Sheger Cafe - on Incidents in Ethiopian History with Abebaw Ayalew የኢትዮጵያ ክፉ ቀናት እንዴት ታለፉ? Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #Ethiopia #ShegerCafe #AbebawAyalewInterview
    Sheger Cafe - on Incidents in Ethiopian History with Abebaw Ayalew የኢትዮጵያ ክፉ ቀናት እንዴት ታለፉ? Part 1
    sheger cafe,
    sheger cafe fm 102.1,
    sheger cafe abdu and meaza,
    sheger cafe today,
    sheger cafe with abebaw ayalew,
    sheger cafe new,
    sheger cafe latest,
    alemayehu gelagay sheger cafe,
    meaza birru sheger cafe,
    fm 102.1 sheger cafe,
    sheger fm 102.1 radio sheger cafe,
    sheger chewata program,
    sheger meaza birru,
    sheger cafe live,
    sheger cafe meaza,
    sheger fm 102.1 sheger cafe
    sheger fm 102.1 sheger cafe,
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 43

  • @KidistWoldehana
    @KidistWoldehana 10 месяцев назад +2

    ይሄ ሰውዬ ባንዳ ነዉ የአ.አ ቅርስ ሲፈርስ ዝም ብሎ ያየና ጳጳስ የተሳደበ ወራዳ ሰው ነዉ መአዛ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ

  • @mekbebfetene9246
    @mekbebfetene9246 11 месяцев назад +6

    ወ/ሮ መዓዛ፣ አንችን ለመግለጽ ማጻህፍት አይበቁም።ስለዚህ ባጭር አማርኛ የጋዜጣኛነት ቁንጮ ኑሽ።ኑሪልን።😊

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 11 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን: አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ከችግርና ከጦርነት ወጥታ አታውቅም : ግን የሚያናፍስ Social media አልነበረም።

  • @Mashquke
    @Mashquke 11 месяцев назад

    ጥሩ ብለኻል የባሕሪ ለውጥ ያመጣል ።በረሀብ ያለፉ ባሕሪያቸው በጣም ይለወጣል ።ብዙግዜ something will never change,ስለሚሉ ነው።

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 11 месяцев назад +2

    መአዚዬ በጣም ምወድሽ ማከብርሽ ዝግጅቶችሽን ምከታተል ነኝ በዚህ ሆዳም ካድሬ ስንት የአአ የኢትዮጵያ ቅርሶች ሲፈርሱ የቢሮ ሃላፊ ሆኖ ያስፈጸመን ሰውዬና በሜንጫ ቁረጠው ሚለውን አፈንዲ ሙተቂን ማቅረብሽ በጣም ተናድጄብሻለሁ😖😖በሌላው የጨዋታ እንግዶችሽ እጅግ ደስተኛ ነኝ😍🙏

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 11 месяцев назад +2

    እረጅም ዕድሜ ለጋሼ እበባው እና ለእትዬ መዓዛ❤❤❤

  • @TokizyEnglish
    @TokizyEnglish 10 месяцев назад

    my best teacher Abebaw Ayalew

  • @loveforever5750
    @loveforever5750 11 месяцев назад +3

    ወጋችሁ በጣም ማር ማር ይላል:: መዓዚ የምንግዜም አድናቂሽ አክባሪሽ ነኝ:: መልካም እንግዳም ስለጋበዝሽልን አመሰግናለሁ::

  • @man_beke2664
    @man_beke2664 11 месяцев назад +3

    ረዥም እድሜ ያድልልን :መዓዚ ቃላት የለኝም ለመላው ፕሮግራሞችሽ ጠቅላላ ሸገር ኤፍ ኤፍ ራዲዮ 🙏🫡🙏

  • @eyobali1955
    @eyobali1955 11 месяцев назад +1

    Best show

  • @lifelove1621
    @lifelove1621 11 месяцев назад

    ሙሬ ወይም ሙርጅ ነገር ግን በዛ ድርቅ ወራት እንዴት ተገኘ ?አብዛኛውን ግዜ ከነሀሴ እስከ ጥቅምት ነው የሚገኘው ።

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 11 месяцев назад

    ትልቁ ጉዳይ ምን ያህል ካሳለፍነው መከራና ችግር ተማርን የሚለው ነው።
    እኛ ችግር ተመልሶ እንዳይጣብን ስልት ቀይሶ ከመስራት ይልቅ በችግሩ ላይ ስንጨቃጨቅ እንኖራለን ከቻልን እንክዳለን አልያም በሌላ አካል እናሳብባለን

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 22 дня назад

    ሀሀሀ... የኢትዮጵያ ክፍ ቀናት ገና እየመጣ ነው !

  • @yenesewketsela6950
    @yenesewketsela6950 11 месяцев назад

    Life time ❤❤❤❤ show

  • @helinatefera4361
    @helinatefera4361 11 месяцев назад

    ye ahunu kezemene mesafent yemileyw mendenew Ato Abebaw binegrun?

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 10 месяцев назад

    Awakew ato Biru Maza blw Sim syawt zaren aytw slhon End simish mazYe maza nesh

  • @MenkirTibebu-s7v
    @MenkirTibebu-s7v 11 месяцев назад

    2:51 አፄ ናኦድ

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 11 месяцев назад +3

    This person is not a person who has a poor understanding of history

  • @bogalechgebre6560
    @bogalechgebre6560 11 месяцев назад +1

    አጼ እስክንድር የሚተባለው አአፄ ናእድ በሚል ይስተካከ።

    • @ድሬ
      @ድሬ 11 месяцев назад

      ልጅ ለናቶ ምጥ ኣስተማረች ኣሉ እንተ ነህ ኣበባዉን ይምታርም ደፈር።

    • @TESFAMICALEMENGESHA
      @TESFAMICALEMENGESHA 11 месяцев назад

      ትክክል ነው አጼ ናኦድ ነው

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 10 месяцев назад

    ከ7ኛው ክ/ዘመን አንስቶ እስከ 13ኛው ክ/ዘመን ድረስ ኢትዮጵያ በመዐመዳውያን ኢትዮጵያውያን አገዛዝ ዘመን ያለምንም ሰለሞናዊ ዘውድ በአንጻራዊነት ተረጋግታ የኖረችበት ዘመን ነው:: በሳንቲሞች ላይ የሚቀረጹ ምሥሎች የቀረው በእዚያ ዘመን ነበር::
    የዛጉዌ ወይም የላሊበላ ሥርዓትም ከ12ኛ ክ/ዘመን አጋማሽ እስከ 13ኛ ክ/ዘመን አጋማሽ ድረስ ያለምንም ሰለሞናዊ ትርክትና ዘውድ በአንጻራዊ ሰላም አብዛኛውን የሰሜን ኢትዮጵያን ክፍል አስተዳድረዋል::
    ችግር መፈጠር የተጀመረው በ13ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ አካባቢ ጀምሮ የክብረ ነገሥት ትርክትን ከግብፅ ኮፕቲኮች በይኩኖ አምላክ አማካኝነት ከተዋስን በኃላ ነው::
    አገራችን ኢትዮጵያ ከ13ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ አንስቶ በግጭት ነው የቆየችው::
    ከ1230ዎቹ እስከ 1530ዎቹ ድረስ በአብዛኛው ምሥራቅና መካከለኛ የሃገራችን ክፍል (ኢትዮጵያ) እንዲሁም ከሰሜን ሴዋ እስከ ተከዜ(አብሲኒያ) እንዲሁም ከተከዜ እስክ ምፅዋ ያለው ደግሞ ባሕረ ነጋሲ ተብሎ በሦስት ተከፋፍሎ ይኖር የነበረና ግዛቱ እየሰፋ እየጠበበ ነበር የቆየው:: ያ ዘመን ስፔኖች ክሪኮችና ፖርቹጋሎችም በውስጥ ጉዳዮቻችን መግባት የጀመሩበት ጊዜ ነው::
    የኢማም አህመድ ኢብራሒም ቀጥሎም የየጁ መዐመዳውያን ወደ መሪነት መምጣት ነው ኢትዮጵያን የበለጠ እንድትሰፋ የረዳት ማለት ይቻላል:: አፄ ቴዎድሮስም አፄ ምኒልክም ይህንኑ ነው ያስቀጠሉት::

  • @Abcd-u3m
    @Abcd-u3m 11 месяцев назад

    😢

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 10 месяцев назад

    Maza mure aywkum blesh sdbeshn kkkkk

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 11 месяцев назад +1

    ሸገር አንደነዚህ የረከሱ ሰወችን በማቅረብ ራሱን አርክሶል am one those who doesnt listen anymore

    • @RamzRamz-c3g
      @RamzRamz-c3g 11 месяцев назад

      Ewnetn megafet arif new

  • @Dantov708
    @Dantov708 11 месяцев назад

    በእርግጥ አለም የተፈጠረችው ለ6000 አመት ነው አሁን 5784 አመተ አለም ነው ማለትም የአመት እድሜዋ 5784 ነው ። በ6000 አመት አለም ከመከራ እና ከጭንቀት ታርፋለች። እውነተኛው መሲህ ይመጣል ። ከአሁን በፊት መሲህ አልመጣም። አሁን በምድር ላይ ያለው ዝብርቅርቅ ያለ ስርአተ አልበኝነት የሚያመለክተው የመሲሁን ኮቴ ነው።

  • @Mashquke
    @Mashquke 11 месяцев назад

    አውሮፓ ድሮ ግዜ ድንች አይበቅልም እኛ የባሕር ዛፍን ከአውስትራሊያ እንዳስመጣነው አውሮፓውያንም ይንችን ከፔሩ ላቲን አሜሪካ ነው ያመጡት።

  • @adamemadiva1041
    @adamemadiva1041 11 месяцев назад +2

    After All he is not a historian . He is a PP cabinet !!

  • @getfre
    @getfre 9 месяцев назад

    How could this mind belong to PP? So strange😮

  • @eyobeeyayuemelkamo4093
    @eyobeeyayuemelkamo4093 11 месяцев назад

    እናንተ አማርኛውን ቋንቋ እንኳን አበላሻችሁት እርሳችሁ ኧረ ምን ነው
    8 (ሽህ) ሽህ ሽህ ነው የ ሚባአለው
    አይ መቼ ነው አማርኛን በልባቸው ዓይን 👁👀👁የምናዓየው

  • @goitom19
    @goitom19 11 месяцев назад +4

    ምንም ዋጋ አለው ሰየውየው በታሪክ ላይ ሲዋሽ ስለሰማሁት ከዛን ቀን ጀምሮ ለእኔ ውሸታም ነው:: አንድ መሪ ለማዳን ስትል ታሪክ አዋሽም አቶ አበባው::

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 11 месяцев назад

      I disagree. I listened to a ton of Mr. Abebaw Ayalew's historical comments with meaza and other platforms and I can say he is one of the most trusted historians Ethiopia ever had. Nobody is perfect. He might make a mistake. One historical fact doesn't make him a lier.

    • @goitom19
      @goitom19 11 месяцев назад +1

      @@grmbyn1
      ለእኔም አንተ እንደምትለው ባይሆንም በአማዛኙ ግን እማድነቀው ዓይነት ሰው ነበረ; ነገር ግን እያወቀ የሚያጣፋ እና ሳያውቅ የሚያጣፋ እኩል አይደለም::

  • @dasa4008
    @dasa4008 11 месяцев назад

    አሁን የሚታየውን ነገር ከታሪክ አንፃር neutralize & generalized ማድረጋችሁ ነው በናንተ በኩል ። በተንሻፈፈ ታሪክና ትንተና። ወይ ስናዳር።

  • @Eleni-l7e
    @Eleni-l7e 11 месяцев назад

    Did Ethiopia close the World War Criminal Jail because Mussolini Grand Children are at your age too! And in the same time like you they are living in Europe too The World War ll to World War lll Africa Europe Status.

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 11 месяцев назад

    ዶክተር ዘክዝክ! ምነው ያለውን ሁሉ ዘክዝኮ ጨረሰው! ምናለ ትንሽ ለክፉ ጊዜ ቢያስቀር! ማወቅ ጥሩ ነው ግን ዝም ብሎ መቀደድ!

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 11 месяцев назад

    You better say, "I have no clue, or my mind couldn't comprehend any religious narratives."
    I only observed stupidity wrapped in hypocrisy while listening to this whole interview!!!

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 11 месяцев назад

    Ye gallaw abiy Ahmed fascist sireat eske zer manzeru yiqeberal!

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 11 месяцев назад

    ይሄ:መጥፎ:ካድሬ:ወሬኛ: