የቀለም ዋጋ ዝርዝር መረጃ የተለያዩ መጠን ያላቸውን ከነ ደረጃቸው በየአይነት ቀረበላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 119

  • @aleemahassan8733
    @aleemahassan8733 3 года назад +51

    ኮርኔስ ዋጋ ይቅርብልን የምትሉ

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ዉድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Месяц назад

    ማሻአላህ👍👍

  • @nei8025
    @nei8025 3 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም እናመሰግናለን ስለመረጃህ የቆርቆሮ ዋጋና የበረዳ ብረት ብጠይቅልን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ 3 года назад +3

    ማሻአላህወንድማችንእናመሰግናለን

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 3 года назад +2

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ወንድማችን በርታ 👍👍👍👍👍👍

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 года назад +4

    ወሳኝ ስው ብየሀለሁ እምፍልገውን ነገር በምፍልግበት ስቃት ነው ያቀርብክልኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ከነ ቤትስቦችህ ያኑርህ

  • @zebibazeynu8811
    @zebibazeynu8811 2 года назад +1

  • @ayshatube9546
    @ayshatube9546 3 года назад +2

    እነመሠግናለን

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @amaamm7644
    @amaamm7644 2 года назад

    ማሻአላ

  • @ሠሚርቱብ
    @ሠሚርቱብ 3 года назад +1

    መሸአለህ

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 3 года назад +1

    Ws wr wb ahlen abronet 👍👍👍👍

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 Месяц назад +1

    ለ62ቆረቆሮ ሰንት ቀለም ይበቃል

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @زهرةعبدالله-ع1و
    @زهرةعبدالله-ع1و 3 года назад

    ጀዛክሏህ ኽይር እርካሽ ነው እደሚያዋሩን አይደለም

  • @saeidngatu2711
    @saeidngatu2711 2 года назад

    ኢንሻአአላህ ቤታችን እያለቀ እናመሰግናለን

  • @Yehya838
    @Yehya838 3 года назад +3

    ጀዛክ አላህ ኽይርን ወንድም ወደ ከሚሴ አካባቢ በምረጥ ዲዛይን የበረዳ ብርት ማለትም ቋሚውንና ከላይም ከታይም የሚሆን በተጨማሪ የጓረፍ በሮችን ለጭቃ ቤት የሚሆነረ ምረጥ ኮረኒስ ከጣውላ የሚሰሩ ባረክ አላሁ ፊክ

  • @zaharomer2651
    @zaharomer2651 2 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @malketbi4200
    @malketbi4200 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @AbebayehuGizaw-b7u
    @AbebayehuGizaw-b7u 11 месяцев назад

    እስቲልነስ እስቲል የሚስል ቀለም፡፡አለህወይ፡

  • @ALHAMDULILA803
    @ALHAMDULILA803 Год назад

    Jazakallah wandimachin ❤❤

  • @Emran-e4s
    @Emran-e4s 4 месяца назад

    የመቸኖውመረጃ....2017

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 3 года назад

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ዋጋውም ስለምትናገር

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 2 года назад

    ጅምሰን አላቹህ

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    እናመሠግናለን ወንድማችን በእዉነት በጠም ነዉ መከብርህ እግዚአብሔር ዋጋህን እጥፍ አርጎ ይክፈልህ ወንድሜ

  • @zehara374
    @zehara374 3 года назад +1

    አህለን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ

  • @ቢንትሰይድየወሎልጅ
    @ቢንትሰይድየወሎልጅ 3 года назад

    ጀዛካአላህኸይርይቅርታስልኩህንአስቀምጥልኝ

  • @bekalaadish4826
    @bekalaadish4826 Год назад

    በጣም ጥሩ ነው ምተቀርበው ቀለሞች ወጋውም ጥሩ ነው እባካችሁ ቀለም ሚቀበሰው ምታውቁት ካላ

  • @ምህረት-ኰ1ቨ
    @ምህረት-ኰ1ቨ 3 года назад

    ስላም❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @senayttekeste382
    @senayttekeste382 3 года назад +2

    👍👍👍👍👍🌹

  • @zehara5
    @zehara5 2 года назад +4

    እሺ ወንድሜ እናመሰግናለ አንድ ክፍል ቤት ስት ቀለም ይበቃዋል እና ደሞ ሰራሚክ ስት ነው እና ደሞ የግቢ በር ስት ነው የሚሸጠው ንገረኝ ወንድሜ

  • @maramshwkorsar909
    @maramshwkorsar909 3 года назад +2

    በረታ ቶቶሎ አቅረብልን

  • @ሀያትየደሴዋዩቱብ
    @ሀያትየደሴዋዩቱብ 3 года назад

    ማሻ አለሠህ

  • @kkmm7183
    @kkmm7183 3 года назад +2

    ወንድማችን እናመሰግናለን ተረድጃለሁ
    በቃ ስፖር አስቀባለሁ አመሰግናለሁ

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 3 года назад +1

    ቤቴን ቀለም ሳስቀባ እና ኮርኒስ ሳስገባ አንተ ነህ የምትገዛልኝ ቆንጆ መርጃ ነዉ የምሰጠን

  • @ZemZem-t7t
    @ZemZem-t7t Месяц назад

    ወድሜዋ በአሁን ሰዓት ስንት ነው ጆሶም ዋጋውን ቀለሙንም ዋጋውን ንገረኝ በአላህ

  • @luciemilan6631
    @luciemilan6631 3 года назад

    በጣም. ጎበዝ. ነክ. ወንድሜ. ፈጣሪ. ውለታክን. ይክፈል. በደብ. ነው. የምታስረዳን. እኔ እድናቂክ. ነኝ. ስላም ይብዛ እናመስግናለን ለምታሳየን. መልካም። ነገሮች. እኔ. የቻናልክ ቤተስብ ነኝ. የምከታተልክ. ከፈረሳይ. እገር. ነው ላይክ. ግጩት. እበረታቱት.

  • @najat5814
    @najat5814 3 года назад +5

    *የቤት ኮርኒሰ የኘላሰቲክ አሳየን እሰኪ❓❓❓❓❓❓*

  • @iihj550
    @iihj550 3 года назад +1

    ወድሜ የኮርኒሥ ከነጅብሠኑ ዋጋውን ሥትእደሚፈጅ ብነግረኝ

  • @hailayGebrecherkos
    @hailayGebrecherkos Год назад

    ለዉጭ ግድግዳ ( ለቅርፃቅርፅ) የሚጠቅም ምን ዓይነት ቀለም ነዉ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatyoutube8849
    @hayatyoutube8849 3 года назад +2

    እሺ ውድሜ በጣም እናመሰግናለን ለሁለት ክላስ ቤት ከውስጥ ብቻ ስንት የፈጅብኛል ወድሜ ብነግረኝ ዋጋውና መጠኑን

  • @ሰሜራሰሜራ
    @ሰሜራሰሜራ 3 года назад +1

    እንኮንደህናመጣህ።ወንድም

  • @soifamohd9720
    @soifamohd9720 3 года назад +2

    የብላስቲክ ኮርኒስ አሳየን ባይነት ዋጋቸዉንም

  • @ትርጎተስፍነውያለው
    @ትርጎተስፍነውያለው 3 года назад

    Tankiw bro

  • @Mar-jx8kc
    @Mar-jx8kc 3 года назад

    Berta

  • @HaftomFisha-e3u
    @HaftomFisha-e3u 2 месяца назад

    በኮንብረስር የሚቀቡ የግድግዳ ቀለም የሉት ቡትነግረኝ

  • @MisganawAlemu-wy9sc
    @MisganawAlemu-wy9sc Год назад

    የስእል ቀለም

  • @sanyam8835
    @sanyam8835 2 года назад +1

    የጀሶ ዋጋ ለማቅ ፍልጌ ነበረ

  • @min7anu835
    @min7anu835 3 года назад +2

    ወንድም ለአጥር ግርግዳ የሚቀባ ቀለም ተገዝቶ ቢቀመጥ ችግር ይኖረዋል? ከተገዛ ቦሃላ ምን ያክል ጊዜ ነው መቀመጥ ያለበት? ጀዛከላህ ሰለሁሉም በርታ አላህ ይርዳህ

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 2 года назад

    እናመሠግናለን የት ቦታ ነው

  • @AleweyaMohammed
    @AleweyaMohammed Месяц назад

    መለፉለፉ ምን ያረጋል አደረገ ተናገሩ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 2 года назад

    ወድማችን እንማሳጊናሌን ቃላሙን
    ስላሳያን ኮርንስ ዋጋ ስንት ነው ብታቃርባን ማልካም ነው

  • @Saedamuhamed758
    @Saedamuhamed758 11 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ግን ለምድነው የልጅን ስልክ አላስቀመጥከው

  • @Samirarawon-fl9ml
    @Samirarawon-fl9ml Год назад

    የትነዉ ቦተዉ ልገዘ ፈልጌነዉ ወድሜ

  • @gishas973
    @gishas973 3 года назад

    Welcome

  • @ናናሲሲሃ
    @ናናሲሲሃ Год назад

    ወድም አሁንም ዋጋው እዲህ ነው ከሆነ እኔም ማዘዝ እፈልጋለሁ

  • @ዙዙቲነኝየገጠሯ
    @ዙዙቲነኝየገጠሯ 2 года назад

    ዘመናዊ ሽንትቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል

  • @kadeiyh9651
    @kadeiyh9651 Год назад

    ማንኛውነው ሀሪፉቀለም ማለቴ ውሀሢነካው የማይለቂ ሲወለውሉት

  • @AminaUmar-mt4fj
    @AminaUmar-mt4fj 3 месяца назад

    የመሸነው 2017 ነውደ

  • @fafiyoutube5369
    @fafiyoutube5369 2 года назад

    72ቅጠል ለውጭ ሥንት ብር ይፈጃል

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 2 года назад

    ቀልጠፍ አርገው አትደጋም

  • @bezatesema
    @bezatesema Год назад

    አድራሻ የትነው

  • @jemansheendris3695
    @jemansheendris3695 3 года назад

    የት ሀገር ነህ ወንድም

  • @ፀጋዬታረቀኝየበሌሣልጅ

    Sila busines nigarani

  • @medina.myoutube
    @medina.myoutube 2 года назад

    የመቸ ነው አሁን ላይ ያለውን የቀለም ዋጋ ንገረኝ

  • @ሸህኡመር-ዐ4ፈ
    @ሸህኡመር-ዐ4ፈ 2 года назад

    የትነው እምትገኙት

  • @AleweyaMohammed
    @AleweyaMohammed Месяц назад

    ቁጥር

  • @firebekele
    @firebekele 3 года назад

    የኳርቲዝ ቀለም የንፋስልኩ አንዱ ጋሎን ስንት ካሬ ይቀባል ????

  • @እሙሀያት-ጘ7ቸ
    @እሙሀያት-ጘ7ቸ 2 года назад

    እስኪ የምታቁ እዳታልፍኝ መልሱልኝ ውጩን በጭቃ አስመርገን የጋዝ ቀለም ወይም የዘይት ቀለም ቢቀባ ዝናብ ሲሆን ወደ ግድግዳ ይገባዋል እደ መልሱልኝ

  • @asnakechdemisse7867
    @asnakechdemisse7867 2 года назад

    La 71 karemter condominium bet minykil kalim yasfligal

  • @biruktawitastatike403
    @biruktawitastatike403 10 месяцев назад

    Copolumer chemical akirabi negn bondex alegn 50 52 dewililign.....

  • @werikneshTube
    @werikneshTube Год назад

    ለምን ቁጥር አታስቀምጥም

  • @tigistadam2822
    @tigistadam2822 2 года назад

    ,ኳርቲዝ ፈልጌ ነበር ስልክ አድራሻ ብትልኩልኝ።

  • @ኡኽትኑርቢንትD
    @ኡኽትኑርቢንትD 2 года назад

    አሁን ላይ ስንት ነው ቀለም

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 3 года назад

    አመሰግናለሁ የምፈልገው ነገር አቀረብክልኝ ቦታው የት ነው

  • @linaphone6642
    @linaphone6642 3 года назад +1

    ሢሚቶሥትገባመካነሠላምወድሜከይቅርታጋርንገረኝ

  • @birtukangebremichael4634
    @birtukangebremichael4634 2 года назад

    ሰልከ ቁጥራችሁ የንፋሰ ስልክ አሳውቁን

  • @Solomon-gu1cg
    @Solomon-gu1cg 6 месяцев назад

    ኳርቲዝ

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 2 года назад

    የት ነው አድራሻቸው

  • @iihj550
    @iihj550 3 года назад +2

    👍👍👍

  • @aellahkerim5119
    @aellahkerim5119 3 года назад

    የትሀገርነው ይህ

  • @birtukanjima222
    @birtukanjima222 3 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ekramseid3825
      @ekramseid3825 2 года назад

      ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን እኔ ኢሚቴሽን በር/ ፍሬንች ዶር አስገጥሜ ከለሩን አልወደድኩትም ሌላ የምፈልገውን አይነት ቀለም ማስቀባት እችላለሁ የብረት ቀለም የምታውቁም ካላችሁ ንገሩኝ እስኪ ያጀመአ ?

  • @hayaahmm1938
    @hayaahmm1938 3 года назад

    የትነው።።

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 года назад

    ለገጠር የጭቃቤት የቱነው አሪፍ እና 72 ቆሮቆሮ ሰትይጨርሳል?

  • @kkmm7183
    @kkmm7183 3 года назад +1

    እሽ ብዙ አሳይተኸናል እናመሰግናለን ግን ቆንጆ የሚባለው የትኛው ነው አብሮ ይቅርታ መልስልኝ

  • @የራያዋኢቲዩብ
    @የራያዋኢቲዩብ 3 года назад +1

    ሲሚቶ እና ሺቦ ስንት ነው አሁን አይ

  • @munirayasen-u6e
    @munirayasen-u6e 2 месяца назад

    ዬትነቹ። እበካቹ

  • @ggfg7685
    @ggfg7685 2 года назад

    ye masta wata asayen

  • @sada-zc6ho
    @sada-zc6ho 3 года назад

    ወቅታውይ ሥሚቶ

  • @Yehya838
    @Yehya838 3 года назад +1

    ግን ከግቢ የሚቀባ ቀለም ሲያጥቡት ቢወለውሉት የማይለቀው የቱ ነው ግር ስላለኝ ነው

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 3 года назад

    አሁን ስንት ነው በ2014

  • @nuratube9747
    @nuratube9747 3 года назад

    ሰላም ብያለሁ ሲቀጥል ወንድሜ 53 ዚንጎ ቤት ሰንት ቀለም ይፈጃል ካላስቸገርኩህ

  • @munirayasen-u6e
    @munirayasen-u6e 2 месяца назад

    ሀለበነቹ ያለቹ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዀ4ፀ
    @አልሀምዱሊላህ-ዀ4ፀ 3 года назад

    የት ቦታ ነው በአላህ ንገረኝ

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 3 года назад

    ለሶስት ክፍል ቤት ስንት ይበቃኛል

  • @asnakechdemisse7867
    @asnakechdemisse7867 2 года назад

    Silku yetel?

  • @hiwotalemayehu7858
    @hiwotalemayehu7858 2 года назад

    ቀለም ቀቢ እፈልጋለው

  • @soifamohd9720
    @soifamohd9720 3 года назад

    አላህይስጥህ