Seifu on EBS: ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 367

  • @ሳሚየገብርኤልልጅ
    @ሳሚየገብርኤልልጅ 6 лет назад +19

    ፍሲል ደሞዝ ማርያምን ስትል እንዴት ደስ እንደሚል እረጅም ጤና እና እድሜ እመኝልሀለሁ #ሰይፍም tnx

  • @አባቴኮለኔልዩነውስደተኛነ

    ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ፋሲልየ እንወዳሀለን የዋሁ ልዩ ሠው እድሜ እና ጤና ይስጥህ ስደተኛዋ እህትህ ከሳኡድ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 лет назад +41

    _ዛሬ ምርጥ ስው ቀረበልን ውይ የኔ አባት ፋሲልየ ውድድድድድድድድ ክትት ያለው ጎንደሬ_

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 6 лет назад +61

    ፋሲልዬ የኔ ጀግና💪💪💚💛💔💔💜💜💓 አማራ እኮ የዋህ ግልፅ ሰው አክባሪ ሀገሩን ወዳድ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው

  • @habetamumanmeketot1606
    @habetamumanmeketot1606 4 года назад +3

    እንዴት ደስ ይላል ....የእግዚአብሔርን ስም ጠርቶ የማይጠግብ ጀግና የጀግና ልጅ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥ ወንድሜ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 лет назад +32

    እራስን መሆን መለት እንደዝህ ነው ያልተበረዘ ምርጥ እድሜ ይስጥህ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ዛሬ የሳቅ ልጅ ወጣልኝ ይመቸዉ ብያለሁ ፋሲል ደመወዝ እኛም እንወድሀለን እናከብርሀለን ♥♥🌷🌷💚💛♥ሰይፉም ከ♥ እናመሰግናለን ፋሲልን ስለ አቀረብክልን 💗💗

    • @yeneneshyenus2308
      @yeneneshyenus2308 6 лет назад

      ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 лет назад +185

    ዛሬ ትክክለኛ ሰው ነው ያቀረብክልን ይልመድብክ ሰይፍሽ😍

    • @bezatube1919
      @bezatube1919 6 лет назад

      ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉ ruclips.net/video/ymaoozlt0lM/видео.html

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 6 лет назад

      ትክክል ለሁሉም ያሚጠቅም ምርጥ ሰው

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад

      😄😄😍😍😍

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 лет назад +30

    ሁሁ የኔ የዋሀ ዛሬ ምርጥ ሰው አቀርብክልን ሴፍዬ። እናመሰገረናለን

  • @ኩንፈየኩንጀሚላስደተኛዋ

    የኔ የዋህ ፋሲልየ በጣም ምርጥ ሰው
    የት ሄዳችሁ ኮሜቶች ኑኑኑኑኑኑ እብረን እንሳቅ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 лет назад +157

    ፋሲል የጎንደር የአማራ ጀግና ፍሲልን እንደኔ እሚወድ ላይክ ግጩኝ

  • @alhamdulillahyaallah6524
    @alhamdulillahyaallah6524 6 лет назад +17

    ምናለ ሁሉም ሰው እዳተ ቢሆን የምርጦች ምርጥ

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 6 лет назад +46

    I'm oromo and I'm not listening any songs but i really love my amhara people and this guy is real Ethiopian I really love you you are so kind God bless you more and more!!!!!💚💛❤

    • @feryemehari9397
      @feryemehari9397 6 лет назад +2

      Geta yebarkh mirt ethiopiawi

    • @nesuhebekele2135
      @nesuhebekele2135 4 года назад

      💚💛❤️😘😘😘🙏

    • @NnN-vb9dt
      @NnN-vb9dt 2 месяца назад

      allso you are best and real oromo who love ethiopia thank you

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 6 лет назад +4

    Seifu እናመስግናለን ምርጥ ስው ስላቀረብክልን

  • @tinayefire8662
    @tinayefire8662 6 лет назад +2

    ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ አቦ እግዚብሔር በጤና ላይ ጤና ይስጥክ ሰይፉ አሪፈ ሰው አቀረብክልን ደስ የሚል ኢትዮጲያዊ

  • @merydemeqe5465
    @merydemeqe5465 6 лет назад +21

    ፍሲልዬ ስወድህ የኔ ጣፍጭ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 6 лет назад +10

    ተባረክ እኔ አፈር ልብላልህ አፈር ልብላላቸው ይላል ጎንደሬው

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 6 лет назад +35

    😂😂😂😂I really enjoy 👍👍👍 Fasil & Seifsha❤❤❤

  • @fairuzyesabrina1319
    @fairuzyesabrina1319 6 лет назад +5

    ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ምርጥ ሰው የኔ የዋህ

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 6 лет назад +1

    እዲህ አይነት የእውነት ሰው አለ እዴ ደስ የሚል ግልፅ ሰው ነው እድሜ ይስጥህ

  • @ያብ
    @ያብ 8 месяцев назад

    ፋስል እድሜና ጤና ይስጥልን ሰይፍሻ እናመሠግናለን ትልቅ ሰው ነው ያቀረብክልን

  • @እሙፍቅር-ሠ6ሸ
    @እሙፍቅር-ሠ6ሸ 2 года назад +1

    አባቴ ስወድህ ግልፀነትህ ያገሬ ሰው አነጋገሩ ግልፀነቱ እንዴት ደስ እንደሚል ፈጣሪ ይጠብቅህ🥰🥰🥰

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 6 лет назад +38

    ፋሲል ምርጥ ሰው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @hiwotmengistu1439
    @hiwotmengistu1439 6 лет назад

    ግልፅነቱ ደስ ሲል በዛ ላይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተመችቶኛል አይጠገብም ጨዋታው ይመችህ ሴፍሻ

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 6 лет назад

    እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ሰይፍየ በጣም ነዉ ያከበርኩህ ምርጥ ሰዉ ሰላቀረብክ ልጆችህ ይደጉልህ

  • @ከመዳምጓዳ
    @ከመዳምጓዳ 6 лет назад

    እፍፍፍፍፍ ውይ ደስ ሲል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ የአማራ ጀግና ስወድክ

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ምናለ ሁሉም እዳተየዋህ ቢሆን ፋሲልየ💖💖💓💓😍😍👍👍

  • @ውስጤነሽኢትዮጵያገ
    @ውስጤነሽኢትዮጵያገ 6 лет назад +17

    የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @wudyamuhammed4770
    @wudyamuhammed4770 6 лет назад

    ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ፍሲል ደምሆዝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zamzamzamzam281
    @zamzamzamzam281 Год назад

    እኛምእኖድሀለንፋስልየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሚኒልክጥቁርሰው-ፀ2ደ
    @ሚኒልክጥቁርሰው-ፀ2ደ 6 лет назад +9

    ፋሲልዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ካንተጋር የሚውሉ ታድለዋል ሳቅ አላ ❤❤❤

  • @bangladeshbangladesh6772
    @bangladeshbangladesh6772 6 лет назад

    ሰይፍሻየ እናመሰግናል ትልቅ ሰው ስላቀረብክልን ፍሲልየ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ

    የኔ ሚስኪን እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @emuethio6655
    @emuethio6655 6 лет назад +3

    የኔ ምሥኪን ፍሢልየ ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይሥጥህ ልጂህን ፈጣሪ ያሣዲግልህ

  • @ዘይነብሹምየልኑርለእናቴሰ

    ፋሲሊየ የኔ ጀግና እርጅምጤና ከነቤተሰብህ የሁልግዜም ዱአየ ነው

  • @ማሂነኝከጎንደር
    @ማሂነኝከጎንደር 6 лет назад +2

    ፋሲልየ የወረታዉን ህመምህን ሳስብ አሁንም እምባ ይተናነቀኛል እቤታችሁ ስመጣ ሚስትህ በጣም ልትደነቅ የሚገባት ጀግና ሴት ናት

  • @ፈሪሀለማፈሪሀ
    @ፈሪሀለማፈሪሀ 6 лет назад +1

    ፍሲልዬ በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ጀግና አማርኛክ ውስጤ ነው

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 6 лет назад +2

    የኔ ማር ስወድህ ፋሲልዮ የማይለወጠው ፋሲል ምርጥ የኛ ብቸኛ ማኛ

    • @rollo_boy
      @rollo_boy 3 года назад

      ወቅታዊ ዜና

  • @zuzusha39
    @zuzusha39 6 лет назад +2

    Am oromo but I enjoy my Amhara brothers... Big love Amhara brother

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 лет назад +4

    ፋሲልዬ እኛም ሁላችንም እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን🙏🏾💚💛♥️

  • @enkuyersama1746
    @enkuyersama1746 6 лет назад +3

    ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @nejatmohammad5876
    @nejatmohammad5876 6 лет назад +1

    ደስ የሚል አገርኛ የሆነ ሰው በጣም ደስ ይላል

  • @Aebrehem
    @Aebrehem 4 года назад

    ፍሲል የኔ ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ.. እኛም እንወደሀለን

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ እነ ጤነ ይሰጥክ

  • @ማርቲናየጎንደሯቀበጥጎንደ

    ምርጥ ሰው ፋሲልዬ የኔ ኩሩ ውድድድድድድድድድድድድ በጣም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @betiloveyeenatalji9999
    @betiloveyeenatalji9999 6 лет назад

    በሥማአመ እመብርሀንን ሥትል ሢምርብህ ላገርህ ያለህ ፋቅር ዋውውውውውው ምናለ ሁሉም ሠዉ እንዳተ ቢሆን እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ

  • @hinduethio6240
    @hinduethio6240 5 лет назад +4

    ኧረ ይመችህ ፋሲልየ ምርጥ ኢትዮጲያዊዊዊ

  • @እየሱስክርስቶስፍራጅድንግ

    ባገሩ የማይደራደር ስው እወድዋለው የማንም ቤሄር ይሁን ጀግና ነህ

  • @sofeyayalew4973
    @sofeyayalew4973 6 лет назад +6

    ያገረህን ባህል በመከተልህ በጣም ደስ ይላን

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 4 года назад

    እረ ጥላትህ ፋሲልየ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅልን ሰይፍሻ ዛሬ ገና እውነተኛ ስው አቀረብክልን የማይጠገብ ስው ጀግና ኩሩ የኢትዮጵያ ልጅ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን አሜን ♥♥♥♥

  • @dygjhs1462
    @dygjhs1462 5 лет назад

    Egzabeher edema ena tiena yesetha Ethiopia gigena 💞💞💞💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍😍😍

  • @sosi8426
    @sosi8426 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ሰዉ ነህእግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @hyme7165
    @hyme7165 4 года назад

    የኔ የዋህ ግልጵ ነህ ቀሪዉ ዘመንህን እግዛቤር ይባርክልህ

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 5 лет назад

    ፋሲልዬ እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጥህ የኔ የዋህ

  • @saraalebel1285
    @saraalebel1285 5 лет назад

    እውነተ ጎንደረ የሰውማኛእድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ እግዜአብሔር አምላክ

  • @salamarakmar5982
    @salamarakmar5982 6 лет назад +3

    ምርጥ የሀገራችን ልጅ

  • @ማስተዋል-ኈ4በ
    @ማስተዋል-ኈ4በ 3 года назад +1

    The best interview ever ...በጣም የሚገርም ሰው!😂😂😂

  • @seadaseid8005
    @seadaseid8005 6 лет назад

    ሠይፍ
    እናመሠግናለን እድሜና ጤና ከቤተሠቦችህ ጋር

  • @abcdmare5140
    @abcdmare5140 6 лет назад +18

    ፍሲልየ እንኳን ሰላም ገባህ

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 лет назад

      ❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @salmatefitu7542
    @salmatefitu7542 6 лет назад

    ፋሲል አድናቂህ ነኝ ሙዚቃወችህን ታሪክ አይረሳቸዉም ጥሩ አስተዋይ ቀልደኛ ቁምነገረኛ ብቻ በአጠቃላይ ገራገር ነህ ኑርልን ፋሲልየ

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    👍👍👍👍 ፍሢልዬ የዋህ ጀግና እንወድሃለን😍😍😍

  • @ashenfibisrat8940
    @ashenfibisrat8940 6 лет назад +4

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጎንደሬ ♥♥♥♥

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum7768 6 лет назад +1

    መድሐኒትአለም ይባርክህ ፋሲል

  • @selinaargaw7891
    @selinaargaw7891 6 лет назад +6

    Erjem edemina tena yeseth🙏🙏🙏

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ 6 лет назад

    ደግ ሠዉ ዎወወወወ ሰይፈ ምድረ ዱቄታ ከምታቀረብ እንደዚህ ያሎትን ብረቅ ድንቅ ሠወችን አቅረብ

  • @belan123belanbelu2
    @belan123belanbelu2 6 лет назад

    በጣም ነው የተዝናናውት የተባረከ ሰው

  • @shewayezemaremelaketyasema6784
    @shewayezemaremelaketyasema6784 6 лет назад

    መለኛ ሰው ነው ያቀረብክልን ሰይፍሻ እናመሰግናለን

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ

    የኢትዮጲያ ጀግና አንተ ነህ አቦ ያኑርልን

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈክ ፋሲል

  • @hawihawi7485
    @hawihawi7485 6 лет назад +5

    ውይ፣የነ፣ምርጥ፣ በጣም፣ ነው፣የማደቅህ፣የምወድህ፣ በተለይ፣ለሚስትህ፣ ያለህ፣ ስመት፣ፊቅር፣በጣም፣ ነው፣ ደስ፣የሚለው፣ ርጂምመድመ፣ተመኝሁ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 6 лет назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አማራ ደስስትል

  • @messiaynew7139
    @messiaynew7139 6 лет назад +4

    ፍሲሉ እመብርሀን ትጠብቅህ የጎንደረር ሰው እኮ ባለመተብ ነው

  • @dinali1902
    @dinali1902 6 лет назад +9

    ምን ልሁንልህ የኔ የዋህ ፋሲልዬ ... ሰይፉ ዛሬ ገና ትክክለኛ ሰው አቀረብክ

  • @marunegash1162
    @marunegash1162 6 лет назад +1

    The best of best seyfu show interview is this one!

  • @alam5901
    @alam5901 6 лет назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ጀግና❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @ks2358
    @ks2358 6 лет назад +12

    የኔ ፍቅር ስወድህ እድሜህ ይርዘም

  • @የማርያምልጅ-ከ2ቀ
    @የማርያምልጅ-ከ2ቀ 6 лет назад +2

    ፋሲል እግዝአብሄር ይባርክህ ልጅህንም ለቁምነገር ያድርሥልህ

  • @hrj1695
    @hrj1695 6 лет назад

    ውይ ሰይፍሻ ፋሲል ባይጠየቅም እውነቱነው እሚናገር ታድለህ ፋሲልየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @DubieAsefa
    @DubieAsefa Месяц назад

    እወድ አለዉ ፋሲሌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahlitzewdu8709
    @mahlitzewdu8709 Год назад

    ደስ የሚል ሰው!!

  • @የስደትስንቄእመብርሀንእና

    ፋሲል የኔጀግና እኛምእንወድሀለን ማተበኛው ጎንደሬ ሰላምህን ያብዛልኝእስከ ቤተሰብህየኛጀግና

  • @seblewngletesge9758
    @seblewngletesge9758 6 лет назад

    ፋሲሎ ይመችህ አቦ ዘና አደረከኝ ኩሩ አማራ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 6 лет назад

    ፋሳል ምርጥ ሰው ነህ። በርታልን

  • @ethioloverabirrs7132
    @ethioloverabirrs7132 6 лет назад +16

    ወይኔ ደሴ ትመጣለህ እኔም ሀገር የምገባው ሀሙስ ነው ሀገሬ ደሴ አይሀለሁ

  • @kalkidantesema538
    @kalkidantesema538 3 года назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ

    ምርጥሠው ፋሱ
    ስፍየ በጣም እናመሠግናለን የዛሬእግዳ ምርጥ

  • @tigitube5523
    @tigitube5523 6 лет назад

    ይመችህ አቦ የሆድህን ነፆ ሆነህ ነው እምታወራው እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @messidia8350
    @messidia8350 6 лет назад +1

    ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @seadi7825
    @seadi7825 6 лет назад

    ትክክለኛው ሰው አቦ ምርጥ ሰው ነህ

  • @andamlakandfitret6561
    @andamlakandfitret6561 6 лет назад

    We love you brother! Wish you long, and happy life.

  • @marianna1174
    @marianna1174 5 лет назад

    ምርጥ ሰው

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 6 лет назад +5

    ልበ ጥሩ ሰው።😍😍😍

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 6 лет назад

    ፋሲል ምረጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃህ

  • @ሶፊሀበሻ-ጰ3ኘ
    @ሶፊሀበሻ-ጰ3ኘ 6 лет назад

    የኔ ምስኪን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @afsv9107
    @afsv9107 6 лет назад +1

    በጣም ነው የሠቅኝ

  • @kokobesisay9982
    @kokobesisay9982 6 лет назад +1

    ዘና አረከኝ ውይ ሁለ ነገሩ ደስ ሲል

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 6 лет назад

    ፋሲልየ ምርጥ የአማራ ልጅ 💚💛❤

  • @ትግስትአሸናፊ
    @ትግስትአሸናፊ 6 лет назад +1

    ክፍት ተንኮል የሌለበት ምርጥ ሰው ፍሲልዬ 💓💓💓💓💓💓💔

  • @ኮተታምእርጥብዝልጥB

    የእውነት አነጋገሩ ደስ ይላል

  • @aminatmohammed9048
    @aminatmohammed9048 6 лет назад

    የዋህ ሰው እደሜና ጤና ይሥጥህ!!!‼