Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ላይክ ሼር እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ለዚህ ቪድዎ 1000 ላይክ እፈልጋለሁ አስደስቱኝ
@@-ahadutube አብሽር የመዳም ቅመሞች ያደርጋሉ እንደናንተ አነቱን እማ ማበረታታትነው በታማኝነት ስለምትሰሩ ለእኛም እሚጠቅመን ስለምታካፍሉን ከልብ እናመሰግናለን እስኪ እናንተ እኳን ተረዱን ስደተኞች ሲባሉ ማንም ነው እኛን ለመበዝበዝ እሚጥሩት ብቻ ያልይሆናል
ደመርኩህ መልስ
ሠለም ናዉ ወዲሜ ጊሪፉ ላማሣራቱ ሢት ይፋጃል በኪ ማልሢልኝ85
አብደላህ አንተ እውነተኛ ሰው ነክ እባክህ መልስልኝ የፕላስቲክ ወይም የጅብሰብ ኮርኒስ ለማሰራት እቅም ዬለኝም እና ከነሱ ቀጥሎ ምን ኮርኒስ ነው የሚመረጥው?
መሸአላ ነዉ ወድሚ
የኔውድ አባት ለሥራ ያለህ ፍቅር ልዩነው ሠወች ወደውም አይጠቅሙም ጠልተውም አይግዱም አተብቻ በርታልኝ አብረህማን ጅብሠን ሠወችን እደምታሥደሥት አላህም ያሥደሥትህ አባቴ ሁሌም እወደሀለሁ
አቡኪዋ እኔም እወደሀለሁ ብሺር የካዱን ሠውች ብንቀረባቸው እጂ አይሩብንም አታሥብ
ማሻአላህ ላሰብነውም አላህ ያሳክልን🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ያበደ ነው ባለሙያውቹን ሳላድንቅ አላልፍም ወድሞች አላህ ያግዛችሁ ጀግና. ናችሁ
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀመአው ናፍቆኛል አብደላ
❤ የልፋቴ ውጤት ❤🎉
ማሻአላህ ጎረቤቴ❤🎉
መሻአላ ውድ በሳላአም የሚልቅ ይሁንንንየኔጀግነእህት፣ጅ❤❤❤❤❤❤
እህቴ ለማስገረፍ ስንት ፈጀብሽ
ሽኩረን የኔ ውድ❤❤
ያችነዉደ❤❤
ማሻአላህ ሲምር
ያሰላም በጣም ያምራል አድስ ዲዛይን ነው❤❤❤❤ መሻአላ❤❤❤❤
ማሻ አላህበጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ወንድም አብደሏን ስሰማ ቤት የመስራት ፈላጎት ይኖረኛል ቤተሰብጋ ስሄድ ጨላማውን ይደፉብኛል ብቻ ኑርልን የኛ ተስፋ ሰጭ
ማርያምን የሚያቀርበዉ ትክክል ነዉ እኔ ባሌ የሚነግረኝና ይሄ የሚያቀርበዉ ትክክል ነዉ አይዞሽ ስሪ
ዋዉ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ወልደሽ ከልጆችሽ ጋ እምትኖርበት ያርግሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
🎉🎉ማሻአላህ እኔም እደዚህ እሠራለሁ ኢሽአላህ ❤
ማሻአላያምራል
አላህዋ።ያልጨረስነውንም።አሳካልን
ድዛይኑ አሪፍነበር. የፊሬች በሩን ግን በጣም ግድል አርጋችሁባታን. በጂብሶኑ ቀለም . ሁለተኛ ስራነው የሰጣችኋት. ሌላው ግንአሪፍነው
ማሻ አላህ ጎበዝ በርታ ወንድሜ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ የጤና የኢማን የፍቅር ቤት ያድርገው ማሻአላህ አተም በርታ ወድምየ
ማሽአሏህ በጣም ደስ የሚል ቤት ነዌ የደስታ የፍቅር ቤት ይሁን
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁድዛይኑ ምን ይባላል?
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
የቤት ዲዛይን መርሳዎች አንደኛ😊😊😊
ማሻአላህ
መሸኣላህ
መሻአላህ
❤❤❤❤❤
ወዓሊኩም ሰላም❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወድሜ አራት ክላሥ ጅምሠብ ግድግዳዉን ብቻ ለማርግ ሥት ብር ይፈጃል
ኧረደውህገወጥቦታያለንሰወችምንይሻላል መንገድ አልፈኛል ነገርግን ለመስራት ፈራሁኝ ህጋዊይአልገዛ ውድነው ደሴ ዝምብየብሩንልያዝ ወይስ ምን ትመክሩኛላችሁ
ይለያል
ማሻላ እኪ በያላህ ቁጥራችዉን ሰጥኝ እኔምኮርኒስ አሰራለሁ 94ቆርቆሮ ነዉ ሰንትይዉስዳል እኔያለሁት ሀርብነኝ ባላህ እዳታልፈኝ ቁጥራችዉን ሰጠኝ
በጣም ነው የሚይመረው ውስጡም ግርፍ ነውዴ
ጭቃ ነው
ወንድማችን የሀንን ቤት ለመስራት ስንት ካሬ ነዉ እምያስፈልገን እግዚአብሔር ከፈቀደ ራያ ኮረም እምትመጡ ከሆነ እኔም አሰራሎሁ ብየ እያሰብኩኝ ነዉ 🙏
በርታ
ሙቅ ውሃ መብረት በለበት ቦታ ይመቸል ወይ
ከጀመርኩ ሁለት አመቴ በርኳ አልተገጠመም😢
የጀሚላ አያሌዉ ቤቴ መሆን አለበት ቀያፈር ከሆነ እሷናት ለየት ያለ ድዛይን ያሰራችዉ
ሊብሶይ
የኔውድ፥በአላህ፥ስልክ፥ቁጥርህን፥አስቀምጥልኝ፤መካነሰላም፥ክሄዱ፥ከሆነ
የቤቱ ድዛይን ምን ይባላል?
የእያንዳንዱ ዋጋ ብትነግረን ሀሪፍነበር
አቡ አብደላ ወንድሜ እስኪ የሽንት ቤት ጣጣ ንገረኝ ጉርጓዱ ክንት ይፈጃል
እንደ ድሮ ልስን ጭቃ አያሥፈልግም ማለት ነዉ በአንድ ጭቃ ሚርግት ነዉ ቻት የሚደረገዉ
ወድም አብደላ ቤቱያረፈው ስንትካሬላይነው ኦኔልሰራ እንጨቱቀርባል እናድዛኑ አማረኝ በአላህ መልስልኝ ወደስራስይገቡ ልገራቸው
እህ ይዙን እኔምናኛ
250 ካሬ ነው ውደ
yamirali
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወንድም እኔጥያቄነበረኝ. ሰባት በስምንት ሽንብራግረፍ ስንትይፍጃል መረሳነው
እናመሰግናል አዲናቂያቺን❤
❤
እኔምለው ሁገራችን ላይ ብዙም ውሃ የለም ሻወሩ ቤት ከየት ውሃ ሊመጣነው
ውሀ ሞልቷል አሁንማ
ወድም አብደላ የበር ቀለም ወርቃማው ሥትብር ነው እደው እሥከበርዳው ለማሥቀባት ስትብር ያሥፈልጋል አደራ መልሥልኝ???????????
ሁለት ሺ ስድስት መቶ ብር አንዱ ይቀበዋል
@-ahadutube ሽኩርን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብደላህ ሁለተኛ እየጠየኩህ ነው መልስልኝ የቤተሰብ አካል የሆን ማቴሪያሉን ገዝቶ እያቀረበላችሁ ነው በራሳችሁ ማቴሪያሉን በማቅረብ የምትሰሩ ከሆነ አሳውቀኝ
አዎ የሚያስፈልገውን ማቴሪያል አቅርበው ነው ነገር ግን ማቴሪያልም እኛው አቅርበን መስራት ይቻላል
ሥት ካሬላይ ያርፈነው ቤቱ
እስከቦታው ሰትአመት ይፈጆብኛል አድስነው የገባሁት ወደሳኡድ 😢😢😢😢ንገሩኝ ስዎዳቹሁ😊
አይዞሽ ቀላል ነው
ብዙ አመት ማሬ ከወሰንሽ ግን አይዞን ይሰራል
@@hayatquin2249 በ3አመትአያልቅም
የምሰራ ቤት ታውቃለህ ኻዉቅ ስልክ ስጠኝ ወንድሜ ልሰራ ፈልግ ነው ቤት
ኤል ሸብ አይደለም እንደ?
ማሸአላ እደዝህ የሚያምሪ ድዛይን አይቸ አላቅም በጣም ያምራል ስት ቆሪቆ ሮነዉ ወድም ስት ካሬ ላይ ያረ ፈቤት ነዉ መልስልኚ ❤
133 ቆርቆሮ ነው ውደ 250 ካሬ ላይ ነው የተሰራው ❤❤❤
ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉@@JemilaJemi-uc3ge
በሰላም በደስታ የሚኖርበት ቤት ያርግላችሁ
ውድ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ላይክ ሼር እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ለዚህ ቪድዎ 1000 ላይክ እፈልጋለሁ አስደስቱኝ
@@-ahadutube አብሽር የመዳም ቅመሞች ያደርጋሉ እንደናንተ አነቱን እማ ማበረታታትነው በታማኝነት ስለምትሰሩ ለእኛም እሚጠቅመን ስለምታካፍሉን ከልብ እናመሰግናለን እስኪ እናንተ እኳን ተረዱን ስደተኞች ሲባሉ ማንም ነው እኛን ለመበዝበዝ እሚጥሩት ብቻ ያልይሆናል
ደመርኩህ መልስ
ሠለም ናዉ ወዲሜ ጊሪፉ ላማሣራቱ ሢት ይፋጃል በኪ ማልሢልኝ85
አብደላህ አንተ እውነተኛ ሰው ነክ እባክህ መልስልኝ የፕላስቲክ ወይም የጅብሰብ ኮርኒስ ለማሰራት እቅም ዬለኝም እና ከነሱ ቀጥሎ ምን ኮርኒስ ነው የሚመረጥው?
መሸአላ ነዉ ወድሚ
የኔውድ አባት ለሥራ ያለህ ፍቅር ልዩነው ሠወች ወደውም አይጠቅሙም ጠልተውም አይግዱም አተብቻ በርታልኝ አብረህማን ጅብሠን ሠወችን እደምታሥደሥት አላህም ያሥደሥትህ አባቴ ሁሌም እወደሀለሁ
አቡኪዋ እኔም እወደሀለሁ ብሺር የካዱን ሠውች ብንቀረባቸው እጂ አይሩብንም አታሥብ
ማሻአላህ ላሰብነውም አላህ ያሳክልን🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ያበደ ነው ባለሙያውቹን ሳላድንቅ አላልፍም ወድሞች አላህ ያግዛችሁ ጀግና. ናችሁ
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀመአው ናፍቆኛል አብደላ
❤ የልፋቴ ውጤት ❤🎉
ማሻአላህ ጎረቤቴ❤🎉
መሻአላ ውድ በሳላአም የሚልቅ ይሁንንንየኔጀግነእህት፣ጅ❤❤❤❤❤❤
እህቴ ለማስገረፍ ስንት ፈጀብሽ
ሽኩረን የኔ ውድ❤❤
ያችነዉደ❤❤
ማሻአላህ ሲምር
ያሰላም በጣም ያምራል አድስ ዲዛይን ነው❤❤❤❤ መሻአላ❤❤❤❤
ማሻ አላህበጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ወንድም አብደሏን ስሰማ ቤት የመስራት ፈላጎት ይኖረኛል ቤተሰብጋ ስሄድ ጨላማውን ይደፉብኛል ብቻ ኑርልን የኛ ተስፋ ሰጭ
ማርያምን የሚያቀርበዉ ትክክል ነዉ እኔ ባሌ የሚነግረኝና ይሄ የሚያቀርበዉ ትክክል ነዉ አይዞሽ ስሪ
ዋዉ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ወልደሽ ከልጆችሽ ጋ እምትኖርበት ያርግሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
🎉🎉ማሻአላህ እኔም እደዚህ እሠራለሁ ኢሽአላህ ❤
ማሻአላያምራል
አላህዋ።ያልጨረስነውንም።አሳካልን
ድዛይኑ አሪፍነበር. የፊሬች በሩን ግን በጣም ግድል አርጋችሁባታን. በጂብሶኑ ቀለም . ሁለተኛ ስራነው የሰጣችኋት. ሌላው ግንአሪፍነው
ማሻ አላህ ጎበዝ በርታ ወንድሜ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ የጤና የኢማን የፍቅር ቤት ያድርገው ማሻአላህ አተም በርታ ወድምየ
ማሽአሏህ በጣም ደስ የሚል ቤት ነዌ የደስታ የፍቅር ቤት ይሁን
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
ድዛይኑ ምን ይባላል?
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
የቤት ዲዛይን መርሳዎች አንደኛ😊😊😊
ማሻአላህ
መሸኣላህ
መሻአላህ
❤❤❤❤❤
ወዓሊኩም ሰላም❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወድሜ አራት ክላሥ ጅምሠብ ግድግዳዉን ብቻ ለማርግ ሥት ብር ይፈጃል
ኧረደውህገወጥቦታያለንሰወችምንይሻላል መንገድ አልፈኛል ነገርግን ለመስራት ፈራሁኝ ህጋዊይአልገዛ ውድነው ደሴ ዝምብየብሩንልያዝ ወይስ ምን ትመክሩኛላችሁ
ይለያል
ማሻላ እኪ በያላህ ቁጥራችዉን ሰጥኝ እኔምኮርኒስ አሰራለሁ 94ቆርቆሮ ነዉ ሰንትይዉስዳል እኔያለሁት ሀርብነኝ ባላህ እዳታልፈኝ ቁጥራችዉን ሰጠኝ
በጣም ነው የሚይመረው ውስጡም ግርፍ ነውዴ
ጭቃ ነው
ወንድማችን የሀንን ቤት ለመስራት ስንት ካሬ ነዉ እምያስፈልገን እግዚአብሔር ከፈቀደ ራያ ኮረም እምትመጡ ከሆነ እኔም አሰራሎሁ ብየ እያሰብኩኝ ነዉ 🙏
በርታ
ሙቅ ውሃ መብረት በለበት ቦታ ይመቸል ወይ
ከጀመርኩ ሁለት አመቴ በርኳ አልተገጠመም😢
የጀሚላ አያሌዉ ቤቴ መሆን አለበት ቀያፈር ከሆነ እሷናት ለየት ያለ ድዛይን ያሰራችዉ
ሊብሶይ
የኔውድ፥በአላህ፥ስልክ፥ቁጥርህን፥አስቀምጥልኝ፤መካነሰላም፥ክሄዱ፥ከሆነ
የቤቱ ድዛይን ምን ይባላል?
የእያንዳንዱ ዋጋ ብትነግረን ሀሪፍነበር
አቡ አብደላ ወንድሜ እስኪ የሽንት ቤት ጣጣ ንገረኝ ጉርጓዱ ክንት ይፈጃል
እንደ ድሮ ልስን ጭቃ አያሥፈልግም ማለት ነዉ በአንድ ጭቃ ሚርግት ነዉ ቻት የሚደረገዉ
ወድም አብደላ ቤቱያረፈው ስንትካሬላይነው ኦኔልሰራ እንጨቱቀርባል እናድዛኑ አማረኝ በአላህ መልስልኝ ወደስራስይገቡ ልገራቸው
እህ ይዙን እኔምናኛ
250 ካሬ ነው ውደ
yamirali
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወንድም እኔጥያቄነበረኝ. ሰባት በስምንት ሽንብራግረፍ ስንትይፍጃል መረሳነው
እናመሰግናል አዲናቂያቺን❤
❤
እኔምለው ሁገራችን ላይ ብዙም ውሃ የለም ሻወሩ ቤት ከየት ውሃ ሊመጣነው
ውሀ ሞልቷል አሁንማ
ወድም አብደላ የበር ቀለም ወርቃማው ሥትብር ነው
እደው እሥከበርዳው ለማሥቀባት ስትብር ያሥፈልጋል አደራ መልሥልኝ???????????
ሁለት ሺ ስድስት መቶ ብር አንዱ ይቀበዋል
@-ahadutube ሽኩርን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብደላህ ሁለተኛ እየጠየኩህ ነው መልስልኝ የቤተሰብ አካል የሆን ማቴሪያሉን ገዝቶ እያቀረበላችሁ ነው
በራሳችሁ ማቴሪያሉን በማቅረብ የምትሰሩ ከሆነ አሳውቀኝ