ልጁቷ በፍቅር እጅጉን ተጎድታለች ፣ ሰው እንዴት እየተጎዳ መቁረጥ ያቅተዋል? Comedian Eshetu Donkey Tube. Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • MY SECRET
    This talk show is designed for all Ethiopian who lives in Ethiopia ,U.S.A . , U.A.E , EUROPE and all over the world.
    Its a plat form to help those who are getting hurt, lack of confidence and having something inside but afraid to tell there feeling to anyone. Comedian Eshetu honestly invite them give them the opportunity to breath what's inside their mind and heart. .
    The creator and producer of this content Comedian Eshetu Melese.
    if you want to contact us please use the following address
    email: yodkiyu@gmail.com
    website: www.eshetumelese.com
    phone: 0938 21 20 20
    tiktok: / comedianeshetu0
    facebook: / comedianeshetumelese
    to contact the owner of this channel pleases use the following address.
    ESHETU MELESE
    eshetumelese.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 686

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j 3 года назад +239

    አሼ ፕሮግራምክክ እኮ አይጠገበም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ።

    • @melkamyoutube3109
      @melkamyoutube3109 3 года назад +3

      መቅዲ ደምሪኝ ውዴ

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 года назад

      እሼ በጉጉት ነው የምጠብቀው ፕሮግራምህን እንኳን ሠላም መጣህልን

    • @tigistkebret1706
      @tigistkebret1706 3 года назад

      Amen

  • @bedelubedilu1563
    @bedelubedilu1563 3 года назад +109

    ቤቲ እባላለው የሚያስደነግጥ የሚያስለቅስ ታሪክ አለኝ አሁን ላይ ለወንዶች መልካም አሳብ የለኝም እና በእውነት ፀልዩልኝ

    • @user-mv1rb3re1c
      @user-mv1rb3re1c 7 месяцев назад

      እሼ ጋር ቀርበሽ ታሪክሽን አካፍይን እባክሽ

  • @godislove1776
    @godislove1776 2 года назад +16

    ታሪክሽ በጣም ልብ ይነካል ። ይህን መወጣት የሚቻለዉ በፀሎት ነዉ ።

  • @hulelisanu5726
    @hulelisanu5726 3 года назад +33

    የማያልፍ የለም ሀሉም ያልፋል መገፋት መልካም ነው እግዚአብሔር በእጥፍ ይከፍልሻል አይዞሽ እህቴ አሁንም እግዚአብሔር ልብሽን ያበርታው ያጠንክርሽ ይሄ የሁሉም ሴት ታሪክ ነው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +44

    እሼ የምታቀርባቸዉ ሁሉ
    ደስ የሚሉ አስተማሪ
    አዝናኝ በቃ ሁሉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ።።።።።

  • @samitube5341
    @samitube5341 3 года назад +74

    የፍቅር አስቀያሚ ጎኑ እየተጎዱ ለመቁረጥ መቸገር ነው ይከብዳል እውነት ከባድ ነው

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +333

    እንኳን ለእናታችን ሰማዕታ ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @hafsasultan9409
    @hafsasultan9409 3 года назад +496

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ

    • @tewabeybeyene4086
      @tewabeybeyene4086 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 3 года назад +2

      አሜን

    • @salihclassic9101
      @salihclassic9101 3 года назад

      አሚን አሚን

    • @LL-nf1ic
      @LL-nf1ic 3 года назад

      አሚን ያረብ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 3 года назад

      ብዙ. ጭቀት አሳብ ይበዛል ሲሄዱው. መስሎሽ. ይሆናል. ሶብር. አርጊ ማማየ

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 3 года назад +190

    ታዳጊዋች ከልጅነት ፍቅር ተጠንቀቁ ህይወትን ያበላሻል

  • @alemadugna6691
    @alemadugna6691 3 года назад +259

    ብዙ ሴቶች በወንድ ልባቸው ተሰብሯል አይዞሽ እህቴ

  • @yibasyibas3350
    @yibasyibas3350 3 года назад +151

    ያች ሰቃይ ለሱ ይደርሰዋል አይዞሸ እህት እራሰሸን ጠብቂ አች ብቻ

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 2 года назад +8

    አይዞሽ የኔ ውድ ታማኝ ሴት ምን ጊዜም አያምኑትም ክታማኝ ይልቅ ባለጌ ሴት ትታመነለች ግን ታማኝነት ለራስ ነውነ መታመን ደስታን ይስጣል አምነን ለተክዳን እግዛብሄረ ልባችንን ይመልስልን

  • @HelaTube
    @HelaTube 3 года назад +72

    ፈጣሪየ ማርን ይቅር በለን ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ውድ ኢትዮጵያዊያን እህት ወንድሞቼ ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ በፆሎት ሁሉንም ነገር ማሸነፍ እንችላለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 года назад +6

    የኔ ቆንጆ ምሕረትዬ_የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተሻለ ሕይወት ይስጥሽ! አይዞን ቆንጂዬ በርቺ ሑሉም ነገር ወደፊት መልካም ይሆናል!

  • @destadesta5618
    @destadesta5618 3 года назад +75

    ንስሀ ገብተሺ ጸበል ተጠመቂ

  • @tube-lv3bn
    @tube-lv3bn 3 года назад +74

    የሂን ኮሚት የምታነቡ ስላም ለአገራን አገራችን ፈጣራ ስላም ያድርግልን

  • @user-sr7nr9sh5k
    @user-sr7nr9sh5k 3 года назад +6

    አይዞሽ ማማየ የሁላችንም ታሪክ በሆዳ ችን እደፍም ሳት የሚፈጅ ታሪክ አለን የኔ ታሪክ50%አችጋር ይመሳሰላል እኔም መጨረሻ አረብ ሀገር ተሰደድኩ ይሄው የሆድን በሆዴ ይዠ በአረብ ሀገር እሰው ቤት ደፉ ቀና እያልኩ ነው ጠክሪ ማማየ ነገ ሌላ ቀን አለ

  • @emu3288
    @emu3288 3 года назад +14

    If you don't respect yourself nobody will respect you my sister. you deserve someone better than him

  • @ggjihgh9135
    @ggjihgh9135 3 года назад +11

    ሁሉን የታደልክ ነክ እሼ በዉነት ላተ ምን ማለት ይቻላል ለብዙ አሰተማሪ ነህ
    እህቴ አይዞሽ

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o 3 года назад +22

    እሸዬ በእውነት አንተ ትለያለህ በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m 3 года назад +42

    የትናቱን አይቸ ስጨርስ እንበየ እራሱ አልደረቀም ይሄን ደሞ ልየዉ እስቲ እሸ ምርጥ ሰዉ

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 года назад +52

    አይ ሰው ከንቱ አንድ ቀን ይቆጨዋል እህቴ ምናለች በይኝ ይቅር በይኝ ብሎ ይመጣል የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @7tube571
    @7tube571 3 года назад +6

    አሼ ፕሮግራምክ እኮ አይጠገበም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ።የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @wanuyeabatualij3982
    @wanuyeabatualij3982 3 года назад +3

    ምህረትዬ የኔ ፍቅር እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ይስጥሽ ውዴ ንሰሃ ግቢ አይዞሽ እሱም የስራውን ያገኛል 🥺

  • @huluagerakalu6523
    @huluagerakalu6523 3 года назад +82

    እንኳን ለመቤታች ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን

    • @masabira2616
      @masabira2616 2 года назад +1

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒

    • @aa11aa83
      @aa11aa83 2 года назад

      አሜንአሜንአሜን

  • @mulatudebash1231
    @mulatudebash1231 3 года назад +18

    So painful ! but I can see her strength through all this up and downs let the almighty be with you sis. Everything is for reason if you make the rest of your with the almighty believe me you will be a better version of yourself who can rock the world who can inspire the girls in the school and many more. You are stronger than you think this is what i understand from the show keep up shining.

  • @nuntube321
    @nuntube321 3 года назад +67

    የእሼ አድናቅዋች ዬት ናቹ በዝች ሰዐት ያለሰባቹት ደስታ ያለሰበቹት ያማታ እንጄር አላህ ይስጣች ጉሉ አሚን😥😍

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 3 года назад +11

    እህቶቼ ተጠራጠሩ አንድሰው ላይ ልጥፍ ካረጋቹ እመኑኝ 95%የሚሆነው መድሀኒት ነው መተት ሰው ንፁ አይምሮ ካለው ሰው ሲጎዳው አይጎዳም yes or no ማለት ይችላል እኔ በዛውስጥ አልፌአለሁ ሁሉንም ትተሽ ወደ አምላክሽ እባክሽ እህቴ ፀልይ እያለቀሽ ተጠመቂ ፁሚ ፍቅር ሰላም ለገሬ 🙏💚💛❤

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 3 года назад +1

      @@ggjjjghhjj3573 የኔንና የቤተሰቦቼንም እማ ማንነቴን እንድመለከት አድርጎኛል መምህር ተስፋዬማ ፈጣሪ ይጠብቀው ሰው ገና ጭፈራቤት ነው ጫት ቤት ነው ጠንቆይ ቤት ነው😭 ሜካፕ ላይ ነው የተጣበቀ ታይት መልበስ ነው ቲሸርት የምታክል ቀሚስ መልበስ ነው አገራችንን በነጭ ቡዳ እየተበላን አገራችንን አጨማለቅናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እጃልን💚💛❤

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 года назад +5

    አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 3 года назад +3

    አይዞሽ የኔ ናት አንቺ ጠንካራ ሁኝ ሁሉም ነገር ያልፋል ።ዋናው ትምህርትሽ ነው እሱ ደሞ የጁን ያገኛል

  • @yalemlove3028
    @yalemlove3028 2 года назад +3

    ተሼ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ናቸው በዚህ ቀጥልበት

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 3 года назад +18

    እኔ በምወደው ሰው ምክንያት ሰላም አጣው በነገሮች እናደዳለው ቀላል ነገር. እንኳ ያናድደኛል

  • @hussienendris7032
    @hussienendris7032 3 года назад +26

    ይሔ ደነዝ ብድር በምድር ነው የዘራውን ያጭዳል የጊዜ ጉዳይ ነው
    በዳይ ከመሆን ሺ ጊዜ ተበዳይ መሆን ይሻላል ምክኒያቱም ከህሊና ፀፀት ትድናለህ
    ህሉና!!!!

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 года назад +15

    አስተማሪ ፕሮግራም ነበር ❤

  • @ledyasolomon6530
    @ledyasolomon6530 3 года назад +3

    የኔ እህት አይዛሽ ህይወት እንዲህ ናት ምንም ብቸኝነት እንዳይሰማሽ ሁሉም ሰው ያልተናገረው ብዙ ታሪክ አለ መቆጨት ያለብሽ በማፍቀርሽ ሳይሆን ማፍቀር ያለብሽን ሰው ባለማወቅሽ ነው እኛ ሴቶች ቶሎ እናፈቅራለን ያለምንም ጥርጣራ እናምናለን ደስ የሚለው ነገር ማፍቀር የሚችለው እድለኛ ሰው ነው በማፍቀርሽ ደስ ሊልሽ ይገባል እሱ ግን በህይወቱ ትልቅ ዋጋ ይከፍላል አይዛሽ

  • @samrawitbereke6896
    @samrawitbereke6896 2 года назад +4

    Ashe you are so genuine and full of wisdom. GBU

  • @senayitsamuel3732
    @senayitsamuel3732 3 года назад +46

    የሚገርም ባል ነው ምታገቢው መድሀኒያለም የነፃውን እሱን የሚያስረሳ ባል ይስጥሽ

  • @adonaytube4218
    @adonaytube4218 3 года назад +14

    ክፍል ሁለትን ቶሎ ቀጥሉ እሸ ምርጡ እናመሰግናለን ተባረክ ኑር

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏

  • @zenetawel5415
    @zenetawel5415 3 года назад +4

    በህይወት ስንኖር ብዙ የምንወዳቸው ሰውች አተናቸው ከምድር በታችሁነዋል እነሱንአተን መኖርጀምረናል እናም እህትማለት የፈለኩት በህይወትሸውስጥ በነበረበትሰአት ደስታሽን ነስቶሻልለምንዛሬም መልሰሽውህይወትሽን እዲያጨልመው ትፈቅጅለታለሽ መጀመርያ እራስሽንውደጅ እራስሽንአክብሪ እመኝኝ የተጠጋሽሁሉ ሳያስበው ላንቺ ክብር ፍቅር ሲሰጥ ታገኝዋለሽ

  • @tirste2744
    @tirste2744 3 года назад +2

    በጣም ያስዝናል በእውነት ከብድ ነው ሴት መሁን ይክብዳል በለቅሱ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ያግዝሽ የተጉዳ ሰው መልካም ያገኛል ጠንካራ ሴት ሁኚ እህት አለም ምን አይነት ጊዜ ነው ለልጆቻችን አስብ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የጠብቃት

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s 3 года назад +5

    ዉዴ በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ ዉድ እግዛቤር ቆጆ ነገር እደሚሰጥሽ እርግጠኛ ነኝ ሁሌም የተገፋ ሰዉ ጥሩ ነዉ መጨረሻንን ፈጣሪ ይካስሽ ።እሼ ጎበዝ በርታልን እኛም እናይህ አለን ።

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 года назад +19

    በርቱልን አስተማሪ ፕሮግራም ነው♥

  • @user-jm8dr4rw6d
    @user-jm8dr4rw6d 3 года назад +7

    እሼ ትለያለክ ሥል በምክንያት ነው .ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ 😍😍

  • @user-sol321
    @user-sol321 3 года назад +6

    ሁሉም ሰው የመጀመሪያውን ያገባ አይደለም ፣ ወንድ ልጅ ላይ ኮራ ካላልሽበት በስተቀር ለምነሽው አይሆንም ፣ ለፍቅር ብትለምኝው አንገትሽ ላይ ገመድ እንደመጠምጠም ነው ፣ ወንድ ልጅ በተፈጥሮው ፈልጎ ማግኘት እንጂ ፣ ተፈልጎ መገኘት አይወድለትም ፣ ቢመርሽም ዋጭው ፣ በአለት ላይ የተገነቡ የጥንት ስርዐቶቻችን እየተሸረሸሩ ነው ።

  • @tgcot431
    @tgcot431 3 года назад +5

    Please my sister be strong I wish you God bless your next life be strong 💪❤

  • @mishu372
    @mishu372 3 года назад +9

    እሼ ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ጤናን ከእድሜ ጋር ይስጥህ የጔደኞችን እርቅ በእንባና በደስታ ተከታተልኩልህ

  • @user-iv5sb8bn3h
    @user-iv5sb8bn3h 3 года назад +4

    እህቴ እኔ ልምከርሽ የሄ የያዘሽ ፍቅፍ ኣይደለም ፀበል ተጠመቂ ፆሎትም ኣዘዉትሪ ያንቺ ክሆነ የትም ኣይሄድም እግዚኣብሔር ለሚኝዉ የማይጠቅመን ክሆና ክልቤን ኣዉጣልኝ እያልሽ ፆሎት ኣድርጊ

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h 3 года назад +10

    እህት አይዞሽ በጣም ከባድነው ግን አይዞሽ ጠልይ ሱባየግቢ እናም የመምህር ተስፋየን ትምህርት ወይመ ገጠመኝ ብለሽ ተገተሽ እግዚአብሄር ያችያለውን ይሰጥሻን

  • @senitube6097
    @senitube6097 3 года назад +3

    ጠንክሪ ውዴ ሁሉም ያልፋል አንቺ ጠንካራ እና በራስሽ የምትተማመኚ ሴት ስትሆኒ ስትፈልጊው ያጣሽውን ሲፈልግሽ ታገኘዋለሽ እህታችን

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад +1

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏

  • @Akielsa
    @Akielsa 3 года назад +4

    እህቴ ስለሆነብሽ ስብራት ሁሉ በጣም አዝናለው 💔 ፍቅር በሰውኛ ወይም በተቃራኒ ፆታ መዓል እኩል ካልሆነ ነገሩ ሆድና ጀርባ ነው ሚሆነው… እናም አንደኛው ብቻ አፍቃሪ ብቻ ከሆነ ደስታ እርቆት ሲያለቅስ ይኖራል ማለት ነው ። ሌላው ማንም ሰው ሴትም ሆነ ወንድ የራሱ ባልሆነ ነገር መድከም የለበትም እላለው ስለዚህ ቆራጥነትን ይዞ የራስ ካልሆነ ነገር መራቅ መልካም ነው ለጊዜው ቢጎዳም ግን ለወደፌት ህይወት መፍትሄ ይሆናል ማለት ነው።
    ስለዚህ እህቴ የተሰማኝ ያንቺ ባልሆነ ነገር እንደለፍሽ ነው እግዚአብኤር ይካስሽ ለሱም ባለማወቅ ይሆናልና ልቡን ይመልሰው።

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 3 года назад +21

    ኮሜንተሮች ለሀገራችን እስኪ ዱአ አድርጉ ሀገራችን ወደ እርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ገብታለች በዱአ እንበርታ አላህ ሰላሙን እንድያመጣልን ለሀገራችን

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 3 года назад +1

    ተባረክ አንተ መልካም ሰውን። ደግሞ ስፖርቱ ተስማምቶሃል እሺ። በተረፈ የስነ ልቦና አዋቂዎች ሊረዱህ ይገባል። የብዙ ሰውን በሸክም መስማት ከባድ ነው። በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 года назад +7

    ወይ አለመታደል የኔ ቢጤ ሲሄዱ መሸኘት ሲመጡ መቀበል መቁረጥ የማይችል ልብ ሁሌ የሚናፍቅ ምንኛ ክፉ ነው ያንች ደግሞ ከልጅነትሽ ጀምሮ 😪 በቃ እግዚአብሔር ይርዳሽሽ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 года назад

      እረ ሲመጡ መቀበል ሲሄዱ መሸኘት አግኝተሽ ነው? ያ የማንም ሰው ጸባይ ነው እራስሽ እየሄድሽ መዘዝ ማምጣት አለ አይደለም?

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 3 года назад +4

    እሄንን የተናገረችው በየ ዩንበርስቲ ያለ ታሪክ ነው አላህ ይስቱር አሌና ያአሁን ወዶች ጠይቀሻቸው ይቅርና ጠይቀውሽም አስቸጋሪ ሆኖዋል እረ ሴቶች አቅል እንግዛ አላህ ታምፆ የተጀመረ ፍቅር መጨረሻው አያምርም

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +3

    በጣም ከባድ እና አስጨናቂ ታሪክ ነው::

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 3 года назад +59

    የትላቱ ልናገርው የከበደኝ ፕሮግራምህ አስለቅሶኝ ነበር እራሴን አሞኝ አደርኩ የምር

  • @samel7421
    @samel7421 3 года назад +4

    አይዞሽ ......ግን ይሄ ፍቅር ነው???
    እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ!!!

  • @hayatmohamed735
    @hayatmohamed735 3 года назад +29

    አይ ወድ የስቱን ሂወት ነው የምታበላሹት ውዴ ጠንከር በይ ለበጎነው ጠንካራ ሁኝ

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 3 года назад +3

    ዛሬ እሼ እርግጠኛ ነኝ እንዳለ ኮማቾችህ በወንድ ልጅ የተበደሉ ሴቶች ናቸው ላንተ ያለኝ ግን ክብር ከቃላት በላይ ነው🙏🙏🙏

  • @user-wl8mi6mo8r
    @user-wl8mi6mo8r 3 года назад +10

    አላህ ልብሽን የሚጠግን ሰው ይስጥሽ።።

  • @amusebah6444
    @amusebah6444 3 года назад +43

    ስላመነችው እና ሌላ ስላላተራመሰች ፋራ ነሽ አላት
    እንደዚ አይነት ወንዶችን ቤንዚን አርከፍክፎ ማቃጠል ነበር

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад +1

      በርቱልን💝 ምርጥ ነው..
      ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
      የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
      እንወዳቹሀለን...

    • @user-qg6uw7di9m
      @user-qg6uw7di9m 3 года назад +1

      😀😀😀

    • @kebugirma6111
      @kebugirma6111 3 года назад +3

      ቤንዚሉ ውድ ባይሆን😂

  • @meazaabuno872
    @meazaabuno872 3 года назад +14

    እሸቱ በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 2 года назад +1

    እሸዬ በጣም እንወዳቺሁዋለን በጣም ነው እምናመሰግናቺሁ ክበሩልን አንተና ባንተ ዙርያ ላላቺሁት በሙሉ ነው መልእክቴ ❤👏

  • @yodityodit8889
    @yodityodit8889 3 года назад +5

    Everything happne for reason and don't compare your self with other just live ur life sis

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 3 года назад +3

    የተጣላ እና የተራራቀን የሚያቀራርብ የሚያስታርቅ እሸቱዬ በጣም አሪፍ ነው በርታ ወንድማችን
    እኔም ከልጆቼ አባት ከተለያየን ቆየን 2003 እናም በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እገባለው እንደምታስታርቀኝ ቃል ግባልኝ

  • @ketenaketanan7560
    @ketenaketanan7560 3 года назад +12

    Aye fikir ewuri new❤️❤️😭😭

  • @aynnaayy5726
    @aynnaayy5726 3 года назад +1

    በጣም ከባድ ነው ኡፍ አይዞሽ ተስማሚ
    አምላክሸን አድርጊ የኔ ቆንጆ ወንዶች እኮ
    ፈጣሪንም አይፈሩም

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 3 года назад +8

    ወይጉድ ሴቶችዬ ልብ ያለው ልብ ይበል እድች ብላቹ እዳትሸወዱ ለወዶች እነሱ ምላሳቸው ጠፍ ነው የሚቆሉት😀🤭

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 3 года назад +29

    እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ💚💛💗

  • @tdenekytayew4645
    @tdenekytayew4645 2 года назад +1

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው። በትንሹም ቢሆን የኔን ታሪክ ይመስላል።

  • @magnetzemene7794
    @magnetzemene7794 3 года назад +2

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይክስሻል😍😍
    !!በትግስት ጠብቂ ለሁሉም መልስ አለው

  • @user-ziyada
    @user-ziyada 3 года назад +1

    አይዞሽ የእኔ እናት የደረሰበት ያውቀዋል ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭😭 ምለው ጠፋኝ

  • @user-gb6up2dx5v
    @user-gb6up2dx5v 3 года назад +3

    ሴቶችዬ ከመሆነ ብዋላህ ተጠቀቁ ከሆነ ብዋላህ አትፍሩ ሰውን ሳይሆን ፈጣሪን እንጂ ለሌላ አትፍሩ ፍቅር ከባድ ነው ሰለቶች ካገባቹ ብዋላህ ነው ወንድን ማመን

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 3 года назад +6

    እጅ ሥሰበር ወጌሻ ይጠግናል
    በፍቅር የተሰበረውን ልብ ማን ይጠግናል ?

  • @azibazib9038
    @azibazib9038 3 года назад +1

    አዪዞሺ አንቺ ጠካራ መሕን ነዉ እኔም በዚህ ነዉ ነዉ የሰለፍኩት ገን መረሳት ነዉ ፈጣሪ እመኚ ፀልዪ ላቸ የተዘጋጀልሺ አለ እሺ እሙ

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn839 2 года назад +5

    አይ ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ እንዴው የስንቱን ህይወት አበላሻችሁ

    • @user-wx9ui6dm1w
      @user-wx9ui6dm1w 2 года назад

      እኛምእናበዛዋለንቦታለማይሰጠንነውእራሳችንንአሳልፈንየምንሰጠውይህንያህል

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i 3 года назад +14

    ወንድ ልጅ መቼም ቃሉን ጠብቆ አያውቅም እንድ ወንድ እዚህ ምድር ላይ ቆሻሻ የለም ወንድ ስል የኔን አባት አያጠቃልልም ። የኔ አባት መልካም የሚለው ቃል ስለማይገልፀው አባቴን ብቻ ነው ምድር ላይ ጨዋ ወንድ ያየሁት በኔ የደረሰው በማንም አይድረስ

    • @edenteshom2719
      @edenteshom2719 3 года назад

      ዝልጥ

    • @user-wx9ui6dm1w
      @user-wx9ui6dm1w 2 года назад +1

      ያችንአባትየመሰሉብዙወዶችአሉእኛእራሳችንንበታለማይሰጠንቦታእየሰጠንነውምረጫችንነውየሚያፈቅረንንትተንየማያፈቅረንንነውእምንከተለው

  • @mariamakmad9897
    @mariamakmad9897 3 года назад +8

    ማማዬ ቆንጃ ቅን ልብ ሥላለሽ ነዉ ማፍቀር የቻልሽዉ ።

  • @adisubabey3692
    @adisubabey3692 3 года назад +14

    Eshe you have so great personality thank you for all

  • @user-pw2mg6yp1t
    @user-pw2mg6yp1t 3 года назад +6

    ምርጥ ፐሮግራም 👍👍

  • @user-ne8oo8yy7i
    @user-ne8oo8yy7i Год назад

    አይዞሽ ጎበዝነሽ እህቴ ይሁሉ ችለሽ ተመሪቀሻል እግዚአብር ካች ጋሪ ይሁን

  • @sam846
    @sam846 3 года назад +1

    ምን ያህል እንደምትወጂው ድምጽሽ ያስታውቃል አይዞሽ የኔ ቆንጆ

    • @mesayabera8101
      @mesayabera8101 3 года назад

      አፉ አከፋፈቱዋን አይተህ ነው አይደል ያልካት ?እኔም አፍዋን አይቼ ብትጠቀምበት የት ትደርስ እንደነበር አሰብኩት

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v 3 года назад +1

    የኔ እናት አይዞሽ ጠንክሪ ሂወት እንደዚህ ነች ከሱስ ግን እራስሽን ጠብቂ

  • @kaskas9334
    @kaskas9334 3 года назад +3

    በጣም፡ታሳዝናለች፡

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 3 года назад +5

    ፈጣሪ የሰራውን ይስጠው

  • @Gameworld-fx5sf
    @Gameworld-fx5sf 3 года назад +1

    አይዞሽ የኔ እህት አንዴ የሆነ ነገር ሆንዋል ከዚ በኋላ ግን ከአይምሮሽ አውጥተሽ ጣይው ለራስሽ ዋጋ ስጪ እንደዚህ አይነት ሰው መቼም አይሆንሽም አይቀየርም መቀየር ያለብሽ አንቺ ነሽ መርሳት አለብሽ ፀልይ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ነቅሎ ከአእምሮሽ ያወጣልሻል 🙏🙏🙏

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 года назад

    አይዞሽ መገፋት መልካም ነዉ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ እህቴ ይከብዳል ሴት ስታፈቅር ሙሉ በሙሉ ነዉ የምታፈቅረዉ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 3 года назад +1

    አይዞሽ.ለበጎ.እናት.ማፈቀር.ንፁህነት.ነው.እማ.አይዞሽ.እናቴ.የተባረከ.ባል.ይስጥሽ.እናቴ

  • @yahoo4888
    @yahoo4888 3 года назад +40

    ወላጆች ልብ ብላችሁ ስሙ። ጎደኛ ሲታማ ለእኔ ብለህ ስማ።

  • @ArifArifch-t4t
    @ArifArifch-t4t 7 месяцев назад

    አይዞሽ ስራ ለስሪው እሾህ ላጣሪው ይባላል ያንች በደል ጎርፍ ሆኖ ይወስደዋል በተራው ያሳያዋል ባይኑ ፈጣሪ

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 года назад +1

    እንደዚህ አይነት ፍቅር ፍቅር አደለም እውር አይኑካ ፍቅር ይባላል ሕይወትን ገደል ሙሉ ለሙሉ የሚከት ነው ጤነኛ ፍቅር አደለም በሥላሴ ስም ከዚህ ስሜት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ውጭ ፀልይ ፈጣሪ ያንሳልሽ አንቺን የመሰለ ልጅ እንዴት ሕይወትሽን ታበላሻለሽ ፈጣሪ የተሻለውን ነገር እግዚአብሔር ይስጥሽ ።

  • @mahihaile2516
    @mahihaile2516 3 года назад

    Be strong እና ደግሞ እርግፍ አድርገሽ ተይው ቢመጣም አይጠቅምሽም ፍቅር ከክብር አይበልጥም እራስሽን ውደጂ ከዛም ሁሉም ነገር በሂደት ጥሩ ይሆናል እና የሆነቀን በሂወትሽ ሌላ ሰው ይመጣል ያኔ ከሲጋር ያሳለፍሽው እና ለሱ እንዴዛ መሆንሽ ይቆጭሻል ፈጣሪ ደስታሽን የሚመልሰውን ላንቺ የሚገባውን ይሰጥሻል ❤️

  • @user-iq9bb8ff2b
    @user-iq9bb8ff2b 3 года назад +3

    እኔም ብታዳምጠኝ ብዙ መናገር ዬከበድኝን ነገሮች እነግርህ እና ትፉስ እል ነበር_😭

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 3 года назад +75

    ወቸ ጉድ አለ ጣሰው! በኛ ጊዜ 9ኛ ክፍል ወንድ ሰላም ማለት ራሱ አፍር ነበር

    • @hanahanaethopoeia2259
      @hanahanaethopoeia2259 3 года назад +5

      በጣም። እኔአስራ ስምንት ደብዳቤ ተጽፎልኝ አልመለስኩም አንድ ቀን ጌን ወንድሜ አገኘው እና ጠየቀኝ አረ አላየሁትም ስለው ደገነቱ አያነብም ነበረ

    • @hannahanna204
      @hannahanna204 3 года назад +6

      @@hanahanaethopoeia2259 😂 ቢያነበዉ ጉድሽ ደምርኝ ዉደ

    • @mahletmichael4030
      @mahletmichael4030 3 года назад +1

      እኔ እራሱ እያሰብኩ ነበር ከለከፋ ውጪ እኮ ፋቅረኛ እንኳ አናቅም ወይ ጊዜ እንደዚህ አለ

    • @mahletmichael4030
      @mahletmichael4030 3 года назад +3

      😂😂😂😂እኔ እራሱ ደብዳቤ አላነብ እዛው ምቀደው ቤተሰብ እዳያይ

    • @S.m543
      @S.m543 3 года назад

      👍👍👍

  • @nebyat
    @nebyat 3 года назад +3

    This is for all parents who think they are very strict... kids will do anything they please. Just love your kids and talk to them instead of being stricted

  • @betelehemgebregziabher4818
    @betelehemgebregziabher4818 Год назад

    እሼ በርታልኝ በጣም ነው ማደቅህ

  • @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ
    @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ 3 года назад

    አይዞሽ ጠንክራ መሆን አለብሽ ሁላችንም በፍቅር ጉዳይ ብዙ ታሪክ አለን ግን እኛ ችግራችን እግዚአብሔር አናስቀድምም ያልሆነ ቦታ እንወድቃለን ግን ከመውደቅ በኋላም መነሳት እንዳለ አንዘንጋ እራሳችን ጠንካራ ማድረግ አለብን ሁለም ለበጎ ነው ማለትም አንርሳ

  • @mihiratuanne6315
    @mihiratuanne6315 3 года назад +4

    ውይ ፍቅር ምን አይነት ይሁን ወገን
    የመጅመራ ፍቅር እኔንም በዳዴ አስኬሄዶኛል
    በአራት ዓመት ፍቅር ህልሜን ቃልቤን አጥቼለው
    አሪቆ ለማስብ አልቻልኩም ብርድ ብርድ ይለኛል
    ስው እና ወሬ ያስጠለኛል ብቸኛ መሆን ያስዴስቴኛል
    ጭንቅ ጥቢብ ይለኛል ያስለቅሴኛል በሁሉ ነገር ተስፋ በመቁረጥ ሆነ መዳኃንት የለላው በሽታ አስቃዬኛ አሁንማ ኑሮ እጅ እጅ አለኝ ምን ይሻለኛል ማላ በሉኝ ወጋን ??

    • @user-sd1sk2ek3f
      @user-sd1sk2ek3f 3 года назад

      እህትዋፀልይ. በሀይማኖትሽ ወላሂ. እኔይዞኝባያቅምግንየቅርብ. ጎደኞቸንይዟቸውሥለማቅነው. ያረብአላህይጠብቀኝ

  • @user-tg1dn5js2v
    @user-tg1dn5js2v 3 года назад +2

    እንደየ ይሄ ፍቅር ነው እንደየ ከሱ ጥፋት የለም እኔ እደተረዳሁት ብዙ ሴቶች በወንድ የሚጎዱት የማይወዳቸውን ወንድ ሙጭኝ ስለሚሉ ነው ፍቅር ማለት በሁለቱም ትልቅ ፍቅር ትልቅ መተማመን መዋደድ ሲኖር ብቻ ነው እኔ እሚያናድደኝ ነገር የማይረባ ወንድ ማንነትሽን አርክሶት ሲሄድ ነው አሁን ጥፋቱ ያንች እንጅ የሱ አይደለም ለማንኛውም ፅናቱን ይስጥሽ

  • @selamlekitube1394
    @selamlekitube1394 3 года назад +8

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
    እንኳን ለሶስቱ ስላሴ አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ
    ምዕመናን አዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ you tube ገጽ ከፍተናል ቻናሉን ይጎብኙ ቤተሰብም ይሁኑ