አስቂኝ የገጠር ገፀባህርያት በማለዳ ኮከበች | Kin Leb (ቅን ልብ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 255

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 3 года назад +9

    ፈጣሪ የሀገሬን ሰላም አስማኝ ያርብ
    አልቻልኩም ሰማዩን ያለባላያቆምከው ፈጣሪ
    የሀገሬንም ጥላት በቃ ብለክ አቁምልን
    ያርብ ። ዳኞቹ በጣም ትመቻላችሁ ፍጤ
    የስው ልፋትድካም የገባችሁ ሽሽሽሽ
    አመት ኑር ወድፊትም እምትስሩ ያርጋችሁ

  • @stube3350
    @stube3350 3 года назад +19

    _የደላው አጥሚት ያኝካል ይላል ያገሬ ሰው ወገኖቸ ሰቃያችሁ ሰቃያችን ነው አላህ በቃ ብሉ ሰቃያችሁን በደሰታ ይቀይርላችሁ_

  • @ESU05
    @ESU05 2 года назад +43

    ለታመመ መሻርን ለሞተ ጀነትን ለታስረ መፍታትን
    ለተቸገሩ ደስታን ይስጥልን ሂወት አጭርናት እንዋደድ በዙሪያችን ያሉ ስዎችን ያለስስት እንውደድ እንከባበር እንተዛዘን 🙏🏽🙏🏽

  • @ሰአዲ-ገ4ረ
    @ሰአዲ-ገ4ረ 3 года назад +87

    የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉማነዉ እደኔ ሀገሬ ሰላምሽናፈቀኝ እምየ ኢቶየ 😭😍🇪🇹🇪🇹

    • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
      @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 3 года назад +4

      እኔ ሰአድየ ጨልሞብኛን አሁንስ

    • @rahylrahil2391
      @rahylrahil2391 3 года назад

      ኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኘ ጠጠ @@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ ሣጣ ጣጣጠ ጣ ጣ ጣ ጣጣ ኘኘ ኘኘኘሠኛ ጣጣጣጣ ኛኛኛኛኛኘኘ። ጠ ጠጣኘጠኛኛጣጣጣ። ጣ

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 года назад +2

      ቤተሰብ አድርጉኝ❤️🇪🇹👈

    • @AbCd-pr9oq
      @AbCd-pr9oq 2 года назад

      @@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ y

    • @ተዉህልሜተፈታ
      @ተዉህልሜተፈታ 2 года назад

      የእምየ ሀገሬን ሰላም ይመልስልን እና በደንብ እንስቃለን

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 2 года назад +9

    ይሄን ሳይ የሳኩት ሳቅ መቸም አይረሳኝ ልክ እደዛ ጊዜ አሁንም ሀገራችን ሰላም ሁና ዛሬላይ ብንስቅ ብየ ተመኝው እምየ ሀገሬ ሀዘንሽ ይብቃ ሳቅሽ ይመለስልን

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад +15

    ይቺልጅአሁንላይ ምርጥስራእየሰራችነው ተዋናይእሚባልዩቱብላይ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 года назад +17

    አምላኬ ሆይ ኧረ ሳቃችነን መልስልን
    እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ!!!

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 2 года назад +5

    በተለያዬ ቋንቋ ተናጋሪ አርቲስቶች ዳኝነቱን ቢሳተፉበት መልካም ነው ምክንያቱም አብዛኛው አርቲስት ተጨማሪ ቋንቋ መናገር ስለማይችሉ ሁሉንም ብሔር ባህል ያካተተ ትወና ለማቅረብ በጣም ያስቸግራል ምክንያቱም የዳኞቹ ጉዳይ አሳሳቢ ነው

    • @sojoohoj2428
      @sojoohoj2428 2 года назад

      በትክክል የየክልሎቹን ዘየ ስለማያቁ ግራ ይገባቸዋል

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 года назад +24

    ደስታ እና ሀዘን ተምታቶብኛል😭😭
    ሰላም እና ፍቅርለሀገራችን ኢቲዬጽያ🇪🇹👈

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 года назад +1

    መውደድ አሞራ ነው ያርፋል የትሞ ቦታ እንዲሉ ፤ ሁሉንም እጅግ በጣም ወድጃቸዋለኹ ፤
    ይህ ዝግጅት ቢቀጥል በትወናው አለድ ድንቅ ታዳጊዎችን በማውጣት አብዮት ማቀጣጠል ይችል ነበር ፤

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 года назад +10

    ግን ለምን ተዋችሁት የምር በጣም ምርጥ ምርጥ ሰው አፍታችሁበታል ያው ሀገር ሰላም ሲሆን ብትቀጥሉት ደስ ይላል 😍😍😍

    • @mogesteshome9034
      @mogesteshome9034 2 года назад +1

      Fantastic & traffic. The artists are more knowledgeable than the jury's observations, particulars at the beginning, in general, we all support and encourage the practices, only practice makes pefect results. The level of the audiences are different, therefore, I admire more the presenters than the jury's. The presenters live presentations make the jury's physical judgments alive. Thanks I wrote my opinion.

  • @ekruabate9101
    @ekruabate9101 Год назад +9

    ተዋናይ ቲቪ ላይ የምትውነዋ ነች ጎበዝ ነሽ የምር

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 года назад +10

    ትንሽ ፈገግ አስደረጋችሁን የቆየም ቢሆን ስላም ለሀገራችን ይሄንን ቀን ያሳጥርልን ፈጣሪ

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 года назад +15

    ጌታችን አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 2 года назад +2

    ክክክክክክ አንዳንዴም ከጭንቀት ወጣ ማለት ጥሩ ነው ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን የመጠብንን መሲባ በቃህ ይበልልን

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ

    ተዋና ቲቪ የምትሰራዋ ልጅ🥰

    • @eveali6794
      @eveali6794 25 дней назад

      የብሩቁ እጀራ እናት

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 года назад +6

    ጥሩዓለም አሁን ተዋናይ ቲቪ ላይ ጥሩ ተዋናይት ናት!!

  • @Freepress12
    @Freepress12 2 года назад +4

    ፍፄ ይችን ልጅ (ጥሩአለምን) እስኪ ወደሲኒማው ኢንደስትሪ አስገባት። ብዙ ሰው አይቷታል እስኩ ደግፋት እና ፊልም አሰራት እባክህ: ጥሩሽ የማርቆስ ፈርጥ

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 2 года назад +3

    በሁሉም ነገር ያለ አማራ እኮ ኢትዮጵያ ምንም ህብር የላትም። ይመችህ ኣማራዬ።

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 2 года назад +1

    uuuuuuuu besak hode kosele fitsye thank you for sharing this memory on your channel

  • @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ
    @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ 3 года назад +15

    በፀሎት በርቱ እንበርታ ወገኖቼ ለሀገራችን ሰላም😭😭😭🇪🇹🇪🇹😭😭

    • @aleyy7381
      @aleyy7381 3 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edlawitgeleta462
    @edlawitgeleta462 2 года назад +3

    የትወናው ብቃቱ ብማረው እንደሚመጣ አምናለው ምክንያቱም ፍላጎቱ ውስጤ ነው ያለው

  • @asnakebayih3325
    @asnakebayih3325 2 года назад +1

    ድንቅ ትወና i like it👌

  • @fekertam
    @fekertam 2 года назад +4

    ሴትየዋ ግን ነቀዝ ቢጤ ናት እኛ በሁሉም አክሰንት ጆክ እያደረግን ነው ያደግነው ያም ልዩነት ነው ውበታችን ትንሽ የበታችነትየሚንጣት አይነት ናት አርት ግን እዚህም አሜሪካ ዌስት ኮስት ኢስት ኮት የተለያየ አክሰንት አላቸው ስታንድ አፕ (stand up comedian) በዛ ነው የሚሰሩት የዘመኑ የበታችነት ከሚንጣቸው አንዷ ነሽና ተረጋጊ ከየት ነህ ወዴት ነህ በአክሰንት አትስራ ምን ማለት ነው

  • @አስቴር-ቸ7በ
    @አስቴር-ቸ7በ 3 года назад +25

    የኢትዮጵያ ሰላም ናፍቀኝ ሀዘን እና ለቅሶ ቀርቶ ምን አለ እንዲህ ብንደሰት

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 года назад

      ቤተሰብ አድርጉኝ❤️🇪🇹👈

    • @ergowodajo1569
      @ergowodajo1569 2 года назад

      ​@@fafi6898

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 3 года назад +12

    የአላህ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ፍትህ ለአማራዉ ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለቤተሰቦቻችን

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 года назад +3

    ደብሮኝ ነበር በሀገራችን ምክንያት ፈገግ አስባለኝ

  • @JemilsiedEcoffee
    @JemilsiedEcoffee 2 года назад +10

    አው ወገኖቼ በዱአና በፀሎት ሀገራችንን እናስባት ወገኖቼ

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 2 года назад +2

    ጥሩሽዬ የኔ ጎበዝ ሀቅምሽን አውቀዋለን አብረን ብዙ ሰርተናል ጥሩ ቦታላይ ደርሰሽ ነው ማየት አንችን የምፈልግ

    • @Tirushmn
      @Tirushmn 6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 8 месяцев назад

    ተዎናይ በጣም አዝናኝ ድራማ ነው

  • @ወለተማርያም-በ6ኀ
    @ወለተማርያም-በ6ኀ 3 года назад +6

    ሰላምምም ለኢትዮጵያ ወገኖቸ ሁላችንም ፆለት እናድርግ😭😭😭😭

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +4

    አንተ ደስተኛ እንድትሆን ሰዎች ሁሉ በሀሳብህ መስማማት አይጠበቅባቸው፤ ህሊናህን እረፍት የሚሰጥህን ነገር አድርግ፤ ወዳጄ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?!
    ድንቅ ውሎ ተመኘሁላችሁ

  • @saada6007
    @saada6007 2 года назад

    ዋዉ.ደሥሢል🎀🎀🎀🎀🎀

  • @ወይንየማርያምዩቱብ
    @ወይንየማርያምዩቱብ 3 года назад +18

    ሐገራችንንን ያለችበት ሁኔታ ሰላም ነሳን ለማን ይጮሀል እረ እግዚአብሔር የት ናችሁ በለን😭😭😭

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Yena sefer Doro le Gena bilawa sitai inkwan lititared le rasam ingilzena ina be xalannean new sew yemitanagirew 😌 🙏 wedi nat

  • @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    ወላሂ ይህሁሉጪወታ ሀገራሰላምሰለሆነነዉ ሰላሙንያምጣል ያረቢ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 2 года назад

    Gen Fitsye enzhin yemesaselu talented yehonu lejoch yet alu? Fitsye i am sure Ye Maleda Kokeboch endegna yejemral bye 100% amnalhu amlk yerdah fitsye !!! i am soooo happy to see you and your back to ET with your family, bettam dess belognal Welcome Beyalhu!

  • @tsegayehabtu4457
    @tsegayehabtu4457 2 года назад +1

    ጥሩ ነዉ

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 3 дня назад

    በጣም አሥቄይ ድራማነው😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 года назад

    Wow ariif new yaseqalem yastemralem 😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Selamish yibzalen

  • @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    እደዉ አገራቹንንሰላም ያረግልን እደዉ. ከጁታ ያዉጣንንንንአገራቹንሰላምያረግልን

    • @ggffy2144
      @ggffy2144 2 года назад +1

      በሣቅአለቅሁ

  • @eleni9688
    @eleni9688 2 года назад +1

    እንደ አዲስ ነው ያሳቀኝ 😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад +2

    ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድልልን

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid Месяц назад +1

    ሰወድሽ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +3

    Yemaleda kokobochi mert tewanaywochin agirtuwali

  • @NahutaTube
    @NahutaTube 2 года назад +3

    🤦‍♂️🤦‍♀️"በውድቀትህ ውስጥ ባለህበት ግዜ "ይህን ውድቀትህን በማሸነፍ እንደምትተካው በፍጹም እምነት ማመን እና ማመን ብቻ አለብህ"። 💪💪
    ከተመቻችሁ ቤቴን ይጎብኙ🙏

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад

    አቡ 📚 ሁሬይራ (ረ.ዐ)‎‎ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ🌹 (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ፡👉🏻‹ዱንያ ውስጥ ካሉ ሰዎች መካከል ወዳጁን ወስጀበት ከኔ ዘንድ ምንዳን በመፈለግ (ትዕግስት 👉🏻ላደረገ) ሙዕሚን ባሪያዬ የምሰጠው ሽልማት ጀነትን እንጂ ሌላ አይደለም› ይላል፡፡››
    👉🏻ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል
    ‹‹ የሰው ልጅ ከሚደርስበት መከራ ሁሉ የከፋው ወዳጁን ማጣት መሆኑ፡፡
    ‹‹🌹 ወዳጅን አጥቶ የአላህን ምንዳ በማሰብ ትዕግስት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን፡👉🏻 ፕሩባል በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🌹አብሽሩ በላይክ።🌹👍🏻

  • @melkamumessi9980
    @melkamumessi9980 7 месяцев назад +1

    Wow migerem tawania

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 3 года назад +10

    ክክክክክ ሳቅ ናፍቆን ነበር በጁንታ ጭንቀት

    • @mitikuamanumesele3975
      @mitikuamanumesele3975 2 года назад

      አይዞህ ገለቴ!!!TDF: ጁንታው እና አመፀኛው ኣብዪ እና ጀሌዎቹ ስቦረቅሳቸው በደንብ ትስቃለህ!!!😂😂😂

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤...ለካስ በህልሜ ኖሯል ....!!😍😂❤❤❤

  • @tigistgete712
    @tigistgete712 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ምርት በጉነቱን ያምጣልን

  • @harunetiyopya
    @harunetiyopya 2 года назад

    The Best of Ethiopia. SHEF TURKISH RESTAURANT IN BETHEL in Addis Ababa

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 года назад

    #አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ-
    #ውድ እህት ወንድሞቼ እበከቹሁን ፕሮፍኢሌን- #ተጭነቹ ኑሁ ፍትዋ እና አርፍ ትምህርት #ታገኛለች ግዜ ውድ ነው ስለዘ ግዘችን #በአግበቡ እንጠቃም አጉል ቦታ ግዘቹን አትፍጁ-

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Kebizat xirat afkri aleg 😌 Ene igrenak 2 nexib kobiryti yezalew 3 indilemedik ⏰🙏😌🙂🙏

  • @emuzeethiopia1555
    @emuzeethiopia1555 2 года назад +3

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😆😆😂

  • @sadiabdllah9273
    @sadiabdllah9273 2 года назад +8

    ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ እና በሳኡዲ እስር ቤት ላሉት ወገኖች

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад

    ጎበዝነሽ❤❤❤

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ

    ሀቢት።።።ቢኖር. ባይኖር. ሁሉምከቱነው. አገር. ሰላም. ካልሆን. ምንምዋጋየለም።።።ያገርችንሁኔታአሳሳቢሆነ. እባካችሁ. ያገራችን. ሰላምእድትሆን. ዱአእናድርግ. ያርብ. በጩቀት. ልናልቅነው😭💔😭💔💔

  • @Hነኝየተዋህዶልጅ
    @Hነኝየተዋህዶልጅ 3 года назад +4

    በጣሜ ቆንጆ ነው ግን በታቦት አትቀልዱ

  • @ቅንልቦችYouTube
    @ቅንልቦችYouTube 2 года назад +2

    የኔ መልካም ሰው ፍጹምዬ😘

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 2 года назад +3

    ውይ ጭንቀት ሲደፋኝ ፈታ አልኩኝ መሆኑ ላይቀር መጨነቅ ዘና አልኩ

  • @erkinehsisay7531
    @erkinehsisay7531 2 года назад +3

    ሁሉን አይቻለው እንደ ህልም ኛው ግን የገረመኝ የለም
    አቦ ይቅናህ

  • @nuratube5787
    @nuratube5787 Год назад

    Waw ሆሎም ይችላሉ ደስ ይላል

  • @sewbe9772
    @sewbe9772 2 года назад +1

    ዎውበጣምነውሚያዝናናውቀጥሉበት

  • @samueltilik3796
    @samueltilik3796 2 года назад +3

    አብረን ለ3 አመታት ከጥሩአለም ጋ በእንድ ኮሌጅ ተምረናል፡፡
    እጅግ ሲበዛ SMART የሆነች ውብ የክላስ ጓደኛዬ ሳያት በጣም ደስም አለኝ ጥሩዬ በርቺ

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 2 года назад +2

    ወይኔ ከገጠሩ ድራማ እምትሰራው

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад

    ቅንልቦቺ ይቀጥል እምትሉው

  • @habtamukassie5552
    @habtamukassie5552 2 года назад

    Good work keep it up

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 3 года назад +20

    የሰላም ዋጋው ስት ነው ?

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um 7 месяцев назад

    Dagnoch gin yeteleyaye bahel yemiaku bihon tiru new miknyatum lemedagnet asechegari new .

  • @alem4310
    @alem4310 2 года назад +1

    እናመስግናለን ፈገግ አረገኝ

  • @vipqtr787
    @vipqtr787 2 года назад

    ፍፄ ስወድህ የኔ ቅን ልብ

  • @AhdjvrFgehc
    @AhdjvrFgehc 6 месяцев назад

    ያገሬልጅ ትዛሉህ ልጆችህ ቻለው😂😂😂😂

  • @-burbuaxazmaritube8209
    @-burbuaxazmaritube8209 2 года назад

    ሚገርም

  • @eyobelmulugeta8236
    @eyobelmulugeta8236 2 года назад

    Betam des yilal ketilibet

  • @tube-kd7un
    @tube-kd7un 2 года назад +3

    ተዉ ለወሎ ፍትህ ለተገፋዉ 😓

  • @onelove6356
    @onelove6356 2 года назад

    አሪፍ ነው ነገር ግን ደማሙ የሚባል ልጅም ነበር በጣም አስቂኝ ለምን ተዋችሁት የእሱንም?

  • @ahmeddaniel658
    @ahmeddaniel658 2 года назад

    በጣምደስይላል

  • @temesgenaerega6533
    @temesgenaerega6533 2 года назад

    በርቱ ያገሬ ልጆ ደስ ይላል

  • @AbebaTilanhun
    @AbebaTilanhun 7 месяцев назад

    እኔ ኮ የፍፄ ሳቅ ነው የምያስቀኝ 😂😂😂

  • @ሁለገብYoutube-q2o
    @ሁለገብYoutube-q2o 3 года назад +7

    ሰብስክራይብ በማድርግ ተባበሩኝ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 8 месяцев назад

    ፍፁም አስፍዉ እመቤት ካሳ ሰርግ ለመገኘት ተዘጋጂ እኔ ሁሌ ኮሜንት ፍጹምን እንዳትረሺ እያልኳት ነው

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Le wede fitim Doro wudi nata wagawa balin basiro asali imamu 😌🇪🇹🙏

  • @natize9715
    @natize9715 2 года назад

    ፈጣሪሁሉንይጠብቅ

  • @lijaregu5215
    @lijaregu5215 2 года назад

    bravo tirush

  • @bethelhaile5135
    @bethelhaile5135 2 года назад

    Great 👍🏿

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 2 года назад +1

    ሄሊየ ስወድሽ የኔ ማር

  • @melesdeme543
    @melesdeme543 2 года назад

    ለፍፁም አስፋው አድርሱልኝ ዘመናዊ ፅሁፎች አሉኝ በስሙ የተፃፈ የፊልም ፅሁፍ አለኝ ፈፁምን ለምታገኙ ሁሉ አድርሱልኝ

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 8 месяцев назад

    😢😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @meryembantali2476
    @meryembantali2476 2 года назад

    በድዪ በድዬ አላለም ክክክክክክክ

  • @ጦይባወሎየዋ-ጨ8ደ
    @ጦይባወሎየዋ-ጨ8ደ 2 года назад

    ማፈሪያ መጨረሻ ላይ የተሳደበችው ስድብ ሲደብር

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 года назад

    Abetu eye honeben yalewun Aseb 😭 😭😭😭😭💚💛❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤍❤🤍❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤍❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdanchAdance
    @AdanchAdance 5 месяцев назад

    እመቤቴከዚህክፉዘመንትጠብቀን 8:45

  • @vipqtr787
    @vipqtr787 2 года назад

    ፍፄ ስወድህ

  • @eliastsegaye9822
    @eliastsegaye9822 2 года назад +1

    ዋዉ ትወና😂👑:-$

  • @EheAheee
    @EheAheee 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulatsintie2825
    @mulatsintie2825 2 года назад

    Smart

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    deginetun do rowan behimik new yeqemeskut alken 😀😀😌🙏🙏

  • @BezaDameke
    @BezaDameke Год назад

    Wow

  • @ማርሠውየአባቴናፍቂነኝ

    ከብት ሥናግድ በድዩ እፈራነበር ክክክክክክክ