ላይክ ሸር ቅመሞች አያስከፍልም
ቁጥሩን ፃፍልን
What is the price of Tecno phantom x
ወልድያ መሄድ ይችላሉ?
በአላህ የቡልኬት ቤት ድዛኝ ስራልን
አንተ ደሙ ማውራት ብቻ ሳይሆን እርግጥኛ ከሆንክ ስልክ ቁጥርህ አስቀምጥልን
እናመሰግናለን ተባረክ ወንድም🙏
አንድ ኮርቲዝ ስንት ካሬ ይቀባል ? ትልቁን ነገር ትተህ ሌላውን ደጋገምከው ,
አስኪ ውንድሜ ሰለ ግራናይት ዋጋ ንገረኘ ላሰራ ፈልጌ ነብር እና
ወንድም ለ100 ቆርቆሮ የግድግዳ ቀለም ለውስጥም ለውጩም ስንት ይፈጅብኛል መልስልኝ
waw
ሰላም ወድማችን እኮን ደህናመጣህ ሰላምናፍቅር ለሀገራችን ይሁን በርታ ላይክ ሸር አርጌለሁ ወድማችንን እናበረታታዉ በጣምለኛ ጠቃሚ ነገር ትክክለኛ መጃ ነዉ ይዞልን የሚመጣዉ ላይክናሰብስክራይብ እና ለሌሎች ሸር እናድርግለት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
L-shape lemaserat mn yahil nw bra...
Thanks for sharing keep up pro❤❤❤
ወድም ላስቸግርህ ሁለት ባድ ተገርፎ ኳርታዝ ማሰራት አይቻልም?
የኔም ጥያቄነበር
@@rehimaxtube- አይመልስም እኔስ አሰራሁ አልሀምዱሊላህ የራሳቸውን ጥቅም ብቻ ላክ ሸር ሰብ ስክራይብ ይሰብስቡ በቃ
ወአለይኩም ሰላም እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ የውሃቀለም ወይስ የዘይት ቀለም የቱነው ሚሻለው የቀለም አይነት የተሻለው የትኛውነው ? የቡልኬት ቤት ማለቴነው ሌላ ጥያቄ ደሞ አሸዋ ግርፍነው የገረፉልኝ ኮርተር ማስቀባት ይቻላል ብለህ?
በርታ ወንድሜ ጎበዝ
ወንድሜ የጅብሰንና የስራሚክ ዋጋ ስራልን
ጭቃ ልስን ሁኖ የተሰራ የውስጥ ቤት ኮርቲስ መቀባት ይቻላል
amesegenalew
ላይክ አዲርጌ ነው የምገባው ግን የኮመንት መልስ አትመልስም እርምት የሆነ ቤት ከእንደገና ሰራሚክ ቢደረግ ብዙ ክስረት አለው ወይ???
ሁለት በአንድ የተገረፈው አይቻልም አወን?
ወንድሜ በአላህ የኳርቲዝቀለም ዋጋ ወቅታዊይዋጋንገረኝ ለሰማንያቆርቆሮ ሰንትእንደሚፍጂ
Ine ye foto bet fekfet ifeligalew istu sit bir yebekanyal😊
ለዉስጥ አይሆንም በጭቃልስንላይ የግርግዳ ጂብሰም ለመገላገል
የባጃጅና ሞቶር መለዋወጫዋን ካሰብኳት ቆየ እንዴት ነው ይነፋል? በውስጥ
❤❤❤
ለጭቃ ቤት ይሆናል ለተለሰነ ወይስ ጅብሰም ማሠራት ይሻላል
ለውስጥ አይሆንም ለውጭ ግድግዳ ነው የሚሆነው ጅብሰም ጋ አይገናኝም ለውስጥ ግድግዳ አይሆንም
እሽ አመሰግናለሁ ውጩ አሰራለሁ ግርፍ ነው
ለቤቱ የሚሻለዉ የትኛዉ ነዉ ማለቴ ከሽብራግርፍ እና ተኳርቲዝ ማንኛዉ ያጠነክረዋል ለጨት ቤት
እደኔ ከሆና ሽንበር ግርፍ ይሻላል
ሰላም woooow🎉
እኔ ቤቴን አድ ግርፍ ብቻ ነዉ ያስገረፍኩት እና ኳርቲዝ ላረግ ፈልጌ ነበር አይቻልም ነዉ እምትለዉ????????????መልስልኝ በአላህ
ይቻላል አሰሪ ኳርትዝ
አስኪ quartz be qurtz ይቀባል እስኪ ንገረኝ
👍👍👍👍🙏🙏🙏
አይይይይ የኔ ሽንብራ ግርፍ ነው
Selam well
ስልክ ቁጥሩን አስቀምጥልን
እናመሰግናለን ስለቸሻ ኮርኒስ አቅርብልን እኔ ጅብሰሙን አቅሜ አልቻለም😂😢
ባለሞያ ነኝ ልጁ በትንሹ መፋስ አይሰራም ወይ
ጭቃ ቀጥሎ የሚገረፈው ነው የማይሆነው 70 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል
❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ቀለም ተገስቶ ቢቀመጥ ቺግር አለው እንዴ???
ይበላሻል
ኳርቲዝ ለመስራት ስት ይፈጃል
Bafatary.fekad.bete.secars.yameral❤
ለምን እኔን አታሰራኝም ኳርቲዝና ቀለም
❤❤❤❤❤❤❤🙏💪✌🙏🙏🙏🙏
ኳርቲዝ ፋብሪካ የት ነው የሚገኘው ዶሞ ኣድራሻ ኣለህ ? ከ ፋብሪካ መግዛት ይቻላል ወይ
ሁለት በአንድ ለተገረፈ ቤት አይሆንም እንዴ? በአላህ ወንድሜ መልስልኝ
ይሆናል
ማሜ ሶስመቶ በሜትር ነው?
1 ጋሎኑን ነዉ እንጅ 1 ሜትር 300😅ሊሆን አይችልም ሆ
@@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ የዋጋው ግሽበት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ ጭንቅላታችን አሲይዞ እያዟዟረን አይደል ቢሆንስ ማን ተው ይለዋል ብለሽ ነው🤔
Yet nachu ene maserat felge neber kemisse kacur
ከሚሴ ነን
ኳርቲዝ ምንድነው ወንድም ንገረኝ
ኳርትዝ ማለት የውጭ የግድግዳ ቀለም ነው
እሽ ሽንብራ ግርፍ ለተገረፈ ምን አይነት ቀለም ነው እሚሆነው?
የኔም ጥየቄነው
የኔም ጥያቄ ነው መልስልን
የቀቢው ከቀለሙ በለጠ
በኢሞ ሲያናግሩህ ለምን አትመልስም
What is the price of Tecno phantom x in Ethiopia
ኻርቲዝ አልፎበታል እኮ ወንድም
ؤعلكم سلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله Ani afan amara hin beku diqoma dhagayaa malee afan oromoo dandetaa moo gafii sii gafachuu barbadee
ሑለተኛ ለተገረፈስ ይሖናል ወንድም በአላሕ መልስልኝ ማለት መጀመሪያ በረራ ይገረፋል ሑለተኛ ይለሰለሳል ሶስተኛ ሽብራግርፍነው እና የኔ ሑለተኛ ተለስልሷል እችላለሑ ኳርቲዝ ነው ቀለምነው መሖን ያለበት
አወ ትችያለሽ
@@YasabZeleke አመሰግናለሁ
የጪቃ ቤት ይሆናልዴ ወንድም ቆይ ለህቴ ሼር ላድርግላት ቡልኬት ነወ ቤቷ
እንደዉም ለጨቱ ሀሪፉነዉ ግርግዳዉን ለጥንካሬነት ይሆነዋል ሀሪፉነዉ
ላይክ ሸር ቅመሞች አያስከፍልም
ቁጥሩን ፃፍልን
What is the price of Tecno phantom x
ወልድያ መሄድ ይችላሉ?
በአላህ የቡልኬት ቤት ድዛኝ ስራልን
አንተ ደሙ ማውራት ብቻ ሳይሆን እርግጥኛ ከሆንክ ስልክ ቁጥርህ አስቀምጥልን
እናመሰግናለን ተባረክ ወንድም🙏
አንድ ኮርቲዝ ስንት ካሬ ይቀባል ? ትልቁን ነገር ትተህ ሌላውን ደጋገምከው ,
አስኪ ውንድሜ ሰለ ግራናይት ዋጋ ንገረኘ ላሰራ ፈልጌ ነብር እና
ወንድም ለ100 ቆርቆሮ የግድግዳ ቀለም ለውስጥም ለውጩም ስንት ይፈጅብኛል መልስልኝ
waw
ሰላም ወድማችን እኮን ደህናመጣህ ሰላምናፍቅር ለሀገራችን ይሁን በርታ ላይክ ሸር አርጌለሁ ወድማችንን እናበረታታዉ በጣምለኛ ጠቃሚ ነገር ትክክለኛ መጃ ነዉ ይዞልን የሚመጣዉ ላይክናሰብስክራይብ እና ለሌሎች ሸር እናድርግለት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
L-shape lemaserat mn yahil nw bra...
Thanks for sharing keep up pro❤❤❤
ወድም ላስቸግርህ ሁለት ባድ ተገርፎ ኳርታዝ ማሰራት አይቻልም?
የኔም ጥያቄነበር
@@rehimaxtube- አይመልስም እኔስ አሰራሁ አልሀምዱሊላህ የራሳቸውን ጥቅም ብቻ ላክ ሸር ሰብ ስክራይብ ይሰብስቡ በቃ
ወአለይኩም ሰላም እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ የውሃቀለም ወይስ የዘይት ቀለም የቱነው ሚሻለው የቀለም አይነት የተሻለው የትኛውነው ? የቡልኬት ቤት ማለቴነው ሌላ ጥያቄ ደሞ አሸዋ ግርፍነው የገረፉልኝ ኮርተር ማስቀባት ይቻላል ብለህ?
በርታ ወንድሜ ጎበዝ
ወንድሜ የጅብሰንና የስራሚክ ዋጋ ስራልን
ጭቃ ልስን ሁኖ የተሰራ የውስጥ ቤት ኮርቲስ መቀባት ይቻላል
amesegenalew
ላይክ አዲርጌ ነው የምገባው ግን የኮመንት መልስ አትመልስም
እርምት የሆነ ቤት ከእንደገና ሰራሚክ ቢደረግ ብዙ ክስረት አለው ወይ???
ሁለት በአንድ የተገረፈው አይቻልም አወን?
ወንድሜ በአላህ የኳርቲዝቀለም ዋጋ ወቅታዊይዋጋንገረኝ ለሰማንያቆርቆሮ ሰንትእንደሚፍጂ
Ine ye foto bet fekfet ifeligalew istu sit bir yebekanyal😊
ለዉስጥ አይሆንም በጭቃልስንላይ የግርግዳ ጂብሰም ለመገላገል
የባጃጅና ሞቶር መለዋወጫዋን ካሰብኳት ቆየ እንዴት ነው ይነፋል? በውስጥ
❤❤❤
ለጭቃ ቤት ይሆናል ለተለሰነ ወይስ ጅብሰም ማሠራት ይሻላል
ለውስጥ አይሆንም ለውጭ ግድግዳ ነው የሚሆነው ጅብሰም ጋ አይገናኝም ለውስጥ ግድግዳ አይሆንም
እሽ አመሰግናለሁ ውጩ አሰራለሁ ግርፍ ነው
ለቤቱ የሚሻለዉ የትኛዉ ነዉ ማለቴ ከሽብራግርፍ እና ተኳርቲዝ ማንኛዉ ያጠነክረዋል ለጨት ቤት
እደኔ ከሆና ሽንበር ግርፍ ይሻላል
ሰላም woooow🎉
እኔ ቤቴን አድ ግርፍ ብቻ ነዉ ያስገረፍኩት እና ኳርቲዝ ላረግ ፈልጌ ነበር አይቻልም ነዉ እምትለዉ????????????መልስልኝ በአላህ
ይቻላል አሰሪ ኳርትዝ
አስኪ quartz be qurtz ይቀባል እስኪ ንገረኝ
👍👍👍👍🙏🙏🙏
አይይይይ የኔ ሽንብራ ግርፍ ነው
Selam well
ስልክ ቁጥሩን አስቀምጥልን
እናመሰግናለን ስለቸሻ ኮርኒስ አቅርብልን እኔ ጅብሰሙን አቅሜ አልቻለም😂😢
ባለሞያ ነኝ ልጁ በትንሹ መፋስ አይሰራም ወይ
ጭቃ ቀጥሎ የሚገረፈው ነው የማይሆነው 70 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል
❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ቀለም ተገስቶ ቢቀመጥ ቺግር አለው እንዴ???
ይበላሻል
ኳርቲዝ ለመስራት ስት ይፈጃል
Bafatary.fekad.bete.secars.yameral❤
ለምን እኔን አታሰራኝም ኳርቲዝና ቀለም
❤❤❤❤❤❤❤🙏💪✌🙏🙏🙏🙏
ኳርቲዝ ፋብሪካ የት ነው የሚገኘው ዶሞ ኣድራሻ ኣለህ ? ከ ፋብሪካ መግዛት ይቻላል ወይ
ሁለት በአንድ ለተገረፈ ቤት አይሆንም እንዴ? በአላህ ወንድሜ መልስልኝ
ይሆናል
ማሜ ሶስመቶ በሜትር ነው?
1 ጋሎኑን ነዉ እንጅ 1 ሜትር 300😅ሊሆን አይችልም ሆ
@@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ የዋጋው ግሽበት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ ጭንቅላታችን አሲይዞ እያዟዟረን አይደል ቢሆንስ ማን ተው ይለዋል ብለሽ ነው🤔
Yet nachu ene maserat felge neber kemisse kacur
ከሚሴ ነን
ኳርቲዝ ምንድነው ወንድም ንገረኝ
ኳርትዝ ማለት የውጭ የግድግዳ ቀለም ነው
እሽ ሽንብራ ግርፍ ለተገረፈ ምን አይነት ቀለም ነው እሚሆነው?
የኔም ጥየቄነው
የኔም ጥያቄ ነው መልስልን
የቀቢው ከቀለሙ በለጠ
በኢሞ ሲያናግሩህ ለምን አትመልስም
What is the price of Tecno phantom x in Ethiopia
ኻርቲዝ አልፎበታል እኮ ወንድም
ؤعلكم سلام ورحمة الله وبركاته
ما شاء الله
Ani afan amara hin beku diqoma dhagayaa malee afan oromoo dandetaa moo gafii sii gafachuu barbadee