የውጪ ቢሊየነሮችን ሃይማኖት አስቀይረው ያገቡት እጅግ ውብ 4 የሀበሻ ሴቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 май 2024
  • እነዚህ የፍቅር ታሪኮች ከቢሊሌ ውጪ ሁሉም በህይዎት ያሉ ሲሆን አንደኛው በፍቺ ተደምድሙዋል
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 240

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Месяц назад +24

    ቢልሌ የጉማይ ቆንጆ ናት ያዉም የኢሉባቦር ቆንጆ ❤❤❤

  • @mastubeza3660
    @mastubeza3660 28 дней назад +8

    ምን አይነት ዘመንላይ ደረስን ለገንዘብና ለእዉቅና ብሎ ገላን መሸጥ ራስን ማርከስ እንደትልቅ ነገር ሚቆጠርበት የወረደ ዘመን የታል የኛ የጥቁሮች ጀብድ የታል አልደፈር ባይነታችን የታለ ክብራችን ማንነታችን ምንድነዉ የምታስተምረዉ ከዚ ቪዲዮ

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 Месяц назад +13

    ምን ይገርማል ዜናው ላይ ማር የበዛበት ዳቦ ሆኗል የኔም ባለቤት ሆላንዳዊ ናት አበቃ ምንም ማለት አይደለም ከሴቶቹም የቢሊሌ ታሪክ ነው ደስ የሚለው ።

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy 17 дней назад +3

    ሊያሳፍር ነው የሚገባው ይሄ ለገንዘብ ብለው ነው የሚያገባቸው ያለ ፍቅር።

  • @Kinmedia913
    @Kinmedia913 Месяц назад +62

    እኔ ግን ከሀበሻ ወንድ ውጪ ብለው ብስራ ፍቅር አደለም ለብር ሲሉ ተመሳስሎ መኖር እንኳን አልችልም የኔ ሐበሻ አዳምዬ ኑርልኝ ከነ ኤርገንዶህ !

    • @ethioheran
      @ethioheran Месяц назад +3

      ሀበሻ 😭😭😭

    • @fikird.
      @fikird. Месяц назад +1

      ኑርልኝ ከነ ኤርገንዶህ???/

    • @Kinmedia913
      @Kinmedia913 Месяц назад +4

      @@fikird. አዎ ሐበሻዬ ይኑርልኝ

    • @SalamSalam-nm1et
      @SalamSalam-nm1et Месяц назад +3

      እኔም እንደ አንቺ ከሀበሻ ከሀገሬ ልጅ ውጪ ስለከፍ እራሱ ተጣያቸው ተጣያቸው ነው የሚለኝ

    • @fikird.
      @fikird. Месяц назад +1

      @@Kinmedia913 amen yene tafach esti beka silkeshegn lakelegn

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 Месяц назад +3

    በቁንጅናቸዉ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ሴቶች እዉቅናን ለማግኘትና ለገንዘብ ብለዉ ነዉ እራሳቸዉን የሚሽጡት አፍቅረዉ አይደለም ከወደድኩት አኖራለሁ ወይም ካልሆነም እዉቅና ካገኘሁ በሗላ ይቅር ብለዉ ነዉ የሚያገቡት

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 Месяц назад +5

    እጂግ ውብ ኣላለም ተው እንጂ😂😂 ለማንኛውም ይመቻቸዉ ነገ ግን ቁስል ነው ያሳዝናሉ

  • @justice4allmen
    @justice4allmen Месяц назад +54

    እኛ ጋር ሁሉ ነገር ይካበዳል። አረ ስንት አፍሪካውያን ብዙ ነጭ አግብተው ይኖራሉ

  • @solomonabebe6423
    @solomonabebe6423 24 дня назад +5

    አንድ ያልገባኝ ነገር ይህ ፎቶ መቼ ነው የተነሳው በዛ ስአት ካሜራ ነበር ወይ

    • @user-gj1fr1ij8j
      @user-gj1fr1ij8j 19 дней назад +1

      በታሪኩ መሰረት ይስሎታል መሰለኝ😂

  • @abcdabcd5059
    @abcdabcd5059 Месяц назад +1

    Menem aygeremem betam bezu habtam yewchi zega yagebu alu . Atakabed

    • @masaretmas2402
      @masaretmas2402 Месяц назад

      Habesha konjo newu eye ale newu enya hulunm ene beltalen

  • @hikmaahmed7307
    @hikmaahmed7307 Месяц назад +1

    Betam wushet ikon haymanotun alkeyerem. Indiyawum bekirb saudi le umra hedo neber.isum be haymanotu isuwam be haymanota newu yalut. Lela demo yebilile tarik tikikilenyawu ante indakerebkewu aydelem. Bilile betamengist satgeba befit newu yemotachiwu. Tultula

  • @tegestmengesha2192
    @tegestmengesha2192 29 дней назад +1

    ስታወሩ በትክክል ትክክለኛ መረጃ ያዙ እራሳችሁን ወደታች እታደርኩ ገሊላ እራሳን የቻለች እንደማናኘውም ሴት ለገንዘብ እልገባችም

  • @user-kx8qk4kt7q
    @user-kx8qk4kt7q 28 дней назад

    Ethiopia Zeginat La wuci Zega Atisatim ,Zeginat liyagagn Yalikawun Astakakil Brother!!!!🙏🙏🙏

  • @yonasafeworki5568
    @yonasafeworki5568 Месяц назад +3

    በቢሊለ ግዜ ደግሞ ቢልዮነር ነበር ብለህ ምን ኣይነት ታሪክ ነው የምታወራው። ስለኣሁኑ ግዜ ብትለን እንቀበለው ነበር ፡

  • @nefassilknefassilk3985
    @nefassilknefassilk3985 Месяц назад +4

    Gelila is not his wife. The were never merried she is his baby momma

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 28 дней назад +1

    Mnem ayemgerm esh
    Andit keru habesha lij dehan habesha yagebach easua nat
    Le enga kibrachn

  • @user-kh7jv9po6p
    @user-kh7jv9po6p 29 дней назад

    Hte yelkw hlum Iwnte nwo Belel she is beautiful girl in Ethiopian ❤🎉

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 Месяц назад

    wawu enya habesha ❤

  • @habjoo3664
    @habjoo3664 Месяц назад +4

    አቀራረብህ አረፍ ሆኖ ከነዝህ መሐል አንድ Billionaire ነለም❤❤❤

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x Месяц назад

      ሚስት አለው እኮ ናፒ😅😅😅😅😅

  • @dr.gashawethiopianchannel9963
    @dr.gashawethiopianchannel9963 18 дней назад

    Zer Atfiwoch!!!!

  • @aboabo4327
    @aboabo4327 Месяц назад

    Ena ende barya tishetu nebera min altegezanim tlalchu

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u Месяц назад +23

    ቆንጆ ስለሆኑ ብቻ ሳይሆን ገንዘብ ወዳድ እርካሽ ስለሆኑም ነው ሁሉም ይጫወቱባታል ድህነቱም ስላለም ጭምር ነው

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 28 дней назад +1

      Men aqaxelachehu?

    • @hailuduresa3321
      @hailuduresa3321 28 дней назад

      Sileenateh Aseb

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 16 дней назад

      በትክክል። በመልክ ከተሄደማ ሌላ ዜጎች በሚሊየን ተጋብተዋል

  • @HawkRezkom-se6nz
    @HawkRezkom-se6nz Месяц назад +1

    Maferia,..tegraweti
    anchi
    rekash nesh
    Napin magebatesh
    bechegre menor merteshal ,..mogn

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 Месяц назад +1

      ብዙዎቻችሁ እንደዚያ አይደል ያገባችሁት ፤ በትግራይ ጦርነት ወቅት እኮ አየን ስትንከባለሉ :- ተንከባለሉ ፣ወደቁ፣ተነሱ፣ተኙ ...ይሉላችሁ የነበረው በጋብቻ በአምቻና በመሳሰሉት የተዛመዳችሁት መስሎን

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 28 дней назад

      Yemechat

  • @user-yz3bz5ob1k
    @user-yz3bz5ob1k 23 дня назад

    Kefit k huala sibduachewu lik yigbalu

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 26 дней назад

    ልጆች ይብዙልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rahelwerkusahle4832
    @rahelwerkusahle4832 25 дней назад

    Tayler perry ena gelila altegabum tenageralech gn lej alachew

  • @ermiaskero7866
    @ermiaskero7866 16 дней назад +1

    the origin is south west region

  • @kesstekesste195
    @kesstekesste195 19 дней назад

    ሀይማኖታቸዉ መተበካቸዉ ክብር ይግባቸዉ

  • @st5f676
    @st5f676 28 дней назад

    Wawaw ye ethiopia kojo

  • @user-er1tn5qj8h
    @user-er1tn5qj8h Месяц назад

    Minaw yee lelochu beher zalalikii.........

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 Месяц назад +5

    የናፒ ግን ይደብራል የሆነ ጥቅም ተኮር ይመስላል ፣እግዚአብሔር ይሁናት

  • @negnHabesha
    @negnHabesha Месяц назад +1

    ምን አገባኝን ለምንስ ገደል አይገብም ሀይማኖት አስቀየሩ ምን አሉ ምን አገባን እኝ የምትነግረን ዴይ እኛ እኛ አወቅን አላወቅን አይመለከትነም የግዳ የሚጠቅም ነገር የሚየስተምር አትፖስትም

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g 5 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ter2065
    @ter2065 25 дней назад +1

    እኔም ቆጆ ነኝ አልሃምዱሊላህ ባጥርም ብቀጥንም

  • @mmennurr
    @mmennurr Месяц назад

    Bililes diro new yeteshetechu. Ahun yimishatut aygermim

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty8215 Месяц назад

    No question because of money melkakemmmmm amelllll noweee

  • @EvanaPeter-xl8hg
    @EvanaPeter-xl8hg 28 дней назад

    Joseph habesha new inde wegen?

  • @Mikutamee
    @Mikutamee Месяц назад

    ❤❤❤

  • @marmar803
    @marmar803 26 дней назад +3

    ታይለር ፔሪና ገሊላ በቀለ ሪሌሽን ነበራቸው ልጅም ወልደዋል ግን ጋብቻ አልነበራቸውም አሁን ላይም ከተለያዩ ቆይተዋል ምክንያቱ ባይታወቅም !!!
    ኤካን እና ሮዚ ባልና ሚስት ናቸው ግን ኤካን ሌሎች ሶስት ሚስቶችም አሉት እስዋ አራተኛ ሚስቱ ናት ሙስሊምና ሀብታም ስለሆነና በሀይማኖቱም ስለሚፈቀድለት ይመስለኛል ብዙ ሚስት ያለው ሀይማኖቱንም አልቀየረም !!!

    • @Ftesgay
      @Ftesgay 16 дней назад

      እውነት ነው!

  • @foziamohamad8438
    @foziamohamad8438 17 дней назад +1

    አትዋሽ Akon አልቀየረም

  • @alibasha2579
    @alibasha2579 Месяц назад

    Er tekededke yoseph yetu inate gorbet yalew new er tewu zembelachuh atkebtru

  • @legese103
    @legese103 Месяц назад +3

    የምን ቢሊየነር ነው?
    ሚሊዮነር ብትል ይሻላል
    ናፒ ቢሊየነር አይደለም ዩቲዩበር ነው

  • @HawkRezkom-se6nz
    @HawkRezkom-se6nz Месяц назад

    Maferia nesh ,..rekash
    legenzeb belash Papi.magbatesh
    I don't want peace,
    I want problem
    setasazegne
    chegre magebatesh
    hulem chegre new yemhonewu zemenesh

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 29 дней назад

    Westam nek

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 Месяц назад

    Ere acon alkeyerem

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube3852 26 дней назад +1

    እረ ሴቶቻችን ተግማማችሁ ለልጆቻችሁ አስቡ ቁጭ ብለው የሰቀሉት እንዳይሆንባችሁ

  • @user-vz4fd2re2g
    @user-vz4fd2re2g Месяц назад

    Bible yosef sayhon musa nw ethiopawi yagebaw

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 17 дней назад

    Sibalu beqelalu tebs serten ablten meblat e

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 25 дней назад +1

    ኤኮን እምነቱው አልቀየረም አትዋሽ

  • @hayatmekiyou6203
    @hayatmekiyou6203 Месяц назад

    Bililee dabub sayhon jimma gumma new yeteweledch

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 Месяц назад +3

    አሁን እንደ ባርያ የተሸጠችው ምን ታደርግናለች ባርያ ነት

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 19 дней назад

    Belile yene konjo 😢😢😢

  • @AnwarMuhammad-pc6iq
    @AnwarMuhammad-pc6iq Месяц назад

    Hhh eken aydelem akon new

  • @malcomx39
    @malcomx39 17 дней назад +2

    ውሸት ነው ኤከን ሙሰልም ነው😅😅😅

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 29 дней назад +1

    ኤከን ሀይማኖቱን ቀይሮ ስትል ትንሽ ሼም የለም ወይ 😂😂
    ሲቀጥል ሮዚና ካሉት ሚስቶች እምትናቀው እሷ ናት ቢገባህ😂😂😂😂

  • @alamaznegese
    @alamaznegese 26 дней назад

    Bilillee ye Oromoo zer nat❤

  • @ibrahimadia2290
    @ibrahimadia2290 Месяц назад

    Big up for my two brothers Akon and Napi

  • @user-qj5cg8co9k
    @user-qj5cg8co9k Месяц назад +2

    Bilillee is not habesha.She is a beautiful Oromo girl.

    • @ethiopiahagere1984
      @ethiopiahagere1984 Месяц назад +1

      Kotetame 🤮ልሰድብህ ነበር ግን ሌሎች የኢትዮጵያ ኦሮሞዎችን መንካት ሆኖብኝ ነው እንዳንተ አይነቱ አሰዳቢ ተቆጥሮ ሰው መባሉ ያሳዝናል!!

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s 16 дней назад

    ቆንጆ የድሃ ልጆች 😂😂

  • @worqusima1598
    @worqusima1598 25 дней назад

    ethiophia hulum abeshanew inde wareee

  • @kumetanyomendertudima6846
    @kumetanyomendertudima6846 27 дней назад

    የአንደኛ ዋን አብሮ የነበረ አይመስልም

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 16 дней назад

    የውጭ ዜጋን ማግባት big deal ነዉ ????

  • @zelalemasmare8816
    @zelalemasmare8816 27 дней назад

    Wushet

  • @user-nv2uu5ws4f
    @user-nv2uu5ws4f 29 дней назад

    Weshatam Acon alkeyerem muslim naw

  • @fuadmohamed3013
    @fuadmohamed3013 Месяц назад

    Ere atekede akon mistu aydlechm kemtu nat Akon Muslim new rozinan ende mistu ayayatem

  • @Rufo243
    @Rufo243 28 дней назад +4

    ዮሴፍ ሳይሆን ሙሴ ነው ኢትዮጲያይቱን ያገባው::

    • @tsegahewa547
      @tsegahewa547 27 дней назад +1

      ለወሬ ቸኩሎ ነው😂😂😂 ይቅር በለው

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 26 дней назад

      በንጄራዉ አትምጣ😂

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 19 дней назад

    ወይ ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት መረጃ እንዲደርሳችሁ? ምን ያደርግልናል?

  • @oromay02
    @oromay02 17 дней назад

    Fella and Taylor get separated

  • @user-ib6wb1et3p
    @user-ib6wb1et3p 24 дня назад

    Awo napin orthodox honual ❤ gosh

  • @ter2065
    @ter2065 25 дней назад +1

    አተ ያልከዉ 4 ያወራከዉ ስለብልሌ 🤣🤣

  • @hayatmekiyou6203
    @hayatmekiyou6203 Месяц назад

    Acon billionaire new lelochu balakim

  • @loveabebe3790
    @loveabebe3790 26 дней назад

    In the first place Akon didn't marry rose at all she is one of he's women this guy is in to polygamy life style before u do vedios please be sure abt the information u providing thank u.

  • @user-hu8gr8vu7w
    @user-hu8gr8vu7w 18 дней назад

    Bilille was not habesha,she was oromo girl

  • @mestawetteklu9957
    @mestawetteklu9957 18 дней назад

    ለማንኛውም ቢሊሌን ከዚህ ውስጥ አውጣት

  • @fatoseid211
    @fatoseid211 Месяц назад +6

    የሀበሻን ሴት አሳደው ያገቡ የውጭ ዜጋ ብትል አይሻልም ሴቶቻችን ቆንጆ ናቸው ሴቶቻችን አስገድደው ያገቧቸው የምታስመስለው አሽቃባጭ

  • @deqeyalemey5087
    @deqeyalemey5087 20 дней назад

    Lair Akon never changed his religion Don't lie 😮

  • @selamawittilahun2217
    @selamawittilahun2217 28 дней назад

    Weshet

  • @yonasafeworki5568
    @yonasafeworki5568 Месяц назад

    ብቻ ቢሊለ ቃሉ ቢልዮነር ኣደረግከው፡ክክክ

  • @menkem7792
    @menkem7792 Месяц назад

    እሚገርም ትግራይ ግን የዉጭ ዜጋ ይስባሉ ማለት ነው።

  • @smiletube-tm4sd
    @smiletube-tm4sd 6 дней назад

    ኤከን ሀይማኖት አልቀየረም አትዋሽ😮😮

  • @saba8072
    @saba8072 28 дней назад

    አረ ቡዙ አፋሪካ አገር የውጭ ዜጋ አግኝተዋል እደውም እኛገር ትንሸ ነው

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 29 дней назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 29 дней назад

    ሞዴል ገሊላ አስፋ የምትባልም አለች ታዋቂ አሜሪካዌ ያገባች

  • @user-hh4dq2cp1j
    @user-hh4dq2cp1j 15 дней назад

    Are bakeh zm bleh yemeselehen atkebater akon ahunm muslim nw google arge
    kefelek

  • @RiduMaji
    @RiduMaji Месяц назад +1

    Akon are emnetun alkeyerem

  • @olbanatulu519
    @olbanatulu519 22 дня назад

    ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ምን አገናኘ?

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 16 дней назад

    TikTok ሩን ያገባችም guinness book ላይ ወጣች እያልከን ነዉ

  • @SamuelAmen-xi2vq
    @SamuelAmen-xi2vq Месяц назад

    ሚሊየነር በማለት ይስተካከል

  • @amsalashagviea2866
    @amsalashagviea2866 Месяц назад

    መጀመሪያ ታራክ አጥና ቢሊሌ ዝቃጭ

  • @DerejeDereje-ny6vt
    @DerejeDereje-ny6vt 20 дней назад +1

    መሴ ኢትዮጵያዊቷን አገባ እንጂ ዮሴፍ አይደለም።

  • @faedasalman3532
    @faedasalman3532 28 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 26 дней назад

    Woyne setochachin aleku

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 24 дня назад

    not true

  • @Emanmdawy
    @Emanmdawy Месяц назад +2

    ይሄ ናፒ የሚባለው ኤች አይቪ ቫይረስ አለበት ብላለች የድሮ ሚስቱ በሊቭላይ ቀርባ እናም ተመርመር ብላዋለች እሱም ደርቆነበር የቀረው

    • @user-wz9me5qs2j
      @user-wz9me5qs2j Месяц назад +1

      ወይኔ ትግራይ ላይ ይዘል ነበር ሲያቅፉ ሲስሙ ሲጨፍሩ ነበሩ ወይ ስቃይ

    • @Emanmdawy
      @Emanmdawy Месяц назад

      @@user-wz9me5qs2j ፈጣሪ ይወቅ ግን ሚስቱ ኢትዮጵያኖች ተጠንቀቁ ቫይረስ ይዞታል እኔንም ይዞኛል ምርመራ አርግ እያለች ስትለው እንደጨትነው የደረቀው መልስም አልመለሰላት አፉን ከፍቶሲያያት ነበር ፈጣሪ ይጠብቃቸው እህቶቻችንን

  • @user-tm6gl7ni2b
    @user-tm6gl7ni2b 28 дней назад

    አሳደው አትበል የስራ ገጠመኝ ነው ትዳር ፍቅር በማሳደደ ትዳር የለም

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 14 дней назад

    ናፒ የሚባለውን ወዳው ሳይሆን ለብር ብላ ነው

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 Месяц назад

    መልክ ውጫዊ አይደለም የውስጥ እንጂ

  • @abelhiruy4893
    @abelhiruy4893 Месяц назад

    Napi... is not billionaire and

  • @TesfayTTegen
    @TesfayTTegen 27 дней назад

    ኤኮን 4, ምስቶችም እንዳሉት አትርሳ

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 20 дней назад

    የሃሰት ትርክት ክብራችሁ ነው