Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በሁለት መቶ ሺ ብር ሲሸጥ ሹክ በለኝ ሰዉ ባለዉነዉ አትናቁብኝ😂😂
😢😢😢😢😂
ለኔም
@@fal7583 እግድ ምኞት አይከለከልም አደልሚባለዉ ዝምብለን እንመኝ
😂እኔበመቶሺ
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 😂😁😁
ስት ነው የሜሸጠው መቶ ሽ ሲገባ ንገርኛ
ሳህ
ሳአ
አምሳሺ ሲገባ ንገርን
ታድለሽ መቶ ሺ አለሽ እኔ ነጭ ድሃ አንድ ብር ዩለኝም ግን ቤት ኡለኝ
25shi sigeba nigarun
የጨነቀው ሙቅ አነቀው ነው! 10ሺ ሲገባ መዝግበኝ
ጥሩ ማሻ አላህ
የ1997 የኮንዲሚኒየም፡ቤት፡ተመዝጋቢዎች፡ጉዳይ፡ምን፡ትላላቹሁ፡፡
የቤት ሽያጭ ዋጋው የአጥሩንና ለግቢ የዋለውን ወጪ የሚጨምር አልመሰለኝም። ምንታስቦ ነው?
በጣም አሪፍ ነው እውነት ከወነ
ባንክ ባዶየሆነዉ ቤት ሥለተወደደ ለትርፍ ሢያሥቀምጡ ቦታተወደደ ሁሉም ነገር መቀነሥ አለበት
ምን ዋጋለው ካአድ አመት በኃላ እራሱ ያፈሠዋል እኛን ጎዳና አውጥቶ ችግኝ ሊተክልበት
ለምሳሌ በጭቃ የተሠራ ቢላ ቤት መቶ ካሬ ላይ ያረፈ ከሆነ ካሬው 15000 ብር ነው የቤቱ ዋጋስ ተመን የለውም ወይ??
ተመስገን
50 shi sigeba nigerayi
ኡስሜ ቤቴ ሲመረግ የመብራት ገመድ አላዘረጋሁኘም ተለስኗልም ከጅብሰኑ ስር ባስደርገው ችግር ያመጣ ይሖን ኡስሜ ንገረኝ እንዴት ላድርግ
አልሀምዱሌላህ እንኳንም ቀነሰ እዉነት ያርገዉ በተለይኮቦልቻ በቀነሰልን ወሬሁኖእንዳይቀር
ውድ፡ነው
ከዚህ ልጅ ፔጅ ያላችሁ አማራ ሰብስክራይብ አሱ እኛ አስተናል በሚለቃቸዉ ቪዲዮ የገዳዩን አብይ ፎቶ ሰለሚያስገባ ።
ከፎቶው ምንአለን ዋናው ቁምነገሩ ነው
🤣🤣 ewnat nw
ማነው ታዲያ ቤት የሚሸጠው ብሩ ጥቅም የለው ወይስ አስገድደው ሊያሸጡን ነው
ዛሬ ነዉ የሰማህዉ
ለኔም፣መች፣ነው፣መቶ፣ሽ፣ምገበው😂😂😂😂😂❤❤
የሰም ዝውውር እንጂ የቦታ ሸያጭ አይደለም። ገዢው የሻጩን ግቢ ከነካሪው ሲገዛየነበረው ለመንግሥት ይከፍል የነበረው አሹራ ወይም የሰም ዝውውር 34/100 ቀንሷል ተባለ እንጂ የቦታ ካሬሚትር ተመንአላወጣም። ማውጣትምአይችልም። ይኼ ጥናት ይፈልጋል። ባሌበቱ ካላዋጣው አልሸጥም ካለ ማስገደድ አይቻልም።
ያረብአላህያስቀንሰውለኛለሚስኪኖቹ
ትክክል
ኡኡኡ፡ፍትህ፡ለቤት፡ለመሬት
ስልክህን ላክልን
Keflhager lay sejmre shuki blene
300 ሺ ይገባል
Allah Truzene yesemak
😮😮😮😮😮
አብይ ያቃጠለን አስቶ ያተዉ ይባስ
አልሀምዱሊላህ ቁጥርህን ብሊሥ
አፍርሶጨርሶትአድል ምኑንነውምሸጥደንቆሮመንግስ
አልገባኝምቀነሰማለትነው
ምን ያደርጋል ቤት ኖረሕ አልኖረሕ በዚ ፕሮፐርቲ ታክስ በዚ የአከራይ ግብር በዚ ሌላም ብዙ ጣጣ ከዚሕ ሁሉ ሠው የሰራው ቤት ላይ ተከራይተሕ እየደነፋሕ አትኖርም እንዴ ለውጥ የለውም
ቢቻ ቤት ፍርሳ ይቁምልን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱሁ ስፈልገው የነበር መረጃ ነው እስኪ ልስማው
አዲሳባ ቤት ፈረሳ ቆመእዴ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهእኔ ለቻናልህ አድስ ነኝወንድሜ እስኪ ሱልልታ ጥሩ ቤት ፈልግልኝ በግንባታ የተሰራ
Ante rash sayegevah lelawen tadenekuealeg ende? Ye seen mazoreya new enjie ye bete waga aydlem. Deneze
የቤትሽያጭ ነዉ ኢኮኖሚ የተወደደ
ቁጥርህን
ቤት ይቀንሥ
የምርእኔ እፈልጋለሁ
አንድሚሊ ስገባ ንገረኝ
ቁጥርህን።ላክልን።አተሀና።ንህ
ግን አሁን ማፍረሰ ቆመ እንዴ???
😂አፍርስውጨርሱት ምንያፍትሱ
እያፈረሱ ነው 😢😢😢
kare 5000 sigeba dewl
ጨረሱትአፍፍርሰው
ሽብሬ
Keterehenlaklegebealah
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ፣ያቀረብከው መረጃ ርእሱ ላይ ችግር የለበትም። ዝርዝሩን ስታቀርበው ግን አወሳሰብከው። መረጃ ስታቀርብ በቀላሉ የሚገባ ፣ ግልፅና ያልተወሳሰበ ማድረግ ያስፈልጋል። 1. አንተ ራስህ በቅድሚያ በደንብ ፍንትው ብሎ ሊታይህና ሊገባህ ያስፈልጋል።2. እንዴት አድርጌ ባቀርበው ሰዉ በቀላሉ ሊረዳው ይችላል? ብለህ በማሰብ በጥሩ ዝግጅት ማቅረብ ይጠይቃል።
ፈረሳ ብቻ ይቁም
ዛሬ ገዝተህ ነገ ለልማት ተነስ ይልሀል
ቂቂቂቂቂ
Esti lane beti shetlgne leshate falge nw😢
በሁለት መቶ ሺ ብር ሲሸጥ ሹክ በለኝ ሰዉ ባለዉነዉ አትናቁብኝ😂😂
😢😢😢😢😂
ለኔም
@@fal7583 እግድ ምኞት አይከለከልም አደልሚባለዉ ዝምብለን እንመኝ
😂እኔበመቶሺ
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 😂😁😁
ስት ነው የሜሸጠው መቶ ሽ ሲገባ ንገርኛ
ሳህ
ሳአ
አምሳሺ ሲገባ ንገርን
ታድለሽ መቶ ሺ አለሽ እኔ ነጭ ድሃ አንድ ብር ዩለኝም ግን ቤት ኡለኝ
25shi sigeba nigarun
የጨነቀው ሙቅ አነቀው ነው! 10ሺ ሲገባ መዝግበኝ
ጥሩ ማሻ አላህ
የ1997 የኮንዲሚኒየም፡ቤት፡ተመዝጋቢዎች፡ጉዳይ፡ምን፡ትላላቹሁ፡፡
የቤት ሽያጭ ዋጋው የአጥሩንና ለግቢ የዋለውን ወጪ የሚጨምር አልመሰለኝም። ምንታስቦ ነው?
በጣም አሪፍ ነው እውነት ከወነ
ባንክ ባዶየሆነዉ ቤት ሥለተወደደ ለትርፍ ሢያሥቀምጡ ቦታተወደደ ሁሉም ነገር መቀነሥ አለበት
ምን ዋጋለው ካአድ አመት በኃላ እራሱ ያፈሠዋል እኛን ጎዳና አውጥቶ ችግኝ ሊተክልበት
ለምሳሌ በጭቃ የተሠራ ቢላ ቤት መቶ ካሬ ላይ ያረፈ ከሆነ ካሬው 15000 ብር ነው የቤቱ ዋጋስ ተመን የለውም ወይ??
ተመስገን
50 shi sigeba nigerayi
ኡስሜ ቤቴ ሲመረግ የመብራት ገመድ አላዘረጋሁኘም ተለስኗልም ከጅብሰኑ ስር ባስደርገው ችግር ያመጣ ይሖን
ኡስሜ ንገረኝ እንዴት ላድርግ
አልሀምዱሌላህ እንኳንም ቀነሰ እዉነት ያርገዉ በተለይኮቦልቻ በቀነሰልን ወሬሁኖእንዳይቀር
ውድ፡ነው
ከዚህ ልጅ ፔጅ ያላችሁ አማራ ሰብስክራይብ አሱ እኛ አስተናል በሚለቃቸዉ ቪዲዮ የገዳዩን አብይ ፎቶ ሰለሚያስገባ ።
ከፎቶው ምንአለን ዋናው ቁምነገሩ ነው
🤣🤣 ewnat nw
ማነው ታዲያ ቤት የሚሸጠው ብሩ ጥቅም የለው ወይስ አስገድደው ሊያሸጡን ነው
ዛሬ ነዉ የሰማህዉ
ለኔም፣መች፣ነው፣መቶ፣ሽ፣ምገበው😂😂😂😂😂❤❤
የሰም ዝውውር እንጂ የቦታ ሸያጭ አይደለም። ገዢው የሻጩን ግቢ ከነካሪው ሲገዛ
የነበረው ለመንግሥት ይከፍል የነበረው አሹራ ወይም የሰም ዝውውር 34/100 ቀንሷል ተባለ እንጂ የቦታ ካሬሚትር ተመን
አላወጣም። ማውጣትም
አይችልም። ይኼ ጥናት ይፈልጋል። ባሌበቱ ካላዋጣው አልሸጥም ካለ ማስገደድ አይቻልም።
ያረብአላህያስቀንሰውለኛለሚስኪኖቹ
ትክክል
ኡኡኡ፡ፍትህ፡ለቤት፡ለመሬት
ስልክህን ላክልን
Keflhager lay sejmre shuki blene
300 ሺ ይገባል
Allah Truzene yesemak
😮😮😮😮😮
አብይ ያቃጠለን አስቶ ያተዉ ይባስ
አልሀምዱሊላህ ቁጥርህን ብሊሥ
አፍርሶጨርሶትአድል ምኑንነውምሸጥደንቆሮመንግስ
አልገባኝምቀነሰማለትነው
ምን ያደርጋል ቤት ኖረሕ አልኖረሕ በዚ ፕሮፐርቲ ታክስ በዚ የአከራይ ግብር በዚ ሌላም ብዙ ጣጣ ከዚሕ ሁሉ ሠው የሰራው ቤት ላይ ተከራይተሕ እየደነፋሕ አትኖርም እንዴ ለውጥ የለውም
ቢቻ ቤት ፍርሳ ይቁምልን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱሁ ስፈልገው የነበር መረጃ ነው እስኪ ልስማው
አዲሳባ ቤት ፈረሳ ቆመእዴ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
እኔ ለቻናልህ አድስ ነኝ
ወንድሜ እስኪ ሱልልታ ጥሩ ቤት ፈልግልኝ በግንባታ የተሰራ
Ante rash sayegevah lelawen tadenekuealeg ende? Ye seen mazoreya new enjie ye bete waga aydlem. Deneze
የቤትሽያጭ ነዉ ኢኮኖሚ የተወደደ
ቁጥርህን
ቤት ይቀንሥ
የምርእኔ እፈልጋለሁ
አንድሚሊ ስገባ ንገረኝ
ቁጥርህን።ላክልን።አተሀና።ንህ
ግን አሁን ማፍረሰ ቆመ እንዴ???
😂አፍርስውጨርሱት ምንያፍትሱ
እያፈረሱ ነው 😢😢😢
kare 5000 sigeba dewl
ጨረሱትአፍፍርሰው
ሽብሬ
Keterehenlaklegebealah
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ፣
ያቀረብከው መረጃ ርእሱ ላይ ችግር የለበትም። ዝርዝሩን ስታቀርበው ግን አወሳሰብከው። መረጃ ስታቀርብ በቀላሉ የሚገባ ፣ ግልፅና ያልተወሳሰበ ማድረግ ያስፈልጋል።
1. አንተ ራስህ በቅድሚያ በደንብ ፍንትው ብሎ ሊታይህና ሊገባህ ያስፈልጋል።
2. እንዴት አድርጌ ባቀርበው ሰዉ በቀላሉ ሊረዳው ይችላል? ብለህ በማሰብ በጥሩ ዝግጅት ማቅረብ ይጠይቃል።
ፈረሳ ብቻ ይቁም
ዛሬ ገዝተህ ነገ ለልማት ተነስ ይልሀል
ቂቂቂቂቂ
Esti lane beti shetlgne leshate falge nw😢