Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ለማመን የሚከብድ ጥበብ እና እውቀት ከታዳጊዋ አንደበት ፡ የዚህች ልጅ አባት እኔንም ያሳድገኝ!! ፡ Comedian Eshetu Donkey tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2020
  • This is a social show that gives a chance to different individuals who have low income and wants to share their story on media and to request help if they are in need.
    in this show, we will invite cab drivers, commercial sex workers, teachers, street kids, students, maids, and farmers, etc.
    with their unique and fresh stories, we want society to understand their side of the truth.
    #comedianEshetu
    contact
    comedys27@gmail.com
    0938 21 20 20
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 года назад +891

    እሽ ይች ልጂ በtv ብትቀርብ ብዙ ወላጆችን ከልጆቻቸው ጋር እንዲተዋወቁ ታደርጋለች ባይ ነኝ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ስንቱ ነው RUclips የሚአየው የኔ አስተያየት ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሶሊየ ክብር ለቤተሰቦችሽ

    • @biaber4826
      @biaber4826 3 года назад +19

      በትክክል በtv ብታቀርቡ እጅግ በጣም ጥሩ ነው

    • @addismyway64
      @addismyway64 3 года назад +12

      ትክክል በኢትዮ tv ቢተላለፍ ብዙ ወላጆች ይማሩበታል

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 3 года назад +5

      👍👍👍👍👍🌹

    • @user-qm2lr8to8u
      @user-qm2lr8to8u 3 года назад +2

      እውነት ነው

    • @meriemkonjo5799
      @meriemkonjo5799 3 года назад +3

      @@comedianeshetu ኦኢሎሊዮዮዮፕ7ግን ል6ግንኢ68ኦ፱፱፱፱፲፲

  • @burtukanalemu2494
    @burtukanalemu2494 3 года назад +521

    የኔ ጣፋጭ አንደበተ ርቱ ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልሽ እሼ በናትህ ብዙ ነገር እንማራለን ከዝች ልጅ በእድሜ ትንሽ ብትሆንም በአይምሮ ብስለትዋ እኔ በራሴ እንዳፍር አደረገችኝ የምር እስኪ በተደጋጋሚ አቅርብልን የምትሉ ላይክ

    • @burtukanalemu2494
      @burtukanalemu2494 3 года назад +1

      አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቆየው ቤተሰብከሆንኩ

    • @tinbitidanale4747
      @tinbitidanale4747 3 года назад

      @@comedianeshetu tem total

    • @samihana5182
      @samihana5182 3 года назад +1

      የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሣድግሽ

    • @derry655
      @derry655 3 года назад

      በጣም በጣም !!!!! ጣፈጭ ነሽ ግን በእናትሸ የት ነው የምትማሪው? እ

  • @jemilatube8021
    @jemilatube8021 3 года назад +98

    ያረብ ይችን ልጅ የምትመስል ልጅ ስጠኝ ይስጥሽ በሉኝ አቦ የኔ ከተፎ የኔ ቅመም

    • @gamenk3509
      @gamenk3509 3 года назад

      Ystish

    • @abel2933
      @abel2933 3 года назад

      @@gamenk3509 Egziabher yasakalesh.

    • @mesuyoutube1089
      @mesuyoutube1089 3 года назад

      ይስጥሽ ይስጥሻል ደሞ ምን ይሳነዋል ለፈጣር

    • @user-jf4wq3sl2i
      @user-jf4wq3sl2i 3 года назад

      ፈጣሪ ይስጥሽ እማ

    • @wap3510
      @wap3510 2 года назад

      ይሥጥሽ የኔ ቆጆ ይሥጠንም

  • @helenwoldeargay5377
    @helenwoldeargay5377 3 года назад +158

    "እንሰሳ እንኳን እንሰሳነቱ አግቶት ግልገሉን አይነካም ሰው ግን ልጁን ይደፍራል ". በጣም የሚገርም ምሳሌ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 3 года назад +658

    እሼ እባክህ በማረያም የዚች ልጅ ወላጆች አቅርብልን ከነሱም ብዙ የምንማረው ቁም ነገር ይኖራል

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад +2

      ትክክል

    • @kidaneyonas4705
      @kidaneyonas4705 3 года назад +5

      ወልጆችዋን መስማት ያስፈልጋል። ኣብነቶች ስለሆኑ። ደግሞም ኣሴት ናቸው።

    • @fozyatube447
      @fozyatube447 3 года назад +1

      አዎ

    • @user-ff7je1jf1i
      @user-ff7je1jf1i 3 года назад +2

      አወ ያቅርብልን

    • @aboneshworku8027
      @aboneshworku8027 3 года назад +7

      @@comedianeshetu የማደንቅና የማከብርህ እግዚአብሔር ጥበብ ብቻ ሳይሆን ማስተዋልም ያደለህ የዘመኑ ፈርጥ ገና ካንተ ብዙ እንደብቃለህ ትውልድን ታታደጋለህ ብዬ ተስፋ የማደርግብህ ሰው ነህ እግዚአብሔር በመንገዶችህና በአሳቦችህ ሁሉ ከፊት ይቅደምልህ የእመብርሀን አማላጅነት ና የመላዕክት ጥበቃ አይለይህ አሜን።
      በብዙ ጋጠውጥ አርቲስቶች ብናዝንም በእዳንተ አይነቶቹ ደሞ እንፅናናለን ብዙ አትረፍ ሳይሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ላአንዱም ዋጋ አለውና እኔ ሶስት አመት ይሆናል ስብስክራይብና የደወልዋ ምልክት ተጭኞ ምከታተለህ አንድ ቪድዮህ አምልጦኝ አያውቅም ብዙ ስለምማርበት እኔም ያገርሽ ያብቃሽ ፖሮግራምህ ላይ ብቀርብ ደስ ይለኛል ከኔ ስደት ለመውጣት ያሰብት ብዙ የሚማሩት ነገር አለኝ ከቻልክ ኮንታክት አድርገኝ

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 3 года назад +180

    ሁሉን እያወቁ ጨዋ መሆን ይቻላል
    ምርጥ ንግግርነዉ ለኔ

  • @gelilaassefa3657
    @gelilaassefa3657 3 года назад +257

    እቺን ልጅ ካየው በኋላ ወደፊት ልጄን እንዴት እንደማሳድግ እያቀድኩ ነው

  • @gymlover6516
    @gymlover6516 3 года назад +48

    ቲቪ ላይ ትቅረብ እንርዳት ላክ እና ኮሜንት አድርጉ 🙏🙏🙏🙏🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gojofilm
    @gojofilm 3 года назад +126

    እሽትዬ በናትህ ይቺን ልጅ በቲቪ ትቅረብልን ሁሉም በየቤቱ ሊያት ይገባል

  • @naemadejenu3164
    @naemadejenu3164 3 года назад +549

    ማነው የዚች ልጅ ነገር የትመችዉ

    • @fatumaseid2257
      @fatumaseid2257 3 года назад

      ወይ ይች ልጅ ግን 50 ኣመቷነው ምን ኣይነት ጭንቅላት ነውያላት

    • @Idelawitbekele
      @Idelawitbekele 3 года назад

      And lay nw menmarew🙏🙏🙏

    • @frommykitchen3973
      @frommykitchen3973 3 года назад +1

      She is too much she trying to teach parents this is to much I don’t like it

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 3 года назад

      @@frommykitchen3973 😳😳😳😳

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 3 года назад

      @@Idelawitbekele wow ayelychehu😍😍😘😘

  • @tadessegebru6990
    @tadessegebru6990 3 года назад +107

    11ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ኮሌጅም ተምሪያሎህ በሥራ ዓለምም ቆይቼ ጡረታ ላይ ነኝ ባይገርምህ አሁንም የሷንያህል የመጠቀ ሓሣብ የለኝም ::ለኔ ልዩ ናት::በርቺ::

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 3 года назад +1

      ያስብላል ይሄስ ከላይ ነዉ ስጦታ ።

    • @peacefull1037
      @peacefull1037 3 года назад +1

      I'm 100% agree with you. She is super brilliant and gifted young lady.

    • @eferemkashun1501
      @eferemkashun1501 3 года назад

      እኛኮ ፎቶ በለን ሆ ስንት ጉድ አለ ሆ

  • @Amen2116
    @Amen2116 3 года назад +32

    እንዲህ አይነት ማስተዎል ከላይ የተሠጠሽ ነው ተባረኪ።

  • @martamichael4863
    @martamichael4863 3 года назад +73

    Omg. Believe me or not this topic will be for international kids.. ..... never ever see same like this cute. Amazing., elegant, beautiful. Adorable, omg what can I say more . 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 my glory God bless you..... 😘

  • @versavelmelaku5106
    @versavelmelaku5106 3 года назад +129

    ወይ ኢትዮጵያየ ስንት መልካም ሰው አለሽ። እሼ ይችን እንቁ የሆነች ልጂ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ። አንተም በርታልን።

  • @user-zu6ls8zq8n
    @user-zu6ls8zq8n 3 года назад +50

    በፈጣሪ እንደ ፊልም እኮ ነው አፌን ከፍቼ ያየዋት ተባሪኪ

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 3 года назад +146

    ወቸ ጉድ ስንት አረመኔ ሰው ባየንበት አይናችን እንደዚች አይነት ለጋ ምርጥ ትውልድ ማየት ትልቅ ተስፋ ነው...

  • @bedryaredi2445
    @bedryaredi2445 3 года назад +54

    የኔ ቆንጆ። ታየኝ መጨረሻሽ እንደሚያምር። አላህ ይጨምርልሽ። እሽዬ። አንተም እንደዛው። እስኪለቀቅ። ጨንቆኝ ነበር. Allah. Hulem kenante gar yhun eshye

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 3 года назад +1

      @@melatmelat654 *የእመቤታችን ልጆች ሰብስክራይብ በማድርግ አበርታቱኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ 😘💐*

  • @user-sw2og2ft4m
    @user-sw2og2ft4m 3 года назад +78

    የህፃናት እና የሴቶች ፕሬዝዳንት መሆን ያለባት ልጅ ነች ዋውውው

    • @alexyona4043
      @alexyona4043 3 года назад

      I second this...

    • @user-sw2og2ft4m
      @user-sw2og2ft4m 3 года назад

      በእውነት በጣም የሚጠቅም እና ለህፃናት መልካም እና የምጥቅ እውቀት ተካፋዬች እና እራሳቸውን እንዲያነቃቁ ያደርጋል ክበርልኝ ።

  • @eyesusyadinal2098
    @eyesusyadinal2098 3 года назад +12

    እሼ በመጀመርያ ስለ አንተም ሆነ ስለሁላችን እግዚአብሔር ይመስገን።ሲቀጥል ምርጥ ፕሮግራም ነው ሁሉም ቁምነገር አላቸው ተባረክ።ይህች የሚትገርም ብላተና ናት ክርስቶስ ከክፉ ይሰውራት ሻሎም።

  • @user-qt8il8yj1h
    @user-qt8il8yj1h 3 года назад +5

    ወይኔ የኔ ጣፋጭ የኔ አስተዋይ ወደድኩሽ አላህ ሰላምሽን ያብዛው የሚያኮሩ ወላጆች የምታኮራ ልጅ ፈጠሩ

  • @mikiyasabebe1149
    @mikiyasabebe1149 3 года назад +54

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅሽ እንዳንቺ አይነት ቅመም የሆነች ልጅ ያሳደጉ ወላጆች ክብር ይገባቸዋል እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @user-ho9xb5yc2n
    @user-ho9xb5yc2n 3 года назад +73

    የእኔ ቆንጆ መድሐኒዓለም ከአይን ያውጣሽ🙏

  • @israelgirma2315
    @israelgirma2315 3 года назад +32

    She is full of knowledge & wisdom

  • @elsasolomon7177
    @elsasolomon7177 3 года назад +9

    የኔ ቆንጆ ተባርኪ ብዙ ምክር ነው የሰጠሽን

  • @betelhamtadesse5968
    @betelhamtadesse5968 3 года назад +26

    ዋው ሶሊያና በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ያስተላለፈችው እኔ ትርፍ ሰአት ሲኖረኝ እንኳን ከልጆቼ ጋር አላወራም ስልክ ላይ ነው የምጣደው አሁን ግን ከሷ ንግግር ብዙ ነገር ተምሬያለው በጣም ነው የማመሰግናት

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 3 года назад

      Betelham Tadesse ከዩ ቲዩብ ያገኘሽውን መልካም ነገር ለ ልጆችሽ ካካፈልሻቸው ና ከተነጋገራችሁበት ጥሩ ነው። እኔ ለልጆቼ የሚጠቅማቸው መስሎ ከታየኝ በ message እልክላቸዋለሁ።

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 года назад +39

    የምወድህ እሸቱ በእውነት በይበልጥ በኢትዮጵያዊ የልጆችን ሾው አሳድገህ ስራበት ትልቅ ነገር ነው የጀመርከው

    • @user-ps3vi6oy2j
      @user-ps3vi6oy2j 3 года назад

      @@comedianeshetu አመሰግናለሁ ከአንድ በላይ ቢቻል ብዙ ጊዜ ሰብክራይቡን ብገጭህ ደስ ይለኝ ነበር

  • @amlemersha6883
    @amlemersha6883 2 года назад

    እሼ ልጅታ በጣም ከባድ ልጅ ነች አረዳዳዋ አነጋጋራ በጣም ይገርማል ቤተሰቦቻ በጣም ምስጋና ይገባቸዋል ለምን ብትል ስለ ልብሱ የተናገረችው ነገር ስለ አማሪኛ ፊልም የተናገረችው ሁላችንም ቤት ያለ ወይም የሚመጣ ነገር ነው ።
    ልጅታ በጣም ድንቅ ነች ወጣ ብለን ብናይ የማህበረሰባችን አመለካከት በጣም ይገርማ እናም እንደዝች አይነት ድንቅ ልጅ መፍጠር ይከብዳል አንዳንዴ እራሴን እንዳይ አርጋኛለች በተለይ አይስኩል እያለው ያሳለፍኩትን አሰብኩ:
    ቤተሰብ ለነሱ ሁሌም የሚታያቸው ልጅነታችን ብቻ ነው አየክ ትልቁ ስተት እዚህ ጋር ነው።
    እሼ በጣም የማከብርክ የምወድክ የማደንቅክ ሰው ነክ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 3 года назад +6

    ዋውውው የምትገርም በራስ መተማመን እውቀት ማስተዋል ያላት ድንቅ ሴት በርች ዶንኪ እናመሰግናችኋለን

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 3 года назад +42

    እኔ ባንደኛ ደረጃ ማደንቀው እራሱዋን ሆና በመቅረቡዋ ውስጣዊ ማንነቱዋን እውቀቱዋንም ጭምር ይገልፃል። በርቹልን እህታችን እንዳንች አይነቱን ያብዛልን

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 года назад +66

    እሼ እናትና አባቷን አቅርብልን ከነሱም ብዙ እንማራለን ገራሚ ልጅ አላህ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-mq4xy6cv3n
    @user-mq4xy6cv3n 5 месяцев назад +1

    ከክፉ ይሰውርሽ የኔ አንደበተ ርቱ አስተዋይ እንዳንቺ አይነት የተባረከ አርቆ የሚያስብ ትውልድን ያብዛልን እባክህ እሼ ቲቪ ላይ ትቅረብልን ለብዙዎች ትምህርት ነች

  • @alemwarkineh7974
    @alemwarkineh7974 3 года назад +9

    አንደበትሽ እራሱ ደስ ሲል ስታወሪ የኔ ቆንጆ ደስ ሰትይ ፈጣሪ ቤተሠብሽን ይጠብቅልሽ

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 3 года назад +126

    ይህች፡ልጅ፡ስንት፡ጊዚ፡ነው፡የተወለደችውና፡ስንት፡ዘመን፡ነዉ፡የኖረችው፡ስንት፡መፀሐፍ፡ነው፡ያነበበችው።ከአይን፡ያዉጣሽ፡እጅግ፡እዉነት፡ነው።

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 3 года назад +2

      Babuji sayhon ychi nech 14,000 meshaf yanebebechew

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 3 года назад

      @Abudi Online bekumeneger mehal subscribe argugne ayemetenem bayehon zena lay teyek

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 года назад

      በጣምምገራሚይ ልጂነች👍✅✅

  • @ermionline3668
    @ermionline3668 3 года назад +56

    ይች ልጅ ጎበዝ ሳይካትሪስት endemiwetat aliteraterim

    • @mubarke998
      @mubarke998 3 года назад

      ሶሊያና ባጣም ምትጋርም እሳት ናሽ ኣረ እሼ እችን ልጅ እንዳትላቃት ብዙ እዊቃት ኣላት ለሁሉም ምጣቅም ትምህርት እያካፋላች ያለችው ሶሊያና እንዳንች ኣይነቱን ያብዛልን

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 2 года назад +10

    ከትምህርትዋ ጎን ለጎን ዮቱብ ክፈቱላትና የብዙ ሰዎችን አእምሮ መቀየር ትችላለች ።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 года назад +4

    የአምቶ ምርጥ ልጅ ነሽ
    እግዚአብሔር እንዳንቺ ያለውን
    ለኢትዮጵያዊ እናቶች መንታ መንታውን ይውለዶ🙏🙏🙏💛💚❤️👏👏👍

  • @ninafentaw9252
    @ninafentaw9252 3 года назад +20

    ያሳደገሽ ይደግ እናትና አባትሽ ።
    በእውነት ጎበዝ ነሽ ቃላት የለኝም ላንች 💐

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 3 года назад +17

    ይገርማል 10 ደቂቃ እንኳን አልመሠለኝም ቶሎ አለቀብኝ የሚጣፍጥ አንደበት ከቁምነገር ጋር ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ🙏

  • @zedlorenzo5620
    @zedlorenzo5620 3 года назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜሽን ያርዝመው! ለሀገራችን በረከት ያድርግሽ ወንድምሽንም ወላጆችሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ!!! እሸቱ ኮሜድያን ብቻ ሳትሆን ቁምነገረኛ ሀገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ! እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @yole5068
    @yole5068 3 года назад +8

    ሶሊያና ፣ በራስሽ ላይ ያለሽ መተማመን እና ግልጽነትሽ የሚደነቅ ነዉ ፡፡ ይህንን በተፈጥሮ ያለሽን ጥንካሬ በትምህርት አዳብረሽዉ ከፍታዉ ቦታ ላይ መድረስ ትችለሽ ፡፡ በርቺ…

  • @madinaomar3096
    @madinaomar3096 3 года назад +103

    ማነው እንደኔ ደቂቃውን አለቀ አላለቀ እያለ በጉጉት የሚይያየው አነጋገር👌 ፈዝዥ ነው የቀረሁት እደጊ ለቁም ነገር ያብቃሽ እንዳች ያሉትን ያብዛልን

  • @user-xd9nx2oc6g
    @user-xd9nx2oc6g 3 года назад +50

    የኔቆጆ አላህ ትልቅቦታያድርስሺ

  • @saba2166
    @saba2166 3 года назад +44

    She is brilliant analyst on child development and psychology . She is born psychiatrist , she could be great psychiatrist councilor. Keep it up girl 👏.

  • @lyu4204
    @lyu4204 3 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጭንቅላትሽ ሳላደንቅ አላልፍም ግን ብዙ ወላጅን ወደምመውቅስ ያደላ ነው በእውነት እኔ ወላጆች ልጆቻቸውን የሚገስፁበት መንገድ በነሱም ቦታ ሁነን ብንረዳቸው እነሱም ያሳዝናሉ በዚህ ለመኖር ከባድ በሆነበት ጊዜ ምን ያህል ለፍተው እደሚያሳድጉን እዴት አልዋላ እያለቸው በሀሳብ ናላቸውን አዙረው ለኛ ሱሉ ስንት መስዋእትን ይከፍላሉ እደገና ልጅን በሀሪውን ለመስራት ያሁኑ ልጅ ሁሉም እኩል ልሁን የሚል እደቤቱ ሳይሆን እደጎረቤቱ መሆን የሚፈልግ ቢነግሩት ቢመኩሩት የማይሰማ ጥፍት ላይ የሚገኝ ትውልድ ነው እኛ ስናድግ እራሳችን ፀጉራችንን አበጥረን እራሳችን ቁርሳችንን ብልትን እራሳችን ልብሳችንን ለብሰን ወ ዘ ተ የሚያየንም አልነበር ግን የሚገርም ስነምግባር አለን ቤተሰቦቻችንን እንረዳለን ፍቅርም አለን ወቀሳም የለንም አድገንም እደሻማ ለወላጆቻችን እየነደድን ቀልጠናል ከራሳችን ወላጆቻችንን እረድተናል አስቀድመናል ባአጣና ተገርፈን አመስግነናቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጨዋም ነን እደኔ ስተትም ቢኖር የኢትዮጵያ ወላጆች ምርጦች ናቸው በችግር ቀጥተው አሳድገው ለዚህ አብቅተውናል የሁኑ ትውልድ አድጎም እራሱን እንኳን ለመቻል የወላጅ ድጋፍ ሁሌም እየፈለገ ወላጆችን አለማመስገን ከባድ ነው ኑሮው እራሱ ወላጅ ላይ ጫና አለው እነሱም እኮ እናቴ አባቴ ደርሼልሀለው አይዞህ አይዞሽ በርቱልኝ ብንላቸው እነሱስ ስንቱን አልፈው አደልወይ የሚያሳድጉን ወላጅን ብዙ ተወቃሽ አናድርጋቸው እንረዳቸው አሁንም በድጋሚ ሳላድንቅሽ አላልፍም ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ

  • @atlas4738
    @atlas4738 3 года назад +12

    እመቤቴ ማሪያም መጨረሻሽን ያሳምረው ዘንድ ከልጇ ከወዳጃ ጥበቃው ቸርነቱ እንዲበዛልሽ ታድርስልሽ።ቆንጆ በርቺ እሸ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ 👍

  • @girmawialex3542
    @girmawialex3542 3 года назад +23

    በ እውቀት እና በ ማስተዋል እርሾ የተቦካች ልጅ..!

  • @meuse69
    @meuse69 3 года назад +1

    በጣም ከእድሜሽ በላይ የበሰልሽ ጣፋጭ አንደበት ያለሽ ጀግና ታዳጊ ወጣት ነሽ ተባረኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከክፍ ።

  • @user-wv3br6ht3g
    @user-wv3br6ht3g 3 года назад +15

    በሳቅ ገደለችኝ 😁😁የኢትዮጵያ ወላጅ ልብስ ገዝቶ ለበስከው ብለው ይጮሃሉ አለች በሳቅ ግን ትልቅ ደረጃ እደምትደርስ አልጠራጠርም ፍቅር ብልግና የሚሆነው እንዴት ነው አለች ፈዝዤ ነው ያየኋት በጌታ

  • @h.j8360
    @h.j8360 3 года назад +31

    እንደኔ ደስ ያለው በድጋሚ በማየቱ ቅመም የሆነች
    አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ኢሻአላህ ትደርሻለሽ
    ትውልዱ እንዳቺ አስተዋይ ያርገው

  • @meskiafework8770
    @meskiafework8770 3 года назад +32

    እሼ እድሜዋ በትክክል 40 መሆን አለበት😅💚 የቤተሰቦቿ አድናቂ ነኝ 🥰🎄🌲

  • @amsalfaisal3200
    @amsalfaisal3200 Год назад +1

    ሳልያና የእኔ ቅመም የእኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ከዝህ በለይጥበቡን ይግለጥልሽ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 года назад

    [እንደ ሶሊያና_ዘውዱ ያሉ ብቃት ያላቸው ኢትዮጵያዊያንን ማየት በእውነት የወደፊቷ ኢትዮጵያን_እንዴት አድርገው እንደሚገነቧት ብዙ ተሥፋ የሚሠጥ ምልክት ያሣያል! ሶሊያና እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺጋራ ይሁን የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅሽ! ባንቺ ውስጥ ብዙ ነገሮችን አየሁ ዕልፍ-ዓዕላፍ ነገሮችንም ተማርኩኝ! እውነት እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ባንቺ ተደሥቻለሁ ከልቤ!
    እንዳንቺ አይነቶቹን ለሐገር፤፤ለወገን ብዙ ሊሠሩ የሚችሉትን ታዳጊ-_ወጣት ልጆች ሚዲያው ብዙ ነገር አመቻችቶላቹ ወጣቶችን_ሕፃናትን፣ወላጆችን ጭምር ብዙ እንድታሥተምሩ ዕድሉን ብታገኙ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ብዙ ይጠቀም ነበር።
    እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ሰቶሽ ወገኖችሽን የምትረጂበትን መንገድ ያሣካልሽ የኔ ቆንጆ።።።-_-_እሸቱ_መለሰ እየሠራህ ያለኸው ነገር በእውነት ከልብ የሚያሥደሥት እጅግ በጣም የሚያኮራ መልካም ነገር ነው እና በደንብ በርታልን ውዱ_ወንድማችን።።።ሶሊያናዬ በእውነት ቤተሠቦችሽ ወዳጅ ዘመዶችሽ ምን ያሕል እንደሚኮሩብሽ ሳስብ እውነት ደሥሥሥ አለኝ
    ሙሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ገና ባንቺ ይኮራል ጠንክሪልኝ በርቺልኝ የኔ ጎበዝ ኢትዮጵያዊት።።።ሐገርሽ።።ኢትዮጵያ ካንቺ እና እንዳንቺ ካሉት መልካም እና ጎበዝ ኮንፊደንስ ካላቸው ወጣቶች ብዙ ትጠብቃለች እና አምላክ በነገሮችሽ ሁሉ ከፊት ይቅደምልሽ።።።በልዩ ስነምግባር ታንፃ ያደገችውን እናትሽን ሰላም በዪልኝ
    ለአባትሽም ትልቅ ክብር አለኝ።
    ።።።ሁሌም ሠላምሽ ይብዛ ሶሊያናዬ መልካም ጊዜ ሁሌም።።።ቻውው።።።።

  • @kgj4916
    @kgj4916 3 года назад +71

    እረይችልጂ አፈዘዘችኝ ፈጣሪ ለጥሩ ነገር ያብቃሽ

  • @zednegnkeebishoftu2642
    @zednegnkeebishoftu2642 3 года назад +33

    የኔ ቅመም በርቺ እኔም ልክ እንዳቺው የዛሬ 5 አመት 11ኛ ክፍል ነበርኩ አሁን ግን እዚህ ነኝ ስደት አይኑ ይጥፋ እግዚአብሔር ከፈቀደ ስመለስ እቀጥላለው

    • @user-tr5ir4nx8l
      @user-tr5ir4nx8l 3 года назад +1

      አይዞሽ እህቴ መማር ከፈለግሽ እድሜ አይገድብሽም ከአንደኛ ክፍል ብጀምሪ ራሱ ብቻ አንች ጠንካራ ሁኝ እንደውም ስደት ብዙ ነገር አስተማረሽ አሁን ትምህርትሽ በደንብ ይገባሻል ምክንያቱም በመከራ ተፈትነሻል

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад +2

      ስደት የቀመሠ ጭንቅላት ካልተቆለፈ ለትምሮ ይከፈታል

    • @abbysitotaw2634
      @abbysitotaw2634 3 года назад +2

      የኔ እህት እኔም እንዳንች አሁን የመዳም ጩህት አደነቆረኝ

  • @mekdestilahune9375
    @mekdestilahune9375 3 года назад +3

    እንደዚ አይነት ልጆችን እግዚአብሔር ያብዛልን የኢትዮጵያ ተስፋ ናቸው

  • @bukayayelemmafriew5385
    @bukayayelemmafriew5385 3 года назад +9

    She is bringing points and issues, how much are you protecting this little girl. May God protect this girl from all evils!!!

  • @jebelubodena9920
    @jebelubodena9920 3 года назад +370

    የዚህች ልጅ አባት እኔንም ያሳድገኝ!!

  • @adaiababa6151
    @adaiababa6151 3 года назад +22

    አሼ እኔ ምለው ግራ ገባን አንደዚህ ልበ ብርሃ ልጆችን ፈጣሪ ያብዛልን ።

  • @melisamelish914
    @melisamelish914 3 года назад +37

    አሼ በአገራችን ተሰፋ ቆርጠን ባለንበት ወቅት የምትገርም ልጅ አምጥተህ ተሰፋችንን ሰላለመለምክልን እናመሰግናለን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 5 месяцев назад

    ዋውውውውው ገና ሳላገባ ሳልወልድ ግን ብዙ ያወኩበት ትምህርት ነው በርቱ ቀጣይነት ቢኖረው 👌👌

  • @Pretty.x21
    @Pretty.x21 3 года назад +43

    ይቺ ልጅ ግን እዉነት የሰነ ልቦና ትምህርት አልተማረቾም ለማለት ይከብደኛል ጌታ ይባርክሸ እንዳቺ ያሉ ልጆች ያብዛልን

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 года назад +6

    ጨዋ ያሳደጋት ፡በተፈጥሮ እግዚያብሄር የሰጣት ድንቅ እውቀት ነው ያላት ፡አነምላክ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ፡ወገንሽን እንደዛሬው የምትመክሪ ፡የምታስተምሪ ፡ለሀገርሽ የምጥቅሚ ያድርግሽ ፡ አስገራሚ ትውልድም እንዳለ ባንቺ አምኛለሁ ፡ከልብ እናመሰግናለን ፡የኔ ቆንጆ ፡፡

    • @firehiwotgetachew5846
      @firehiwotgetachew5846 3 года назад

      @@comedianeshetu አመሰግናለሁ እኔ ቤተሰብ ነኝ ቆየሁ ሰብስክራይብ ካደረኩ እኮ ፡

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 3 года назад +7

    Just Wow! What An intelligent girl and Well spoken!
    Keep it up girl!

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 3 года назад +4

    አረ እንዴት የምትገሪሚ ልጅ 💕ነሽ:: ልጆቼ እንዳቺ እንዲሆኑልኝ መርቁኝ ወገኖቼ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግሽ🥰🙏🏾

  • @user-xd9nx2oc6g
    @user-xd9nx2oc6g 3 года назад +183

    እስቲ የሼ አድናቄዎች👍👍👍

    • @user-xd9nx2oc6g
      @user-xd9nx2oc6g 3 года назад +1

      @@comedianeshetu አሚን ቆየሁካደረኩህ እሺ አመሰግናለሁ እሼ

  • @user-kx8mv8to7l
    @user-kx8mv8to7l 3 года назад +12

    ዋው በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት እኔ ከዚህ በዋላ ልጄን እዴት እደማሳድግ ነግረሽኛል ልጄ በጣም ነው የምፈራኝ ቁጡ ስለሆንኩ አሁን ግን በፈጣሪ ፊት ቃል እገባለሁ ከዛሬ ጀምሮ እናቷ ሳልሆን ጓደኛዋ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዘርሽ ይባረክ የኔውድ

  • @user-cf7xl6fd5x
    @user-cf7xl6fd5x 3 года назад +4

    የኔ ጣፋጭ አንደበት ግሩም ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ♥🙏

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388 3 года назад +4

    ዋው አስደመመችኝ!! እግዚአብሔር ቀጦበብ ያሳድግሽ የኔ ቅመም❤ ደሞ አስተዋይ ሴት ውስጤ ነት!

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад +54

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን - አሜን -+

    • @WjwjJjj
      @WjwjJjj 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @sarass838
      @sarass838 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @faftfaft9541
      @faftfaft9541 3 года назад

      አሚንንንን ያረብ

  • @user-ks3hh1gf6k
    @user-ks3hh1gf6k 3 года назад +20

    ውነት ባንች ውስጥ ቤተሰቦችሽን ነው ያየዋቸው የነገ ያገሬ ተስፋ ብዬሻለው ልዩ ነሽ

  • @ethiopiaalemu3512
    @ethiopiaalemu3512 3 года назад +1

    እውነት እሽ ደግሜ ባየው የማልጠግበው ቢድዬ በጣም ጅነስ ነች እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምርልሽ !!!!!!!! እባክህ ከሳምንት አንድ ቀን አቅርባት!!

  • @bereketkelemework6505
    @bereketkelemework6505 Год назад

    ሶሊያና ሁሉንም በልኩ ሚዛን ላይ አስቀምጠሸ መፍትሔውን ጠቆምሽን እግዚአብሔር የበለጠ አስተዋይነት ብልህነቱን አብዝቶ ይስጥሽ ! ከዚህ በላይ ለመሆን ለሌሎችም ለመትረፍ የበለጠ ማንበብና አርዓያ ሠዎችን ተምሳሌት ብታደርጊ መልካም ነው እላለሁ ፤ የዘገየ ቢሆንም ሶሊያና እስኪ ዶ/ር መስከረም ለቺሳን አግኝተሸ ተሞክሮዎችን ብትወስጅ …. ፡፡

  • @user-dz9pb7vs2d
    @user-dz9pb7vs2d 3 года назад +73

    እሼን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ምክናየቱም ተደብቀው ያሉ ዲንቅ ልጆች እያወጣልን ነው ይሄን ቲውብ ሁለ ገብ ማለት ነው እስኪ ማነው የሚስማማ።

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x 3 года назад +36

    የተባረክሽ ልጅ ቀሬው ዘመንሽ ሁሌም ውብ ይሁን

  • @thinkethiopia958
    @thinkethiopia958 3 года назад +10

    i have no words you are perfection

  • @eferemkashun1501
    @eferemkashun1501 3 года назад

    ሆ ስንት አይነት ሰው አለ ገራሚልጅ በርቺልን በዚ አጋጣሚ እናት አባቱዋ ሊመሰገኑ ይገባል እሼ እቺ ልጅ በጣም ታስፈልገናለች በቲቪ ምትቀርብበትን እድል ብታመቻችላት ለወላጆች በጣም አስፋላጊነች አሁን ላገቡ ወደፊትም ለሚያገቡ ሰዎች አስፈላጊነች እናም እድሉን ብታመቻችላት ደስ ይለናል እሽዬ

  • @momo6006
    @momo6006 3 года назад +39

    የኔ ድቡሽቡሽ ከአንደበትሽ የሚወጣዉ ቃላት በጣም ይጣፍጣል ፈጣሬ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ።

  • @user-dx9de1ss7w
    @user-dx9de1ss7w 3 года назад +17

    ይህ ሁሉ የመልካም ቤተብ ስብእና ነው እኛም ለልጁቻችን ብቁ እንሁን 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @sarapezo3598
    @sarapezo3598 3 года назад +5

    እናት ትውለድ እደዝቺ ሙሁር ደስ ስትል

  • @attwtt8795
    @attwtt8795 3 года назад +1

    እሼ ምርጡ ፕሮግራሞችህ ሁሉ ጠቃሚና አዝናኝ በተለይ ወጣቶችን ብቁ ሊያደርጋቸው በሚችል መልኩ ጎበዝ ተማሪዎችን እያቀረብክ ለተማሪውም ለወላጁም ለመምህሩም ጥሩ ግንዛቤ የሚሰጥ ስለሆነ ልትመሠገን ይገባል ፡፡ተባረክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፡፡በርታ ፡፡

  • @melakfamily8482
    @melakfamily8482 3 года назад +25

    ሁላቹሁንም የዶንዲ አባላት በጣም ነው ማመሰግናቹ እንዲሁም ልጁታ በጣም ነው ምትገርመው ቆም ብዬ ስለልጄ እንዳስብ ነው ያረገችኝ አንችንም አመሰግናለው

  • @apaaa2612
    @apaaa2612 3 года назад +20

    አነጋገሯ ሲጥም መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 3 года назад +5

    What a knowledgeable, articulate and smart girl. God bless you more!

  • @mustefaseid2683
    @mustefaseid2683 3 года назад +12

    እውነት እሄነገር አባቶች ኢትዩብ ስለማይከታተሉ እባካችሁ በሪድዮና በፒቪ ቢተላለፍ ብዙ ወላጆች ይማሩበታል ይሄ ሀይማኖት አይገድበውም እውነት

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v 3 года назад +33

    እጄን ባፌ አስጫንሽኝ የምር በየቀኑ ብትስማ የማትጠገብ ልጅ ናት በሳምንት አንድ ቀን ትምጣልን እግዚኣብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ መጨረሻሽን ያሳምረው ከፍ ብለሽ እንደማይ አልጠረጠርም ግን 40ኛ ስታከብሪ እኔም እመጣለሁ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 года назад +8

    ደስ የምትል ጉንጫ እራሱ ቦንቦ ነው ሚመስለው ዘመንሽ ይባርክ ልጄ

  • @selamchanal9365
    @selamchanal9365 3 года назад +3

    እውነት ብዙ ትምሕርት ነው የወሰድኩ ነገ ልጆቼ በደንብ ድርብ ነው ማሳድጋቸው ከእግዚአብሔር ጋር😍😍😍😍

  • @betiyohannes587
    @betiyohannes587 3 года назад +1

    ሁሉም እያወቁ ጥሩ መሆን ይቻላል ዋው ምርጥ አባባል ነው ግን አልቀናባትም ምርጥ የሆነች እናትም ጓደኛም ሆና ስላሳደገችኝ ክብር ለናቴ😘

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 3 года назад +97

    እኔ ኢኮ ስታዋራ ዝምብዬ ሳያት 'እሷናት ወይስ ሬድዮ አለ አጠገቧ 😉

  • @mistermessele514
    @mistermessele514 3 года назад +9

    የኔ ቆንጆ አንደበተ ጣፋጭ ተባረኪ ድንቅ መልክት ነዉ እንኳን ለወለዱት ገና መዉለድ ለሚያስቡ ትልቅ ነገር ነዉ ያስቀመጥሽዉ :: የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚያብሔር::

    • @mistermessele514
      @mistermessele514 3 года назад

      @@comedianeshetu ሰላም

    • @mistermessele514
      @mistermessele514 3 года назад

      @@comedianeshetu ክክክ እኔ ሴት ነኝ:: አሜን: ምንም አደል: ሁሉንም አርጊአለሁ አምላክ ጉልበታችሁንና ጤናችሁን ይስጣችሁ ያልታሰበዉን ሲሳይ ይስታችሁ :: ሁልም ነዉ ምከታተላችሁ :: ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በርቱ::

  • @TG-hb6nh
    @TG-hb6nh 3 года назад +1

    ጥሩ ነው ግልፅነቷ በዚህ እድሜዋ እኔ እንደማንኛውም ሰው የልጅቷን ፍጥነትና ግልፅነቷን ወድጄዋለው ግን ግን 1 ነገር እጠረጥራለው እፈራለው 1ኛ አንድ እራሱን የቻለ የውጭ ድርጅት ወይም በሆሞ ሴክሽዋል ላይ የሚሰራ እና ከ 15 አመት በፊት 16 ቢልዮን ዶላር ለቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በመክፈል ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ሆሞ ሴክሽዋልን በትምህርት ቤት ህፃናት እንደ አንድ ትምህርት መውሰድና ስለ ሆሞ ሴክሽዋል ግልፅነት እና በሚፈልጉት ነገር ከቤተሰብ ቀድመው እራሳቸው በእራሳቸው የመወሰንን አቅም ለማዳበር ብሎ ለምሳሌ ይህቺ ልጅ ሌዝብያንነትን ብትፈልግ የራሷን እድል በራሷ እንድትወስን የሚያደርግ ወንድም ቢሆን ጌይነትን ቢፈልግ በልጅነቱ እንዲለማመድ የሚያደርግ ድርጅት ወደ ኢትዮጵያ የገባ የአውሮፓና አሜሪካ ድርጅት እንደገባ አውቃለው ስለዚህ የዚህች ልጅ ንግግር ከበስተጀርባው ይህ ግብረሃይል እንዳለ ያስታውቃል ምንም ጥያቄ በሌለው በአሜሪካን ሃገር በወላጅ ተወልደው ከሚያድጉ ህፃናት 23%ንቱ ከወላጅ አልባ ሆነው በመንግስት እጅ የሚያድጉ ህፃናት አሉ እነኝህ ህፃናት ከተራ ሱስ እስከ ሰዶማዊ በሽታ የተጠቁ ናቸው በእነዚህ ህፃናት ሱስና ሰዶማዊ በሽታ ታላላቅ ካምፓኒዎች ዘፋኞች ጨምሮ የአሜሪካን መንግስትም ተጠቃሚ ነው ይህንን በሚገባቹ መልክ በሚቀጥለው ቃለምልልሷ ከነማስረጃው ለማሳየት እሞክራለው
    አመሰግናለው

  • @berekettsebelu8364
    @berekettsebelu8364 3 года назад +3

    አቤት አቤት ምን ኣንደምልሽ ቃል አጣሁ'' ጌታ ሆይ በፍቅርህ በምህረትህ ኣቅፍ ድግፍ አርገህ ጠብቃት።

  • @mubarke998
    @mubarke998 3 года назад +17

    እሼ እች ልጃ ያለ ምንም ጥርጥር ኣጋራችንን ትማራሌች ታዬኝ 💎💎💎💎

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 3 года назад +16

    የኔ ውድ በድጋሚ ሰለመጣሽ ደስስስ አለኝ ❤

  • @meazatameru1385
    @meazatameru1385 3 года назад +1

    E/r yesdageh lesha yena konjo gobzeh nesha betam ewdsha leh geta yebarkisha yena webbb 🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯🌷🌷🌷🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @mrdestadesta3952
    @mrdestadesta3952 3 года назад +1

    እጅግ በጣም የምትገርም ኢትዮጵያዊት ናት እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አንች አይነት ከ፲ በላይ እንስት እህቶች ከተገኙ ኢትዮጵያ በጣም ትቀየራለች ዘርሽን እግዚአብሔር ይባርከው ለእሸቱም
    መድኃኔአለም ይጠብቅህ መልካም አርአያ ሁነሃል እና

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 года назад +30

    እስኪ ዛሬም ጆሮዬን አቁሜ ልስማት

  • @ummusiham150
    @ummusiham150 3 года назад +54

    እኔም ልጀን እንደ ጉደኛ ለማድረግ እሞክራለሁ ኢንሻአላህ አላህ ሌላ ልጅም ይስጠኝ

  • @selita5539
    @selita5539 3 года назад +7

    You're amazing soliyana keep it up 👏👏

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +1

    ሶልያና ምን ብዬ ልግለጻት ፈጣሪ የቀባቸው ወላጆች ነው ያላት ለእኩዮችዋ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም እብረተሰብ አራያም ናት አስተማሪም ትሆናለች 👌👌👌😍😍😍😍