አርበኛ ዘመነ ምን ገጠመው! የአስረስ ማስጠንቀቂያ!የፋኖ አመራሮችን እጅ ይዞ እንዲመጣ የተላከው ሃይል!ብልጽግናን ያስጨነቀው ክፍለጦር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 197

  • @ArmiasMamo-w4g
    @ArmiasMamo-w4g 25 дней назад +88

    ዘመነ ካሤ ምን ገጠመው እሚለውን ሣይ ደነገጠሁ ወላሂ ዘሜ አላህ ይጠብቅህ

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 25 дней назад +9

      እኔ እራሱ ወገቢ ቁርጥ አለ

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 25 дней назад +4

      እኔም ራሱ ብዙ ኪሎ ነው የቀነስሁ በፈጣሪ ስም።

    • @ArmiasMamo-w4g
      @ArmiasMamo-w4g 25 дней назад +3

      @ዳሞት ወላሂ ከራሣችን ሂወት በላይ ነው እምነጨነቅለት አላህ ይጠብቀው ጀግናችን ዘሜ

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 25 дней назад +4

      @@ArmiasMamo-w4g እውነት ነው ወንድሜ /እህቴ ተመልካችን ለመሳብ ሲባል ይሄ አይነት ነገር መቆም አለበት ሮሃዎች በቂ ተከታይ ነው ያላቸው በዚህ የሚያጡት እንጅ የሚያገኙት ተመልካች አይኖርም።

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 25 дней назад +1

      እውነት ነው ዘሜ የሁላችንም እስትንፋስ ሆኗል እግዚአብሔር በደሙ ሸፍኖ ለድል ያብቃልን ፉኖዎቻችንን ክፉቸውን አያሰማን

  • @AG-fe3re
    @AG-fe3re 25 дней назад +49

    ተመልካች
    ለማግኘት የማይመስል ርዕስ አትስጡ። በተደጋጋሚ እያየኋችሁ ነው

    • @marthygirma3886
      @marthygirma3886 25 дней назад +1

      True

    • @ሀመራዊ
      @ሀመራዊ 25 дней назад

      ትክክል ቆሻሻ ናቸው የሰው ስሜት ይጎዳል አይመስላቸውም

    • @Neww452
      @Neww452 25 дней назад +3

      እእ ሰሞኑን መዐዛ የተራ ዩቲበር ስታይል ጀምራለች

    • @melessesinshawalamnie9960
      @melessesinshawalamnie9960 25 дней назад +1

      ትክክል ብለኻል ወንድሜ

    • @tediabegaz8031
      @tediabegaz8031 25 дней назад +3

      አንዳንድ ጊዜ ይህ ሚዲያ ተመልካች ለመሳብ እያለ የሌለ አርዕስት ይለጥፋል! ተራ ሸቃይነት ሞራለቢስነት ነው!

  • @user-to7yd7if5y
    @user-to7yd7if5y 25 дней назад +17

    ዘሜ ምን ገጠመዉ ሲባል እንዴት እንደደነገጥሁ ስስቴ አርማዬ👑💝ባለህበት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ🙏❤❤

    • @tirutasfwu8258
      @tirutasfwu8258 25 дней назад +2

      ማርያምን በጣም ነዉ የደነገጥኩት ሻይ እያፈላሁ ነበር እስከምጨርስ ነፍሴ ልትወጣ😢

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 25 дней назад +2

      እግዚአብሔርን እኔ እራሱ እንዴት እንደደነገጥኩ

    • @YosephGatenet
      @YosephGatenet 25 дней назад

      አሰርሰ አዲሰ አበባ ከማይክ ሀመር ጋ መክሯል በግል ሂሊኮፍተር ሂዷል 😮

  • @Ethaa1971
    @Ethaa1971 25 дней назад +17

    ርዕሱ እና ዘገባው አልዛመድ አለኝ፤ ትኩረት ለመሣብ ነው ".... ዘመነን ምን ገጠመው..." የሚል ርዕስ የተሰጠው? አልገባኝም። መ ዓዛ እንዲህ ዓይነት አወዛጋቢ ርዕስ እንደማትሰጥ እገምታለሁ።

  • @endameluwassie1965
    @endameluwassie1965 25 дней назад +16

    አርበኛ ዘመነ አሏህ ይጠብቅህ

  • @GOLDMAN-z2z
    @GOLDMAN-z2z 25 дней назад +12

    ድል ለፋኖ፣ድል ለአማራ ህዝብ ፣ክብር ለጀግኖቻችን፣ሞት ለብልግና መንግስት።

  • @girmshalebie3094
    @girmshalebie3094 25 дней назад +7

    እስኪ ለትንታኔአችሁ ተገቢ ርዕስ ስጡት

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 25 дней назад +6

    እኔ ዘመነካሴ ምን ገጠመዉ የሚለዉን አይቸነዉ እሩጨ የገባሁት ከቁጥረ አይጉደሉብን ፋኖ ያቸንፋል 🐅🐅🐅🐅🐅

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 25 дней назад +4

    ሮሃቲቪ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 25 дней назад +8

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mikelzelalem
    @mikelzelalem 25 дней назад +5

    ማሺ አላህ የጀግኖቺ አርማ!

  • @Mulu-e2u
    @Mulu-e2u 25 дней назад +7

    ሮሀ በርቱ በሰላም 4ቱም ክፍለሀገራትፋኖዋች አንድ ይሆኑ ዘንድ ስለ እዉነት ታገሉ ስሩ

  • @SisayTegegne-b4j
    @SisayTegegne-b4j 25 дней назад +3

    ዋና ሀሳቡን አስተካክሉ ዘሜዋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @WodajeAshagrie
    @WodajeAshagrie 25 дней назад +9

    በመምህራን ላይ ብዙ አይነት በደል እየተፈፀመ ነው የሚሰማስ ቢኖር

  • @ArmiasMamo-w4g
    @ArmiasMamo-w4g 25 дней назад +7

    ፋኖወቻችን አላህ ይገዛችሁ ❤❤❤

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 25 дней назад +3

    ዘመነ የአማራው ጀግና

  • @ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ
    @ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ 25 дней назад +5

    ፋኖየ 💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GetanehHebtamu
    @GetanehHebtamu 25 дней назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ቀን ያምጣ ሳይጣኑን አብይ ከዚህ ምድር ላይ ያንሳልን

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 25 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የጣሊያን ጊዜ አርበኞች ልጆች ናችሁ ሥለእዚ የ ያዛችኋት ባንዲራ እራሷ መንፈስ ነች በተውለበለበች ቁጥር ለጥላቶቿ የእሳት ላንቃ ነች።

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 25 дней назад +4

    ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለእውነተኛው ለሕዝብ ልጅ ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @Zinet1234-jb9iq
    @Zinet1234-jb9iq 25 дней назад +2

    ሩሀ ርዕሥ አሥተካክሉ ኡፍ አበዛቺሁት

  • @RuurFu
    @RuurFu 25 дней назад +1

    ዘሜ አላህ ይጠብቅህ ዜናሺን አስተካክይ ሰዉ ረታስደግጭ መአዚ❤❤

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 25 дней назад +2

    ድል ለአማራፋኖ

  • @sikosilo7233
    @sikosilo7233 25 дней назад +2

    የጨነለት
    ዲል ለህዝብ ልጂ ፋኖ ለተገፋዉ ህዝባዊ ኃይል❤🎉
    ዲል የህዝብ ነዉ እናሼንፋለን ።።። ይችላል ፋኖ

  • @muluenuew1924
    @muluenuew1924 25 дней назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤ፋኖ ያሸንፋል ❤❤👍

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 25 дней назад +1

    በርቱ በርቱ እንዳትበገሩ ጀግኖች ናችሁ ስታምሩ የራስህ ወንድም ሊገልህ ሲመጣ ቁጭ ብሎ የሚያይ የለም

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 25 дней назад +1

    የፋኖ አንደ አልመሆን ህዝቡን ዋጋ እያከፈለው ነው አንድ አለመሂን በየተራ መመታት ነው ትርፉ ቢንሰ ሰለደራ ፋኖወች ሰትሉ በፍጥነት ኑ

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 21 день назад

    ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ❤🎉❤🎉

  • @BuraGiwenawi
    @BuraGiwenawi 24 дня назад

    ሮሃ ቲቪ በጣም አሪፍ ነው እንወደዋለን ምክንያቱም ታማኝ መረጃን ስለሚሰጥ፡፡ ግን እንደ አስተያየት የምናገረው አራቱም ክፍለ ሀገሮች አንድ የሚሆኑበትን ነገር ብታመቻቹ የሚል አስተያየት እሰጣለሁ፡፡ ማዚ ፈጣሪ ይጠብቅሽ፡፡ ድል ለፋኖ ድል ለጭቁኑና ለተገፋው ለአማራው ህዝቤ፤ ፋኖ ያሸንፋል!!!!

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 25 дней назад +3

    ፋኖ 💪💕💞💕💞💕💕

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 25 дней назад +1

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @melessesinshawalamnie9960
    @melessesinshawalamnie9960 25 дней назад +1

    ማዚ!
    አርበኛ ዘመነ ካሴ ምን ገጠመው!! ስትይ ምን ለማለት እንደሆነ ለማሰብ ከባድ ነው።
    እንዲህ አይነት ርዕስ መጠቀምሽ ትክክል አይደለሽም!!
    የተመልካች ቁጥር በብዛት ለማግኘት የማይሆን ርዕስ መጠቀም በጣም ነውር ነው።
    ለወዳጆቹ ማሰብ አለመቻል በጣም ያሳዝናል።

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 25 дней назад +1

    ለአንባቢዋ;-እባክሽ ዜና ስታነቢ ይህን በየዓረፍተነገሩ መጨረሻ ላይ "". እም..." የሚለውን ዘይቤ አስወግጅው:: አንዳንድ ጋዜጠኞች ንባብ አሳመርን እየመሰላቸው የሚጨምሩት የሚያስጠላ ቃል ነው::በተረፈ በርቱ ሮሃዎች የሕዝብ ድምፅ ናችሁ!
    ድል ለጀግናው ፋኖ!

  • @tigistdesta-z5m
    @tigistdesta-z5m 10 дней назад

    በርቱ ጀግኖች

  • @Neww452
    @Neww452 25 дней назад +2

    ሚዲያችሁን የሚመጥን ርዕስ ብትመርጡ ጥሩ ይመስለናል ተደጋገመ...ለአንድነቱ በምታርጉት አስተዋፅኦ እናመሰግናለን

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 25 дней назад +1

    እውነት ነው መምህር ነኝ በጣም ከባድ ግዜ ነው

  • @Mebri-tr7dh
    @Mebri-tr7dh 25 дней назад

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @AmBaMeketa
    @AmBaMeketa 25 дней назад +1

    አርበኛ ዘመነ ካሴ ምን ገጠመው ብሎ ርእሰ ጉዳይ አድርጎ መለጠፍ ትርጉሙ አልገባኝም። ትክክል አይደለም።

  • @abunu-ty5rv3vh9e
    @abunu-ty5rv3vh9e 25 дней назад +1

    ዜናሽ ቆንጆ ነዉ፣ነገር ግን ዘመነን ምን ገጠመዉ ሚለዉን ርዕስሽን አስተካክለሽ አስቀምጪ፣ዘሜ ደህና ነዉ

  • @RuurFu
    @RuurFu 25 дней назад

    ዲል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ❤❤🎉🎉

  • @EbrahimMulat-wd4lj
    @EbrahimMulat-wd4lj 24 дня назад

    ዲል ለአማራ ፋኖ በወሎ በሸዋ በጎድር በጎጃም

  • @احمدمحمد-د6ث7س
    @احمدمحمد-د6ث7س 25 дней назад

    ድል ለፋኖ

  • @FhdgzhChzgs
    @FhdgzhChzgs 25 дней назад +1

    አስደነ ገጥሺን ዘሜቺን ጠቃላያቺን

  • @elanitbrhane7005
    @elanitbrhane7005 24 дня назад +1

    ሰው በሀገሩ ላይ እንዲህ ይሰቃያል ለምን የኢትዮጲያ ህዝብ ሆ ብሎ አይወጣም!!

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 25 дней назад +1

    መርቆርዮስ ሰማእት ቃል ኪዳኑን ተጠቀሙበት ወንድሞች እሱ ይርዳችሁ ።

  • @jegenasewhaile9578
    @jegenasewhaile9578 25 дней назад +1

    ዜና ስታነቢ ቃላትን በቅጡ...?? ምዕ/ጎጃም ላይ ደብረ ዳሞት የሚባል ስፍራ የለም!!!

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 25 дней назад

    እፍ ለምን የሰዉ ቅስም ትሰብራሃችሁ?? አርበኛ ዘመነ ካሴ ምንም አልገጠመዉ። የአማራ ህዝብ ነፃ ለማዉጣት ለት ለቀን ከመባከን ዉጭ😢
    ዘምየ መከታየ ከፋ አይካህ የኔ ስስት🙏❤

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 25 дней назад

    ዘሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 25 дней назад +1

    መምህር ፣ ጤና ባለሞያ እንዲሁም ለላው ህዝብ እራበኝ ተቸገርኩኝ ከሚል ለመብቱ ቢታገል ይሻለዋል

  • @Amare-j4f
    @Amare-j4f 24 дня назад

    ማዕዚ ዛሬ የለጠፍሺው ድህረ ገፅ በጣም ሠውነታችን ሾክ አድርጎ ነበር ማለት ዘመነ ካሤ ምን ገጠመው ሥትይ እና ሠውን የሚያሥደነግጥ ባለጥፍ ጥሩ ነው የፋኖ አመራሮች ለአማራ ህዝብ የአይን ብሌን ናቸው

  • @InformationDailyBelly
    @InformationDailyBelly 25 дней назад

    በነገራችን ላይ የአስተማሪዎች ነገር በጣም ብያሳዝንም ግን ለመብታቸው ለምንደነው የማይታገሉ ? ያው ሁሉም ሞት ነው

  • @ayub830
    @ayub830 25 дней назад

    Thank you Roha!!!

  • @DesuDesu-u8u
    @DesuDesu-u8u 25 дней назад

    ዘሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tewodrosgirma205
    @tewodrosgirma205 24 дня назад

    የአማራ ፋኖ አመራራሮች እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @ethiovoice5788
    @ethiovoice5788 24 дня назад

    ዘምዬ ሰላም ሁንልን

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem 25 дней назад +2

    Zemen kifu aynkew

  • @FatimaFaa-t6m
    @FatimaFaa-t6m 25 дней назад

    ሰላም አሪገው አገራቺንን

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg 23 дня назад

    Del Le Fano ❤❤❤❤❤is

  • @FanoZinet
    @FanoZinet 25 дней назад

    ደደም ናችሁ አስደነገጣችሁኝ😢😢😢😢

  • @Hassen-d8t
    @Hassen-d8t 25 дней назад +1

    ውድእህታችንበርችልን

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 25 дней назад

    ስለ ፋኖ አመራር ስትዘግቡ ተጠንቀቁ ለክሊክ ብላችሁ ያልሆነ ዜና አርስት አትስጡ

  • @millionmengesha5076
    @millionmengesha5076 25 дней назад

    ' ዘመነን ምን ገጠመው ' ? ምንም አልገጠመውም እኛ ዘመነን ገደልን ብሎ በትንሽ ቀን ሲጨፋር የነበረዉ አገዛዙ ሰሞተን ታዝበትን አልፈናል
    አይ መዝ ቀጥ ሮሃ ያሳዝናል.

  • @TeferaBelachew-v2q
    @TeferaBelachew-v2q 25 дней назад

    አርዕስታችሁ አመራረጡን አስቡበት ተራ አቀራረብ አይኑረው ምን ለማለት ነው ምን ገጠመው ስትሉ 🎉

  • @ErmiyasHaile-y4r
    @ErmiyasHaile-y4r 25 дней назад +2

    1 አማራ

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 25 дней назад

    በከባድ መሰሪያ የተተኮሰነውአረ ደብረ ኤሌያስ ትኩረት

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 25 дней назад

    የዜና እርስ አስተካክሉ ዘመነ ምን ገጠመው?ማይባል ነገር እያልሽ አታስደግጭን!!!

  • @AbelaBela-w3v
    @AbelaBela-w3v 25 дней назад +1

    Zemen min gexemew ayebalimm keramayen gefefshiew

  • @CheruCheru-uo4ct
    @CheruCheru-uo4ct 24 дня назад

    Fano yashenfal

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 25 дней назад

    ሮሀዎች ፉኖን ከመከፋፈል ወጥታቹ አንድ ለማድረግ ብትሰሩ ይሻላል

  • @abejebelew7182
    @abejebelew7182 24 дня назад +1

    Gojjam yalew yaltekwarete tinknik ena jebdu be Tarik yemetsaf new !!!

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 25 дней назад

    የዛሬ ርዕስ ደስ አይልም

  • @Engdu-o3u
    @Engdu-o3u 25 дней назад

    ወረዳችሁ በጣም ዘመነ ካሴ ምን ጠመው

  • @freahiwota8864
    @freahiwota8864 25 дней назад

    ዜናችሁን ሰው በብዛት እንዲያይላችሁ ነው በዚህ መልኩ የምትገልፁት በስማም እረ እያሰብን

  • @aberash8113
    @aberash8113 25 дней назад

    Dele Le Amhara FANO.

  • @Merawi-2712
    @Merawi-2712 25 дней назад +2

    "ዘመነ ምን ገጠመው?" በጣም ዜናችሁ ውራጅ እየሆነ በፊት ሮሃ ምን አለች ብየ ማዳምጥ የነበርውን አሁን ድንገት እየመጣብኝ እንጅ አልፈልገውም:: መዓዛ ምን ነካት?

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 25 дней назад

    Yestachehut title #mn getmew' lek aydlm yestkakel. Btrfe bertuln enashenfaln #Fano

  • @ezekiel_10
    @ezekiel_10 19 дней назад

    ለመሰማት፡ለላይክና፡ሼር፡ብላችሁ፡አጉል፡ህዝብ፡አስደንጋጭ፡እርዕስ፡ስም፡አትስጡ፡ከብትና፡ሰው፡ይለያል፡ከብት፡አትሁኑ፡መጠላትም፡አለ።ስማችሁን፡አታጥፉ።ዘሜ፡የአማራ፡ዐይን፡ነው።

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 25 дней назад

    ምን አረግንሽ የምታስደነግጭን😢😢የፈጣሪ ያለህ

  • @Samandloz
    @Samandloz 24 дня назад

    አዘጋገብሽ ጥሩ ነበር ዛሬግን ርእስ አሰጣጥሽ

  • @YosephGatenet
    @YosephGatenet 25 дней назад

    አሰርሰ በአሜሪካን ወኪልነት አዲስአበባ ሂዶ ተመልሷል

  • @taebye
    @taebye 25 дней назад

    እርእሱን አስተካክሉ

  • @ትውስታዩቲብ
    @ትውስታዩቲብ 25 дней назад

    Zmene ? ለመደመጥ ነው?

  • @henock2780
    @henock2780 24 дня назад

    ሮሃ ሚዲያ መርከሳችሁ አይገርምም

  • @gechsimeneh1531
    @gechsimeneh1531 25 дней назад

    ኧረ ምን ነካችሁ፡ ርዕሱንና ዝርዝር ዘገባውን አታቃርኑት እንጅ!

  • @frezertyibeltal9324
    @frezertyibeltal9324 25 дней назад

    ሮያል የብዙሀን ድምፅ።

  • @zinabeakalu5076
    @zinabeakalu5076 22 дня назад

    ከዚህ በውሀላ ሮሀን አላዳምጥም

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 25 дней назад

    ይኼ ቃላቀባይ ይሻላል። የ

  • @hagreneshkassahun3372
    @hagreneshkassahun3372 25 дней назад

    መ/ር ሀብቱ ተማሪ ብቻ ነው ክፍያውም የሞተ ነው ከ41ሺ እሰከ 8500ሺ ብር ነው ከዚሁም ተቆርጦ በጣም ከባድ ነው በአደጉት አገራት እኮ ለመ/ር ለወታደር ለጤና ባለሞያ ነው ከፍተኛ ክፍያ ያለው እኛ ጋ በተቃራኔ ዛቅተኛ ለነዚህ ነው ያሳዝናል

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 25 дней назад

    This has been going on for 2 years plus. Nothing close to Abiy. We hear of 4 ken , hulet ken...3 ambulance resa... on Amara territory

  • @BelistiAdamu
    @BelistiAdamu 25 дней назад

    ዘመነ ምን ሆነ? ወይ ደግሞ ርእሳችሁን አስተካክሉ በአድማጮች ዘንድ ታማኒነትን ይቀንሳል ወይስ ዜናችሁ ሁሉ.....ያስብላል።

  • @melakukebede7753
    @melakukebede7753 24 дня назад

    በጣም ነው ከከፍታቹህ የወረዳቹህብኝ
    አርዕስት ስትመርጡ አስተውላቹህ???

  • @khaledAljafen
    @khaledAljafen 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 25 дней назад

    የአለቅም መጠራራት አቅምን አለማወቅ ነው የሚለው ቃለት የኦረሞማ ስራዓት መገለጫ ነው

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam8078 25 дней назад +1

    ሮሃ ዜናው ቅደም ተከተሉን ይጠብቅ አይመስላችሁም

  • @solomonejigu8549
    @solomonejigu8549 25 дней назад

    ፍፁም ለሙያው አሥተውሎት ሥለሚያንሥሽ ራሥሽን ለማሻሻል ሞክሪ

  • @RobertFrench-ge9np
    @RobertFrench-ge9np 25 дней назад

    Fono amhera

  • @TibebeDiemsse
    @TibebeDiemsse 25 дней назад

    ዘመነ ምነካው የሚለውን ዜና መጀመሪያ ብታሰሙን ።

    • @dgbh9445
      @dgbh9445 25 дней назад

      እኔም እሱን ፈልጌ ነው የመጣሁት

  • @RobertFrench-ge9np
    @RobertFrench-ge9np 25 дней назад

    Fono