Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አበባው እውቀትህ ስፋቱ ጥልቀቱ በተጨማሪም እርጋታ ያለው ትንታኔህአንደበተ ርቱ'ነትህ ተጨምሮ ሸገር ካፌ ላይ ከተወዳጇ መአዛ ከቀረብክ በስስት ተከታታይህ ነኝ እግዜር ይስጥልኝ መአዛ እና አበባው ❤
ታሪካዊ ትንተናው በጣም ይስባል ሰዓቱ እንዴት እንዳለቀ ኣልገባኝም በተመስጦ ነው የተከታተልኩት ...
አበባው እውቀትህ ስፋቱ ጥልቀቱ በተጨማሪም እርጋታ ያለው ትንታኔህ
አንደበተ ርቱ'ነትህ ተጨምሮ ሸገር ካፌ ላይ ከተወዳጇ መአዛ ከቀረብክ በስስት ተከታታይህ ነኝ እግዜር ይስጥልኝ መአዛ እና አበባው ❤
ታሪካዊ ትንተናው በጣም ይስባል ሰዓቱ እንዴት እንዳለቀ ኣልገባኝም በተመስጦ ነው የተከታተልኩት ...