ከባድ ውጊያ ጎንደር ፣ ጎጃምና ሸዋ : "አብራችሁኝ ተደሰቱ" ዐብይ አህመድ : ጌታቸው ረዳ ስለወልቃይትና ኤርትራና |EN

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 163

  • @HusenMohammed-sr2fx
    @HusenMohammed-sr2fx 2 месяца назад +5

    ድል ለሰፊው ሕዝብ እና በማንነቱ ለተገፋው 💪💪💪💚💛❤️ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 месяца назад +16

    ሰውንእያፌነ ገንዜብ ስለምያገኝ እንኳን ዴሳአለችሁ አለ ክፉ መሪ ነውና አግዝአቤሔር ይፊሬድ

  • @ZerihunGirma-og3ym
    @ZerihunGirma-og3ym 2 месяца назад +22

    ፋኖ አሸንፏል ።ከሲዳማ ጠቅላይ ግዛት ።

    • @golgota358
      @golgota358 2 месяца назад +2

      አባቴ ፋኖ ወሬ እንጂ ተግባር የለም

    • @Kidstlakew
      @Kidstlakew 2 месяца назад

      ጠቅላይ ግዛት ስትል እስከየት ድረስ ነው??

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 месяца назад +20

    ያረብ ሞትለብልጽግና 😢ድልላማራህዝብ❤❤

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 2 месяца назад +4

    Keep it up Belaya and Bekalu

  • @RabiaSaid-r9i
    @RabiaSaid-r9i 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤ደልለተገፋውለአማራፋኖ❤❤❤❤❤

  • @BewketuZewdu
    @BewketuZewdu 2 месяца назад +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤የመርካቶ ጀግኖች ይለይለታል በምክንያትነት እያፈናቀለ ነው

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 2 месяца назад +3

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 месяца назад +3

    በወልቃይት ጉዳይ የሜያገበዉ የወልቃይት ህዝብ ብቻ ነዉ

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 месяца назад +1

      Ethiopiawi hulu yagenawal ‼️
      Ante banda ‼️

  • @addistedla
    @addistedla 2 месяца назад

    wuy abaye, temelesklin my brother Bakalu ye sew lij

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 2 месяца назад +2

    Good job FANO 💪💪💪❤❤💪💪

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 2 месяца назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አድማጭ ተመልካቾች እንዲሁም የፕሮግራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ ። መልካም የሳምንት መጀመሪያ ይሁንላችሁ 💐 ይሁንልን 🌺 አሜን ፫

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 2 месяца назад

    ሰሜኖች ጦርነትከ1967ዓ/ምጀምሮ እስከዛሬ ሀገርቱን ድሃ።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 месяца назад +4

    ስለ አማራም ጌታቸዉ ማዉራት አይችልም ከርሳም ሆድ አደር

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 2 месяца назад +2

    Dele la amhara fano ❤❤🎉🎉

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @abebawdigafe7271
    @abebawdigafe7271 2 месяца назад +3

    በርቱ

  • @DTFNews
    @DTFNews 2 месяца назад +2

    ሰላም ኢትዮ ኒውሶች ድል ለአማሀራ ፋኖ

  • @ashenafime
    @ashenafime 2 месяца назад +5

    አሁን ያለው የአገር መከላኪያ ሳይሆን በጥቂቶች የሚመራ የኦሮሚያ መከላኪያ ሠራዊት ነው AMHARA FANO PREVILE 💪🟩🟨🟥‼️

    • @golgota358
      @golgota358 2 месяца назад

      አወረ ይበላል

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 2 месяца назад +7

    የብልትግናን ዜና የሚፈልግ ከቲቭ እና ፋና ስለሚያገኝ ባትዘግቡ ፣

  • @yohannesabate8787
    @yohannesabate8787 2 месяца назад +1

    please do not show tigri map including wolkyt tegde and raya because those aer amharaland

  • @ashenafime
    @ashenafime 2 месяца назад +9

    የአማራ ህዝብ በልጆቹ መሰዋትነትን በመከፈል በክንድ ራሱን ያሰከበራል‼️

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 месяца назад +7

    በሰው ደም እና ስቃይ የሚደሰት መሪ እግዚአብሄር የማይወጣውን ችግር በቤቱ ውስጥ ይግባ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 месяца назад

    ❤️🙏💕🙏❤️🙏💕🙏❤️🙏💕🙏❤️❤️💕💕

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 2 месяца назад +4

    Egna Eritrawyan ke woyane gar erk anfelgim dil le fano🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @hadasredda8659
      @hadasredda8659 2 месяца назад

      ጥልቅ ብየ ሻእቢያ

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 2 месяца назад +1

      @hadasredda8659 tilk alalkum rasu sile Eritrea sileawera new yetenagerku woyane

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 месяца назад

      ​@@hadasredda8659🤮🤮

  • @BilalYenud
    @BilalYenud 2 месяца назад

    አዱአለምዘፈን

  • @AkeMelaku
    @AkeMelaku 2 месяца назад +5

    ነጋዴው በአለው አቅም ሁሉ በአለበት ከመታገል ባሻገር ለፍኖ የሚችሉትን ሁሉ ድጋፍ ማድረግ አለባቸው
    ከፋኖ ውጭ ምን ምርጫ የለንም

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 месяца назад

    በመርካቶ ተጀምሮ መርካቶ እንደማያልቅ ተስፋ አለን !!

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n 2 месяца назад +5

    ኢትዮ ኒውስ በፈጠራችሁ ይሄን ሰውየ አታምጡት

  • @LeuolBelachew
    @LeuolBelachew 2 месяца назад

    ዝም ብትል ምን አለበት ሰለቸን ሰው እየተፈናቀለ እየሞተ እየታገተ እውነትም ደስ ብሎሃል

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 месяца назад

    መርካቶዎች በርቱ።

  • @TeferaShumiye
    @TeferaShumiye 2 месяца назад +1

    Is he a medical Doctor?

  • @jeremaiha-f9h
    @jeremaiha-f9h 2 месяца назад

    ህዝባችን ደስ የሚለው አንተ ወደ ተቆፈረ ጉድጉድ ስትገባና የተቆፈረው አፈር ተመልሶ ሲደልደል ነው ሌላ አንተ በምትሰራስው ስራ የሚደሰት ኢትዮጵያዊ የለም።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 месяца назад +1

    #ETHIOPIA AMAN PM WINS ABIY PRIME MINISTER ABIY OUT AGAIN BY PEACE BY VOLUNTARY NOW SAY TV NEWS #ABC WORLD NEWS.!!!

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 месяца назад +1

    ፋኖ ;-የ አሸናፊዎች ፣የ አርበኞች የጀግኖች ፣የተዋጊዎች ህብረት በመሆኑ ድል በድል ላይ እያስመዘገበ ይገኛል!!
    ድል ለተካደው እና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼

  • @wondimukabtihyimer2878
    @wondimukabtihyimer2878 2 месяца назад

    ..በአለንበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ "አንቱታ" የማይገባቸውን ፀረኢትዮጵያ ፀረአማራ ወራሪዎችና የወራሪዎች መንግሥት ተብዬ መሪዎች "አንቱ" ማለት አሳፋሪ ነዉ !!!...

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 2 месяца назад +1

    ኤርትራ በእልጀርሱ ስምምነት የተሰጣቸው መሬት ላይ እንጂ ኢትዮጵያ መሬት ላይ እይገኙም ቢስተካከል ጥሩ ነው ከመጀመሪያው እቅምን አውቆ ነበር ሚሳኢል ከመላክህ በፊት ያላቅማችሁ ጦርነት ከፍታችሁ የዘላለም ጉድጏዳችሁን ቆፈራችሁ የተከላችሁትን እየለቀማችሁ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад +1

    በቃሉ ወልቃይትን በትግራይ ክልል የሚያሳይ ካርታ ለምን ታሳያለህ????

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 месяца назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤አዲስ አቤቤዎች ንቁ።ተጠንቀቁ።ትግላችሁን መርካቶዎች አፋፉሙ።

  • @RabiaSaid-r9i
    @RabiaSaid-r9i 2 месяца назад +5

    ያኢላሂ❤❤አብይንሞቱንአቅርብልን❤❤አገሩሠላምይሆናልበመው።ምየሚደሠትአራውትመግሥትፈጣራቀብርህንያድርመው❤❤❤❤❤

  • @MimiHailu-k2s
    @MimiHailu-k2s 2 месяца назад

    የለየለትየብልጸግና
    የአብድመሪ
    ድልለፍኖ

  • @BetiDinku
    @BetiDinku 2 месяца назад

    ጆንያ ተራ ሲቃጠል ፣አስታውሰሣለሁ፣እንግዳ ይመጣል ተብሎ ቀለም ሰ
    ሲቀባ ዋለ ፣ማታ ተቃጠለ ፣የተቀባው ቤንዚን የነካው ቀለም ነበር።

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 2 месяца назад +1

    ብርቄም፣ድንቄም መሪያችን፣ ሀገሪቷን ወደ መትወጣባት ጋደል እየካታታት ታደስቼያለሁ የሚል መሪ በህዝቡ ማሳለቅ ነዉ። ህዝቡን እየሳዘና የሚደሳት ጠ/ሚር፣ህዝቡ እየለቀሳ የሚስቅ ጠ/ሚር መሪ ሳይሆን መራር ነዉ።

    • @tidwuhamarkeshaw3732
      @tidwuhamarkeshaw3732 2 месяца назад

      ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ፣ ደስ ብሎኛል እያሉ፣ ምነው ፊትዎ ያለቅሳል። እርስዎ ሲደስቱ እኮ፣ እናውቀዎታለን። ከቃላትዎ የበለጠ በሚመሯት ኢትዮጵያ ያጋጠመዎትን ውስብስብ ፈተና ፊትዎ ይናገራል። እርስዎ ብቻዎን አሁን በያዙት አካሄድ የኢትዮጵያን ቸግር በፍጹም መፍታት አይቻልም። እርስዎም ይህንን ያውቁታል፤ ከእጅዎ ሳይወጣ የጫካዎቹን (ኦነግና ፋኖ)፣ የከተማ ተቃዋሚ ኃይሎችን፣ እና በሥርዎ ያሉትን የብልጽግና ሆድ አደሮች ዕድሉን በማጋራት ከህዝቡ ጋር ችግሩን እንፍታው።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад

    አምሐራ አንድ ሁን አንድሁን ከዚህ የከፋ ቀን የለም!!!

  • @AbelSeid-q7l
    @AbelSeid-q7l 2 месяца назад

    Eco yegbabet swen yemegdel temat

  • @Aschalew3
    @Aschalew3 2 месяца назад +3

    ሸዋ ምንጃር ስለ ጦርነቱ ዝርዝር ማብራርያ ይጎለዋል?

  • @antenehyassin5366
    @antenehyassin5366 2 месяца назад

    ቦቴ አንድ የመንደርብረታብረት በያጅ እኮ የሚሰራው ነገር ነው ሌላ ትአምር አድርጎ የሚዋሸው ነገር እኮነው የሚገርመው

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 2 месяца назад

    አላምሮ ዛሬ በሚድያ በመገናኘታችን በጣም ደስ ብሎኛል። እኔም ከኢትዮጵያ ከተባለችው ትልቁ እስርቤት እንዴት ልውጣ??

  • @DerejegetachewNegash
    @DerejegetachewNegash 2 месяца назад +1

    የቅናት መንፈሰ ይታይብሀል ሳይድ ይዘክ ነው የምትዘግበው ?

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 месяца назад +1

    ጉረኛ ነህ በ35 ሺ ዓመት ቆርቆሮ ሰራ ብለህ ሰለጠን በረለህ ስትቀደድ ይገርማል እስራኤል 80 ዓመት ባልሞላ አየርና አተ የሞትገዛውን ድሮን ሰርታ ለጉራ አላዋለችም ቀዳዳው አብይ ይቀደዳል

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 2 месяца назад

    Fano yashenifal ❤❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 месяца назад

    Be Dem yecheleyech Ethiopia
    Minestrone Yasdestal⁉️
    Hizbachn eyaleke new ‼️‼️

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 2 месяца назад

    አሸባሪው አብይ አህመድ የትኛው አለም እንደ አይታወቅም😂😂😂😂 አማራው አሸንፏል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SijoSilo-b4i
    @SijoSilo-b4i 2 месяца назад

    ኢሃደግ ግን ሃገሪትዋ በሰላም የኖረች ህዝቧ ሰላም ዉሎ እንዲገባተምሮ ተመራምሮ እንዲኖር እንዲነግድ በቃ ከዳር እስከዳር ሰላም ሁኖ እንዲኖር ነበረ ኣላማዉ የኾዉ የኖረነዉ

  • @BiniyamNiguse-w6z
    @BiniyamNiguse-w6z 2 месяца назад +1

    የአብይ ኢትዮጵያ ውስጥ ውሰዱኝ

  • @ዳሞት
    @ዳሞት 2 месяца назад

    የኢትዮ ፎረም ተቀናቃኝ ትሆናላችሁ ብዬ እጠብቃለሁ።

  • @AbebeMelakutessema
    @AbebeMelakutessema 2 месяца назад

    Wushetame!!!

  • @wogenealebachew2272
    @wogenealebachew2272 2 месяца назад

    Tigry cannot make any agreement with other country as sovereign state

  • @YizlekGizaw
    @YizlekGizaw 2 месяца назад

    ድል ለአብይ

  • @HOPE_LIFE1
    @HOPE_LIFE1 2 месяца назад +1

    💚💛❤️🙏🏿🙏🏼🙏🏽

  • @YihunieWalie
    @YihunieWalie 2 месяца назад

    በቄ የምታቀርባቸው መረጃዎች ትክክለኛ እናወቅታዊ ናቸው።ሰሞኑን የብልፅግናው ቡድን መምህራን ላይ ትኩረቱን አድርጓል እና ሽፋን ብትሰጡት

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 месяца назад

    ##WOLO CITY #GONDAERCITY #GOIJAME CITY #SHOWE CITY RELIGION STATES AND CITY KEBLE ADDISE ABABA CAPITAL CITY ALL #AMHARA FANO GOVERNMENT MIL-TRAY SOLDIER ARMY LEADER WAR CONTROLLER ADDISE ABABA CAPITAL CITY WHITE HOUSE OFFICES ETHIOPIA PM ABIY GUILTY MIL-TRAY LEADER . NOW #BBC WORLD NEWS AMAN NEW ETHIOPIA PM WINS

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 месяца назад

    ጀግናው በቃሉ።

  • @kassajemere6334
    @kassajemere6334 2 месяца назад

    💚💛❤️

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 месяца назад +1

    በአለም ላይ ካየኋቸው አገሮች እንደኢትዮጵያ ህዝብ ፈሪና በጭባጫ ቅዘናም የቅዘን ጨርቅ አላየሁም 😏ከዚህ በላይ ምን ይመጣብናል ብሎ እንደሚጠብቅ አላቅም

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 месяца назад

    Hizbu min sgegnena des yelewal ⁉️

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 2 месяца назад

    ወይ አያልቅበት የምታወራው አታጣም ችግርህ በተግባር ማሣየቱ ላይ ነው

  • @TsehayAzeze
    @TsehayAzeze 2 месяца назад

    አብይ የሚባል ሰውየ ግን ኢትዮጵያ እንዴት ብላ ብትደኸይ ነው ውድቀቷ የሚታየው

  • @MacammadQaskerta
    @MacammadQaskerta 2 месяца назад

    Rp

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 2 месяца назад

    ያዲሳበባ ወጣት እራሱን ችሎ በከፍተኛ ሁኔታ በአካባቢው በሚገኝ ጫካ ተደራጅቶ ታጥቆ ለነፃነቱ መታገል አለበት በተባበረ ክንድ አብይ አህመድን አንገቱን በመቁረጥ የህዝቡን እፎይታ ማወጅ ይኖርብናል።

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 2 месяца назад

    አይ በእርግጥ ከሥሬያለሁ ማለት ኪሣራ ሥለሆነ ሣር አያዩ መደሠት የልጅ ባሕሪ ነው

  • @thefinanceethio
    @thefinanceethio 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 2 месяца назад

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ ብልፅግና ሳይገለበጥ ንቅንቅ የለም

  • @MekuanentMuluneh
    @MekuanentMuluneh 2 месяца назад +1

    sholekt bileh lala adrgeh anbebew

  • @yafethailemariam4293
    @yafethailemariam4293 2 месяца назад

    እንዴት ወልቃይትን ያካተተ የትግራይ ካርታ ታሳያላችሁ??? ማናዬም አምራን ሸጥከው??? ያሳዝናል!!!

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 месяца назад +2

    ሲያቅተዉ ነዉ የትግረይን ወጣት አስጨርሶ ይታረቅጅ

  • @TManMan-mk6lc
    @TManMan-mk6lc 2 месяца назад +1

    ለምንደን ነው። ወልቃይትን ትግራይ ውስጥ የተካተተችበትን ማፕ የምታሳዩት። ምን አይነት ደደብነት ነው።

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 2 месяца назад

    ታላቅ ሀገር ኢትዮጵያ ፣ በትንሽ መሪ ስትፈርስ፣ የአሁኑ ትውልድ ምን እያልን ነው!! ከሀገር ውድቀት የሚጠቅም አንድም ዜጋ የሚኖር አይመስለኝም። ምናልባት የሀገሪቱ ውድቀት ተጽዕኖ ለእያንዳንዳችን የሚደሰን በተለያየ ወቅት ሊሆን ይችላል። የብሔር ተጽዕኖ በተለያየ ጊዜ ጉዳቱ እንዳዳረሰን ሁሉ። ትኩስ እንቁላል ከተሰበረ ጫጩት አይፈለፈልመ፣ ትውልድ አይቀጥልም። ወገኖቼ፣ ተው ቆም ብለን አስበን፣ ከአደጋው እንመላስ። በትርክት መርዝ፣ መልካም ጎረቤት እንኳን መሆን አንችልም።

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 2 месяца назад

    ሰውየው ደሞ አልደሰት ያለ ይመታ ፣የተመታይሁን የማይደሰት እንዳይል ።መከላከያ በከተማ concrete and glass ብሎም የመንገድ መብራት ምን አግብቶት ነው? መከላከያው ኮንስትራክሽን ድርጅት ሆነ እንዴ?

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад +1

    የአምሐራ ሕዝብ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ እያለ ቢኖርም ውለታው ተክዶ በማንነታቸው በተደራጁ ሐይሎች እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ይገኛል

  • @simenehhailu7918
    @simenehhailu7918 2 месяца назад

    የአብይ ጥቁር ኮፍያ ምን ይሆን ምንአልባት የሰሞኑ የባህርዳር ሌኮፍተር መመታት እና መዉደቅ የአብይ ሆነኛ ሰዉ ተሰዉቶ ይሆን የሚል ግምት አለኝ

  • @DTFNews
    @DTFNews 2 месяца назад

    ባካችሁ ይህን ሰውዮ መስማት አንፈልግም ኢቲቪን የተውነው ለምንድነው ለምን ታሰሙናላችሁ

    • @tidwuhamarkeshaw3732
      @tidwuhamarkeshaw3732 2 месяца назад

      ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ፣ ደስ ብሎኛል እያሉ፣ ምነው ፊትዎ ያለቅሳል። እርስዎ ሲደስቱ እኮ፣ እናውቀዎታለን። ከቃላትዎ የበለጠ በሚመሯት ኢትዮጵያ ያጋጠመዎትን ውስብስብ ፈተና ፊትዎ ይናገራል። እርስዎ ብቻዎን አሁን በያዙት አካሄድ የኢትዮጵያን ቸግር በፍጹም መፍታት አይቻልም። እርስዎም ይህንን ያውቁታል፤ ከእጅዎ ሳይወጣ የጫካዎቹን (ኦነግና ፋኖ)፣ የከተማ ተቃዋሚ ኃይሎችን፣ እና በሥርዎ ያሉትን የብልጽግና ሆድ አደሮች ዕድሉን በማጋራት ከህዝቡ ጋር ችግሩን እንፍታው።

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 2 месяца назад

    Ye amara tatakiwoch tlk meskel angetachew lay anteltlew ye tigrai tewelajochn kenehywetachew be esat yakatlalu agadmew yardalu. Fetary gn atgdel ylal.

  • @TsehayAzeze
    @TsehayAzeze 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MekdisAddisu
    @MekdisAddisu 2 месяца назад

    ሾለክት

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h 2 месяца назад

    አንተ ማፈሪያ አገር ተወጥራ ደስ ብሎኛል አይ አብይ

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 2 месяца назад +1

    ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ፣ ደስ ብሎኛል እያሉ፣ ምነው ፊትዎ ያለቅሳል። እርስዎ ሲደስቱ እኮ፣ እናውቀዎታለን። ከቃላትዎ የበለጠ በሚመሯት ኢትዮጵያ ያጋጠመዎትን ውስብስብ ፈተና ፊትዎ ይናገራል። እርስዎ ብቻዎን አሁን በያዙት አካሄድ የኢትዮጵያን ቸግር በፍጹም መፍታት አይቻልም። እርስዎም ይህንን ያውቁታል፤ ከእጅዎ ሳይወጣ የጫካዎቹን (ኦነግና ፋኖ)፣ የከተማ ተቃዋሚ ኃይሎችን፣ እና በሥርዎ ያሉትን የብልጽግና ሆድ አደሮች ዕድሉን በማጋራት ከህዝቡ ጋር ችግሩን እንፍታው።

  • @berhanudagnew4402
    @berhanudagnew4402 2 месяца назад +1

    የዚህን ቆሻሻ ጥቁር ናዚ ድምጽ ባታሰሙን መልካም ይመስለኛል።

  • @abushmekuria2997
    @abushmekuria2997 2 месяца назад +1

    የአብይ ጥቁር መልበስ ምክንያት?

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 2 месяца назад

    የውጭው መንግስት የአገሬውን ማንነት እስገድዶ እይወስድም ህዝቡ ካልፈለገ በግድ ትግሬ ሁኑ የሚል ህግ የለም ህዝብ ሁሌም እሸናፊ ነውና

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 2 месяца назад

    በአብይ የሚባለዉን ሰዉ ንግግር እያመጣችሁ አታበሳጩን!..የሆነ ድዉይ መሃይም ነዉ

  • @SijoSilo-b4i
    @SijoSilo-b4i 2 месяца назад

    ኣብይኮ ታድያ ፕጆክቱ እያሳካኮኖዉታድያ ኦሮማራ የሚመሩት እነኣብይ ሃገሪትዋ ትርምስ ኣስገብቶ ለራሳቸዉ እንድትመች ሃገር እንድትሆንላቸዉ ነዉ የነበረ ፕሮጀክቱ በቃ ተሳካ

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 2 месяца назад

    Kkkkkk Eritrea ke Tigray Erki Ayasfelgm. Lebnet. Wischet sirkot. Setoch megdel wend 1 wend le sebet wendoch defrewal setoch gedlo 2 Aynachew yemiyawetut Enezi Aynet bahl Eritrea Erk Ayasfelgm Eritrea labalaschut. Ers be ersachew ytareku. Le Eritrea kufu new yemimenut. Dinber be humora bicha. Keften begemdr Gonder be Eritrea yebla be Afar degmo Asseb ykefetal. Leba Getachew. Le Eritrea Ez youtube le Eritrea kufu new yeminagerut. aytamenm. Lerasachw selam yarglachew

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 2 месяца назад

    አብይ አህመድ የሰዉ አተላ

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 2 месяца назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @CASTROSUUU
    @CASTROSUUU 2 месяца назад

    አንተ ስንቱን ህዝብ እየጨፈጨፍክ በሟቾች ደም ደስተኛ ስለሆንክ የሚደሰት ኢትዬጵያዊ ይኖራል ብለህ እያሰብክ ከሆነ እውነትም ስር የሰደደ ችግር ውስጥ መሆንህን ያሳያል።እባክህ ለቀቅ አድርገን

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 2 месяца назад

    በረታ አብይ አህመድ ጨካኝ ሰዉ ነዉ ገበሬን በድሮን የሚገደል ሰዉ ነዉ

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 2 месяца назад

    ድልለፋኖ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 месяца назад

    #ETHIOPIA AMAHRA ALL WAR ETHIOPIA PM NAME IS ABIY AHEMD ALI NO CREDIT ETHIOPIA COUNTRY VALUE BAD GUILTY AND NOW ALL AMHARA FIT BIT ETHIOPIA PRIME MINISTER ABIY GUILTY JOB #ABC WORLD NEWS