የአብ ስም ኢየሱስ አይደለምን?[The Way Vs Only Jesus Church]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 14

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 2 месяца назад +2

    the wayn እርጋታውን ሳላደነቅ አላልፍም ጌታ ኢየሱስ የሃዋርያትን ወንጌል ይግለጥልህ ተባረክ!!!

  • @SamsamSamsam-uw4hn
    @SamsamSamsam-uw4hn Месяц назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባርክልን🙏🏼

  • @yemisrachfana-ow4ty
    @yemisrachfana-ow4ty 2 месяца назад +1

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 2 месяца назад

    ተባረክ ወንድሜ!!

  • @HaruZarga
    @HaruZarga 2 месяца назад +3

    ከ ስም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው

    • @Walelign-k7j
      @Walelign-k7j 21 день назад

      ከስልጣን ሁሉ በላይ ያለውን ሥልጣን ማለት ነው።ኢየሱስ በአብ ሥልጣንና ክብር ስለተሾመ።

  • @user-teka879
    @user-teka879 2 месяца назад +2

    የኢየሱስ ስም የአውራሹ የአብ /የእግዚአብሔር ስም ነው ወረሰው ይላል ሰም ይሰየማል እንጅ አይወረስም ስም ከተወረሰ ከመወረሰው በፍት የውራሹ ነው ዕብ 1:4

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya 2 месяца назад

    የአብ ሰም ባይሆን አያድንም ነበር።

  • @lelisaasmare1456
    @lelisaasmare1456 2 месяца назад

    Speak on prophecy, how the ACE prophsite??

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb Месяц назад

    ኢየሱስ የአብ ልጅ ከሆነ የአብ ስም አይደለም የልጁ ስም ነዉ
    “ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።”
    - 2ኛ ዮሐንስ 1፥3

  • @jalalyohanis3232
    @jalalyohanis3232 2 месяца назад +1

    እኔ በአባቴ ስም መጥቻለሁ አልተቀበላችሁኝምም፤ ሌላው በራሱ ስም ቢመጣ እርሱን ትቀበሉታላችሁ።
    የዮሐንስ ወንጌል 5 : 43

    • @Walelign-k7j
      @Walelign-k7j 21 день назад

      ኢየሱስ በራሱ ስም አልመጣም በአብ ስም ነው የመጣው።በአብ ሥልጣንና ውክልና እንጂ በራሱ ሥልጣን አልመጣም።ልክ ሐዋርያት በኢየሱስ ስም እንደተላኩት ማለት ነው።ሐዋርያት በኢየሱስ ስም ሰሰለተተላኩ ሐዋርያት ኢየሱስ ናቸው ማለት ነው?

  • @EyobElsaye
    @EyobElsaye 23 дня назад

    only is the known false teachers as word of God

  • @Walelign-k7j
    @Walelign-k7j 21 день назад

    ኢየሱስ በራሱ ስም አልመጣም በአብ ስም ነው የመጣው።በአብ ሥልጣንና ውክልና እንጂ በራሱ ሥልጣን አልመጣም።ልክ ሐዋርያት በኢየሱስ ስም እንደተላኩት ማለት ነው።ሐዋርያት በኢየሱስ ስም ሰሰለተተላኩ ሐዋርያት ኢየሱስ ናቸው ማለት ነው? ኢየሱስ የላከውን እንጂ የራሱን ክብር የማይፈልግ የራሱን ስምም የማይሰብክ/ኢየሱስ ማለት ያህዌ ያድናል ማለት ነው/ ትሁት የእግዚአብሔር መሲህ ነበር።በራሱ ስም ቢመጣ ለራሱ ክብር ይሰራ ነበር።እርሱ ግን ክብርን ሁሉ ለአብ ሰጠ እንጂ ራሱን አላከበረም።ደቀመዛሙርት በራሳቸው ስም ሳይሆን በኢየሱስ ስም ነበር የመጡትና የሰበኩት።እነርሱ ኢየሱስ ናቸው ማለት እንዳልሆነ ሁሉ ኢየሱስ በአብ ስም ስለመጣ አብ ነው ማለት አይደለም።