Seifu on EBS: ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • Seifu on EBS: ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል 1
    ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ..... bit.ly/32sqnDU አርቲስት እንዬ ታከለ እና ባለቤቷ .... bit.ly/31pD6Ws

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ

    እንደው ደስ ሲል ሽታው ሁሉ የደጋጎቹ ኢትዮጵያውያን ዘመን ሰው ነው
    ንግግሩ ሁሉ ደስ ሲል❤️

  • @Love-rc1rg
    @Love-rc1rg 5 лет назад +3

    ፋሲልየ የኔጀግና ሽአመትኑርልኝ ቆፍጣናዉ ጎደሬ በዉነትየማትቀየር ወግህን ባህልህን ቋቋህን የማትቀይር

  • @missweyine
    @missweyine 6 лет назад +140

    ሰይፉ እናመሰግናለን ፋሲሎን ስለጋበዝክልን❤️❤️❤️😍😍ፋሲልዬ በርታልን💪🏾💪🏾💪🏾

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 6 лет назад +18

    ዋውውውውውው 1000 ላይክ መስጠት ብችል እንዴት ደስ ባለኝ ፍሲልየ እድሜና ጤና

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ

    ዋው እሰኪ ፋሲልን እደኔ የሚውደው Like

    • @sofisofi5223
      @sofisofi5223 6 лет назад +1

      አተ እኮ እምር ኢቶጰዎ ነህ

    • @janzemaentertement7493
      @janzemaentertement7493 6 лет назад +5

      ነፋጠኛ የአማራ ልጅ ይህ ቻናል በጃንዜማ በጎንደር የተከፈተ ቻናል ነዉ SUBSCRIBE በማድረግ ወንድም ና እህትነታችሁን አሣዩን?ለካስ ወንድም አለኝ

    • @ሠምራየተዋህዶልጅ
      @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 лет назад +1

      ፋሲል ጀግና ነው የማይወደው ሰው ይኖር ይሆን

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ 5 лет назад +1

      እኔ በጣምነው የምወደው

    • @ወሎየው-ገ3ኰ
      @ወሎየው-ገ3ኰ 4 года назад +1

      እኔም አወደዋለሁ ያገሪ ልጅ

  • @zecariasmulatu3923
    @zecariasmulatu3923 4 года назад +4

    ሴፍዬ ስለ ስራህ እናመሰግናለን ትክክለኛውን የአማራ ልጅ የአፄዎች ዘር እድሜውን በሙሉ ስለ ሀገሩ ስለ አማራነቱ የሚቀረቆርልን እፍፍፍ ቃላት ያጥረኛል ጀግናው ፋኖ ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኖድሀለን የኛ አንበሳ ሁልግዜም ከጎንህ ነን!!።

  • @high1166
    @high1166 6 лет назад +27

    ማሪያምን ሁሉነገርህ ሲመችኮ ጥርት ያልክ ሃበሻ አንተ ነህ የኛ ጀግና እረዝም እድሜ አብዝቶ ይስጥህ እግዜብሄር ይጠብቅህ እድሜ ለአብያችን

  • @adeynbeyna6598
    @adeynbeyna6598 6 лет назад +7

    U are very natural man love you from Eritrea

  • @ዳናየልደታልጅ
    @ዳናየልደታልጅ 6 лет назад +192

    ፋሲልዬ የኔ ነፋጠኛ ስወድክ እኮ የጎንደሩ ማይክል የኔ ተጫዋች😍ኑርልኝ ውድ የአማራ ልጆች ውድድ💓💓

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 лет назад +2

      😍😍😍😍😍😍🇨🇬🇨🇬🇨🇬ውድድድድ እኛም

    • @coredbekele4189
      @coredbekele4189 6 лет назад

      God is Love እውነት ነው የኛ ያአማራዎች የኢትዮጵያ ልጅ

    • @hasansaleh8476
      @hasansaleh8476 4 года назад

      Wwwwwww🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤️❤️❤️❤️

  • @belaybayou9298
    @belaybayou9298 6 лет назад +22

    ፋሲል ደሞዝ
    አድናቂክ ነኝ
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 6 лет назад +86

    እንኳን ለሀገርህ አበቃህ የዋህ ሰው ለወገን ተቆርቆሪ ሀገር ወዳድ ፍሲልዬ ስወድህ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 лет назад +3

      meazi naredye
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ በፋሲል ይሁንብሽ

    • @kanaeth2235
      @kanaeth2235 6 лет назад +1

      @@bisrat-media አደረኩሽ በፍሲል ተለምኜ ነው

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 лет назад

      meazi naredye
      አመሠግናለሁ ዉዴ

    • @samuletilahun8779
      @samuletilahun8779 6 лет назад +1

      meazi naredye hay konjo

    • @rufaelfassil7
      @rufaelfassil7 6 лет назад

      Rurysamule Tilahun Lemnos!/!.!:’redury

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 6 лет назад +27

    ፍሲልዬ ስወድህ ምርጥ የአማራ ልጅ ኑርልን ኩራታችን ነህ የኛ ጀግና

  • @umu4052
    @umu4052 6 лет назад +20

    ውይ ፋስል በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 6 лет назад +8

    ከህዝብ ጎን የቆመ እንደዚ በኩራት ይናገራል የአላህ ደስ ሲል እኮ የዋህና ደግ ቆራጥ ጀግና 😘❤️

  • @ሰላምአፍቃሪ
    @ሰላምአፍቃሪ 6 лет назад +38

    ፋሲልየ የኛ ጀግና!!!!
    ይህ ነው በችግር ግዜ ድምጥህን ሳትፈራ አሰማህ አሁን ከበርክበት!!!! እግዚአብሔር ይስጥህ!

  • @biniamasefaassefa3473
    @biniamasefaassefa3473 6 лет назад +27

    Fasil ዴሞዝ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @እማሁሉነገሬሀዩ
    @እማሁሉነገሬሀዩ 6 лет назад +399

    ደመውዝ ይሙት እደት እደምወድህ እስኪ ፋሲልን የሚወድ እጅ ያውጣ

  • @neftegnanegntube9965
    @neftegnanegntube9965 6 лет назад +84

    ፋሲልዬ የጎንደሩ ማይክል ጃክሰን
    በጣም አድናቂህ ነኝ ፋሲልን ምታደንቁ ላይክ ግጩኝ እስኪ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    እውነት ነው ፋሲሎ አማራ አይፈራም አይዋሽም።

    • @ኣበባኣሰፋ
      @ኣበባኣሰፋ 6 лет назад +5

      አማራ አይፈራም ክክክክክክክክክ እስኪ ድርግ ማን ነው የነበር የትግራይ ልጆች እና ኤርትራ እንዴት አድርጎው እንድማርኩት ጠይቂያቸው ትርፍራፊ ድርግ እኮ አሉ በቅርቡ ቀን እንካን ከጎንደር ተነስተው ራያ የሄዱ ሰዎች እንዋጋለን ብለው ቆቦ ፎቶ ተነስተው የተመሰሉት ክክክክክክክ

    • @eyeruseeyeruse7371
      @eyeruseeyeruse7371 6 лет назад +4

      @@ኣበባኣሰፋ ka lebenate yeshalale

    • @mohammadwolloyew3282
      @mohammadwolloyew3282 6 лет назад +6

      አበባ መክበሪት ባህሊ ወለደይ
      Ha ha ha 😂, tigre degmo meche new dergn yetewagaw? Ye Amhara lijoch aydel ende ke gonder eske adiss yametachiw? Fesam agame, balefo kobo yehedut le wgya sayhon ye kobon fano lemabertat new, ahuns bihon ye gondar gebere arachwn eyabela wede Sudan eyeferetetachw aydel ende,

    • @شاكرالبراك
      @شاكرالبراك 6 лет назад

      King

    • @coredbekele4189
      @coredbekele4189 6 лет назад +6

      ነፍጠኘዋ አማራ እውነት ነው

  • @mulugetatiruneh6694
    @mulugetatiruneh6694 6 лет назад +1

    Seifu, አራዳ ነኝ ባይ የአዲስ አበባ
    ቀበጥ እየጋበዝን ሰልችቶን ነበር፣ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ገና ብዙ ገራ ገር ልጆች አሉ እነሱን ሾው ላይ ብት ጋበዛቸው በእርግጠኝነት በብዙ ሺ የሚቆጠር ሰው ይመለከተዋል። fasilo እድሜህን ያርዝመው

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 6 лет назад +14

    ዋው የኔ ጀግና እውነተኛ ሰው ነህ በጣም ነው የምንወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ አደኛ

  • @biniyambiniyam8139
    @biniyambiniyam8139 6 лет назад +25

    ዋው የምንግዜውም ምርጥ እንግዳ ፋሲል ደሞዝ #if u agree 👍🏻👍🏻👍🏻

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 лет назад +296

    እንኳን ወደ እናት ሀገርክ በሰላም መጣክ አለባበሱ ሼጋ ነው

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 6 лет назад +6

    ጀግና በማንነትህ የማትደፈር
    ኩሩ ኢትዮጵያዊ ስወድህ ጥግ ድረስ

  • @meronabasha7796
    @meronabasha7796 6 лет назад +135

    በጣም ነዉ የማድቀዉ ፍሢል እሡን የሚወድ ላይክ ግጩኝ

  • @shdraome7746
    @shdraome7746 6 лет назад +16

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ማለት አንተ ነህ ባልህን፡የማትለቅ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @እናቴእወድሻለሁኑሪል-ዠ7ገ

    ምርጥ ኢትዮጵያ ኡፍፍፍፍፍፍ ስወድህ💚💛❤

  • @emeyeayelelij1375
    @emeyeayelelij1375 6 лет назад +4

    ፋሲል ደምዝ የኛ የአማራዎች ጀግና ኑርልን እድሜክ ይርዘም።

  • @aynublen514
    @aynublen514 6 лет назад +14

    የኔ ጌታ አወራርህ እራሱ እንዴት ደስ ይላል ፋሲልዬ

  • @ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ

    ጀግናዬ ውድድ ምርጥ ኢትዮጵያዊዬ
    ባህልህል ወግህን አክባሪ
    ምርጥ ያገሬ ልጂ እረጂም እድሜና
    ጤና ተመኘውልህ

  • @ባለሀገሯ-ገ3ቸ
    @ባለሀገሯ-ገ3ቸ 6 лет назад +33

    እግዚአብሔር ደግ ነው እነሱ ወደ ቃሊቲ አንተም ወደ እምየ ኢትዮጵያ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

    • @musaabdo6446
      @musaabdo6446 6 лет назад +2

      ልክ ብለሀል እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ኩሩ እንወድሀለን ያማራ ጀግና እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ

  • @eyerushailu2512
    @eyerushailu2512 6 лет назад +12

    ወልቃይት ፀገደ ያማራ ነው ያማራ ሠው ጀግና ነው በእውነት መሀሪ ደገፉዉና ፉሲልን ስወዳቸው ቆራጥ ለብር ሣይሆን ለሀገር ስሜት ያላቸው

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ደሜዋ የኛ ማይክል ጃክሰን ስወድህ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 лет назад +10

    _ዋው ፋሲልየ ምርጥ ሰው ስወደው ውድድድድድ ውይ ስሰማው እሂን ዘፍን እረበሽ አለሁ ውይ ትዝ አለኝ ጎንደር_

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 6 лет назад +30

    እንኳን ላገርህ አበቃህ ፍሲልዬ ጀግና ሀገሩን ወዳድ

  • @negussielemma8869
    @negussielemma8869 6 лет назад +15

    እግዚአብሔር ደግ ነው እነሱ ወደ ቃሊቲ አንተም ወደ እምየ ኢትዮጵያ

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን

    ነገ አባ ኪሮስ ናቸዉ ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሰን
    በእለተ ቀናቸዉ ያሰብነዉን አስምረዉ ከክፉ ነገር ይሰዉሩን አሜን
    የያይቆብ ለሊት ያድርግልን ሰላም እደሩ የኔ ዉዶች
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 6 лет назад +5

    Facilo your efforts are finally paid off! deserve respect!

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 лет назад +10

    ፋሲሉየየየ በስማም ምርጥ ኢትዬጵያዊ በስማም ምርጥ ንግግር 💗💗💗💗💗

  • @የተዋህዶልጅመሆንመታደልነ

    እውነተኛ በማንነቱ የሚኮራ ምርጥ ልዩ ኢትዮጵያዊ ዘለለም ኑርልኝ ምርጥ ሰው

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 6 лет назад +3

    Fasili mrt habesha 💚💛❤😍👏👏

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 6 лет назад +5

    You are the real hero bro! Really you are an inspirational artist & deserves more respect!

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ

    ፈሲላችን የኛ ነፍጠኛ ሀገርህን ባህልህ አክባሬ

    • @GuharEindris
      @GuharEindris 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 6 лет назад +34

    ወይ ፍሲልየ ቃል የለኝም ላተ ምርጥ ኢትጵያዊ ነህ ሰወድህ 😘😘😘😘💘💘💘💘

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 6 лет назад +68

    የቁርጥ ቀን ያማራ ልጅ ጀግነ የጅግነ ዘር እንዴህ ነን እኛ እኛ አማራዎች!!!

    • @fatiafatia831
      @fatiafatia831 6 лет назад

      Beti Tsegaye ፋሲልዬ እንኳን ለናት ሀገርክ በሰላም አመጣቅ የኢትዮ የቁርጥ ልጅ

    • @mohammadwolloyew3282
      @mohammadwolloyew3282 6 лет назад +3

      Fatia Fatia
      Ye Amhara kurt Ken lj new yemn Ethiopia new? Amhara first 💪

    • @ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ
      @ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ 6 лет назад +2

      Mohammad Wolloyew እውነት ነው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ

    • @mekdasmekdas8375
      @mekdasmekdas8375 6 лет назад

      Beti Tsegaye weri ena lemin wayano 27 amet sekaldibechu yet nebershi or neberachu

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg 6 лет назад

      Mekdas Mekdas ባንዳ ነሽ እንዴ

  • @hikadaniel9721
    @hikadaniel9721 6 лет назад

    ፋሲል ደሞዜ ትክከለኛው ባላገር በእውነት ማንነቱን አጥብቆ የያዘ He represents our country a part of my culture that I am proud of him.

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    😍😍😍😍😘 እርሜ እና ጤና ይሥጥህ የዋህ የአማራ ልጅ😍😍😍😍😍

  • @مستكهمستكا
    @مستكهمستكا 24 дня назад

    Edmena tena ysth wuzikawechihu hulu nggrk hulu des yentl sewu nek 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @addisiekassaw7750
    @addisiekassaw7750 5 лет назад +5

    ፋሲልዬ የኔ ነፋጠኛ ስወድክ እኮ የጎንደሩ ማይክል የኔ ተጫዋች😍ኑርልኝ ውድ የአማራ ልጆች ውድድ!!!!!!!!!!!!!

  • @Netsanet
    @Netsanet 8 месяцев назад

    Best interview. Fasil great storyteller. God Bless you

  • @kng4900
    @kng4900 6 лет назад +3

    "መልሼ coming" I love this guy

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 6 лет назад +1

    ፋሲል ደሞዜ እንዴት እንደምወድህ ; እድሜና ጤና መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 6 лет назад +4

    ሰፈሽ እናመሠግናለን። ፋሱየ ስወድህ የአማራ ጀግና እደው ምንልሁንልህ
    ትክክለኛሠው ጋበዝክይህን እድታቀርብልኝነበር እደትደስስስአለኝ

  • @ኪሮስ
    @ኪሮስ 5 месяцев назад

    እድሜ ይስጥህ ፋሲልዬ ስወድህኮ ማሪያምን ኑርልኝ

  • @fafi7857
    @fafi7857 6 лет назад +28

    ፋስልየ እድሜ እናጤና ይስጥልኝ አላህ

    • @zdzizi31
      @zdzizi31 6 лет назад

      ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ አሚን ብሎሻል

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 лет назад

      @@zdzizi31 የኔ ዋ እሽ😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍 አለሺልኝ

    • @zdzizi31
      @zdzizi31 6 лет назад

      ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ 😂😂😂😂 አወ ማርታም ሰላም ብላሻለች

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 лет назад

      @@zdzizi31 ክክክክክ እር በሳቅ ለሰይፍ ንገሪልኝ ደግሞ ያቅርብልኝ ማርታየን እሽ

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 6 лет назад

      ወይ ፋሲሎ ጉብ አልክ አገርህ እንኳን ደስ አለህ!!

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 Год назад

    ፋሲልዬ የኔ የዋህ የኔ ገራገር
    ባለህበት ስላምህ ይብዛልኝ 🫡🫡💪

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 лет назад +28

    ፋስልዬ😍 እኳን በሰላም መጣህ ወደ እናት አገርህ አረሱት😍 አለባበስህ ገዳይ ነው😍 ጨዋታ አዋቂ ነህ "ጊዜ ለኩሉ" ልክ ብለሀል መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ

  • @ትዕግስትየድንግልማርያምል

    ፋሲልዬ አቤት ስወደው የኔ ጀግና ሰይፍሻ እናመሰግናለን ፋሲልዬን ስለጋበዝክልን

  • @ltube961
    @ltube961 6 лет назад +14

    የምር ፋሲልዬ ከአለባበስህ ጀምሮ ኢትዮጵያዊ የሆነ የሚገልፀ ነዉ እስቲ እንደኔ የምታደንቁት 😘😘

  • @የአሳምነዉልጅ
    @የአሳምነዉልጅ 5 лет назад +1

    ፋሲል እንወድሀለን እናከብርሀለን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ

    Fasileye yagera leje besak gedlekegn egziabehar erjem edma tena yesteh 😍😍😍😗😗😗😙

  • @amentsegay3625
    @amentsegay3625 6 лет назад

    ፍሲልየ የኔ ምርጥ ሁሌም እወድሃለሁ ።
    አይ ሰይፉ ሾውህን የማየው ምታቀርባቸውን ሰዎች ስል እንጅ አንተስ ስትናገር ስሰማህ ያቅለሸልሸኛል።

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ

    ሲያምር አማርኛ ደስ ሲል😍

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 6 лет назад +1

    ውይይይ ፉሲልዬ አፉ ማርርርርር ኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ውድድድድ

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 6 лет назад +16

    የኛ ማይክል ጃክስን ፋሲልየ የአማራው ፍርጥ ጅግናችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ማኛ የማኛ ዘር ከመውደድም በላይ ነክ ለኛ

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 6 лет назад +1

    Thank you Fasil Demewoze. True Ethiopian.

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 6 лет назад +4

    ደስ ይላል ምርጥ ኢቶቢያውይ 👍🏻👍🏻♥️♥️♥️

  • @fikeradesabebaw1394
    @fikeradesabebaw1394 5 лет назад

    Coming ዋው ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ ፍሲል

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 лет назад +4

    Coming በጣም ነው ያሳቀኝ!!!

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 лет назад +1

    ዋው ፋሲልየ ስወዲህ💚💛❤💋😘😘

  • @ነፍጠኛዋኢትዮጵያዊት

    እሰይ የኔ ጀግና አማራነት ኩራት💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @KedereAragaw
    @KedereAragaw 2 месяца назад

    ምርጥ አቲስት ፍሲል እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @rodiytewahedolij4728
    @rodiytewahedolij4728 6 лет назад +6

    እንኳን የዘፈንከው ዘፈኑን አዳመጣችሁ ተብሎ ወንድሞቼ ተደብድበው ነበር ሁሉም አለፈ ፋሲልዬ

  • @salmatefitu7542
    @salmatefitu7542 6 лет назад

    ፋሲልየ ጀግናነህ እኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልን ግልፅ ነህ ቀሪ ዘመንህን እስከ ቤተሰቦችህ አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ 6 лет назад +225

    ፍሲል. የእውነትም አማራእኮነህህህህህ
    አቤትስወድህ

  • @ማርቲናየጎንደሯቀበጥጎንደ

    እደው ቃላት የለኝም ብቻ እድሜ ይስጥክ
    ሁሌሜ ኩራቴ
    የኔ ኩሩ
    የዋህ ልብ ያለክ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ጀግና
    መቸም ማትቀየር ፋሲልዬ ኑርልኝ💚💛❤አይበገር ጀግና ቀልዶችክ ጣፋጭ

  • @hayumark4870
    @hayumark4870 6 лет назад +7

    ፋሲልየ የኔ ጀግና ሺ አመት ኑርልኝ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    የኔ ጀግና ፋሲሎ ስወደዉ ♥♥♥♥ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛♥

  • @lidiyalidiya6427
    @lidiyalidiya6427 6 лет назад +5

    ፍሲልየ የኔ ውድ ማኛ ነህ አቤት በኢትዮጳነታችን እድንኮራ አደረከን ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @nahitube2007
    @nahitube2007 6 лет назад +1

    እንኳን ለሀገርህ አበቃህ የዋህ ሰው ለወገን ተቆርቆሪ ሀገር ወዳድ ፍሲል እንወዳሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Amen2116
    @Amen2116 6 лет назад +13

    አይ ሰይፉ እንደው ምን ተሰማህ? ያኔ ለነሱ ስታጨበጭብ አንደኛ ነበርክ።

  • @semegnewalemnew4320
    @semegnewalemnew4320 2 месяца назад

    እንዳንተ አማራ ቀደምብሎ ነቅቶ ቢሆን እንደዚህ አይታረድም ነበር❤ኑርልን ፋሲልየ !

  • @ኤሚሸገር
    @ኤሚሸገር 6 лет назад +18

    ፋሲልዬ እኮ ለዛህ ጨዋታህ አይጠገብም ስወድህ ከታማኝ ጋር ያደረከውን ኢንተርቪ ሁሌም እንደ አዲስ ነው እያየሁ ዘና ምለው
    ሰይፍዬ ከ ቃል ❤ ብዙ መውደድ

    • @mreasy9731
      @mreasy9731 6 лет назад +1

      ኤሚ ሸገር Me too. Betam new yemyaskew ke tamagne gar 😂😂😂

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 6 лет назад +1

    እዳነተ አይነቱን የወሀና ግልፅ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችዉ እስኪይ ፋሲል ደሞዝን ያላችዉ እስኪይ እንያችዉ😍😍😍

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    ውይ ፍሲልየ እንኳን ካሚንግ አልክ ወደ አገርህ የኔ ጀግና

  • @chegovera7425
    @chegovera7425 6 лет назад +1

    ስወድህ ፋሴሌ። እንኳን በሰይፉ ፕሮግራም ቀረብክ ሰይፉ እኮ አንድ ትልቁ የወያኔ ሚዲያ ነበረ

  • @arsemalij4627
    @arsemalij4627 6 лет назад +12

    akebrhalew fasil long life❤ tigre negn gin deme 🇪🇹 Ethiopiawi new

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 6 лет назад +1

      Arsema Lij bless you brother, real child of yohannes

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 5 лет назад

      Tegarus and Amharas are wonderful and proud ancient Godly Ethiopians but the inferior banda woyanes are mercenaries working for Ethiopia's enemies to destroy our beloved ancient country!!! United and ancient Ethiopia forever!!!

  • @abebeallula495
    @abebeallula495 6 лет назад +2

    Thanks to GOD !

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek2629 6 лет назад +49

    ንፁ ኢትዮጵያዊ ማለት አንተ ነህ አነጋገርህ አለባበስህ ሁሉነገርህ ውብ ነው

  • @hrj1695
    @hrj1695 6 лет назад

    እኔለፋሲል ቃላት ያጥረኛል ምንም አማረኛውን ያልቀየረ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ጀግና የኛአበሳ ቀብራራው ጎንደሬ እረዥም እድሜ ኑርልን

  • @etageniengdayehw1434
    @etageniengdayehw1434 6 лет назад +21

    አይ ፋሲሌ የኔ የዋህ እንዴት እንደምወድህ እንኳን ደህና መጣህ

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 5 лет назад

    እሚገረም ነው በዚህ ጊዜ እዲህ አይነት ምረጥ ሰው ማግኜት ይከብዳል አበሳ ነህ የሀገረህን ባህል መያዝ ለማንኛውም አላውቅህም ነበረ እንኳንም አየሁህ

  • @ሜላትአዲስ
    @ሜላትአዲስ 6 лет назад +8

    እንኳን ወደ ሀገረክ በሰላም ገባክ ፍሲል!

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 6 лет назад

    ዉይ ፋሲል ደመወዝ በጣም ነው የማደንቅ ምርጥ ኢትዮጵያዉይ አውነትክን ነው የተሰማህን ያየህዉን ተናገር አማራ አይፈራም አይኮራም

  • @freedomfreedom2133
    @freedomfreedom2133 6 лет назад +3

    He is so funny 😂 I like him a lot 😍

  • @ኢክራምየገጠሯይቱብ

    ዋው ውድድድድድ ፋሲልየ የኔ የአማራ ጀግና የኢትዮጵያ ኩራት ዋውውውውውው ስወድህህህህህ

  • @gcghb6282
    @gcghb6282 6 лет назад +5

    ፋሲልዬ ተባረክ የኛ ጀግና

  • @እመጣልሻለሁጠብቂኝእ-ጠ2ዸ

    ፋሲልየ የኔ አባት ደሜ♥️♥️💘
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🥰

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 6 лет назад +21

    የኛ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ፋሲል የኛ!!!!

  • @ሂወትመለሰ
    @ሂወትመለሰ 6 лет назад

    ፋሲልየ ውድድድድድድድድ ጥግ ድረስ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ የተሰቃየህበትን ሀገራችንን እናስመልሳለን በርታልን የኛ ኩሩ ጀግና