ሰበር- ዐቢይን በምክርቤቱ በጥያቄ አዋረደው - "አማራ መፈንቅለመንግስት አስቧል!አይሳካም"አብይ - "ነገ እኛንስ ያስሩናል?" - "ፋኖ የአማራ ሸኔ ነው"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Welcome to our channel, your go-to source for timely Ethiopia news updates and in-depth coverage of political and social issues affecting the Ethiopian community worldwide. Stay informed with unbiased reporting and engaging analysis.
    Ethiopia Standard is an information platform that connects with its audience through various engaging formats. Ethiopia Standard is led by a bold, diverse, and outspoken news team that covers politics, entertainment, and live events, all designed to keep you informed. As an independent news channel, Ethiopia Standard values authenticity in everything it delivers.
    Ethiopia Standard is a news channel that brings you the latest events every hour, every day, presented with care and clarity. It particularly focuses on current news and developments in Ethiopia. Ethiopia Standard is committed to providing fair and balanced information.
    The purpose of Ethiopia Standard is to gather the most recent information and present it to you as reliable news.
    Thank you for watching Ethiopia Standard.

Комментарии • 400

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 месяца назад +11

    ከኢትዮጵያ ፓርላማ ውስጥ አንድ ጭንቅላቱ በትክክል የሚሰራ ሰው ተገኘ

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @Keberesnshaw
    @Keberesnshaw 2 месяца назад +11

    የማራ ማህፅን መክኖአያዉቅም❤❤❤🙏🙏🙏

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 3 месяца назад +5

    ❤ወያኔ የትናትና ታሪክ ነው ወገን ሰርቶ ያሳየን በርታ ጧርነት እና ጥላቻ ውድመት ለሚያደርግንም እረፉ ልቦና ይስጣችሁ ወሬ በቃ ህዝብ መገራ በቃው

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 3 месяца назад +8

    አብይ አህመድ ዛሬ የመጨረሻ ተንዷል ምክንያቱም ቁጭ ብሎ ተረት ተረት እያወራ ነው ፍርጥ አድርገህ ጠይቀኽዋል እናት የውለደችህ ቆራጥ አማራ ነህ ችግሩ ግን ዛሬውኑ ሌሊት አንድ ነገር እንዳያደርጉህ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @BlMuluken
    @BlMuluken 2 месяца назад +4

    እግዚአብሄር ከዚህ ሰዉ በላ አረመኔ ርኩስ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ::

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 3 месяца назад +6

    "ታልቁን አማራ" ተባለ ትንሹ ማን ይሁን!!!??? ባይገርማችሁ ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር መልክና አምሳያ እግዚአብሔር የፈጠረው ነው እንጂ ትምክተኞች እንደምያስቡና እንደምነግሩን በፅንፈኞች እጅ ተጠፍጥፈው የተሠሩ አይደሉም!!!

    • @WubalemMulugeta-fy8oy
      @WubalemMulugeta-fy8oy 3 месяца назад +5

      ትንሽ ትልቅ ሳይሆን የአማራ ህዝብ ጦርነት የታወጀበት የአገር መከላከያ ንጹሀንን እየጨፈጨፈ ነዉ ነዉ ህጻን አዛዉት እያለቀ ነዉ ነዉ መልሱ😢

    • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
      @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 2 месяца назад +5

      የአማራ ህዝብ ታላቅ የሚባልበት ብዙ ነገር አለ ካለወቅክ ዝም በል ሰሜኖች ደማቸውን ጠብ አርገው አስከብረውህ ነው የምትኖረው አፋር አማራ ትግራይ ለአንድ ቀን ኢትዮጵያን ቢተዋት እሩቃ ሳትሂድ ሱማሌያ ትወርሀለች አፋር እና አማራ እንዴ አሮሞ እና አብይ ክፉ ቢሆን በጅቡቲ ወደብ የሚገባውን እያራገፉ በርሀብ ይፈጅህ ነበር ትልቁን ትልቅ ትንሹን ትንሽ ብሎ ማክበር በፈጣሪም ዘንድ ሀጢያት አይደለም።

    • @genetabate45
      @genetabate45 2 месяца назад

      ⁠ትክክል.

    • @fisht8072
      @fisht8072 2 месяца назад +2

      እግዛብሔርን ለአንተ ወይም ለአንቺ መፀሃፍ ቅዱስን ተርጉሞ ያስተማረሽ ከእግዛብሔር ጋር አስጠምቆ አፅድቶ ነው ያስተማረሽ አማራ ትልቅ መሆኑን ታሪክ አንብቢ . ደነዝ ቁራንንም ሆነ መፅሃፍ ቅዱስን

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 2 месяца назад +2

      አንቺ ትንሽ ነሽ ማንአለሽ? ነገረኛ እና የበታችነት ስሜትሽን አስወግጂ!

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 3 месяца назад +28

    እውነትን የሚናገር ብዙ ችግር እየደርሰበት ስንሆን እናት የወለደችህ ጀግና ነህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ፣

  • @adugunners9785
    @adugunners9785 2 месяца назад

    ❤❤❤abiy my hero

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ 3 месяца назад +3

    ግግግን አቢቾ የከብትነት ጎሳብአለብህ እደ አረጓደ አረጓደ ትላለህ እኛን ገለህ ልግጠው ነው

    • @serkalemdemsieserkalemdems6532
      @serkalemdemsieserkalemdems6532 3 месяца назад

      ክክክክክክክ

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @መሠረት-ዘ7ረ
    @መሠረት-ዘ7ረ 3 месяца назад +3

    ለናንተ እብይን የማዋረድ እባዜ ሲባል በእውነት የአማራ ህዝብ እና ወጣት ምቶ ማለቅ አለበት??በእውነት እዝያብሄር በእናንተ እና በቤታችሁ ላይ ይፍረድ::

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 3 месяца назад +27

    ሰይጣን ጥያቄ ሲጠየቅ ፊቱ እንዴት እንደሚሆን ምን አይነት እብድ ጣለባት ሐገሬ በተረጋጋ መንፈስ ሲጠየቅ ንዴቱን መቆጣጠር ያቅተዋል

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 3 месяца назад +3

      እህ እግዚአብሔር ያሽቀናጥርወል

    • @ShemsiEndale
      @ShemsiEndale 3 месяца назад +2

      ውጅለኛ ስለሆነ እኮ ነው ሀቅ ሲነገርው ፊቱ ይናገርበታል ይሄንንም ያስርዋል አላህ ይጠብቀው እጂ😢😢😢

    • @FgCf-hq9sq
      @FgCf-hq9sq 3 месяца назад +2

      ትክክል❤❤❤

    • @yeshi2239
      @yeshi2239 3 месяца назад

      @@ShemsiEndale አሜን በቀለኛ የሆነ መሪ

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p 2 месяца назад +1

      የንፁሀን ደም እኮ ነው እንዲህ እሚያቃዠው😂

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 2 месяца назад +1

    ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 3 месяца назад +1

    አብቹአጃኢብአጀብሁሌምአዲስትሆንብናለህኢትዮጵያእድለኛነሽልጆችሽንክፉመካሪዎችንጨለማብርሀንፈጥቂላቸውእውነትነውአብቹጀግናነውየኔቃቃያተቃቃእያልንከመዋደቅእንቃሀገርየሁላችንምኢትዮጵያውያንነች

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 3 месяца назад +30

    ጌታይጠብቅህ፣ተናጋሪው

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @Ihaveadream-l2y
    @Ihaveadream-l2y 3 месяца назад +2

    ጀግና መሪ እኮ ነህ እስቲ ንገርልኝ 😊😊

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 3 месяца назад +1

      ኣይጀግና ፈሳም እየገደለ እረህጥነህ ፈርታል ተንቦቅቡቃል

    • @Ihaveadream-l2y
      @Ihaveadream-l2y 3 месяца назад

      @@asteryegezu4065 ባለ 3 ጥይቶች ነው ሚየስፈሩት እንደው ከፈለገ አፈፍሶ ቀይ በህር እንደይከተችሁ ።እንደው እድልሽን ተጠቀመሽ ተደራዳሪ 🐕🐕🐕🐕

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 месяца назад

      ወራዳ

    • @Ihaveadream-l2y
      @Ihaveadream-l2y 3 месяца назад

      @@veracity8968 ስራ ፈት ጫካ ግባ እሺ የዱር እንሰሳ

  • @hiwottsegaye2754
    @hiwottsegaye2754 3 месяца назад +1

    የሚያገዳድላቸው ድንቁርናቸው ነው። የሰለጠኑ ህዝቦች ቢሆኑ ኖሮ የሰለጠነ አካሄድ ይከተሉ ነበር። ህዝቡ ነው የሚያሳዝነው። እየገደሉት፣ ቢዝነስ ይሰሩበታል።

  • @AdisuHussen111-do4qf
    @AdisuHussen111-do4qf 2 месяца назад +1

    የኢቶ ካሰር አህያ ድልለፋኖ

  • @SawadKsasawad
    @SawadKsasawad 3 месяца назад +1

    ለሁሉም ቀን አለዉ አንተነህ ዉሽታም

  • @KeremJemale
    @KeremJemale 2 месяца назад +1

    አብዛኛዎቻችሁ ስለ ፓርላማ ምንነት የገባችሁ አልመሰለኝም
    አንድ የፓርላማ አባል የሆነ ጥያቄ ሲጠይቅ ብዙ ጊዜ comante ላይ የምሰማው አብይን አዋረደው ሰደበው ምናምን ነው የሚፃፈው አውቀታችሁ አልገባኝም
    አባል የፈለገውን ይጠይቃል
    >>>>>> P.M መልስ ይሰጣል እናንተ ለብቻችሁ የሰማቾሁ ነው የሚመስለው
    እረ እውቀት አንማር ጎበዝ

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 3 месяца назад +5

    Wow wow Thank you so much..bro♥️♥️👍

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @brahanugetuassefa5453
    @brahanugetuassefa5453 2 месяца назад +1

    እንደዕኔ እምነት ሐ / ስላሴም፣ መንጌም፣ መለስ ዜናዊም ፣ መንግስታቸውን የሚገዳደር ምንም ሐይል የለም ሲሉ ነበር አሁንም አብይ እንደዛው ነው የሚለው በ 5 አመት ከሚሊዮን በላይ ዜጐች አስጨፍጭፎ ምን አለበት ጉልበትም መሳሪያም የህዝብ መሆኑን ቢያምኑ። መሪዎች አገልጋይ ብቻ መሆናቸውን አውቀው BPR (መሠረታዊየሰራ ሂደት ለውጥ ) እንዳስቀመጠው ከሆነ ሴንትራላይዝድ ሊደር ሼፕን በማራመድ በአሀዳዊ ሥ/ት ሥልጣንን ጠቅልሎ የሚመጣ ለወጥ ሣይሆን ነውጥ በመሆኑ ከባባድ ጉዳዮችን ሢሥተም ዘርግቶ ህዝብ እንዲወሰን ቢደረግ ሀገሩቱ የ120 ሚሊዮን ትልቅ ህዝብ ባለቤት እንጂ የእብይና የብርሐኑ ጅላ እንዳልሆነችና ሢደብራቸው የሚገሉባትና የሚፈቱባት መጫወቻ ሣትሆን የተጣሉ የሚታረቁባት በመንግሥት ህግ ሣይሆን ባዳበረው ባህላዊ የሽምግልና መሠረቱና ፈሪሀ እግዛብሄር ያለው ጨዋ ህዝብ ነው ለዘመናት መሪወች ያሻቸውን የሚያደርጉባት ግን ህዝብን የሚንቁባት የጨዋ ሀገር አሧ መለት የኑሮ ውድነት ኤየለበለባት ዝም የምትል ልጆቿን ቤቷን ጥሪቷን ሁሉ አጥፍተውባትና እምነቷንም ተፈታትነዋት እንኳን ሠጥ ለጥ ብሎ የሚገዛ ህዝብ ያላት ጨዋ ሀገር ሥሟ ኢ/ያ ትባላለች ምክንያቱም መሪ የፈጣሪ አምሣያ ነው ብላ መ/ቅዱሥ ሥላሥተማረች እናም መሪወች አባካችሁ አገሪቱ በናንተ ጅብነት ባይሆን ኖሮ ዛሬ ላይ በእርዳታ ብድርና ጦርነት የምትታመሥ ሢኦል ባልሆነችብን ነበር ሠልጥኑ ኢትዮጲያ ድሮም ዘንድሮም ወደፊትም ያለናንተ ኖሪለች ትቀፅላለችምም የፈጣሪ ያህል ሀገሪቷ ያለኔ ትጠፋለች ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው እንደውም አገር በታሪኳ እንደ አሁኑና እንደ ዬዲት ጉዲት ዘመን ተቸግራ አታውቅም ብቻ ፈጣሪ የህዝቡን ጨዋነት ተመልክቶ መፍትሄውን ያምጣልን " ኣሜን" 💚💛❤

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 3 месяца назад +30

    እግዚአብሔር ይሑንህ ስለነ ክርስቲያን ስለ ጀኖሳይድ የጠየከዉ የፓርላማ ሰዉ በራስህ ላይ ወስነህ እሔን ጥያቄ ማቅረብህ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @KikiNasser-ll4ze
      @KikiNasser-ll4ze 3 месяца назад

      Bravo my country man
      This man he is a devil

    • @KikiNasser-ll4ze
      @KikiNasser-ll4ze 3 месяца назад

      .he I a bastard man I am annoyed about this man he don't have shame
      I don't now if he is Muslim or Christian he is doing very bad things to our people.
      My country people do something now
      Don't talk about tribalism get to gether all of you with your children with every body go to meskel Ade Aby sit-down m he cannot kill everybody pls don't say I am Amhara or Tigris or guragai this country belong to all of us
      Get up n librate Ethiopia from this mad man
      One ethiopia

    • @alemayehuderessa4788
      @alemayehuderessa4788 3 месяца назад

      ብሔርተኛ ነዉ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 3 месяца назад

      አይዞህ ማንም አይነካውም ጥያቄ ጠየቀ መልስ ተሰጠው ዘረኝነት ካንሰር ነው በሽታ ነው

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 2 месяца назад +1

      ​@@alemayehuderessa4788ለምን ጥያቄ የጠየቀ ንፁሃን ላይ የሚደርስ ግድያ ይቁም ማለት ብሄርተኛ ያስብላል ቆይ ስብሰባው ስለሰላም መስሎኝ እኔ የሚገርመኝ እናንተ ገበሬ ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ ለናንተ ሰርግ ነው?

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 3 месяца назад +3

    This man I WONDER UNTIL WHEN HE CONTINUE LIYING????? GOD(IF HE EXIST) HELP ETHIOPIA & ETHIOPIANS!!😢😢😢

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 2 месяца назад

    የህዝብ ተወካዮች የሚባሉት ሰዎች ከቀበሌኣቸው ምረጡኝ ብለው ተወዳድረው ሲመጡ ኣለማፈራቸው ምንም ኣይነት እውቀት እኮ የላቸዉም
    ምክር ቤቱ ዉስጥ የምናያቸው ምንም ኣይነት ሃሳብ የማያመነጩ ደደቦች ናቸው የሞሉት ከጥቂቶች በጣት የሚቆጠሩ በስተቀር

  • @user-wg5ht2ht7d
    @user-wg5ht2ht7d 3 месяца назад +7

    አብይ እድሜህ ይጠር የአራት ወድምቸ ደም ይፍረድ እዳተ አይነት መግስት አገራችንን በደም አጨመላለከዉ

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 2 месяца назад

    አብይ አህመድ የሚገዳደረውኝ የጠነከረ ጥያቄ አይወድም

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 2 месяца назад

    ካተዋዳ። ቆሻሻ። የህም። ልቅምቅም። ነክ። ለቃቅመቅ። አድገክ። የድሀልጅ። ሲበላ። ሁሉን። ይረሳል። ምን። ቅጭሊት። እልክ። አተ

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 2 месяца назад

    ማንንም ፈታ አሰራ ከዚህ መንግስት መልካም ነገር ፈጽሞ የለም። ድሮውንም ሲመጣ እስረኛ ፈታን እያለ ህዝብን በማታለል ነበር። አሁንም እራሱ ያሰራቸውን ለሴራው ማስፈጸሚያ ቢፈታ ህዝቡ ከትግሉ ሃሳብ ለደቂቃ መዘናጋት የለበትም። የመንግስት ሴራው ህዝብን በማዘናጋት አሸናፊ መሆን ነው።

  • @sehadaMohamed
    @sehadaMohamed 3 месяца назад

    አተአፈቅቤ አብይ ያማራን ህዝብ አስጨፈጨፍክ አድይፈርድብህ አብይ ወሬማቡጀጁት ስችልበት

  • @ashumobile1408
    @ashumobile1408 3 месяца назад

    ክፋት እናአውሬነት ያስተማርከው አንተነህ አቶአብይ ውሻነህ የደሀ እንባ ጎርፍሆኖ ይውሰድህ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 2 месяца назад

    5 አመት ሙሉ ምንመ ሳይጠይቁ የመወጡ ያሉ አይመስላችሁም

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад

    አብይ፡ስልጣን፡የግሌ፡ነው፡ነው፡የሚለው፡እሄ፡ውሸታም፡ሁለት፡ቃል፡አቶ፡አብይ፡አህመድ

  • @elenibisrat763
    @elenibisrat763 2 месяца назад +2

    እረ ተሳቀቅን በሀገራችን ውሸት ብቻ ከእውቀት ነፃ የሆነ ትንሽ። በሰው ደም እና አንባ የቆየ ስልጣን😭። ትንሳኤዋን ለማየት እግዚአብሔርን ተስፋ አርገን አለን🙏

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 месяца назад +1

    ሁሉ ምን ይሰራል ካለኔ በስተቀር አለ አብይ😂😂😂😂😂 አቅለሽላሽ ህዝቡ በቃኸኝ ሲል የግድ እኔን ቢቻ ተቀበሉ😡

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 2 месяца назад

    በሰላማዊ መንገድ የሚታገለው ክሪስታል ታደለ ብለህ ስታነሳ አታፍርምን ?

  • @AlemMimi-gg5nd
    @AlemMimi-gg5nd 2 месяца назад

    እኔ ፓለትከኛ አይደለሁም ግን የሚጠየው ሌላ የሚመልሰው ሌላ

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 2 месяца назад

    የድንጋጤ ቅዥት ነው እሚያወራው መፈንቅለ መንግስት እዳይሳካ ካደረክ ምን ያቃዣሀን ዝም እኮ ሞያ በልብ ነው ብለህ ዝም ብትል አይሻልህም የበሻሻው አራዳ😂

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 3 месяца назад

    የኦሮሞ ሸኔ አንተ ነህ ስለዚህ አገራችን አታፍርስ የአማራ ሸኔ የለም ፋኖ የኢትዮጵያ አለኝታ ዋልታ ፋኖ ማለት አትችልም ምክንያቱም ፋኖ የሚለው ስም ያንቀጠቅጥሀል ሆዳም አንባ ገነን መሪ አንተን እግዚአብሔር ይድፋህ

  • @BrketMan-hp1yh
    @BrketMan-hp1yh 3 месяца назад

    ሀገር በእውቀት በጥበብ እንጂ በወሬ በሴራ በብልጣብልጥነት አትመራም መውደቂያህ ቅርብ ነው የሳዳ ሙሴ የጋዳፊ እጣ ፋንታ በምንእድልህ ከተሸሸክበት ተጎትተህ ትወጣለህ።

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 3 месяца назад +6

    ህዝብህን አክብር ንዴት አይጠቅምም አጭርአና ግልፅ መልስ መስጠት።

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @WubalemMulugeta-fy8oy
    @WubalemMulugeta-fy8oy 3 месяца назад

    አተ ሰዉ በላ መግስት ብሔር ከብሔር ሀይማኖት እያደበላለክ አባላህን ምቀረህ ትግራይን ጨፍጭፈህ አማራን ጨፈጨፍክ አሁን ምን ቀረህ ከጥቅምህ ጉዳትህ በኦሮሞ ህዝቡዉስጥ ነቀርሳ ነህ

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 2 месяца назад

    በደም ስለሰከረ ምን እንደሚናገር አያውቀውም እሱን ካልደገፉ ድሃን መርዳት እያፈናቀልክ ፕሮፓንጋ ነፊ አንተ ነህ ህዝቡ ተባብሮ ይህንን ደም ጠጭ መንቀል ነው

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 2 месяца назад

    ጥያቄዉ ጋር መልሱ የተጣጣመ አይመስለኝም ፣ገብተሐል አንዴ መግጠም ነዉ፣አዎ ገጥመሐል ይለይልሐል ፣ማዉራት
    በደንብ ትችላለህ ፣መተግበር ግን በፍጹም
    የማትችል ከንቱ ሰዉ ነሕ፣እመነኝ እንደኔ መረዳት ከሆነ ተስፋ ቆርጠሐል ፣በቅርብ ጊዜ ትሰናበታለሕ።ተዘጋጅ የሮጠ ተጠቀመ

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 месяца назад

    ቅርሻታም የሆንክ መሪ ስለቅርሻት አለማውራት ምን ታቃለህ አንተንማ የሠማይ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ከምድረ ገፅ የሚያጠፋህ አንተን በዚህ ትእቢትህ ደሞ አይቀርም መቀመቅ መውረጃህ ደርሷል ቅርሻትህን እስክትጨርስ አይጠብቅህም

  • @biniamer
    @biniamer 2 месяца назад

    ለማንኛውም ኦሮሞ የታገለው እኩል እንሁን ብሎ ነው ኦሮሞ ሰው እራሱን ሲሆን ደስ ይለዋል የአማራ ትግል ከጅምሩ የከሸፈው እና በጦርም ሆነ በፖለቲካው አውድ የተሸነፈው የማያሸንፈውም ሌላውን እያዋረደ የበላይ የመሆን ፍላጎት ይዞ ስለተነሳ ነው

  • @gonffaYado
    @gonffaYado 2 месяца назад

    እዚያ ወንበርላይ ቁጭብለህ አይደለም የምትነግረው የህፃን ጨዋታ ትተህ ህዝብ መሃል ግባና ህዝቡ የሚጠላውን ያስወግድ አብረህ እየዶለትክ ዛሬ የመረጠህ ህዝብ ቅሬታውን ሲያሰማ ንፁህ መስለህ ወዴት ሸርተት ነው የህዝብ እንደራሴ ነህኮ አቢይን የመረጣችሁ እናንተ ናችሁ ምን ታታልላለህ ህዝቡ ሁላችሁንም ነዉ ማስወገድ ያለበት የምን እሱ ነው እሱ ነው ትላላችሁ ሁላችሁም ተጠያቂ ናችሁ የምን ውንብድና ነው ተያይዛችሁ መውደቅ ወይም እንደ ትግሬዎቹ በረሃ መግባት እሱ ነው ወንድነት ጉራ ብቻ።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 месяца назад

    ወረበላው አብይ አህመድ አሊ በረሐብ የቀጣሐው ያፈናቀልከው በማሣ ላይ ያለውን ገበሬ ከነበሬው የበላሐው ገበሬ ነው እንዲያምንህ የፈለከው?? አባቶች ጥሬ በልተው ለፀሎት የሚተጉትን በጀርባቸው ኦሳርደህ ነው እንድትታመን የጠበቅኸው ጉድነው ዛሬም ማጭበሮህን ቀጥለህበታል ሕዝቡን የናቅኸው እዪረድከው ደንቆሮ አድርገህ የገመትከው ይገርማል!!

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 3 месяца назад

    ረወላሂ አብይአህመድ ቆምብለህእሰብ ምድነውየተደረገብህ የአማራው ነብስ ነብስእዳይመስልህ ያረገብህ ሰው አለ አደለም በሀገር በስደትአለም እራሱይባስብለው ኢቶቢያን በሚያሰድብ ሁኖታ አሁን በሳኡዲ እያረጉያሉት የአውሬ ረ አውሬይሻላል ከነሱ መሳሪያ ይዘው ወላይ ፉስ ይዘው የባህርዛፉመፉለጫ ከየትአገኙትመሳሪያውን ሰውሀገርላይ ክትክት እደጨት እያረጉ መግደልይዘዋል እና አተ መጀመሪያ መያዝያለብህ ኦረሞን ነው ኦረሞን በጠባይለምነህ ታላሳረፉክ ባጠቃላይ ኦረሞ ፊትተሰጡት ነግበኔአያቅም በጣምፊትሰተሀቸዋል ኦረሞውን ስታስቆም አማራ መሳሪያ ቢይዝባይዝም ይተዋል አማራከታውት ይተዋል አተንያልገባህ የአተን ተከታይኦረሞስታስቆም አተንእሚቃወመው የሸኔው ኦረሞ አማራውንአይተውም አተንከስልጣን ለማውረድ አማራውን ነው እሚያፉን እሚገል አተን ከስልጣን ለማውረድ ማለትነው እናተብታውት ይህኛውአይተውም እሽ አማራው ይፈረድበታልወይ መሳሪያአላወርድምቢል የመጡበት በነብሱነው ትፉቱ አተጋነው የማራሸኔፉኖን ነው እምትለው ክል ሉን እዲጠብቅፉቀድ ክል ሉ ላይ እሚከሰተውን እሱን ተጠያቂአርግ ወደስልጣን እመጣለሁ እዳትሉ ግን መሳሪያ ክል ላችሁንእድጠብቁ ፈቅጃለሁ ተክላችሁ እዳታልፉ ክል ላችሁምላይ ምንምእዳልሰማ እርስበርስም ስትጣሉ ከኔጋ ተማከሩ መገዳደልእዳልሰማ አራኪሎ ብትሉ ከኔጋነውጠቡ ብለህ ታረቅ መሳሪያፉቱአትበል ከተውጭ ከመከላከያውጭ አማራን እሚገልአለ ይህስትአመታችን ምንአስበህነው አተለራሱ መሳሪፉቱእምትለው አተንከስልጣን ለማውረድ እሚፈልግሁሉ አማራውላይነው እሚያሴሩትበሼ የተገተችው ልጅ በሚዲያ እራሱ ተናግራለይ አማራን ለምንአውትም ብንለው እምተዋችሁ ምግስትን ከስልጣንስታወርዱነው ነው ያሉት እናእኛ መሳሪያ አውርደን እንሙት አሁን ፉኖ ስልጣፈልጎ አይደለም አተ መሳሪያካወረድክስትልነው እኔ አተራሱ አማራንለማጥፉትየመጣህነውእሚመስለኝ ከጅምርእስከጨርስ ምንም የአማራእልቂት ያአንተ ትዛዝ ነው እሚመስሉት ጠቅላላ ንግግርህ ጭካኔህ ይህ ሁሉሲያልቅ ምንም አይመስልህም የፉርጃውያለህ

  • @tbaheru
    @tbaheru 2 месяца назад

    ተጎኑ ያለ ሰውየ ክሪስቲያን ታደለ ሲያወራም እጎኑ ነበር ዛሬም እዛው ቁጭ እዳለ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад

    አብይ፡በክርክር፡በውሸት፡በማጭበርበር፡ራሱን፡ከፍ፡ከፍ፡ማድረግ፡ለምን???

  • @HagosAklom
    @HagosAklom 2 месяца назад

    የዚህ ሁሉ ጦስ ጠንሳሽ ራስህ ነህ መጀመሪያ ጦርነት ጀመርክ መከላከያን ቀበሌ ድረስ አውርደህ አታኮስክ ሚዲያ ላይ የምታወራው ፋኖን እያጠፋህ እንደሆነ ነው እውኔታው ግን ንፁሃን ላይና የእምነት ቦታ ላይ ያነጣጠረ ጉዳት ታደርሳለህ ያንተን ነገር አምላክ ፍርድ ይስጥ

  • @AfeworkG
    @AfeworkG 3 месяца назад

    እሄ ጥርብ መሃይም የጄኖሳይድን ትርጉሙን እንኳን አያውቀውም:: አሁን አንተም ጠ/ሚር ትሆን?😱🙊🙈😊

  • @BersabhBersi
    @BersabhBersi 2 месяца назад

    ፍየል ወደዚህ ቂዝምዝም ወደዛ የተጠየቀው ሌላ የሚያወራው ሌላ

  • @S1219M
    @S1219M 2 месяца назад

    እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ማለት እንዲህ ነው።

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @Tomas-wh5td
    @Tomas-wh5td 2 месяца назад +1

    የተጠየቀው ሌላ የሚቀባጥረው ስለ ስልጣኑ 🙄

  • @ZeytunaMuhamed
    @ZeytunaMuhamed 3 месяца назад +3

    Itis true

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад

    ቤት፡የሚያፈርሰው፡ማን፡ነው????????አብይ፡አህመድ፡ነው

  • @BirhaneMekonen
    @BirhaneMekonen 3 месяца назад

    እራስህን እየሸወድክ ኑር በቅርቡ እናያለን ውዳችን አማራ ሲተርት ምን ይላል መሰለህ ልናይ ኋላ ይላል ጠብቅ በቅርቡ

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 3 месяца назад

    አቤት የተማረ ይግደለኝ ማለት እንደ እብይ አይነቱ ነው ወይ አመላለስ በገዛ እጅህ ጠይቀህ ልክልክህን አስታጠቀህ እንግዴ ወንድሜ ዋጠው አይተናነቅህ

  • @FantaneshUae
    @FantaneshUae 3 месяца назад +1

    የሄ ጋላ የሆነሰውየ ምንያቀባጂራዋል ሲጀመር እምታበጣብጠው አንተው አደለህ ጀዝባ

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @sufa4758
    @sufa4758 3 месяца назад +1

    አተክፍታፍ መግስትታተበላይ የሚቀረሽየለም አማራን በግዱ አማራብሎእድጣራያረጋችሁት እናተናችሁ ቅጭላትህን ላሞራ ይበለው ሀስቡንአላህ

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 3 месяца назад

    ጦርነት ይብቃ ካልን ልበ ሰፊ መሆን ያስፈልጋል

  • @tsegabwaktole9097
    @tsegabwaktole9097 2 месяца назад +2

    Abiyi hero

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 2 месяца назад

    ያሳዝናል፡ይህ፡ሰው፡ነው፡አገር፡የሚመራው፡ማፈርያ፡

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 3 месяца назад +1

    አብቹ ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺአመት ንገስ አንተ ትለያለህ ጠላቶችህ ወደታች አንተ ወደ ከፍታ

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 3 месяца назад +1

    ይህ ሰው ውሸታም መሀይም ትቢተኛ ነው
    ትንኞች አላለም አያነብም ዝንቦች ነው ያለው እንደ ጋላ ዝምብ በየቦታው ጥልቅ ጥልቅ ስትል የሚያሳድድህ በዛ የቃየል ልጂ ነህ አንተ ለነገሩ የጋላ ዝምብ ከ ጋላ አደለም የወጣችው እግዚአብሔር ዙፋንህን ይገርስሰው አይሳካልህ መሰረትህ አይፅና ተፈጥሮም አምላካችንም ይዋጋህ አንተ ሳኦል ነህ በገዛ ጋላ አሽከርህ አንገትህ ይቆረጣል ፋኖ ዳዊት ሲመጣ ደግሞ ሳትወድ በግድህ በግንባርህ እንደ አባትህ ጎሊያድ ትገነደሳለህ እከክ አተላ።
    መጽሐፈ መክብብ 10፣1 የሞቱ ዝንቦች የተቀመመውን የዘይት ሽቱ ያገሙታል፤ እንዲሁም ትንሽ ስንፍና ጥበብንና ክብርን ያጠፋል።

  • @salem4086
    @salem4086 3 месяца назад

    ዝጋ አንተ ሰዉ ዘር እየለየ. ወሬ አታብዛ ሰለም ይኑርን

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 3 месяца назад

    ቆሻሻ ህዝቡን መጥፎ ነገር አስተማረብን

  • @Sebat24
    @Sebat24 3 месяца назад

    ቅቤው አንች ብቻ አራዳ ምላሰሽ ቆሎ ይቆላሌ😄😄😄😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zerubbabeljimma
    @Zerubbabeljimma 2 месяца назад

    Ante mnm addis hasab yelakim....kifu zeregna sewu nek

  • @mulugeta7505
    @mulugeta7505 2 месяца назад

    እውነት የማናገር ሠው በምድር ላይ አይፀናም

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck 3 месяца назад

    እኔኮየኢትዮጵያዊያን ሥትናገሩ እምትታሠሩ ክህነት እውነት ሥትናገሩ እሜፈጥ ክህነት ክብራችሁን ይዛችሁ እቤታችሁ መቀመጥ ፓርላማውን ይዋኝበት ሠውዬው ጤነኛ አይመሥለኝም ኢትዮጵያ አዲሣባ ብቻናት ልማት እየተሠራ ነው ቢባል አዲሣባነው ኢትዮጵያ እኮሠፊናት እሺ ይህን እያለማችሁ ነው እንበል ኑሮውሥ የቤት እጦቱሥ እሚታሠረው በምንነቱ እሚገደለው በማነንቱ ምንድነው ታዴ እሄነው ኢትዮጵያን መውደድ በወሬ ቃላት ማሣመር ብቻ ብቅ እትዮጵያን እምቶዶት ከሆነ ሥልጣን ልቀቅ ሦሥት ክላሽ ይዘው እንደዚህ ካልክ ምነው ያንን ሁሉ ክላሽ ያንን ሁሉ መትረየሥ ላውንቸር ሥናይፐር ታንክ ጀት ድሮን ወዘተ ይዛችሁ እኮ ነው ክላሽ የታጠቀው አመት የተቆቆማችሁ አማራላይ ያልሞከራችሁት አለ ሁሉን ሞክራችሆል እግዛቤር ከእውነት ጋር ሥለሚቆም ነው ብርታት የሆናቸው ድልላማራ ፋኖ💪💪💪💪🙏🙏

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 2 месяца назад

    ይሄንንም ሠዉየ ባላሰሩት 😢😢 ሞት ግድያ ይብንንን

  • @BetiyMulugeta
    @BetiyMulugeta 3 месяца назад +10

    ክርስቲያንን ተገላገልኩ ሲል አንተን ጣለበት ደግሞ¡ወይኔ አብቹ ተንተከተከኮ!😁ለማንኛውም ለቀጣዩ ፓርላማ አንተም ላትገኝ ትችላለህ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 3 месяца назад

    ተረት ተረት ግመልና ቀበሮ ስልችት አልን እኮ ቋቅቅቅቅቅ

  • @aasb4153
    @aasb4153 3 месяца назад +1

    እኔን እምገርመኝ መንግስት ኢትዮጵያ ነው ያለው ወይስ በህልም ዓለም ነው ያለው ይሄ ሁሉ ሰው እየታሰረ የ ታሰረ የለም ማለት ምን ማለት ነው

  • @safcom6771
    @safcom6771 3 месяца назад +1

    ፋኖን ከቻልክ ቀጥል ጂኖሳይድ የተባለው ንፁሀንን አትግደል ነው። ዘረኛ አንተና ከድርጅትህ በላይ የለም!! እንዳንተም ውሸታም የለም!!

    • @ShamsGirms-hu4vh
      @ShamsGirms-hu4vh 3 месяца назад

      Ara antasaw zewar balel tartgaw effffffe

  • @MohammedNaserseid
    @MohammedNaserseid 2 месяца назад

    አስደማሚ አሉ ነው አስደንባሪ ኢትዮጵያ ለጥያቄ መልስ ከመስጠት ስድብ አሽሙር የዘር የዘር ይላል አንተነህኮ ዘራችንን ያሳወቅከን መሀይም አገር ማለት የመንገድ ዳር መብራትና ሳር አይደለም

  • @AdisuHussen111-do4qf
    @AdisuHussen111-do4qf 2 месяца назад

    በለው ተተረተረ ስትገረፍታወራውአለህ

  • @kibromsolomon5613
    @kibromsolomon5613 2 месяца назад

    Ante wsheta hulet mlas yzeh Ethiopia atmeratm....kehadi !! Werada neh!!

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +1

    ቀረርቶ ብቻ አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 2 месяца назад

    Pardox ,please get your heart back guys ,believe him give him break, let him work ,what we have done will reward you, revenge is to God ,stop to be deviant .

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 3 месяца назад

    እህ መንግሥት የኦርቶዶክስ ፀር ነው እግዚአብሔር ያሳልን እህ ውሻ መንግሥት

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 3 месяца назад +12

    ኢትዮጲያን እዳተ ያፈናቀላት መሪ የለም

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 месяца назад

      ማን ይድፈልን ይሄን ሰይጣን እኔማ ድምፁንም መስማት አልፈልግም

  • @tsigemekonnen6841
    @tsigemekonnen6841 2 месяца назад

    አብይ የተባለ ወደል የጋላ አህያ ጠብቅ ቱቦ ውስጥ ትገኛለህ።

  • @biniamer
    @biniamer 2 месяца назад

    ድል ስታጡ ያልተባለ ማለት ያልተፃፈ ማንበብ ያልታለመ መፍታት ጀመራችሁ?? በአለም ታሪክ መንግስትን በወሬ ለመጣል ጥረት እያደረገ ያለው እኮ ፋኖ ነው

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 3 месяца назад +8

    አንተ ውሻ አላህ ፍርዱን ይስጥህ

    • @ehetekarega3640
      @ehetekarega3640 3 месяца назад

      አተም ፕያውነሕ ማንም ሰው አይፈልጋችሑም

  • @zekiiiidaeditor
    @zekiiiidaeditor 3 месяца назад +1

    አይ፡ወገኛ፡አንተ፡ብሎ፡መካሪ፡ቀድሞ፡ለራስህ፡አልተመከርክ፡ተውተው፡ምክርስማ፡አፈቅቤ፡ልበጩቤ፡እዚህ፡ታወራለህ፡እዛ፡ሰራዊት፡አዝምተህ፡ታስገድላለህ፡ከአዲስ፡አበባ፡ስትጨርስ፡አዳማ፡እያፈቀናከልክ፡እየገደልክ፡በአይናችን፡እያየን፡ማን፡ያምነሃል፡አንተውሸታሙ፡እረኛ፡ነህ።ተረቱን፡ከዳኒ፡ጋር፡አውራ።

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 месяца назад

      እሚገርም እኮ ነው !!! ማን ይድፈልን ይህን ሰይጣን ??!!!

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 3 месяца назад +1

    ምግስት ሁነህ ልትቀጥል ያምርህል ፍኖ ብልህጥራወ አነት ቆሻሻ ዳቢሎስ ስይጣነ ሳይው ፍኖፍኖፍኖ ሲባል ሽትህ ይመጣል ካት ወፈፌ ጋር ማነ ይደራደራል ዳፋቃም

  • @mekael0326
    @mekael0326 3 месяца назад

    መግደል የጀመርከው አንተ ነህ። እየጨፈጨፍክ ዝም ስትባል ቤት ረያፈረስክ አማራ አዲስአበባ አይገባም እያልክ ዝም ስትባል ህፃናትን ሴቶችን እና አዛውንቶችን እየገደልክ የ አማራን ሀዝብ አጥፍተህ ለዘላለም ስልጣን ላይ መኖር ስታስብ እያለቀም ቢሆን ይሄን የኽል መቷል። አንድ ቀን ለውጥ ይመጣል። ይመጣል ይመጣል።

  • @Alemnesh-f2g
    @Alemnesh-f2g 2 месяца назад

    ጥያቄውን መልስህ ማለት ነው

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie 3 месяца назад +3

    የኢትዮጵያ ጠላት። ፊቱ በጥላቻ የተሞላ የዘመናችን ዲያብሎስ። እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ። የንፁሃን ደም ጎርፍ ሆኖ ይውሰድህ እስከ ደጋፊዎችህ

  • @abisabis8282
    @abisabis8282 2 месяца назад

    Lemon badebabay aswerah emaysaka kehon zem atelm mefenkel mengest yesakal bekerebu

  • @Sebat24
    @Sebat24 3 месяца назад

    ቅቤው ምላስ ብቻ😝😝😝😝😝😝

  • @FATUMASeid-s5x
    @FATUMASeid-s5x 2 месяца назад

    አላህ ይጠብቅክ አባታችን ይከነክረክ ብታወጣው አይገባውም አህላ ይፍረድ

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 2 месяца назад

      ይህ አማራን በአማራ የማጥፋት ተንኮላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋልን። የሰውን ስጋ እንደ ብላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ። ለአማራ ተቆርቋሪ መስለው አማራን የሚያጠፉትን አማራዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ክርስቲያን ታደደ፣ ጀነራል ተፈራ ወዘተ የአማራ ባንዳዎች ናቸው። አማራ ከእውነተኛ ፋኖዎች ውጪ ሌላ ማመን የለበትም። ባለፉት 50 አመታት የአማራ ጠላቶች አማራን በቁጥጥራቸው ስር አርገው የገዙት፣ የገደሉት፣ ያሳደዱት ሆዳም የአማራ ፖለቲከኞችን በመጠቀም ነው። አማራ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት በአማራ ባንዳዎች ነው።

  • @TigluNura
    @TigluNura 2 месяца назад

    አንተም ትገባለህ ወገኛ

  • @mulugeta7505
    @mulugeta7505 2 месяца назад

    የገደል ማሚቱ ናፈቀኝ

  • @JohnYoseph-gm2sg
    @JohnYoseph-gm2sg 3 месяца назад +1

    Abbatte Dr Abiyen mawared bichal yaa tefata yetelekeke wisha yimesile..christayan tadele neber..😂😂😂😂😂😂 miyaredew...gine zare..bekoferew gudgwade..wiste new😢😢😢😢

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 месяца назад

    ተረትህ ትተህ አታሳርደን

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 2 месяца назад

    ያንተ ስራ ምኑ ነው ግድያ!!!!