Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

በሱዳን የተጀመረው ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ ቀጥሏል ለ6 ቀናትም ይቆያል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июл 2024
  • በሱዳን የተጀመረው ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ ቀጥሏል ለ6 ቀናትም ይቆያል
    Help Ethiopian with medical supplies and equipment
    gofund.me/1554e9ff
    Please subscribe to the Official RUclips Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
    / kingsofabay

Комментарии • 128

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 21 день назад +7

    ኡስታዝ እንኳን ደስ ያለህ ! ስራ በከፍተኛ ሁኔታ ለሀገር በምታበረክተው በጎ ተግባርህ ዲሲፒሊንህ ፣ ሁሌም አብሮህ ይዝለቅ አርአያ ነህ እናመሰግንሃለን ።የፈጣሪ እይታ እና ጥበቃ አይለይህ።🙏🙏🙏💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tomayayalew5626
    @tomayayalew5626 21 день назад +8

    በእውነት ወንድም ኡስያዝ እንኳን ደስ አለህ አንተ በእውነት አንተ አንድ ሚዲያ ነህ እውነት ነው በርታልኝ

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 22 дня назад +23

    በእዉነቱ ብዙ ጊዜ ሲገርመኝ የነበረው እና ስጠይቅ የነበረው ዛሬ ሲመለስ ቁጭ ብዬ ማየቴ ነው ።
    ኡስታዙ ያለመሰልቸት ያለመታከት ይኸው ወደ ስንት አመት የአባይን ነገር ይዞልናል ጉዳችንን ምን እንደምንባል ማወቅ የጀመርነው በእርሱ ነው ።
    መቸም የኛ ነገር ሆኖብን ኢትዮጵያ በመጣበት ጊዜ ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ በአደባባይ ብንዘርፈዉም ይኸው የሃገሪቱ መሪ በትክክል ሃሳባችንን ገልጦታል ።
    ኡስታዝ ጀማል ትሁት ድምፀ ለስላሣ ትክክለኛው የሃይማኖቱ መገለጫ የሃገሪቱ ዉድ ልጅ ነው ❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 21 день назад +9

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ስለም ላፍሪካ ሐገራቶች ስላም ለአለማችን እናመሱግንሃለን የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 22 дня назад +22

    ኡስታዝ ጀማል የኢትዮጲያ የቁርጥቀን ልጅ ያካፋግዜ ወጥርጥበገጠመንወቅት ጀግናው የኢትዮጲያልጅ አብቹ ኬግሶፍ አባይን አመስግናል ይገባሀል 💚💚💚💛💛💛💕💕

  • @FikreGodana
    @FikreGodana 21 день назад +4

    ኡስታዝ አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሆነህ ለአገርህ ስለምትሰራ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እወድሀለሁ

  • @user-ft9bp5fl3g
    @user-ft9bp5fl3g 21 день назад +5

    ኡስታዝ አንተን የመሰሉ እንቁ ጀግና ኢትዮጵያን አላህ ያብዛልን።አንተ ክብር የሚገባህ ሰው ነህ።እኔ ባንተ ኮራሁ።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 21 день назад +9

    ኡስታዝ ጀግናችን ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 21 день назад +10

    Congratulations for you Ustas Gemal beshr ኢትዮጵያ ትፈልግሐለች በርታ ጀግና የሚገኘው በቦታው ላይ ነው ።

  • @wubebelachew4652
    @wubebelachew4652 21 день назад +11

    አንተ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነህ።ለሀገርህ እየሰራህ ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን።😮

  • @getuhailu
    @getuhailu 21 день назад +6

    ኡስታዝ እንኳን ደስ ያለህ ያለን ስራህ ታውቋል በመሪያችን ተመስግነሀል ምን ያህል ላገርህ እንደምትሰራ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተነግሯል።
    አልፎ በስዩም ተሾመ እንኳ ስለ አንተ ሰአት ወስዶ ብዙ ብሏል ደውሎ እንደነገረህም ደስታውን አንደገለፀልህ ነግሮናል።
    በርታ እኛም ካንተ ጋርንን።
    ትልቅ ድጋፍ ነው በርታ እድሉን በደንብ ተጠቀምበት አትፍሩ ይሄ የስራ ውጤት ነው። አላህ ለፍትህን ቆጥሮልሃል።

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 21 день назад +6

    ወንድሜ ኡስታዝ ጀማል ለአንተ ካለኝ መልካምነትና አድናቆት የተነሳ በዐቢዬ በኩል የተሰጠህ አድናቆት እጅግ ካስደሰታቸው ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ሁሉ ጋር ደስተኛ ነኝ።አንዳንድ ኢትዮጵያዊነት ከዘረኝነትና ከጥላቻ ያልበለጠባቸው የሚሉህ ነገር የእነርሱ እንጂ የኢትዮጵያውያን አይደለምና ሥፍራ አትስጠው ።

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 21 день назад +7

    ❤እናመሰግናለን ኡስታዝ ጀማል ❤💐💐💐💐💐ይገባካል በመልካም ስራ ገና ታሪክ ትወልድ አሻራ ጥለካልና ❤

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 21 день назад +8

    A second Nobel Peace prize for PM Abiy.

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 21 день назад +1

      This time including first lady Zinash Tayachew,& president Mustafe Mohamed of Somali regional state leader also !

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 21 день назад +10

    ጀማል ፍፁም ሠላም ደስታና ጤና ካንተ ጋር ይሁን !!! እንኳን ደስስስስ አለህ ! ምንጊዜም ኢትዮጵያ !!! ቢከፋህም ቢደላህም ፣ ቢመችህም ባይመችህም ፣ ለምንም ለማንም ሳትል ለእውነት ብለህ ለሃገርህ የምታደርገውን ታላቅ ተጋድሎ በታላቋ ኢትዮጵያ ውድ መሪ ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ስምህ ተነስቶ ስሰማ ደስታዬ መጠን የለውም !

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 21 день назад +4

    የወደድነውን የሚወድልን መሪ ስለተሰጠን ደስ ብሎናል🙏🙏🙏

  • @user-vm1vd5cb6x
    @user-vm1vd5cb6x 21 день назад +5

    We love you ustazi Jamal you are our heroes ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @girmatadesse6074
    @girmatadesse6074 21 день назад +6

    ኡስታዝ: Bravo viva!

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 21 день назад +8

    ወንድማችን እናመሰግናሀለን የበቃ የነቃ የሀገር ጠበቃ

  • @user-kh6xj1xt9n
    @user-kh6xj1xt9n 21 день назад +7

    ሱዳኖች ወንድሞቻችን ናቸው። አምስት አመት ምንም ሳይከፋኝ ሳይጎረብጠኝ እንዲያውም ደረቴን ነፍቼ ነበር ካርቱም ከነሱ ጋር የኖርኩት እኔ ሀገሬ ኢትዮጵያ የፈረሰች ያህል ነው የተሠማኝ። እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን። መምህራችን በርታ ከጎንክ ነኝ

  • @GiragnMoha
    @GiragnMoha 22 дня назад +18

    ኡስታዝ ስለ ኢትዮጵያችን በምታደርገው ሁሉ እንኮራብሀለን።

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 21 день назад +3

    ክብር ለአርሶ አደሮች!!!

  • @alialax4188
    @alialax4188 21 день назад +5

    ❤❤ ኡስታዝ እጅግ በጣም ነው ደስ የለኝ እንኳን አብሮ ደስስስስስ አለን

  • @selam4all438
    @selam4all438 21 день назад +3

    ሰዉ በጣም ካልቸገረዉ መስጊድ ዉስጥ ገብቶ አይሰርቅም አላህ አገራችንን ሰላም ሀብት ፍቅር ይቅር ባይነትን ያብዛልን

  • @mamushbantiwalu5288
    @mamushbantiwalu5288 21 день назад +2

    ኡስተዝ ጀማል የዓለሙ ምርጥ ኢትዮጵያዊ "እወድሃለው አከብርሃለው"🙏🙏🙏💚💛❤

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 21 день назад +12

    ምንጊዜም ታላቋ ኢትዮጵያ ! Long Live Ethiopia !!! Long Live Africa !!!

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA 21 день назад +3

    ኡሰታሰ ጀማል እየራህ ያለው ሥራ በጣም,ትልቅ,ነው ለሀገርህ ለህዝብ መሰዎትነት እየከፈልክ,ነው በረታ,, እኛም ከጎንህ ነን, ለምትሠራ,ሥራ ሁሉ እናመሰግናለን,,,

  • @alemayehutadesse1214
    @alemayehutadesse1214 21 день назад +3

    ኡዝታዝ ጀማል በጠቅላይ ሚንስትሩ መመስገንህ ስለሚገባህ ነው አንተ ብቻህን በተቋም የሚሰራ ስራን ነው እየሰራህ ያለኸው።
    እግዚአብሔር ያበርታህ ጤንነትህ ቤተሰብህ ያንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን።

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 21 день назад +9

    እውነቴን ነው የምለው ዶ/አብይ ስለአንተ የገፀለበት መንገድ በራሱና በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ያለህበትን ስፍራ ነው። እኔ እንዲያውም መጀመርያ ላይ ስምህ የሚጠራ መስሎኝ ጠብቄ ነበር። ዶ/ር አብይ እንደዚ ተናግሮ ባልሰማ ኖሮ ልቀየመው ነበር። ስለ ሽልማቱ ቀደም ሲል እንዳልተገለፀለት ነው የተረዳሁት። ነገር ግን ወደ ፊት ስህተት እንዳይፈጠር አስቀድሞ ማወቅ አለበት። ምክንያቱም ሽልማቱን ሲሰጥ ማንም የሚገምተው እርሱ ያመነበት ነው ብሎ የሚያስበው እንጂ የሌሎች እጅ አርጎ አይወስደውም። የወያኔ የአደፍርስ እጅ አሁንም እንዳለ ይህማስረጃ ነው። ዶ/ር አብይ ስላንተ የሰጠው ምስክርነት ከሽልማቶቹ በላይ ስለሆነ እንኳን ደስ አለህ። እኛም ኢትዮጵያን ለምንወድ እንኳን አብሮ ደስ አለን። ሰላምና ጤና አላይ ይስጥልኝ ቻዎ !!

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 21 день назад

      አስተያየትህ ጥሩ ነው፥ ግን አብይ ሁሉንም ማወቅ እንዳለበት (ሊገለፅለት እንደሚገባ) እና "እሱ ያመነበት" ተሸላሚ ብቻ ሊኖር እንደሚገባ የገለፅካት ሀሳብ ብዙም አልተዋጠችልኝም:: ምክንያቱም አብይ ሁሉም ነገር ላይ እጁን ማስገባት አለበት ብዬ አላምንም:: በሀገሪቱ በየዘርፉ ያሉ ባለሙያዎች እና ባለስልጣናት አሉ፥ እነሱ የሰሩትን መቀበል ይኖርበታል ባይ ነኝ::

  • @DemissieDegife
    @DemissieDegife 21 день назад +5

    We love you ustaz Jamal you are our heroes!!. Long Live Ethiopia!!!
    Africans must be able to determine and solve African problems. Africa needs peaceful solutions to African problems.

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 21 день назад +6

    ሰላም እና እረፍት ለየዋው ለሱዳን ህዝብ ይሁን ።!!

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 21 день назад +2

    ኡስታዝ ጀግናዉ የኢትዮጵያ ልጅ ክፉ አያግኝህ🙏🙏🙏

  • @user-vf6qt1bf9f
    @user-vf6qt1bf9f 21 день назад +5

    እግዚአበሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ። በርታ ከጎንህ ነን እድሜ ይስጥህ።

  • @user-qp4uh1ho8h
    @user-qp4uh1ho8h 21 день назад +2

    ኡስታዝ ጀማል የኢትዮጲያ የቁርጥቀን ልጅ ኑርለን 🦁🦁❤️❤️❤️👌

  • @nefissaredi6723
    @nefissaredi6723 21 день назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወንድሜ ጀማል ይገባሃል አንተ ከዚህ በላይ በኢትዪጲያዊነት ልትሽለም ልትደገፍ ይገባሃል እንኳን ደስአለህ ወንድሜ

  • @user-zk4nq7ub4y
    @user-zk4nq7ub4y 21 день назад +5

    ሁስታዝ ጀማል መሪያችን አመስግኖሐል አኛ አገር ወዳዶች ደግሞ እናመሰግንሐለን

  • @user-ld9ct8jh9x
    @user-ld9ct8jh9x 21 день назад +4

    ሀቅን የሚደው አላህ ይርዳህ ወድሜ ኡስታዝ፡፡

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 21 день назад +4

    ሠላም አለይኩም ውድ ወንድሜ ኡታዝ ጀማል በሽር ?

  • @YordanosLema-wy9go
    @YordanosLema-wy9go 21 день назад +5

    ምርጡ እትዮጵያን ልጅ

  • @evangelistmasreshatamiru6812
    @evangelistmasreshatamiru6812 22 дня назад +12

    እኔ ጰንጠ ነኝ ከኡዝታስ የተነሳ እስልምናን ወደዱኩ

  • @AbebayehuBukula
    @AbebayehuBukula 21 день назад

    ኡስታዝ እናመሰግናሀለን ኢትዮጰያ ሕዝብ ጫፍ እስኬ ጫፍ ይወደሀል❤

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 21 день назад +1

    ብዙ ሀገር ወዳዶች የኡስታዝ ጀማልን መልካም ስራ ያደንቃሉ! በርታ

  • @Black-2024
    @Black-2024 22 дня назад +4

    ▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 21 день назад +1

    ቁርጥ የኢትዬጰያ ጀግና ነህ የምሰግናም ከመሬያችን ሰላገኝህ ይገባሀል ከዚህ የበለጠ አገርህ ታመሰግናለህ ሳትሰለች ይህን ዝግጅት በምታቀረበው ዜና ከአረቦች ጋር አየታገልክ አለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 21 день назад +1

    ኡስታዝ ጀማል እንኳን ደስ አለህ ብዙ ጊዜ ተከታትዬሃለሁ የያዝከው መስመር ትክክለኛ አገርን ወደ
    ፊት የሚወስድ ታላቅ ስራ ነው በርታ ከዚህ በበ
    ለጠ ለልማት ያለህ ራዕይ በርታ ና አሰባስበህን አንድ ትልቅ ነገር እንድንሰራ ይሁን

  • @khalidmohammed4209
    @khalidmohammed4209 21 день назад +1

    እናመሰግናለን ኡስታዛችን ጀግናችን ነህ ስለ ግብፅ ግንዛቤ አስጨብጠህናል

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha 21 день назад +1

    Hayak Allah Ya Housttaz Jemal Bertta Terru Serra Naw Bertta God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @user-tf3de2de3o
    @user-tf3de2de3o 21 день назад +2

    Thanks usthas berta

  • @SefuKeder
    @SefuKeder 21 день назад +4

    ሰለም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 21 день назад +1

    ኢንሻአሏህ.በርቱ.አላህም.ይረዳችኋል.አብሽሩ.መልካምነት.ለራስ.ነዉ.ዘረኝነትን.አላህ.ከምድር.ያጥፋልን.ሰዉ.በሰዉነቱ.መከበር.አለበት

  • @atogondar2640
    @atogondar2640 21 день назад +2

    Bravo

  • @cottondad1696
    @cottondad1696 21 день назад

    Hero Ethiopia will always be proud of you. God bless you and your family

  • @Ephreemtusea
    @Ephreemtusea 22 дня назад +3

    Thank you ustath.

  • @nasirsaid6909
    @nasirsaid6909 21 день назад +1

    I am proud of you my heroes ustaz jemal masha allha

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 21 день назад

    ወንድማችን የቁርጥ ቀን ልጅ ኡስታዝ ጀማል እንኳን ለዚህ ክብር አደረሰህ ለሀቅ የቆመ ሁሌ በስተመጨረሻ ክብሩን እንደሚጎናፀፍ አይቀሬ ነዉ እንኮራብሀለን ፈጣሪ ከነመላዉ ቤተሰብህ ይባርክህ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 21 день назад +2

    ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን ሰላምን ይመልስልን

  • @eagle4452
    @eagle4452 21 день назад +2

    ኦስታዝ ወንድሚ ከ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያገኘከው ስጡታ በጣም ደስ ብሎኛል 👏🏽👏🏽 በተለይ ለተቀደሰ አላማ የቆምክ በመሆንክ ።
    ከ 1000 ክፍወች 1 መልካሙ ኦስታዝ ጀማል ይሻላል

  • @Abidesalegn-tq8bq
    @Abidesalegn-tq8bq 21 день назад +3

    የእትዮ/ አምላክ ይባርክ

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 21 день назад +1

    ዋአለይኩምሠላም.ወረሕመቱላህ.ወበረካቱ.ያረብ.አገራችንን.እንዲሁም.በአለም.ዙሪያ.አላህ.ሰላም.ያስፍንልን.ኡስቷዝ.ጀማል.አላህ.ይሕፈዘክ.ያረብ

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 21 день назад

    ኡስታዝ ጀማል ያሲን በርታልን አንተ ንፁሁ ነገር ነው የምታቀርበው ከጀመርክበት ጊዜ ተከታይህ ነኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።

  • @nebiyoudino
    @nebiyoudino 21 день назад +2

    Congregational ❤❤❤

  • @eagle4452
    @eagle4452 21 день назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 😢 የሰላም አለቃ እየሱስ ክርስቶስ ሰላም ያውርድላቸው
    ይሂ ደሀ ህዝብ ጡርነት ሳይሆን ዳቡ ነው የሚያስፈልገው 😢😢 እውነት እርቅ ቤወርድ የ❤ ደስታ ነው

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 21 день назад +1

    Ustaz ❤❤❤❤❤

  • @abduseid8869
    @abduseid8869 21 день назад +2

    Keep it up

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 21 день назад +1

    Usitaz thnk you

  • @AsratDabesa
    @AsratDabesa 21 день назад +4

    congratulation

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 21 день назад +1

    Estz Jemal yeny merte❤❤ edemi yestelge

  • @african-2000
    @african-2000 21 день назад

    God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 21 день назад

    Eygptuch abedo kesew Sara ye egzyabeher sera yebeletale❤❤

  • @demirewabera1539
    @demirewabera1539 21 день назад

    Ustaz Jemal you really our hero

  • @AbubakarMohammedMohammed-uc4ob
    @AbubakarMohammedMohammed-uc4ob 21 день назад +1

    አትዮየዊነት፡ ሐገርን ማፍቀር ማለት መንገድመዝጋት ልጆች እንዳይማሩ፡ ማድረግ ወንድምን መግደል አይደለም ከጀማል ተማሩ አገር መርዳት በተግባር ከኡስታዝ ጀማል ተማሩ ኡሰታዝ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ጀማል እወድሀለሁ አንደ ሀገረሰ

  • @abdumohamed710
    @abdumohamed710 21 день назад

    Uztaz mash Allahu...Ya Habibi...Barkalhu.

  • @user-bb9wi2sf3q
    @user-bb9wi2sf3q 21 день назад

    Ustaz God bless you 🎉🎉🎉🎉

  • @abebegetachew9675
    @abebegetachew9675 21 день назад

    Our King

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie 21 день назад

    ❤ስላንተ ደስስስስስስስ ብሎኛል❤

  • @jomama151
    @jomama151 21 день назад

    Congratulations ye 🇪🇹 king

  • @user-qp4uh1ho8h
    @user-qp4uh1ho8h 20 дней назад

    ትክክልኛ ❤️❤️❤️👌

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha 21 день назад

    I Wish Pease For All Sudan 🇸🇩 People

  • @user-dr6hy7nt7d
    @user-dr6hy7nt7d 21 день назад

    ጀግናችን በርታልን

  • @AbubekirHussien
    @AbubekirHussien 18 дней назад

    شكرا لك.ياجمال.بشر.علي.هذالموضوع

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 21 день назад

    ማሻ አላህ!!!.

  • @jomama151
    @jomama151 21 день назад

    Selam selam beteseb ❤❤❤

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd 21 день назад

    يابطل استاذ جمال بشبر❤

  • @user-dy5fs7dr6z
    @user-dy5fs7dr6z 21 день назад

    I proud on you

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 21 день назад +2

    Uztaziyie estie negeren🤣 May God bring peace to our region ♥️

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 21 день назад +1

    Africans must be able to determine and solve 🌍 African problems. Africa needs peaceful solutions to African problems.

  • @maruwerku
    @maruwerku 21 день назад +2

    ታንክዩ ወንድማለም በርታ በጎ ጎኑን ማበርታት እንበርታ
    ግጥም ከሰማሁት ልጨምር
    መች ይበጠስ ይሆን ይህ የቁም ሰንሰለት?
    ይህ የቂም ጉማሬ ይሄ የቂም ኡደት
    መቺ ይሆን አገሬ ልጅ የሚወጣለት
    ቂም አርጅቶ ሞቶ ሰው የሚኖርባት
    በቀል ሬሳው ወጥቶ ሰው የምንሆንባት?
    ይች አለም ለሰው ሳይሆን ለደመነፍስ ታደላለች
    ሰው በቃኝ አልልም ብዙ ሰው አለና
    ለሰማይ ለምድር የሚሆን ጒደኛ
    #ለሰው__ጥሩ አሳቢ አእምሮው የጠና
    አስታዋሽ ሰው ወዳድ በንፁህ ልቦና
    ለሰው የሚኖሩ አሉ ብዙ ጀግና
    በጭራሽ የማይኖር ለብርም ለዝና
    ሰው በቃኝ አልልም ሌላ ሰው ባስከፋኝ
    አሉ ብዙ ሰዎች እውነት ያስተማሩኝ
    አብሽር በጭንቅ ቀን ከጎንህ ነን ያሉኝ
    እውነትና ፍቅር ፅናት ያስተማሩኝ
    በብር በዝና ገለው ያልቀበሩኝ
    በቃላት ቫይረስ ያላደናገሩኝ
    ለሰው የሚኖሩ ሁሌ የማረኩኝ
    ሁሌም ደግ ሰሪ ምን ግዜም ታማኝ
    አሉ ብዙ ሰዎች እውነትን ያሳዩኝ
    በህት በወንድምነት በገመድ ያሰሩኝ
    የመኖርን ቅኔ ጥበብ ያስተማሩኝ
    ሰው በቃኝ አልልም
    ይች አለም ብዙ ናት ብዙ ሰው ያቀፈች
    ጥሩና መትፎውን አንድ ላይ የያዘች

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 21 день назад

    Thanks!

  • @addis1975
    @addis1975 21 день назад +1

    💯👌

  • @SaniYemam
    @SaniYemam 21 день назад +1

    Ustazi salmalkum WR wbr alla ykoyi kene beteseboci

  • @YordanosLema-wy9go
    @YordanosLema-wy9go 21 день назад

    ኤብርሂም ብያሀለው

  • @omzamzm3635
    @omzamzm3635 21 день назад +2

    ‏‪45:57‬‏

  • @abdujima7711
    @abdujima7711 21 день назад

    wow

  • @AshaAbdu-m5g
    @AshaAbdu-m5g 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinsthe.mengeshayimer919
    @woinsthe.mengeshayimer919 21 день назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @buruukmuktaar2869
    @buruukmuktaar2869 21 день назад

    👍👍❤❤

  • @Kadegakadega-yd5kx
    @Kadegakadega-yd5kx 21 день назад

    ❤❤❤❤❤

  • @imranikram4867
    @imranikram4867 21 день назад +1

    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇧🇴💪💪👍

  • @gsxj3362
    @gsxj3362 11 дней назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 21 день назад +3

    የአራዳ ልጆች ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ነዉ የሚ..........