Seifu on EBS: ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 908

  • @1people1ethiopya30
    @1people1ethiopya30 6 лет назад +25

    አማራ እኮ ሁሌም ጀግና ነው አማራ ነን ስልጡን ህዝቦች😍

  • @mekdesmarew443
    @mekdesmarew443 6 лет назад +157

    ፋሲል አንተን የማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው የኛ ጀግና በርታልን 👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @Ermi_Ermi
      @Ermi_Ermi Месяц назад

      ይብዳሸ ሴጣን😀

  • @samiranagash3367
    @samiranagash3367 6 лет назад +72

    ፉሢል ምርጥ ኢትዮጱያዊ እረጆም እድሜና ጤና ይሥጥህ የኛ ጀግና።

  • @beruktilahun6343
    @beruktilahun6343 6 лет назад +480

    ሰዉ እንደራሱ ሆኖ ኖሮ መሞት መታደል ነው የኔ ጀግና ቆራጥ።

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 года назад +14

    ከ10 በላይ ያየሁት ማልስለቸው ጀግና የዋህ 💚💛❤💪💪💪

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад

      እኔ እራሱ ሰትግዜ አየሁት😁😁

    • @abebaayelem8293
      @abebaayelem8293 2 года назад

      @@zehara605 you go to ó all fall up

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    አምሳ ቢወልዱት አምሳነዉ ጉዱ ፋሲል ደመወዝ ይበቃል አንዱ በሉልኝማ ደስ ሲል እኮ our hero ♥♥ሲያምርብህ እኮ ኢትዮጵያዊነትህ💚💛♥

  • @እዩየዲቲ
    @እዩየዲቲ 6 лет назад +23

    ፋሲልየ የኔ ጀግና በማንነትህ የምትኮራ ዉድ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ስዴተኛዋየሰይድእህት-ረ8ፈ

    ደጋግሜ ብሰማው እንደአድስ እሚስደስተኝ ኢንተርቪው ፋሢል ደመወዝ ጀግና

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 6 лет назад +185

    ምርጥ አማራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    ፍሲል ደመወዝ

  • @turyakidstemaryamatleygn2380
    @turyakidstemaryamatleygn2380 6 лет назад +5

    ሠይፍየ እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮጨማምሮ ይሥጥህ ፋሢል መሠዋት ከፈለህ ከዚህ ላደርሰህ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @joshuaright9579
    @joshuaright9579 6 лет назад +44

    ፋሲሎ ግልፅና እውነተኛ ..ኩሩ ኢትዩጵያዊ!!

  • @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ

    አቤት ስወድህ የጎንደሩ ማይክል ጃክሰን ፋሲል ደሞዜ

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 6 лет назад +73

    He's real Ethiopian i love you I'm oromo

    • @teddy6326
      @teddy6326 6 лет назад +1

      love life love life eskey Ethiopia nege bele eskey

    • @lovelifelovelife865
      @lovelifelovelife865 6 лет назад +3

      @@teddy6326 I am dear and so proud to be Ethiopian 💚💛❤

    • @tigistmolla813
      @tigistmolla813 6 лет назад +4

      we all should stop saying am oromo, amhara, tigre ar any other nation. we all are Ethiopian

    • @lovelifelovelife865
      @lovelifelovelife865 6 лет назад +2

      @@tigistmolla813 okay my sister i will stop say that thanks for advice God bless you more and more!!!!

    • @madenaali4373
      @madenaali4373 6 лет назад

      love life love life 😆😆😆😆😆

  • @samuelmengesha8956
    @samuelmengesha8956 6 лет назад +11

    አይ እድሌ 😅😅😅
    ከመጀመሪያዉ አዳምጡት። ፋሲል ደሞዝ ሽህ አመት ኑር። 💚💛❤👍

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад +4

    የኔ ኩሩ ጅግና ባህሉን ወጉን አክባሪ የኔ ጭዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ የዋህ ሺ አመት ኑርልኝ የኛ እንቁ

  • @የሰለምቴወችወዳጅ
    @የሰለምቴወችወዳጅ 5 лет назад +22

    አምሳ ቢወለድ አምሳ ነው ጉዱ የፋሲል አይነት ይበቃል አንዱ ምርጥ አማራ

  • @mahmudm7407
    @mahmudm7407 6 лет назад +41

    አይ አማራ ፍቅር እኮ ናቸው!
    ፍቅር ነን!!!

  • @amenkui5558
    @amenkui5558 5 лет назад

    አፌ ቁርጥ ይበልልክ ፋሲልየየየየ ምን አባቴ ልሁንልክ እግዛብሄር ይጠብቅህ የኛ አለኝታ የአማራ ጀግና

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee1947 6 лет назад +9

    በጣም ደስ ይላል ማንነትን አለመርሳት እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @omlive3122
    @omlive3122 6 лет назад +2

    እረ በሳቅ ሞክኩ ፋሴልዬ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከልጅህ ከባለቤትህጋ ምርጥ ሰው ጀግና

  • @ኢስላምነውህይወቴኢ
    @ኢስላምነውህይወቴኢ 6 лет назад +4

    የዋህ እነቱ ይገርማን ግልፅነቱ ምንም እማይሞላቀቅ ምርጥ ሰው ሀሀሀሀሀ እዳጨርሰው ተመቸኝ

  • @almekteb7722
    @almekteb7722 4 года назад +2

    ፋሲል ምርጥ ሰው ጎንደርን ለማየት አጓጓኸኝ
    ሁፍ የኔ ጌታ ያንተ አይነቱን እውነተኛ ተጫዋች ያብዛልን

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 лет назад +122

    ፋሲልዬ የኔ ገራገር ውይ በአላህ ደስ ስትል😍

  • @Haymieee
    @Haymieee 6 лет назад +9

    ወይኔ በጌታ እንዴት የምታምር ኢቲዮጺያዊ ነክ አቤት ደስ ስትል እረጅም እድሜ ከጠና ጋር

  • @sofiyasofiyahussen9412
    @sofiyasofiyahussen9412 6 лет назад +28

    ኸረ ፋሲል ምግዜም አትጠገብም በጣም አሳቀኝ ኑርልን ግልፅ ማለት እደዚህ ነው የኢትዮጵያ ጀግና

  • @ጉራብቻ
    @ጉራብቻ 6 лет назад +2

    አራዳ ማለት እንደዚህ ነው ባለው ነገር የሚተማመን እና ማንነቱን የማይቀይር ለመጀመርያ ግዜ የስይፉን ኘሮግራም ደሰ ብሎኝ ሳየው wow i like You

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 лет назад +7

    ዋውው ፍሲል ምርጥ ሰው ፈጣሪ። እድሜው ያብዛልክ አቦ ሴፍዬ እንዲህ። አይነት ሰዎችን ሰታቀርብ ደስስ ትለኛለክ አቦ ኑርልን ያራዳ ልጅ

  • @ቅድስትአሳምነውፅጌ
    @ቅድስትአሳምነውፅጌ 4 года назад

    ቆፍጣናው አማራ የኔ ጀግና ስወድህ ፋስልዬ አማራነትን ክፍ ያረከው ጀግና

  • @dinali1902
    @dinali1902 6 лет назад +33

    ሃሃሃሃሃ ሞትኩ በሳቅ ፋሲልዬ ደሞዝ ይሙት እወድሀለሁ የኔ ቀብራራ ጎንደሬ

  • @አማራዊትነፈጠኛዋነይየጊዬ

    እውነት በሳቅ እና በእንባ ድስ ብሎይ አየሁክ የአማራው ጀግና የመይሳው ልጅ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑርኢት

    ይገርማል አረብ አገር ወልደው ወንዝ ማያሸግር አረበኛ ያስተምራሉ ማንነትን አለመርሳት ጨዋ ነት ነው

  • @SaSa-xm9zy
    @SaSa-xm9zy 2 года назад +1

    ቀና ልብ ያለው ሰው ያስታውቃል እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን ፋሲል

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 4 года назад +3

    እፍፍፍፍ የኔ ጀግና ኢትዮጵያናትህ እንደት እንደምታምር ፈጣሪ ይጠብቅህ ♥♥♥

  • @aminatseid9841
    @aminatseid9841 6 лет назад +5

    ውይ ፈጣሪይ እዲይሚየና ጤና ይስጥህ እእደዚህ አነት ይብዙልን ባህላችን ሳይበረዝ እስኪይ ማነው ልጁን አሚሪካን ሀገር ተወዶ የገጠር አማረኛ ይመዲይ የሚል እህ ሀገር ውስጥም ያሉት አይመኙም

  • @ابواحمد-ظ5ب9ص
    @ابواحمد-ظ5ب9ص 5 лет назад +7

    ባየው ባየው እማልሰለቸው
    ኢተርፊው ፋሲል የኡነት የዋህ ግልፅ
    ሰው ረጅም እድሜየ ይስጥህ

  • @mnblkj1002
    @mnblkj1002 5 лет назад +1

    ፋሰል የውነት በባህለህ በማነነተህ ኩሩ የኔ ጀግና edmehin ያርዘመው

  • @ኩንፈየኩንጀሚላስደተኛዋ

    ሀሀሀሀሀ ወይኔ
    የት ናችሁ የበናት ኧረ ኑልኝ አብረን እንሳቅ የኔ ውቦች ብቅ በሉልኝ

    • @merryyehaff7792
      @merryyehaff7792 6 лет назад +2

      Alen Ena mn ytebes mdre weregna hula mechem ende wusha mechoh Amelachu new sijemer #weyane metegber enji buzu mawrat Aywedim yihe demo tenkkachu takalachu zmblachu Atchihu 🤣😃🤗

    • @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
      @ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 6 лет назад +2

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አለሁ

    • @Ali-of5sd
      @Ali-of5sd 5 лет назад

      Alnleshe

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 2 года назад

      @@merryyehaff7792 የበታችነት ስሜት

  • @kasalemTilayKa
    @kasalemTilayKa 5 лет назад

    የኔ ቆራጥ ያምርብሀል👍💖👍💖💝👌❤❤❤❤💖👍👍👍ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያውም ጎዴሬዉ ጀግና ዉድድድድድድድድድድድድድድድድ ፋሢ እግዚአብሔር ከአተጋ ይሁን 👍👍👍👍

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 2 года назад +4

    😂😂😂😂❤❤❤ ፋሲሎ...ይሄን ኢንተርቪው 10 ጊዜ በላይ አየሁት።ይመችክ!!

  • @مجهولالهوية-ز6ب6م
    @مجهولالهوية-ز6ب6م 6 лет назад

    ዋው ሰይፍሻ እግዚር ይስጥህ ምርጥ ቀብርራው ፋሲል ደመወዜን ስላቀርብክልን ከልብ አመሰግናለሁ ጀግናው ፍሲል እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 6 лет назад +5

    You are the real Ethiopian. i really respect, appreciate n love you!

  • @krsetynakrsetyna5993
    @krsetynakrsetyna5993 6 лет назад +1

    ምርጥ ስው ማንነትክን የማትርሳ እወድሃለሁ በጣምም ኑርልን

  • @hrj1695
    @hrj1695 6 лет назад

    የኛጀግና ፋሲል ደሞዝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በሁሉም አድናቂህነይ ባለባበስህ በንግግርህ በዘፈንህ ምርጥ ጎንደሬ

  • @only7389
    @only7389 6 лет назад +37

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ጤና እድሜ ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ

  • @marymmaryam9969
    @marymmaryam9969 6 лет назад +2

    በጣም እኮነው ወሬህ ደስ የሚለው ፋሲል እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ግልፅ እኮነህ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    የኛ ጀግና❤

  • @sofya8727
    @sofya8727 2 года назад +1

    የአመቱ ምርጥ ኢተርቪ ሽ አመት ኑርልን ጀግናው

  • @BABR7826
    @BABR7826 6 лет назад +159

    ክክክክክክክክ በሳቅ ሞትኩ ወይ ፋሲልዬ ስወደው ኢንተርቪውን ሁሉ በሳቅ ነው ከሚንግ ኢን ሳይድ 😂😂😂ግን ማንነቱን አልቀየረም👍

    • @የኮመንተሱሰኛ
      @የኮመንተሱሰኛ 6 лет назад +4

      ኧረ እኔንም በሳቅ ገደለኝ የኔ ምርጥ ፋሲልዬ ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉም❤❤ LONG LIVE FASILO❤❤❤

    • @pkp8919
      @pkp8919 6 лет назад +2

      ሲያምርበት እኮ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 лет назад +1

    ስው እራሱን ሆኖ .. መሞት ፅጋ ነው
    አርቲስት ፋሲል ደሞዝ .. በ እራሱ የሚተማመን.. ከ አለባበስ እስከ አነጋገር
    እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠው 💚💛❤️😍😍👍👑

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን

    የአብራሀሙ ስላሴ በያላችሁበት ሰላማችሁን ብዝት ያድርጉልን የኔ ዉዶች
    መልካም ምሽት
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን አሜን አሜን

  • @fouad4821
    @fouad4821 5 лет назад

    ፋሲል ደመወዝ የኛጀግና አንደበትህ ጥፍጥ ይላል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውድ ድድድድድድድድ አላህ ይጠብቅህ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 6 лет назад +10

    ፋሲሎ ምርጥ የባህል አባውራ ሀሞተ ቆፍጣና እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 6 лет назад

    ኢትዮጵያዊነት ከቦታ ለዉጥ ጋር በቀላሉ የሚቀየር አይደለም ያንተ አይነት ሀገር ወዳድ ጀግና ያብዛልን እድሜ ይስጥህ ፋሲል።

  • @maretaaschalew4519
    @maretaaschalew4519 6 лет назад +108

    እውነት ግን ልቡ የዋህ ነው እኔ ጉራጌ ነኝ ግን በጣም የፋሲልን ዘፈኖች እወዳለሁ .ውስጡ ግልፅ ነው

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 года назад +3

      የኔ ደሞ ያገሬ ልጂ ነዉ😍

    • @awelhuessen6726
      @awelhuessen6726 2 года назад +2

      ጉራጌነሽ ስወዳችሁ ወሎየነኝ

    • @rabiamohamedrabia9117
      @rabiamohamedrabia9117 Год назад

      ክክክክ

    • @HailuAssefa-h4x
      @HailuAssefa-h4x 2 месяца назад


      P`alla¡lll¡¡¡ll¡ll¡ppllll¡¡¡lll¡¡plllllllllll¡lllppllll¡¡lll¡¡llllll¡lll¡

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 года назад +1

    የኔ ወድም እግዛብሄር ይጠብቅህ ቋንቋዉ ዴሥ ይለያል

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 4 года назад +5

    Day and night im laughing even at work i remember him i love him 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @arianedaveborja1924
    @arianedaveborja1924 4 года назад

    የእኔ መልካም ሰው ምርጥ አማርኛ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤👌👌👌👌👌👌👌

  • @rahmarehmet6016
    @rahmarehmet6016 6 лет назад +20

    ኧረ በሳቅ ገደልከን ምርጥ የአመቱ ቃለ መጠየቅ ባለ ቱባ ባህል ምርጥ ሰው

  • @لخفخبخبه
    @لخفخبخبه 3 дня назад

    የኔ ወንድም አላህ ያኑርልን በጣም ጥሩና የዋህ ነህ❤

  • @አሁንስተስፋዬማነውአንተአ

    ፋሲልዬ ባህልክን ያለወጥክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ ምርጤ ስወድህ

  • @ቲጂየገብሬኤልልጂ
    @ቲጂየገብሬኤልልጂ 6 лет назад

    እግዚአብሔር እርዥም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት በጣም ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ

  • @rhmetahmed6147
    @rhmetahmed6147 5 лет назад +6

    የኔ ፋሲል much love ♥

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 6 лет назад

    ፋሲል የኢትዮጵያ ጀግና ኢትዮጵያዊነትህን በልብህ አማራነትህን ማንነትህን አድርገህ ለመላው የኢትዮጵያ ለውጥ እና አንድነት ለፍተሃል ደክመሃል

  • @abanetsisay
    @abanetsisay 6 лет назад +7

    ዋውዋው የመጀመሪያየነው
    በኢትዮጺያነቱ የሚኮራ አይሁ
    እስኪ የፋሲል አድናቂወች በላኪ ግጩኝ

  • @mariamali413
    @mariamali413 6 лет назад

    እረ በሳቅ እረ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኝሁልህ ፋሲልዬ የኔ ጀግና💚💛❤

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 лет назад +3

    ፋሲል ሲበዛ የዋህ ነው ደስ ሲል እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሠብህ የኔ አንበሳ

  • @danawiet80
    @danawiet80 6 лет назад

    እንዴት ደስ ይላልል ባህሉን ወጉ ስርአትን መጠበቁ ምን አለ ሁሉም ሰው እንደዚህ ቢሆን አንዳንዱ ግርም ይለኛ ገና 10 ቀን ሳይሞላት አሜሪካ ገብታ አማረኛ ጠፋብኛ ምናምን እያለች ትንበላጠጣለች እሱ ግን በባህሉ የማያፍር ጀግና እድሜ ና ጤና ይስጥህ ሰላሙን ያብዛልክ የኔ ምርጥ rip እንግሊዘኛ ሰምታቸዋል ።

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 лет назад +45

    ወይኔ ፋሲልዬ በሳቅ ነው የገደልከኝ 😂😂😂 እኔም እዳተው ከእግሊዘኛ ጋር ሆድና ጀርባ ነን እግሊዘኛ ስሰማ ይነስረኛል

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 лет назад

      🙋🙋😂😂😂😂😂😂

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 6 лет назад +1

    ፍሲልየ ውስጤ ነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ ውይ ስወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ውድድፍፍፍድድድድ

  • @ሩቂያተመስገን
    @ሩቂያተመስገን 6 лет назад +7

    አቤት ስወድህ እኮ እርሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጀግና አንተ ነህ ❤❤❤❤

  • @sifenasefa9318
    @sifenasefa9318 6 лет назад +1

    ትለቅ ሰዉ እዳጨርሰዉ ተመችቶኛል እድሜ ይስጥህ

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 6 лет назад +8

    እንኴን ሠላም መጣህ ፋሲሎ😍እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ፤በቃ ትክክለኛ የሀገርኛውን ቌንቌ እንደወረደ ወየው ስወደው ድምፅህን አቦ ያቆይህ አያ😘

  • @galxyj4941
    @galxyj4941 5 лет назад

    በእውነት ምን ለበልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብክ ዋው❤❤❤

  • @ks2358
    @ks2358 6 лет назад +5

    ሀሀሀሀሀ ሀቢቢ ስወድህ እኮ ምርጥ ኢትዮጲያዊ!!!!

  • @ወዲሰብአእንደርታ
    @ወዲሰብአእንደርታ 4 года назад

    ፋሱ ምርጥ ሰዉ እንዳንተ ግልፅ ሰዉ ናፈቀኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😍😍😍

  • @mhdmhd1193
    @mhdmhd1193 6 лет назад +7

    I love yuo this is man really i am from eritra ♥️👌

  • @saraibro9679
    @saraibro9679 6 лет назад

    ምርጥ ጀግና ፋሲል ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እናከብርሃለን ለዚህ መብቃትህ ደስ ይላል

  • @ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅኤፍነ

    ክክክክክ ወይኔ በሳቅ አያበሬ በሬና ገበሬ እያልክ አስተምረው እሰይ

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 лет назад +1

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ፋሲልየ ስውድህ ስንቶቻችን ነዉ አማረኛን የምናበላሽ ስላምህ ይብዛ

  • @edeneyasu6113
    @edeneyasu6113 6 лет назад +6

    ልዩ ምርጥ ሰው💚💛♥

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 6 лет назад

    ግልፅንቱ የዋህነቱ በጣም ደስ የሚል ስው ነው እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥህ

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 лет назад +3

    ጎበዝ በራሱ የሚተማመን!!!ኦርጂናል ኢትዮጵያዊ !!! ኑርልን!!!!!

  • @aynaayna9601
    @aynaayna9601 6 лет назад

    ውይ ስይፍየ ጎበዝ የኔ ጀግና ታድለህ ፍሲልየ በማንነትህ የማትደራደር ያገሬ ልጅ ስወድህ የኔ ጀግና

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ

    ግልፅነትህን ስውድልህ እኮ ፋሲልዬ

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 6 лет назад +1

    ሰይፉ እንደዚ አይነት አድክም አዝናኝ እንግዳ አቅርበህ አታቅም;;;; አቦ ሲጣፍጥ አንደበቱ ሁል እጅግ አዝናኝ

  • @life6271
    @life6271 6 лет назад +5

    ኧረ በጌታ በሳቅ ሞትኩ😃😃 ወይ ፋሲል መልካም. የደስታ ዘመን ..........

  • @applethegreat3515
    @applethegreat3515 5 лет назад +1

    one of the best person in Ethiopia I sow four (4) time the video in the great loved .god belss you our hero

  • @ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ

    እኔ ልሙት ጀግና ነህ እውነት

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan 2 года назад +3

    እኔ ኦረሞ ነኝ ለዛውም ኩሩ ኢትዮጵያዊ❤ አማራዎችን በጣም ነው የምወዳችሁና የማከብራችሁ! ደግሞ አማራና ኦረሞ እንደሚባለው እሳትና ጭድ አድለም❤❤❤ ONE ETHIOPIA 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    Ani Oromoo waan ta'eef kanan isin jaalladha, isin kabaju, Amaarota habashaa boonsaa! Akkasumas akkuma Amaaraa fi Oremoo ibiddaa fi qorqorrootu jira, ETHIOPIA TOKKO
    ruclips.net/channel/UCKgIGOLqE-i78r4IfPc7gcQ

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 4 года назад

    ፋሲልየ የኔ ገራገር ትለያለህ እኮ አንተ የኔ ጀግና እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኡሙሀያትኡሙሀያት-ጠ4ገ

    እኛንም ስደተኞችን በስላም ለሀገራችን ያስገባን አሚን

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад

    የኔ ጌታ እረዠምህ እድሜ ይስጥህ እራስ ሆኖ መኖር ደስ ይላል እንዳንተ አይነት 10 ቢገኝ እራሱ ሆኖ ሚኖር ቢገኝ መታደል ነበር ሁሉ ነገራችን ሽጠነዋል ቋንቋች አለባበሳችን ሁሉ ሽጠን የሰለጠልን መስሎን ነጭ አምላኪ ሆነናል

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад +29

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ
    ሰው ምረጪ ቢሉኝ
    እመርጥካለሁ
    ጫወታት አዝናኖትክ ግልፅነት
    ሁሉም በቃ

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 лет назад +1

    የኔ ጌታ የማትጠገብ እኮነክ እድሜክ ይርዘም😄😄😂❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 6 лет назад +10

    ውይ ፋሲልዬ ደስ ስትል አሳከኝ ዘና ነው ያረከኝ

  • @europa7232
    @europa7232 4 года назад

    ደግሜ ደግሜ ባየው የማልስለቸው ፍሲልዬ ውዴ የኔ የዋህ እንዴት እንደምወድህ ሺ አመትኑርልን

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    ፋሲልየ ያገር ልጂ ውዴ ኑርልኝ ስወድህህህ😘😘😘😘😘

  • @takkoushcell2217
    @takkoushcell2217 6 лет назад

    ክክክክክክክ ፋሲልዬ በሳቅ ሞትኩልህ አቦ ይመችህ የኛ ሆንክልን እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጣቹ ሰይፍዬ እናመሰግናለን ኑሩልን

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ

    በሳቅቅቅ ሞትኩኝ هههههههههههههههههههههههههه እንኳን ለሀገርህ ምድር አበቃህ

  • @semiramohammedmohammed3583
    @semiramohammedmohammed3583 6 лет назад +1

    ሰይፍየ ከስከዛሬወቹ እግዶችህ በጣም ዘና አረጉኝ አለም ፀሀይ እና ደበበ እና ኩኩ ሰብስቤ እና ፋሲል ደመወዝ ሌሎቹ እግዶችህ ቲሽ በነፃነት በግልፅ እሚያወሩት ከጨዋታ ጋር ከላይ የፃፍኳቸው ናቸው ልዩ ወቹ