Sheger Mekoya - Sergei Aleshkov አስቀያሚውን ጦርነት በህፃንነቱ የተጋፈጠው ህፃን ሰርጌይ ታሪክ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
HTML-код
- Опубликовано: 31 дек 2023
- #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #Sergei_Aleshkv
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
RUclips: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz - Развлечения
እኛም እጅግ እናመሰግናለን ይህን ጀግና ህፃን እናከብራለን🙏👏
2 ሳምንት ሙሉ! ኧረ ስለ ፈጣሪ እሸቴ በየሳምንቱ ልቀቅልን። I LOVE YOU SO SO SO SO SO SO MUCHHHHHH❤❤❤❤
እሸቴ ተባረክ
ጥያቄ ነበረኝ
መቆያ በሣምንት ሁለቴ ቢሆን
መላዉ ሸገሮች ከልብ በመነጨ መዉደድ 🎉🎉🎉🎉
በሳምንት ሁለቴ ይከብዳል ብዙ ፕሮሰስ አለው እንደዛ ይመስለኛል
አላህዬ እዘንልን ጦርነትን ከምድራችን አጥፋልን😢
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ግሩም ታሪክ ነዉ ለሀገራችን ታሪክ አጉዳፊ ከመሆን ታሪክ ሰሪ እንድንሆን አምላካቸን ይርዳን አሜን🥰🥰🥰
What an amazing history & reading talent.
Thank You Eshete.
At this New Year’s morning you make my day.
Eshete, I have no words to describe my feelings. Thank you so much, you are my favorite journalist. Love you so much!
No words to say, amazing.
My favourite journalist eshete asefa we love you so much
በሬድዮ ብሰማውም በዩቲዩብ ስሰማው እንደ አዲስ ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው ተራኪው እሸቴ አሰፋ ነዋ !!
So amazing story!! thank you
what a great history
Very interesting History i love it
እሸቴ በእወነት ከቃላት በላይ ነዉ ላንተ ያለኝ ክብር እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
Mr. Eshete I'm really appreciate you not only journalist your almost history teacher I want suggest you about Russian & Afghan war
እሸቴ አሰፋ እባክህን ማክሲም ጎርኪ እናት የሚለውን የሩሲያ መፅሀፍ ተርከው ።
Rest In Peace Soldier boy
Thank you!
Hopes you do have or working lots of BACKLOGS, great.
ወንድም እሸቴ ድንቅ ትረካ ጉደኛ የሚገርም ህጻን🤔
almost perfect
Eshe, ድንቅ ጋዜጠኛ❤❤❤
Ishete God Bless You 🙏🙏
❤ Eshete Asefa
what a man Eshete
Eshete betam eniwedihalen ebakih beyesamintu new minitebikih ena atitifabin
በ movie ማየት ለምትፈልጉ "soldier boy" የሚለው ፊልም የዚህ ልጅ ታሪክ ነው።
Thank You🙏
Tnx
Tnx
B hi à try t❤,@@lemitadesse5625
Tnx
እሸቴ... እንደምንም ከድምፅ በተጨማሪ ምስል ኤዲት አድርገህ ብታካትትበት። ያው ድምጹ ምስል እንዳለው ያስታውቃል ።በደንብ ቀልብ እዲይዝ... ይህ ማለት ግን ምርጥ አደለም ማለት አይደለም ።
እድሜ ጤና ይስጣችሀ
እንዴት ይደንቃል❤❤❤❤❤
እርሶ ያቅርቡ እኮ አቶ እሼቴ አሰፋ ክበሩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤
በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ። ፈጣሪ ሞገስን ሰቶታል ፣ ሳላቀው በታሪኩን ሰምቼ ብቻ ወደድኩት ። የሚያውቁትን ወታደሮችን እማ ሳልኩት ።
እውይ💔😘
👍👍
እጅግ በጣም ድንቅ ታሪክ ነው
Soldier Boy Movie
እሸትየ ቦታው የነበርክ ያክ ስሜት እንዲሰማን አደረከን አናመሰግናለን
አንደሁሌውም ለዝግጅቱ ኣክብሮት ኣለኝ። ሃገርችን ባለፈችባቸው
ጦነቶች, አልፍ ህጻናት የሰርጊን ስኪት ሳይሆን ስቃዩን ተቀብለው ተቀንጥሰዋል ፡ወደፊትም ልንቀስፋቸው ያዙኝ ልቀቁኝ አያልን ነው። ምን ብንሆን ምን ብናደርግ አንታደጋቸው ይሆን፧፧ ? ? ?!
እሼ❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት አቀራረብ ነው በማርያም 🙏🙏 ቦታው ላይ የነበርኩ ያህል ነው የተሰማኝ ድምፅን በ3D አገኘሁት ጋሽ እሸቴ ✍️✍️ በእድሜዬ ያጣጣምኩት ጋዜጠኛ ✍️✍️
I know well this story. Please watch the movie "the soldier boy"
_ጤና. ይስጥልኝ
Legendary boy 🫶🏻
ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ
እሸቴ❤
አህለን እሸቴ
Soldatik 2019 የልጁን ታሪክ ተመርኩዞ የተሰራ ሲኒማ ነው:: ተመልከቱት
በመትረጌስ
ተረከዝ አይከብድም
ለዛውም የህፃን ተረከዝ😁
ደሞ ከሰማይ😁😁😁😁
ጦርነትበቃንንንን😭😭😭😭
ገ. ደልካቸው. :::
Ere besimeab weweld wemenfeskidus ahadu
amlak ygermal asazagn tarik
እሸቴ አንተኮ ትለያለህ
the same to our country and dictator ship abiy regime'
You should stop playing background music.
Ye gusqulna beltsegna Sera lejjochin hitsanat be drone hizben megdel.minew maseb bechelu
Kante eykoreje Abel yewoyenwu yemibale keledeben
ሩስያ ሁለተኛ ሀገሬ ትመስለኛለች 🇷🇺🇷🇺🇷🇺
ያየሰው ሽመልስ ለዘላለም ይኑር
አንተም ጎበዝ ነህ ግን የ አንድ ሰው ታሪክ ስታቀርብ ጥሩ ጥሩ ነገራቸዉን ብቻ ነው የምታቀርበው
Sint aynet sew ale tgermaleh
ሂድ ውጣ አንተ ጁንታ !!
Wereqena Medaben Mawedader Yekebedal Yayesew Shemeles Temeheret Bete Bigeba Xeru new Journalism Mene Endehone Lemaweqe
Ye Ethiopia lie betatekurrr teru naw !
ምድር በሰው ልጆች አለመግባባት ለነዋሪዎቿ ጀርባውን አዞራለች
ዛሬ በሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው ከዚህ ህፃን ህይወት የምንማረው 13:37 😊
ስላስ ጎሳዬ እውነትሽን ነው እህቴ
@@lanteTV1 🙏🙏🙏
ወንድ ነኝ!!
እሸቴ ከተማዋ ሌኒን ግራድ ሥትባል ኮሎኔሉ ሥሙ ቦሮቭዮቭ ነው።
እሽቴ አሰፋ
Kkkk....film newu?😂😂😂
ጂል ምን ያስቀሃል ፊልሙ ከመፅሃፍ ላይ የተወሰደ ነው የ2 አመት ጦርነት ታሪክ ነው
አሪፍ ነው፣ግን በእሸቴ አሰፋ ቢተረክ
mndnew mkebatrewww esheten kalawek zim bel
@@endalkwesagn1193አሳቅሽኝ እራሱን እያዳመጠች በ እሸቴ ቢሆን ትላለች
ምንህን ነው ያመመህ?
ለአቅም አዳም ያልደረሱ ሕጻናትን ለጦርነት ማማለል ይመሥለኛል የታሪኩ ቅኝት።
ንገርልንማ ይሄን ጅል መንግስት አልሆንለት ሲል ሲቢል ይጨርሳል ያልካት የዚህ ጅል መንግስት ስራ ናት