ብዙ ቤቶች ይፈርሳሉ ባዶ ቤቶች እንደተከራዩ ይቆጠራሉ @addistube14

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 июн 2024
  • ቤት ሽያጭ
    ለባንክም ለካሽ ገዥ የተዘጋጁ ቤቶች
    modern vila house for sale in our country in Addis Ababa, different area
    Looking for a spacious and modern building in different area? Check out this stunning vila house building for sale in the saris area! With ample space and a prime location, this building is perfect for a variety of uses, from commercial to residential. The building features modern amenities and finishes, including spacious rooms, large windows for natural light, and high-quality flooring. Plus, with three floors, there's plenty of room for customization and flexibility. Don't miss out on this incredible opportunity to own a prime piece of real estate inaddis • ያበደው የቤት ገበያ መጨረሻ@addi... semit. Contact us today to schedule a viewing!
    ስለቤቶች ቦታዎች እንዲህም ለመስሪያ የሚሆኑ መጋዘኖችን መረጃዎችን ለመአግኝት ሱብስክራይብ (subscribe) በማድረግ በየቀኑ የሚለቀቁ መረጃዎችን ይከታተሉ (ያግኙ)!!!
    @addistube14 #addistube #adistube #addis #adis #adarash #house #አፓርታማ #realstate #adisbetoch ፤ ማንኛዉንም ቤት ባዶ ቦታ እንዲሁም መጋዘን ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት የምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ደውሉልን ።
    0911 55 55 51
    09 11 88 44 48
    ሰብስክራብ (subscribe) ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን። ስለቤት ሽያጭ እና ግዥ ሙሉ መረጃ እናደርሰወታለን
    in this video we will provide an over view of 5 places used to house building and their price found ethiopia around addis ababa
    If you're interested in buying, selling, or investing in houses in Ethiopia, then this video is for you! We'll cover the basics of houses in Ethiopia and dispel some of the myths about buying and selling in Ethiopia.
    Looking for a house and places for building in the #Adarashtube Look no further than @AdarashTube! We have the latest listings of houses for sale in this beautiful area,, and we're always updating our inventory so you can find the perfect home. Plus, our helpful team is here to help you find the right house for your needs.
    In this video, we're touring an ADARASH property in different places. If you're interested in buying or selling a property, be sure to check out ADARASH!
    This house and places are a real gem and perfect for any family. If you're looking for a place or a house to call home, be sure to check out @addistube We'll show you everything you need to know about this property and why it's a great choice for you.
    #addistube #adistube #adis #addis
    #adarash #house #home #land #vila #apartama #realestet #hayat #phison #zemenrealestete #addisabeba #abelebirhanu #ebs #comedianeshetu #eshetu #broker #homeseles #housebroker #norbetoch #betoch #fetadaily #ethioadvert #sadamtube #addisabebabetoch #addisababa #addisababarealstate #አዲስአበባአፓርታማ #መኖሪያቤት #አዳራሽ #ቤት #ቤትሽያጭ #ቤትለመግዛት
    #formula1 #carracing #sport #ethiopia #winner
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusicEthiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #Abelbirhanu #fetadaily #haddis_media #Ethiopia #breakingnews #fetadaily #Ethiopia #zehabesha #ethiopia #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #abel #abelbirhanu #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena a #haile
    #Ethiopia #EthioInfo #ethioreview #ethiopianyoutuber #addisababa #sadamtube
    #2023
    #በኢትዮጲያ_በቅናሽ_የሚሸጡ_መኖሪያቤቶች #houses_for_sale_in_ethiopia #addis_abab #sales_home #addis_ababa_apartmnte_sales #ethiopian_home_sales #dessie_sale_house #huse_sale #cheape_sale_home #በአዲስ_አበባ_የሚሸጡ_ቤቶች #በደሴ_ቤት_ሽያጭ #በኮምቦልቻ_ቤት #በኦሮምያ_ክልል_ቤት_ሽያጭ #ሪልስቴት_ሽያጭ #ዘመናዊ_አፓርትመንት_በአዲስ_አበበባ #ሳዳም_ቲዩብ #sadam_tube #የኢትዮጲያ_ካርጎ_ቀረጥ #የካርጎ_ቀረጥ_ዋጋ #ethiopian_cargo #cargo_price #ethiopian_air_line #etv #donkey_tube #miko_mikke #wollo_tube #fani_samri #ebstvworldwide #worldwide
    #eritrean_movie
    #ethiopian_music
    #eritrean_music
    #mezmur_orthodoxethiopian
    #ethiopian_movie
    #ethiopian_orthodoxmezmur
    #eritrean_comedy
    #mezmur_protestant
    #ethiopian_movie2023
    #ebs_sundayshow
    #ethiopian_drama
    #yonimagna
    #addis_ababa
    #house_for_sale_in_ethiopia_addis_ababa
    #የሚሸጥ_ቤት_አዲስአበባ
    #የሚሸጥቤትአዲስአበባ2022
    #የሚሸጥቤትአዳማ
    #የሚሸጥቤትዋጋ
    #የሚሸጥቤትሀዋሳ
    #የሚሸጥቤትደብረዘይት
    #የሚሸጥቤትሱሉልታ
    #የሚሸጥቤትበአዲስአበባ
    #የሚሸጥመሬትአዲስአበባያላለቀቤት
    #addisababa2022
    #houseforsaleinaddisababaethiopia
    #houseforsaleinaddisababaayat
    #houseforsaleinaddisababa2021
    #houseforrentinaddis ababa
    #homesforsaleinaddisababa
    #villahouseforsaleinaddisababa
    #ethiopianhouseforsaleinaddisababa
    #homesforsale
    #newhomesforsale
    #stageahouseforsale
    #g+2houseforsale
    #ደብረኤልያስ #debreelyas
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 38

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 9 дней назад +12

    ብዙ ቤት የሚፈርስ ካለ ለምን ግዙ ትላለህ መፍረሱ ሳይታወቅ?

    • @Addistube14
      @Addistube14  9 дней назад

      መጀመሪያ መረጃውን አድምጠው እባክህ

    • @yeyeh6699
      @yeyeh6699 3 дня назад

      ❤❤❤​@@Addistube14

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 3 дня назад +2

    ሥጋቤት ቆመህ አይተህ ኪሎ ዎጋ ተጠየክ እንደበላህ ይቆጠራል የማለት ያህል ነዉ...

  • @user-cu2tt6xv7h
    @user-cu2tt6xv7h 4 дня назад +3

    ልታፈርሱት ነው የምንገዛው አታፍርም ግዙ ስትል ። ይፈርሳል ግዙ

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 8 дней назад +3

    ያለምክንያት ሰሞኑን ባስቸኳይ የሚሸጥ ስትሉ አልከረማችሁም የሆነ ነገር እንዳለ ጥርጥሬ ነበር

  • @zmack1830
    @zmack1830 9 дней назад +2

    Cheqlaw Abiy Ahmed yemimerat hager wist bet megzat ebdet new!!

  • @tube-lt4fy
    @tube-lt4fy 6 дней назад +1

    ሰላም ለእዚህ ቤት

  • @genetbelete559
    @genetbelete559 4 дня назад +2

    እንደው ሰው በገዛ ቢቱ በስንት በከራ የተሰራ ቢት በየትም አገር የሊለ ህግ መንግስት ምን አገባው በሰው ቢት ያሰዝዝናል መከራችን አለማለቁ

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 4 дня назад +1

    መረጃ እንስጣችሁ ስልካችሁን አስቀምጡ

  • @sewasew-is8no
    @sewasew-is8no 2 дня назад

    መግባት ስንፈልግ በፈለግነው ሰኣት ማስወጣት አንችልምዴ

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn 7 дней назад +2

    በጣም ይገርማል ጓደኛዬ 40/60 ከወጣላት አምስት አመት አልፎታል /18 ተኛ ላይ ነው የደረሳት ሊፍት አልገባም ዉሀ አልገባም እንዴት ነው የሚከራየዉ እንዴት ነው የደረሰዉ የሚገባበት ካልተከራዬ ግብር የሚከፍለዉ አልገባኝም መንግሥት አሪፍ ህግ ነው ያወጣዉ ሊፍታችን ባስቸኳይ ያስገባልን ውሀም ከዛ እናከራያለን

    • @user-zd1qt9sq4b
      @user-zd1qt9sq4b 4 дня назад

      በእግር ከመገናኛ እንጦጦ ነው በለኛ ወንድሜ

    • @geteneshalayou1991
      @geteneshalayou1991 3 дня назад

      አይዞህ በ6 ወር ውስጥ ውሀና መብራት ይገባልሀል፡፡ ከዚያም ታከራያለህ፡፡

    • @user-bm9ig4qb6j
      @user-bm9ig4qb6j 9 часов назад

      ​@@user-zd1qt9sq4b😂😂😂😂

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 9 дней назад

    Abetu yeker belachew mendenew endhi chekagn yaregachew hen? Sew aydelum ende?

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs 4 дня назад

    የአከራይና ተከራይ ውል ተፈፃሚ የሚሆነው አዲስ አበባ ብቻ ነው ወይስ ሱልልታንም ያጠቃልላል?

  • @Kkfr12
    @Kkfr12 5 дней назад +2

    ተከራይ ከጠፍስ ምን እናርግ እረ ተው ግፍ ፍሩ ሰው ወዶ ቤቱን ባዶ ማረግን አይመርጥም እባካችሁ ህጉ ግማሹ ለሁላችንም ጠቃሚ ሲሆን ደግሞ ግማሹ አማራሪ ነው እንተሳሰብ እንጂ ሰውን በጣም እንዲህ ማማረር በተለያየ መልኩ ተገቢ አይደለም እንተሳሰብ እንጂ ይህው ነው ማየት የምፈልገው

  • @henokmulugeta2373
    @henokmulugeta2373 2 дня назад

    akerayoche yemtkefeluten gebers semachu

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 9 дней назад +3

    5,00,00000000አምስ መቶ ሚሊየን ማለት እዴት ነው ያጀመአ አድ ሚሊየን የሚባል ሲከብደኝ መቶ ሚሊየን አረ ወየው አረ ወየው ምን ይሻለኛል ጎበዝ ቆይ እኔ ብቻ ነኝ የደነዘዝኩ ወይስ እኔ ብቻ ነኝ ደሀ እደዚህ ከሚያስጨንቅ ቁጥር ድህነቴ ጎጆየ ተሻለኝ ላስበው ስል ጭቅላቴ ፈነዳ በውነት

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 7 дней назад

    በልማትምክንያት ተፈናቅለን ከ2013ጀምሮእጣ አውጥተን ቂርቆስ ክፍለከተማ ወደቦሌክፍለከማ። እጣያወጣንበትን ቦታ በህገውጥ ችግር። ሌስረክበን አልችልም ከተከራየንበትም ውጡተብልናል ድምፅሁነን።

  • @user-oq7yh3yb9n
    @user-oq7yh3yb9n День назад

    ማን ደፍሮ ይግዛ?

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 8 дней назад

    የሚከራየው ከጠፋስ ? ጉድ ነው የማይሰማ የለም

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 4 дня назад

    Good job prime Minister Dr.Abey

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 дней назад +1

    ምን አይነት ግፍ ነው? ሰው በ3 ቀን ቤቱ ይፈርሳል???

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g 7 дней назад

    Awo Emeparial hotal akababi
    G÷1 batoch kene servisachew
    be 3 ken mastenkekia becha
    ekachewonm enkuan saiawotu new yafersubachew . Fetari becha yeswor malet new

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 7 дней назад

      ምን ጉድ ነው? ዓንድ ወር እንኩአን አይበቃም እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sewasew-is8no
    @sewasew-is8no 2 дня назад

    ለመሸጥስ አሁን ከባድ ሆነኮ በጣም ቀረሰ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 6 дней назад +1

    ዋው በለው የአድስ አበባን አህያ ተው ከፋኖ ጎን ቁሙ ብለናል

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 9 дней назад

    3 days to leave your house😢

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 6 дней назад +2

    አረ ፡ ኡ ፡ ኡ ፡ ኡ። የባዶ ፡ ቤት ፡ የአከራይ ፡ ተከራይ ፡ አርቃቂው ፡ ማነው ፡ የስንተኛ ፡ ከፍል ፡ ተማሪ ፡ ነው ፡ የአመት ፡ ግብር ፡ እሺ ፡ ባዶቤት ፡ ለዓየር ፡ ማስከፈል ፡ ጀመራችሁ ፡ ኧረ ፡ ተለመኑ ፡ ሰው ፡ ኑሮ ፡ ከብዶታል ፡ የት ፡ ነው ፡ እምትሸምቱት ፡ እናንተ።

    • @daniman1216
      @daniman1216 3 дня назад +1

      ሁሉም ህዝብ ወጥቶ በአንድነት ይሄን ሌባ መንግስት ካልፈጠፈጠ እንደልቡ ያራብናል

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 8 дней назад +2

    ሞት ለሸለፈታሞች

  • @user-bm9ig4qb6j
    @user-bm9ig4qb6j 9 часов назад

    27 አመት ጨለማ ላይ የነበረ ህዝብ ፀሀይ ወጥቶለት ሙቀቱን እያጣጠመ ነው😜😜😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-of5vg9jp4j
    @user-of5vg9jp4j 7 дней назад

    ሌባ ነህ የሚለማው አዲስ አበባ ነው ክልል ይልማ ሲባል አይሆንም አዲስ አበባ ይል ሲባል ተፈናቀልን በሁለት በጀት መኖር ለምደህ ነወ

  • @truthfully1573
    @truthfully1573 8 дней назад +1

    DIL LE FANO