነት አማራነት ይለምልም
ብአዴን action ጋዜጠኞች አሰላለፋችሁን በፍጥነት ከአማራ ህዝብ ጋር አድርጉ ወሬ አይሰራም ስትተባበር ትከበራለህ ጊዜ የለም ለወሬ action
ፋኖነት ...ኢትዮጵያዊነት ነው : በተለይም አሁን ጎትጉተው ጎትጉተው ፋኖነታችንን እንድናጠናክር አድርገዉናልና እናመሰግናቸዋለን ::
አሁን ሁሉም ፋኖ ነው :
ምን ትሆኑ ?????
ፋኖነት አማራነት ነዉ።
ዋዉዉ አማራ አማራ የሚሸት ድምፅ ሰማሁ መሰለኝ ጀሮዬን ጠርጌ ሙሉውን ለማዳመጥ ዝግጁ ልሁን.
ደመናው ሲደምን ይወረዛል ገደል ይዘገያል እጅ መች ይረሳል በደል
same! I started with 6k and now 39k...happy I started with Sharon
ብአዴን የአብይ ተለጣፌ ፍኖን ማሳደድ ይብቃ ፍኖ የአማራ ህዝብ ልጅ ነው ሲጨንቃችሁ ፍኖ ድረስልኝ ችግር ሳይኖር ፍኖ ይገደል የምትሉ የብአዴን ድኩማኖች እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፍችሁ የአማ የህዝብ ስደት ሞት መፈናቀል የማይቆጫችሁ
የአማራ ህዝብ ማለት ፋኖ ነው። ትኩት ለራያ ህዝብ።
GREAT PRESIDENT YIBEKAL. NOW AMHARA KELEL IS ACTING AS REAL ETHIOPIAN AND AMHARA HERO. GOD BLESS YOU ALL INCLUDING OUR BELOVED FANO !!!!!!!!!!!!!
Thank you
በድኑ በአደን ከህዝብ ጋር ቁም ለመንግስት አታሽቃብጥ
የአማራን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ወደ ኦሮሚያ ክልል ለመላክ እየታሰበ እንደሆነ ይሰማል
አማራ ከልል ደግሞ የኦሮሚያን ልዩ ኃይል የመከላከያ ልብስ አልብሶ በፋኖ ስም የአማራን ህዝብ ትጥቅ ለማስፈታት የተጀመረዉን ሴራ የክልሉ መንግስት በጥንቃቄ ማስተዋል አለበት ቂጥ ጥሎ እራስ ክንንብ እንዳይሆን።
የዱሮ እያወጣችሁ እባካችሁ ህዝብ አታዘናጉ እስክ ሰልጥኑ ከሌሎች በሌብነት ስማችሁ ከሚጠራ በጀግንነት ስማችሁን አስጠሩ
መከላከያው ከትግራይ ፈርጥጦ ሲሸሽ ደጀን የሆነለትን የአማራ ህዝብ ሁለት ጊዜ ከድቶ አስመትቶታል። ስለዚህ አማራ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት።
ይልቃል ወዮልህ አትላላክ
እስኪ ትክክለኛ የፋኖ መሪዎች ወይም የተቃዋሚ እውነተኛ መሪዎች ይንገሩን በሚዲያ አይቀርቡም እያላችው አይደል እንዴ በምን እናረጋግጥ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ
FANO ❤️❤️❤️
አማራ ሁሉ ፍኖተ ንው አሁንም ብረተቱ አድ ሁን እንውዳቸዋልን
ወሸላ ብአደን የጋላ አሽከሮች አለቆቻችሁን ለማሥደሰት እያሣደዳችሁ በአይናችን እያየናችሁ ልትክዱ ነዉ
እውቅናን ስጡ
አሁን ከሱዳን ጋር ጦነት ልትጀምሩ አደል ልትለማመጡ ነው ግን እውቅናን ስጡ ውስጥ ውስጡን እያስገደላችሁ የሚያምናችሁ የለም