Bro. I'm from ERITREA You are trying to say you are from ERITREA Saho/Bilen two different beher/ tribes. Is it mean you are not sure from which one you are.
He is not munching you standard .... next time find the right person could do much of your intellect . Also remember where ever you go there is good and some of us married FRENG we are still very happy 😊
ቤንጃ ቲዮብ ሰከን ያለ የሚደመጥ ሁሌም ተወዳጅ ነው ።
ውይይቱ ጥሩ ነበር ልጁ ግን ደም ያፈላል ምንም ማብራራት አይችልም ከሌላ ሰው ጋር ብታደርገው የተሻለ ነው
በጣም አሪፍ አሳብ ነው ያነሳችሁት ቢንጃ እውነት ዛሬ ያቀረብከው እንግዳ የህይወት ልምዱን ስላካፈለን በአንተ ስም አመስግንልኝ በሌላ ግዜም ይዘህልን ቅረብ በጣም ተመችቶኛል ❤❤❤❤
ያነሳችሁት አሳብ ጥሩ ነው
የኛ ወንዶች ልክ እንደ ጏደኛህ ሚስት ሳይሆን ተንከባካቢ ነው የሚፈልጉት ይኼ በጣም ያሳዝነኛል ትንሽ ብር ላክ ትላለች አለ እሷ ግን የሰጠችው ግምት የሌለው ነው እሱ ነፃነቱን ሲያገኝ እሷ ነፃነቷን አታ ነው በብዙ መመዘኛ የኛ ወንዶች ለሴት ልጅ ክብር የላቸውም ነጭ ግን እንዴት ቁጭ ብድግ እንደምታደርጋቸው እያየን እየሰማን ነው ይኼ ነገር መለወጥ አለበት ለራሳችን ሰው ያለን አመለካከት መለወጥ አለበት::
የተጠየቀውን ትቶ የሚዘላብድ እንግዳ አታድርግ ባክህ ? ልባችንን ጠባው እኮ
በጣም ግልፅና የከተማ ልጅ የሆነ ተግባቢ ደስ የሚል ልጅ ነዉ ይዘህ የቀረብከዉና tnx ደስ ይላል ይመቻቹ✌️
ጃንቡሪ እና ቤንጃ ግሩም ቆይታ ነበራችሁ ሙሉዉን ኮምኩሜዋለሁ ፤ እጅግ በጣም አዝናንቶኛል ጃንቡሪ ግልጽ ሰዉ ነዉ ፤ ቤንጃችን ጥሩ አወያይተኸዋል ፤ ከዚህ ውይይት እማራለሁ ብዬ ያሰብኩትን ወስጄ እጠቀምበታለሁ ፤ ጃንቢቲ ግን ትንሽ ፈራ ተባ ስትል ታይተሀል በቀጣል ባለቤትህን ይዘሀት አንድ ላይ ከች በሉ ።
ልጁ ለማስረዳት ብቃት የለውም ግን በሰላም ነው እንደዚህ ይሁን ፕሮግራም ተመችቶኛል በሚቀጥለው አሪፍ ሰው ይዘእ ቅረብልን
ልጁ ሲጀመር ሲበይድ አድሮ ወይ ቀምቅሞ ነው የመጣው በዛ ላይ ስለሚጠየቀው ነገር ማብራራትና ማስረዳት አይችልም plus he has luck of knowledge
Exactly
አቤት የዘረኝነት ና የጥላቻ ጥግ ነዉ ሚታየዉ አንተጋ ልጁ ትዉልዱ ጎጃም ወይ ጎንደር ቢል ኑሮ የሌለ ነበር የምታሽቃብጠዉ ቆሻሻ ነገር ነህ😎
ቤንጃ ያቀረብከዉ ልጅ በጣም ይመቻል ግልፅ ሰዉ ነዉ ኢትዮጵያዊያንን ሴቶች ነዉ የመረጠዉ ይህ ደግሞ አገሩን ማለት ኢትዮጵያዊነትዉን ይወዳል ማለት ነዉ አብራችሁ አድጋችሁ እንደዚህ አይነት ጨዋታ መጫወት ማለት መታደል ነዉ ይህን እድል ሳያገኙ የቀሩ ብዙ ወድሞቻችን ስላሉ በመቀጠል ግን እንግዳህንያጥላላ ነገር አይቸ በጣም አዘኩ ምንም ሱስ ወይም የሚጠቀመዉ ነገር ሳይኖር የዚህ አይነት ፌስ የሚኖራቸዉ ወንዶች አሉና እህቴም ሆንሽ ወንድሜ ይህ አባባላችሁ ትንሽ ይደብራል ለማንኛዉም እግዳዉ ስርአት ያለዉ ግልፅ ሰዉ ነዉ ያልተመቸዉ ፊቱን ሸፍኖ መከታተል ይችላል ቤንጃ አተ በርታ ።
ቤንጃሚን ዛሬ ደሞ ከእውቀት ነጣ የሆነ ቀፎ ራስ ሰው ይዘህ ነው የመጣኽው
ልጁ የሚያወራው አይገባም የሆነ ነገር ወስዷል እንዴ ?? 🤔
The idea was good but the conversation is here and there .
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ገን ለጥሩ ኑሮ ተብሎ የሜከፈልዋጋ አለሆ ብቻ ከባድ ነው
በርቱ
Topic was nice ግን ልጁ ማብራራት አልቻለም። የጀመረዉን idea አይጨርስም anyway ይሄን topic ከሌላ ሰዉ ጋር ስራበት በጣም አሪፍ አሳብ ነዉ
Janbura best comedian 😂😂😂😂
ልጅ የቋንቋ ምች መቶት እንጂ 😅አስቂኝ ነው
የሆነ ዘብዛባ ነገር፣ እንዴት አደሩ፧ ልጄን ድሬያለሁ ይላል😮 ቀባጣሪ
ሀይ ያቀረብከው ልጅ ግን ከይቅርታ ጋር በንጹህ አይምሮው ነው? የጠጣ ወይም የሆነ ነገር የተጠቀመ ይመስላል ከይቅርታ ጋር
ኧረ በፍፁም አይኑን ስለሚያመው ነው
@@benjatubeare bini are ayenefame!!! ante erasu tetekale malet new yehenene meleyet kakateke, lejuma tetetwale becha sayehone endiyawem nege tewate minsa ayemselem, lemanegawem yansachute hasabe betam teleke hasabe selenber bezu temhert agegnebetalwe beye gizayen akateleku. lela giza yemetakerbewn sew conditionun tebeko lemidea hasabune yemiyakerb sew gabeze. demome yeha hasabe teleke selhone belela sew degami betakerbew betam betam nw metebekew. any how..... selameke yebeza bro..
Ye jalude lije nw
ደከመኝ ልጁ 🙆🙆🙆🤣🤣🤣
It’s not culture it’s a life style !!!
በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው ይመቻቹ
ቤንጃዬ እናመሰግናለን ምርጥ ቆይታ ነበር
selam benga yemechachu Benga gen fethe ayne new ?
Ahun hulum asekyami naw ydero wendoch siyasechgeru Des yile nebre yahun wendoch ywened akaam ylachawem
ከነደዚህ አይነቶች ጋር ነው የምትውለው
ሰላም ቤንጃ
ለውይይት ይዘህ የመጣኸው ርዕስ ጥሩ ነበር ግን ተጠየቂ ላይ አላሰብክበትም
ሊስትሮም ሰርተን ፥ ጽዳትም ሰርተን በትንሽ ሆነ በትልቅ ደመወዝ ብንከፈል ቤተ ሰባችን ማገዝ ግዴታ ነው። ሰውየው ግን አጭሶ ነው የመጣው። ስሜ " ሄኖክ " እጠለዋለሁ አለ። ይገርማል።
1degna 2tegna 3tegna kedmo yeCommetea gift bisetew arif neber Benja ...
ende henok(jambura)koy esti sameche ekometalew ladamet majemeriya😂😂😂
ከየት ነዉ የመጣዉ
Bro. I'm from ERITREA You are trying to say you are from ERITREA Saho/Bilen two different beher/ tribes. Is it mean you are not sure from which one you are.
መቼም ቤተስብህ እንዴት ይኮሩብህ የንጹህ ኢትዮጵያዊ ምሳሌት ትመስለኛለህ ጨዋ ወይንም የጨዋ መለኪያ ትመስለኛለህ
Enyem nech New Bale fiekr nachwe afkarie akbarie nachew 👍
ምንድን ነው የሚያወራው አንተስመሰ መሰን ብለህ ነው ያቀረበሰከው የምታቀርበው አተህ ነው
😂😂😂ጃቡራ ሲሪየስ ወሬ አያምርበትም😂😂
ሳይጠጣ በፊት ጠይቀው እሺ
Yikirta liju yesekere yimeslegnal sekaram interview yadergal ende?😮😮😮😮😮😮😮
You guys please don’t do it again this kind of podcast they’re confused. The guy he’s confused.
Liju gin Selam new
ቤንጃ አዛገህ አይደል😂😂😂
Ewenetun New getre laye bedebdabe new😊
Ewenetene nw meleha bexame nw metemachegne negerochene yemetayebata negar bexame des yelale sikexele sera.atka becha sew yegezale berata .......
👍
ቤንጃ የጋበዝከው ትልቁ ሠውየ ያጨሰ ይመስላል
ብዙ ዊርድ ልምምድ አለው ፈረንጅ ከዘመድ ጋር ግብረስጋ ግንኙነት ሁሉ ያረጋሉ በተለይ ጀርመን የተዘረከረኩ ናቸው እኮ።
ሔኖክ ሰላየውክ ደስ ብሎኛል
ተወዛገበ ቤንጃ ያንጉት ብትልቅበት በደንብ ያወራ ነበር
በፍፁም አትደማመጡም እና ዘገባውን መረዳት አልተቻለም ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ
የሰለቸኝ ባህሪ መግደርደር እኔ ከወደድኩ ወደድኩ ነው
Weye Henok ( gambity)
ሰላም ሰላም ብለናል
Hey Am Confused 😮
Benjaa merx❤❤❤❤
Eregatah angagereh serateh meret etiopiantehen yasayalena btam Des yilale breta ktelebte
መጣሁ ልዬውና❤
ENE GIN NECHE LEMAGBAT ASBEWM ALAWKM
the longest intro in the world
Let me tell me something brohi the guy's drunk
Yakerbkew lji his not normal
Awo betam tekekel bekelalu eshi kalh yenkatal lelew metgdredrew menlbat westun lehon selmehelm new
48:32
51:10 51:57
@@bettymesfin9439 ?
Teru
Tkkle neke ykreale
ቢኒ እሄ ልጅ ኣይመጥንህም።ደደብ ነገር ነው።ሃሳብ የለውም።
He is not munching you standard .... next time find the right person could do much of your intellect . Also remember where ever you go there is good and some of us married FRENG we are still very happy 😊
Jambety betam new yetemechegn azenantognal bravooo benja arif new
Wey tadya yetehiopa wendoh gef albhew malt new
Keflgech teyalch it's fact
Benja manm alkdemgnem eytbku nebre
Janbura 'janbutu'
It’s more like ቤንጃ ጠጅ ቤት... pod casthn ke መጠጥ ቤት ጋር associate አርጌዋለው already…channaln mayetm alchlm kezi bewhala unsubscribe & not interested🫡
እስካሁን ምን ትሰሪያለሽ ንኪው ሽጉጥ ተደቅኖብሽ አስመሰልሽው አይ ሚጣ
ቆይ እኔ የምለው ወሬ ብቻ እየሆንክ ነው ይታወቅሀል ግን እስኪ ለራስህ አዳምጠው